Faarsancho Leggese Jilo
32:23
2 жыл бұрын
Пікірлер
@MitikuBiadigilign-zo8jh
@MitikuBiadigilign-zo8jh Ай бұрын
Mootichu maasirohe.
@yotu.kefiyalew-Mengesha
@yotu.kefiyalew-Mengesha Ай бұрын
Qolo uddirakki digaraho
@yotu.kefiyalew-Mengesha
@yotu.kefiyalew-Mengesha Ай бұрын
Danchaho kayinni ilamate bude leellisha ikkikkinni Yesuusi Kiristoosi Dana xawisa hasiissannonke. Budu uduunne uddira dihasiissannonke. Mootichu danaማንፀባረቅ አለብን።
@user-kg6py1km5j
@user-kg6py1km5j Ай бұрын
❤❤my favorite sidamic song❤❤❤ God bless you
@user-yq4ie1gt7k
@user-yq4ie1gt7k Ай бұрын
lege elto batidhohe balanka maganu kaalonke
@user-fd6tp7sn2g
@user-fd6tp7sn2g 2 ай бұрын
ነፍሴ ሐሴትን አደረገች፣ በጌታ የልጅነቴ ዝማሬ፣ መልዕክት ማርና ወተት፣ ምግብም ሆኖ ያሳደጉኝ ድንቅ ዝማሬዎች ናቸው ። ለጌ ዘመንህ ይባረክ ልጆችህም ቢሩካን ይሁኑ!!!❤❤❤
@user-rh1sr5hz9d
@user-rh1sr5hz9d 2 ай бұрын
wolqa maganuuyiit xaano ledde ledde bayrantohe!
@abebalolamo3067
@abebalolamo3067 2 ай бұрын
አሜን አሜን 👏👏👏👏
@dertogada177
@dertogada177 2 ай бұрын
ብዞቹ ካንተና ከተስፋይ ጋብሶ ቢማሩ መልካም ነበር ተባረክ በብዙ
@dertogada177
@dertogada177 2 ай бұрын
አግዚአብሔር በቀረው ዘመንህ ሁሉ ከዚህም በላይ አንድታገለግለው ዘንድ አድሜና ፀጋውን ያብዛልክ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼♥️♥️♥️♥️♥️
@gaacheenofullaasa9554
@gaacheenofullaasa9554 2 ай бұрын
Paaster Legge, dirrate ledo sa'annokki faarsote eltokki daafira Maganu galatamo. Sidaamu 10 miiloone yinummohu mamalla no? Woy faarso macciishshe faarsaano jawaachisha didandii. Woy wolootu gede polotiku giddo luphiima beeqqo diassi. Woy dancha budesi cu'mire turizimete dikko dikalaqi'ri. Mimmito cu'mino gedeenni leephote keeshshi. Badaxxe sa"annoha disaysi, isinni goshooshe dirrisi. Wolu mimmoto tuuqanno. Meessihu mimmito tugumate calla kalaqammoha lawanno. Hursonke Maganu🙏
@meshtame4862
@meshtame4862 2 ай бұрын
Sidaamu manni kiiro ajikkinni tenne labbino faarsora likenna view mayira ajjanno isi
@sisayasfaw5085
@sisayasfaw5085 2 ай бұрын
Hawalle magannu illishihe rodoya
@samuelnigatu8883
@samuelnigatu8883 2 ай бұрын
giddo'yara e'e coommitaae faarsooti, yesuusi baatooshshi ane aana mageeshshihoro qulli assitannoe. maganu lede eltosi batinyinni heeshshokki latiso.❤❤❤
@mountgarambamedia985
@mountgarambamedia985 2 ай бұрын
God bless you!
@eshetudaniel3407
@eshetudaniel3407 2 ай бұрын
maassami! mootichu Maassirohe.
@abrahamlemma-yt6iw
@abrahamlemma-yt6iw 2 ай бұрын
Geta Yibarkih Tsega Yibzalih Yalemlimih
@mintesnotbekele2987
@mintesnotbekele2987 3 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ መልዕክት የለው መዝሙር ነው
@mintesnotbekele2987
@mintesnotbekele2987 3 ай бұрын
ዘመንሀ ይባረክ አስቸጋሪውን ዘመን የተፀነን ቃል ነው
@samueldagne-Firmino
@samueldagne-Firmino 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv6bc1gm3t
@user-mv6bc1gm3t 3 ай бұрын
በልጅነት የተባረክሁባቸውን ደግሜ እንደ አዲስ እየሰማኋቸው ነው።ጌታ ይባርክህ!!!
@speaktruth7536
@speaktruth7536 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@adugnamegersa5528
@adugnamegersa5528 3 ай бұрын
ዘማሪ ለገሠ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ። እጅግ በጣም የሚያፅናኑና መንፈስን የሚያድሱ በልጅነቴ ያዳመጥኳችው መዝሙሮች ናቸው። ከአመት በፊት ደውዬልህ እነዚህን መዝሙሮች እንዴት እንደማገኝ ጠይቄህ ነበር አባቴም ጠይቅልኝ ብሎኝ እንደነበረ ንግሬህ ነበር። አንትም መዝሙሮቹን ለመልቀቅ እየሰራህ እንደሆነ ነግረኸኝ አሁን መዝሙሮቹን ሳገኛቸው እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ አባቴም ጌታ ይባርክህ ብሎሀል። ተባረክ።
@tesfayezewide5004
@tesfayezewide5004 3 ай бұрын
Bless you
@hailewolde7205
@hailewolde7205 3 ай бұрын
ይህ ነበር ስፍራህ እንኳን በደህና ተመለስክ፡፡ ለጌ እንወዳሀለን
@user-xz1cr5pe6k
@user-xz1cr5pe6k 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ ❤ ❤ ! ! !
@TafeTafe-ir1zw
@TafeTafe-ir1zw 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@mesfinmentase8936
@mesfinmentase8936 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!
@DessGm
@DessGm 3 ай бұрын
ለጌ ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ህያው ዝማሬ ነው ወንጌል ወንጌል የሚሸት ከረጅም አመታት በሗላ ስሠማው የመልዕክቱ ጉልበት አልደከመም...!!
@addisfantahun2632
@addisfantahun2632 3 ай бұрын
Amen 🙏
@lemlemmetaferia93
@lemlemmetaferia93 3 ай бұрын
ወንድም ለገሰ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! የት ጠፋ? የሚለው የልቤ የሁል ጊዜ ጥያቈዬ ነበር, የጌ ፀጋ ዪብዛልህ::
@user-od2vs3of1y
@user-od2vs3of1y 3 ай бұрын
GOD bless you 🤚
@habitamuaemayehu9757
@habitamuaemayehu9757 3 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ አዝማሪዎች አቤት እጅግ የሚያስገርም ቅነ ነው ጌታ ይባርክህ ለገ
@demekehamoro1685
@demekehamoro1685 3 ай бұрын
Ye Abatoche Amilak yenem Geta Edime yichamrleh tabarek
@yamali1018
@yamali1018 3 ай бұрын
It is amazing ! My childhood memory. My LORD bless you. በጣም በጣም እጠይቅ ነበረ ። O my God, I can't tell you my heart felt joy. እንኳን ኖረህ ድምጽህን ሰማሁ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን ! ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ ! እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ !
@dawakefe2238
@dawakefe2238 3 ай бұрын
በልጅነቴ በአንተ መዝሙሮች እነቃቃ ነበር አሁንም እዘምራቸዋለሁ ግን ብቻዬን “ ሀሌልያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ተሸሽገን በሱ ጉያ ይሄው አለፍን ክፉን ዘመን እግዚአብሔር ይመስገን” እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ለ እጆቼ ሰልፍን ያስተማረ የመሳሰሉትን። ዛሬ ደስ ብሎኛል
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 3 ай бұрын
ይህ መዝሙር የቆየ ነው ዛሬም ትኩስ ነው ወንድማችን እግዚሐብሄር ይባርከው
@Bezabih2024
@Bezabih2024 3 ай бұрын
God bless you, it's good legacy.
@Fevmeko
@Fevmeko 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ትዝታ አለኝ
@user-sp4sn9nt5b
@user-sp4sn9nt5b 3 ай бұрын
God blesses you
@tigestfesta1953
@tigestfesta1953 3 ай бұрын
መዳንየዓለም መዳኒትበሆነውናየዓም ብርሀን በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻነው!!!!!!
@genetkalata9710
@genetkalata9710 3 ай бұрын
Amen yadenal
@esheteteramaj1527
@esheteteramaj1527 4 ай бұрын
ጌታ ዘመንህ ያለምልምልን በነዚህ ባለፋት ወራት ጌታ ወደእኔ የመጣበትን ጊዜ እያሰብሁ ደንገት የድሮ ዝማሬ እያሰብሁ ድገት ወደ አእምሮዬ መጣህና ሰው ጠየኩኝ ምን ላይ እንዳለ አላውቅም አኝና ለካስ የጌታ ጊዜ ላገኝህ ምለው ነገር ብኖር እናንተ ለእኛ እየሱሳችንን አሳይታችሁናልና እየሱስ በታችሁን ኑሮአችሁን ይይ በጣም እወድሃለሁ 🙏
@PapaJesus-rf9tv
@PapaJesus-rf9tv 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ !!
@dawitsapo
@dawitsapo 4 ай бұрын
ወንድሜ ለገሠ በጣም በሚገርም ሁነታ የሰዉን ህይት የለወጡ መዝሙረችህን በኦዲዮስንሰማ ስንባረክ የነበርነዉን አሁን በዩቲዩብ በማግኘተ ጌታ ይባርካችሁ ለዚህ ጥረታቸዉ ልጆችህም ይባረኩ።
@bizuayehumekonnen3114
@bizuayehumekonnen3114 4 ай бұрын
የድሮ አማርኛ መዝሙሮችህን ልቀቅልን ለምሳሌ ፍቅር ትርጉም አጣ
@asenakwubeshet
@asenakwubeshet 4 ай бұрын
Tebarek
@myflavor228
@myflavor228 4 ай бұрын
የልጅነት ዘመኔን የሚያስታውሰኝ በጣም የምወደው መዝሙር! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
@yabugamer6066
@yabugamer6066 4 ай бұрын
የዛሬ 30 ዓመት ገደማ የተባረኩበት ዝማሬ ጌታ ይባርክህ ! በትዝታ ወደኋላ መለሰኝ
@Toola_Cr
@Toola_Cr 4 ай бұрын
Maganu elto batidhohe❤❤❤