Пікірлер
@Dentalieges
@Dentalieges 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም በአለም ዙሪያ ሁሉ ለሰው ልጆች ሁሉ ለሰው ዘር በሙሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DanielAmare-b9h
@DanielAmare-b9h 5 күн бұрын
አረ ይደብራል ይደብራል
@nahomeabebe3466
@nahomeabebe3466 5 күн бұрын
ስንት ስንት ሊደርሳቸው ነው
@biniyamzewdu9622
@biniyamzewdu9622 5 күн бұрын
ጌታዬ ክለብ ነዉ በለይኝ
@makbel-ep
@makbel-ep 5 күн бұрын
ሰው ለገና እና ለጥምቅት ብሩን ጨርሷል ለዛ ነው ያልገቡት 😂
@MossBriktJourney
@MossBriktJourney 5 күн бұрын
@@makbel-ep 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mulukengetaye325
@mulukengetaye325 6 күн бұрын
ጋሽ ማሜ እናመሠግናለን ትዝታህ ሁሌም በልባችን በህዝቡ ዘንድ በታሪክ ማህደር ተፅፎ ይኖራል ጋሽ መሀሙድ አህመድ እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል 🎉🎉🎉🎉
@abdidelilabumohammed2914
@abdidelilabumohammed2914 7 күн бұрын
Meslem alebih mechereshah enditamir
@OBO994
@OBO994 12 күн бұрын
ኣዲስ ኣበባ ውስጥ የማህሙድ ፕሮግራም ተብሎ የተዘጋጀ " በትግርኛ የተዘፈነ' ዓዱዋ ኣለ ኣክሱም ኣለ ሽረ ኣለ "ከትግራይ ህዝብ የሚመስል የለም ጅግና" የፈለገው ማረግ የሚችል " ሚለው ዘፈን "4ኪሎ መግስት የለም ህውሓት ገብተዋል ወይ ።
@AbinetDaniel-l1k
@AbinetDaniel-l1k 12 күн бұрын
እግዝአብሔርን እንደ እግዚአብሔርነቱ ስለላከበሩት ለማይረባ አእምሮ አሰልፎ ሰጣቸው ለማይረባ አእምሮ ታለልፎ የተሰጠ ወጣት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nowisthetime7496
@nowisthetime7496 11 күн бұрын
ምናባትህ ማለትህ ነው? ሙዚቃ የአጽናፈ ዓለሙ መግባቢያ ነው ያንተ ክርስትና ግን ትላንት በግፈኛው በሮማ መንግስት ተቀምሮ የተሰራ ተራ ማደንዘዣ ነው። አይደለም ብለህ ልትሞግተኝ ከቻልክ ና ይኸው ...
@DjTigRassta.
@DjTigRassta. 13 күн бұрын
Yene abate 😢😢😢 Gasheye ewedehalew rejim amet nurlen yene abate
@nebex_good_vibes
@nebex_good_vibes 13 күн бұрын
የስው ልጅ በህይወት እያለ የሚገባውን ክብር ሲያገኝ ደስ ይላል
@alaescobar
@alaescobar 13 күн бұрын
ኤፍሬም የለም እንዴ😮
@tesfaywoldemariam8010
@tesfaywoldemariam8010 13 күн бұрын
Icon of course
@mariommariom9758
@mariommariom9758 13 күн бұрын
Ftari sheamet yanuri ❤❤❤❤
@mariommariom9758
@mariommariom9758 13 күн бұрын
Gasha we love you 🥰 and miss long live my favorite ❤️ 😊
@aAlemCaa
@aAlemCaa 13 күн бұрын
kamera......fara nachu,,,weyyyy
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 13 күн бұрын
ምን አይነት ዘፋኞች ናቸው በመሀሙድ የሰበሰባችሁት ኣርጋናይዘሩ ?
@ManeWo
@ManeWo 13 күн бұрын
በጌታ ኢየሱስ አምነህ ዘምረህ ዘመንህን ብትቋጭ መልካም ነበር ። የሲዖል ሽኝት ። ያሳዝናል ። ጋሽ ሙሀሙድ እባክህን ጊዜ አለህ ተጠቀምበት ። ስለ ኃጢአታችን የሞተውን ጌታ ኢየሱስን አምነህ ተቀበለውና ከዘላለም ሞት አምልጥ ።
@merryk1024
@merryk1024 12 күн бұрын
Alsemomu endi esu ye keresetos kehon koy
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 күн бұрын
እንደሀበሻ እብድ የለም አርጅታችሁም ልጆች ሆናችሁም ጩኸት ፉጨት ይህኡ ብልግና ነው እውነቴን ነው ክብር እሚባል ነገር አለ እኮ!!!! እረ እደጉ ጩኸት ፉጨት የዱርዬ ነው!!!!
@s0lomon150
@s0lomon150 14 күн бұрын
ከዘረኝነት የፀዳች አንድ ኢትዮጵያን እንናፍቃለን ሠላም ለኃገራችን💚💛❤
@kelelaw
@kelelaw 14 күн бұрын
Hi
@DanielWoldu-e6g
@DanielWoldu-e6g 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ጋሼ መሃሙድ
@onelove9191
@onelove9191 14 күн бұрын
የዚህን ፕሮግራም ያደበበዘው ነጻነት ወርቅነህ ነው።የመድረክ መሪ መሆን እና የቲቪ ሆስት ማዶና እና ማንዴላ መሆናቸውን ነው ያሳየን።ከዚ በፌትም ከባለስልጣናቱ ጋ ሲንቦጃቦጅ ታዝበናል እና እየመረጣቹህ እባካችሁ።አሪፍ ተዋናይ አሪፍ የመድረክ መሪ ሊሆን አችችልም።
@MuluneshDesta-c2w
@MuluneshDesta-c2w 13 күн бұрын
ነፃነት በትልቁ ተሳስቷል ምነው ልጁን በደንብ ቢያሥተዋውቀው
@martamarcha2850
@martamarcha2850 14 күн бұрын
I will be your number one great fun.
@martamarcha2850
@martamarcha2850 14 күн бұрын
Henok - Abebe - Honuatal - ሆኗታል - ሄኖክ አበበ የሚባለውን ሙዚቃኛ አላቀውም ነበር ግን እናንተ አስተዋወቃችሁኝ። ዛሬ በእሱ ሙዚቃወች ሥደንሥ ነው የዋልኩት።
@BerhaneSemere-g5l
@BerhaneSemere-g5l 14 күн бұрын
መሀሙድ ክብርይገባሃል እንወድሃለን ቀሪው ዘመንህ በደስታይሙላ፣መግቢያው ቢይንስ 20.000 ብር መሆን ነበረበት ማንም ጋጠወጥ ገብቶ አይፈነጭም ነበር መግቢያው እረከስ ስላለነው ኤግዝብሽን ማእከል መሰለኮ ፣ሁላችሁም የሞያአጋሮቹ ልትመሰገኑ ይገባል።
@martamarcha2850
@martamarcha2850 14 күн бұрын
Love your channel. Marta Teklu from Germany.
@MossBriktJourney
@MossBriktJourney 14 күн бұрын
Oh thank you!😘😍
@martamarcha2850
@martamarcha2850 14 күн бұрын
@@MossBriktJourney Henok - Abebe - Honuatal - ሆኗታል - ሄኖክ አበበ የሚባለውን ሙዚቃኛ አላቀውም ነበር ግን እናንተ አስተዋወቃችሁኝ። ዛሬ በእሱ ሙዚቃወች ሥደንሥ ነው የዋልኩት።
@martamarcha2850
@martamarcha2850 14 күн бұрын
Moss & Brikt you are super nice couple. I wish you never ending life together. 😍
@Alemtshayetola-vk6fp
@Alemtshayetola-vk6fp 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ጋሼ 🙏🥰🥰🥰
@dangotedangote7910
@dangotedangote7910 14 күн бұрын
The best proformance zenawi hayelmaryam well done &all good and best 🎉
@sanyii9438
@sanyii9438 14 күн бұрын
Edime le technology(computer) ayiii dimtsi aaaaaaaaaaaaaaaaaale
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 14 күн бұрын
ሰዉ እግዚአብሔርን በመዝሙር ያመሰግናል ወይም ፈጣሪዉን በተረፈ ልጁ በግድ ዘፋኝ ነኝ ብሎ ሲለፋ የነበረ ራሱን እሰከ ሸምግልና በአባቱ ጥላ ሰር የኖረ ራሱን ያልፈለገ ልጅ ነዉ በተረፈ ዘፋኝ የምናመሰግንበት ጊዜ አልነበረም ብናሰተዉል ሰዉዬዉም ንሰሀ ቢገባ ጥሩ ነበር የሆነ እድሜ ላይ እኮ ቢያንስ ለነብሰ ማሰብ አለብን።
@gebre3741
@gebre3741 14 күн бұрын
ወሬኛ እሱን እትንግረውም
@BereketLegese-nf2ji
@BereketLegese-nf2ji 14 күн бұрын
ኤፍሬም ታሚሩ ከ1:35:00 ሰዓት ስል ይነሳል 🙏🥰🥰
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 15 күн бұрын
ማነሕ አታሽቃብጥ ተወው መሐሙድ አህመድ አሑነም ጉልበት አለው አትንካው ይመቸው 😮
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 15 күн бұрын
አለብኝ ውለታሽ እናት ሐገር ኢትዮጽያ 😢
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 15 күн бұрын
አሊ ቢራ ነፍስሕን ይማርልን 😢 የመሐሙድ ጓደኛ ማነው የሚተካችሑ ???
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 15 күн бұрын
ETHIOPIA 😅 ስላም ለኢትዮጽያ መሐሙድ አህመድ
@abdiabagibe4863
@abdiabagibe4863 15 күн бұрын
Ante balkew sayihon fetari berasu menged ethiopian yitebikal...
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 15 күн бұрын
ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ስላም ለአፍሪካ ለአሑጉራችን ስላም ለአለማችን ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን በያላችሑበት ። ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ አሑነም ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን ጨፍሩ ተጫወቱ የዘር ልዩነትን ተጠይፋችሑ እንደነ ጋሽ መሐሙድ አህመድ ዘር ለገበሬው ነው በሱ ጊዜ ።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 15 күн бұрын
Long life For you and your family መሐመድ አሑምድ እናምስግንሐለን ግን ማነው የሚተካሕ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊያን 😮???ማንም የሚተካሕ የለም ነው መልሱ ጥላሑን ገስስንም እሱን ነፍሱን እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ ያኑርልን 😢።
@MuluneshDesta-c2w
@MuluneshDesta-c2w 13 күн бұрын
አሁንማ ልጁ ይተካዋል ያለ ጥርጥር
@moenglish37
@moenglish37 12 күн бұрын
ROPHNAN
@zema7157
@zema7157 15 күн бұрын
Enat hager yemilew zefen embayen afesesw
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 15 күн бұрын
አቀራረፁ ታዳሚዉን አያሳየንም በጣም የተጠበቀና የማይረባ ዝግጅት አደረጋችሁት።
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 15 күн бұрын
ከጉራጊኛዉ ጀምሮ 3 ተከታታይ ዘፋኞች ስላልጣሙን ቪዲዮዉን መጨረስ አልቻልንም።
@Ermiyelbakoss
@Ermiyelbakoss 15 күн бұрын
ኦቦይ ቤቢ እንደው ሁሌ ሳይህ ታስቁኛለሽ
@henokwoldemariam2306
@henokwoldemariam2306 15 күн бұрын
😮
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 15 күн бұрын
Plan 0 !! ምንድን ነው የሰፈር ኪነት አረጋችሁት ታሳፍራላችሁ ምን አለ ብታከብሩት መሀሙድዬን ዝብርቅርቆች ።መሀሙድዬ እንወድሀለን እድሜ ከጤና ጋር ❤
@ET-yy9dq
@ET-yy9dq 15 күн бұрын
የድሮ ቪዲዮ የድሮ ከልጆቹ ጋር የተነሳው ፎቶ የድሮ ሲዘፍን ምናለበት ከኋላው ላይ ቢደረግ በጣም ቆንጆ ነበር መሃሙዴ❤ እወድሃለን🙏 የፍቅር ሰው ነህ እናፈቅርሃለን💞
@shiferawtekltsadik9028
@shiferawtekltsadik9028 15 күн бұрын
ይሄን ዘፈን እንደ ጡጦ ጠብቶ አደገ ደስ ይላል፡፡
@igo1071
@igo1071 15 күн бұрын
Who are you ትክክል እኛ የመሀሙድን ዘፈን እንደ ጡጦ ስንጠባ አንተ Shiferawtekltsadik በነገር ና ተንኮል ስድብን እንደጡጦ ጠብተህ አድገሀል ምስጋና ቢስ ነህ ያሳዝናል ::
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 15 күн бұрын
?!?!?! ስናገር ለማን እንደምንናገር ማወቅ አለብህ (ሽ) እድሜ ከጤና ጋር ብቻ ተመኝተህ ውጣ!
@tigid9886
@tigid9886 16 күн бұрын
ጋሽ መሀሙድ(ማሜ) እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃህ 🙏 very well deserved! በጣም እንወድሀለን ኑርልን 🙏♥️ ኘሮግራሙ ትንሽ የተዘበራረቀ ነው.. ግን ምስጋና ይገባችኋል. ታዳሚዎች guest speech ሲያደርግ ፀጥ ብሎ ማዳመጥ መልመድ አለባችሁ!
@samiሳሚ
@samiሳሚ 16 күн бұрын
ዝብርቅርቅ ያለ ዝግጅት ምንም አልቻሉበትም ቅንጅት ይጉድለዋል ማይኩ አይሰራ🤣🤣 ልክ የቀበሌ ኪነት መሰለ🤣🤣 ጉንፋን እድሜው ይጠር🤣🤣ጋሽ መሃሙድን ቆላለፈው እኮ🤣🤣ይሃን የመሰለ የድምጽ ባለጽጋ ትንሿ ጉንፋን ዘጋጋችው እኮ🤣🤣 ብቻ ፕሮግራሙ ግራ ያጋባ ነበር
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 15 күн бұрын
Ashkabachu seterames Gunfan asyazut..ahunim digami yeyezewal 😅
@HabeshaSpark-m2b
@HabeshaSpark-m2b 14 күн бұрын
የቪዲዮ አቀራረቡ ነው እንደዚህ ያደረገው በቅርቡ ኢቲቪ ያቀርበዋል. ይሔ ታዳሚ ስለሆነ በስልክ ቀርፀሸ ነው ያቀረበው
@brukey3291
@brukey3291 14 күн бұрын
Sami wendeme arif program neber gen ehe yemetayewe be mobile selk yetemila newe orignalu siweta tewedewaleh wendeme amesegenalewe
@salwagirshaw3649
@salwagirshaw3649 2 күн бұрын
በተጨማሪ ሳውንድ ላይ ችግር አለ