Пікірлер
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq 20 сағат бұрын
Thank you Patriark pls let us pray to save the world which is on the age to sink !❤❤❤❤
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq 20 сағат бұрын
Is it necessary to tell about earth quake to children why to scre them?? Time is becoming what?
@wedishire2620
@wedishire2620 Күн бұрын
አንሸሌ የወሽማ ልጅ ዲቃላ ነሽ😂
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b Күн бұрын
ወሳኙ ፡ የትግራይ ህዝብ ወይም የሠራዊት አዛዦች ሳይሆኑ አቢይ አሕመድ ብቻ ነው ። 😢
@Aregay-z4x
@Aregay-z4x Күн бұрын
ጸለሰ
@sahenethyopia393
@sahenethyopia393 Күн бұрын
Leave our Amharic to us, & forget what u call it west Tigray, such a thing will never & ever happen again as it belongs to the great Amhara people. Finally try to read ur news properly.
@إبراهيم-ي9ت1ي
@إبراهيم-ي9ت1ي Күн бұрын
ብጣዓም ደሲ ይብል
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 Күн бұрын
" የምስራች ሠላም ለሁሉም አስፈላጊ ነው:: ሠላም የየእልለት ተግባራትን ማለትም ህፃናትና ወጣቶች ያለስጋት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ: ገበሬ ያለስጋት እንዲያርስና በቂ ምርት በማምረት እርሱን የሚጠብቀው ህዝብ ማርካት : ንጋዴ ነግዶ : ሠራተኛ ሠርቶ : ባጠቃላይ የአንድ ሃገር ህዝብ በኤኮኖሚ የሚያድገው ጤናው ተጠብቆ ሠላሙን ዋስትና ሲኖረው ነው:: በመሆኑም ሁለቱ የትግራይ አንጃዎች ለሰላም መዘጋጀታቸው እሰየው የሚያሰኝ ነው:: ይህ የሰለም ሁለቱ ቡድኖች መዘጋጀታቸው ለሰላም ያላቸውንና ከማንም በፊት ህዝባቸውን መታደጋቸው አሁንም ጥንትም ያስመሰከሩት ተግባር መሆኑ አስመስክሯልና የሰላም ጀግኖች መሆናቸው አረጋግጠዋል:: ይህ የትግራይ ህዝብን እፎይ እንዲል ከማድረጉም በላይ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት መስፈን ዋና መሰረት ነው:: በአመለካከት የፓለቲካ ልዩነት መኖሩ እሙን ነው:: ነገር ግን ልዩነትህ እንደያዝክ አንድ በሚያደርግህ እልህና ማን አለብኝነት በሌለው አንድ የሚያደርግህ ህዝብና አገር ነውና አንድ በሚያደርጋችሁ አብሮ ለመሥራት መዘጋጀታችሁ ሰላም ወዳድ የትግራይ ህዝብና መላው ሰላም ወዳድ የዓለም ህዝብ ለህዝባችሁ ምን ያህል ለመስዋትነት ዝግጁ እንደሆናችሁ አስመስክሯልችኃል:: በአንፃሩ ከውስጥም ከውጭም የትግራይ ህዝብ በናንተ መናቆር ፍዳና መከራ ያይ ዘንድ የተመኙለትን ሁሉ እንዲያፍሩ ከማድረጉም በላይ በውስጣችሁ ሆነው ተቆርቋሪና አዛኝ መስለው እርስ በርሳችሁ ይለይለት : በለው : አጥፋው በማለትና ሠራዊቱ ሳይከፈል በሁለት እንደተከፈለ በማስመሰል በሌላ በኩል "ጦሩ ምን ይጠብቃል?በማለት የህዝብ ሠራዊት መሆኑ ዘግተው የግላቸው ወይም የአንድ ቡድን መሣሪያ እንደሆነ ሊያሳሱቱት ያልቆፈሩት ጉድጓድ ያልማሱት መስክ የለም:: ይህ ሁሉ ተቃቁማችሁ ግን ለህዝባችሁ የቆማችሁ ናቹህና ጥንትም ዛሬም ጦርነት ናፋቂዎች አሳፍራችኃልና ክብርና ሞገስ ለናተ ይሁን::ክብርና ሞገስ ይህን የህዝብ አላማ ይዘው የተሰው ሁሉ::አበቃሁ::
@Fitsum-el6kq
@Fitsum-el6kq Күн бұрын
አባታችን ፈጣሪ ሰላም እና ጤና እድሜ ይስጥዋት ሁሌ የሰላም አባት ናቸዉ።
@Humnna
@Humnna 2 күн бұрын
ሴትዮ! እንዲሁ ነው የምትንተበተብው። የፕርቶርያው ስምምነት ከህወሃት ላይ አሸባርነትን ስለማንሳት እንጂ ፣ የህወሃትን ተመልሶ በህጋዊነት መመዝገብ ጨርሶ አይጠቅስም። ነገር ግን ይህን ችግር ለማቃለል ስል መንግሥት ባወጣው ህግ መሰረት ህወሃት ተመልሶ ተመዝግቦ የምሥክርነት ወረቀት ከተቀበለ በኋላ ፣ ጉባኤውን ማድረግም በዚያው ህግ ላይ ተጠቅሷል። ትዕብታቸው በዝቶ ነው እንጂ ፣ ጉባኤውን ብያደርጉ ምን ችግር አለው?
@tgeb6431
@tgeb6431 2 күн бұрын
It's funny how you try to disrespect Eritrea. Eritrea is infinitely better, stronger and smarter than your greedy lot. Long live Eritrea!
@MameMam-m9n
@MameMam-m9n 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 2 күн бұрын
ህወሃት ወደ ጋራ ስምምነት ከመጣ ሁላችንም ደስተኛ ነን ፤ ነገር ግን አሁንም ህወሃት ለቀጣዩ ትውልድ ስልጣን በማሸጋገር የመተካካት ስራ በመስራት ዲሞክራሲ የሰፈነባት ትግራይ እንድትኖረን የድረሻውን የማይወጣ ከሆነ እና እድሜ ልኬን እስከ እለተ ሞቴ እኔ ነኝ የምመራችሁ ማለት ግን የአምባገነኖች ፍላጎት ነው በዚህ የስልጣን ጥማት እቀጥላለሁ ማለት የህዝቡን ችግሮች እና የክልሉን አሁናዊ ሁኔታ ያለመረዳት ይመስለኛል ። ዘላቂ የሆነ ሰላም ለማምጣት የወደፊቷን ትግራይ መመልከት አለባችሁ ። እንደ ከዚ በፊቱ በተጨማለቀ እና ሀገር ከሚበዘብዙ ወራ በላዎች ድርጅቱን በማፅዳት ተአማኒነት እንዲኖረው የአሁኖቹ መሪዎች ድርሻ ከፍተኛ ነው ።
@MuluHailu-zd4tm
@MuluHailu-zd4tm 2 күн бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም ብፁእ ኣቦና እታ ኣብ ትግራይ ዘላ ሽግርና ዝተረድ ኡልና ብፁእ ኣቦና ይፀልዩልና ትግራይ ካብ ህውከትን ስጋትን ንኽምሕረና እግዚሄር
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 2 күн бұрын
ሁሉም ትግራዋይ ም ሆናችሁ የትግራይ ወዳጆች ለትግራይ ሰላም የበኩላችንን ድርሻ ልንወጣ ይገባል ።ትግራይ ቁስለኛ ናት ቁስሏ አልዳነም በቁስሏ ላይ ጨው ለመጨመር የሚዳዳችሁ ሁሉ አደብ ግዙ።ፌደራል መንግሥትም ከቂምበቀል በፀዳ ክልሉን ሊክስና ወደቀደመው እንዲመለስ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 2 күн бұрын
The government hasn't taken the Pretoria agreement into practise for the last 2 years. Until Abiy Ahimad on power will never solve the problems of Tigry.
@kindeyaberhe
@kindeyaberhe 2 күн бұрын
እርቅ ለሁሉም ወገን ጠቃሚ ነው።እልህና በቀል ለማንም ኣይጠቅምም። ለህዝብና ለራሣቸው ሢሉ መታረቅ የግድ ነው።
@Ambayekebede-n2i
@Ambayekebede-n2i 2 күн бұрын
እንኳን ለብርነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰሽ አደረሰን
@SelamKidan-o6u
@SelamKidan-o6u 2 күн бұрын
Pp kefu no
@GeberMekonon
@GeberMekonon 2 күн бұрын
አንድ ከሆነ የተቀደሰ በመሆኑ ሁላችን እንደግፋለን
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 2 күн бұрын
ትግራይ መሬት መንቀጥቀጥ የለም?😊
@SamiyGr
@SamiyGr 2 күн бұрын
ዜናቹ እውነትና እውነት ብቻ ይሁን
@Welkayitey
@Welkayitey 2 күн бұрын
ኣንድ ከሆነ እኛ ተጋሩ ጠላቶቻችን እንቀጠቅጣቸዋለን። ምንም ጥርጥር የለም።
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 2 күн бұрын
እስከ መቸ እንቀጣቀጥ??😅
@asebawi
@asebawi 2 күн бұрын
Techefechefn!!!!!!
@asebawi
@asebawi 2 күн бұрын
Techefechefn!!!!
@asebawi
@asebawi 2 күн бұрын
Techefechefn
@gideyhailu9330
@gideyhailu9330 2 күн бұрын
ውሸት ትርጉም የለውም
@SemanyawBekele
@SemanyawBekele 2 күн бұрын
ቀዳዳ ወያኔ ደርግን ያሸነፈዉ የሶሻሊስት ተከታይ ስለነበረ የምራባዉያን ሴራ እንጂ የወያኔ ጦር አልነበረም። ሲቀጥል ሰዉየዉ የትግራይ ተቆርቋሪ በማድረግ የምትክቡት የትግራይ ህዝብ አሁን ስለነቃ አልፈልግም እንዳይሉት እንጂ ጥቅሙን ሚያሳድድ ሌባ ገዉ የትግራይን ህዝብ ከሁሉ ክልል ጠላት የገዙለት እሱና አርባ የማይሞሉ የህዉአት አመራር ናቸዉ። አሁንም የሰዉየዉ ተላላኪ ነዉ።
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam 2 күн бұрын
United we stand and divided we fall. Truth matters. Check evidence.
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 3 күн бұрын
እየ ጉድ የሰዉ ምሳሌ ጠፍቶ ጒሺ ለምን ይሳቅን እታደርጉም 😄😄😄
@GirmaAlemu-b3b
@GirmaAlemu-b3b 3 күн бұрын
ሌባ ድሮስ ምን ጥሩ ነገር ይመጣል ከእንደዚ አይነት ሚዲያ የሚጠበቅ የምንም ነገር የለም ውሸታም የተነገረው ነገር ሁሉ ለሚሰባችሁ ፣ሰውን አታደናግሩ ።ፀረኢትዮጵ አቋም የላችሁ ሕዝቡን ለማድረግ አትሞክሩ ጨፍጫፊዎች ናችሁ ፣ሕዝቡን አታደናግሩ ፣የአገር ከፋፋዮች ገንጣዮ አሰገንጣዮች ናችሁ።ሁሉም ነገርተነቅቶባችኋል ።ጦርነት እንደገና ለማንሳት ፣ወጣቱን ወደጦርነነት ለመማገድ የሚደረግ ደባ ሴራ ነው ፣ መከከላከያ ን ያረዳችሁ የጨፈፈጨፋችሁት እናተው ናችሁ።ውሽታም ማዲያ ነው።ይቅስቀሳችሁ ፣ተልእኮአችሁን ለማሳካት ፣የፈጠራ ወሬአችሁ የሚሠራ የሚያዳምጣችሁ በቦታው የነበርን ሰዎች ምሰክር ነንን ።ከአሁን በኋላ ይህን ተንኮላችሁን ፣ሴራችሁን አቁሙ ።
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 3 күн бұрын
ውሸት ዉሸትሸን አቁሚ አሰመሳይ
@zak-o3k
@zak-o3k 3 күн бұрын
ውሸት ህልም ሁሌ የጁንታና የብልጽግና ስለ ሆነ ለኛ ለኤርትራዊያን እንደቀልድ ነው የምናየው ስለዚህ ውሽት ባጣመጪ ነው የሚሻልሽ።
@chalewsole6231
@chalewsole6231 3 күн бұрын
ከመናፍስታዊ አሰራር ጋር የተገናኘ ይመስላል።
@alexhadgu1904
@alexhadgu1904 3 күн бұрын
Tegaru mease ekum hasot tegdfewo? Komalat
@alexhadgu1904
@alexhadgu1904 3 күн бұрын
Sente tekazalachu defebpchuu? Isayas gena 400 amet yenoral. Aheya hula
@GebreSorah
@GebreSorah 3 күн бұрын
የተረገምሽ ሌባ!!!!!!!!!!!!!
@Penial-bo3kj
@Penial-bo3kj 3 күн бұрын
ዉሸታም ከእናንተ የበለጠ ነፈሰ ገዳይ የለም
@kiflejote6128
@kiflejote6128 3 күн бұрын
This alligation as criminal as TPLF
@tirunehnuru
@tirunehnuru 3 күн бұрын
ግድ የለም እናንተ ብቻ ሸዋን ተፋቱ ያለናንተ ሰለ የሰፈነባት የበለፀገች ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር እንችላለን።
@tirunehnuru
@tirunehnuru 3 күн бұрын
ህዋህት አይኑን በጨው አጥቦ አሁንም ህዝብን ክደው ለመጨፍጨፍና እንደገና ስልጣን ላይ መውጣት ይፈልጋል።ይህ ሁሉ የደብረጽዮን ሽር ተንኮል እብሪት ካላሸነፍን እኛ አንደኛ ካልሆን የሚል አስተሳሰብ ያለው ተንኮለኛ ግለሰብ ነው።
@MuseTaye-hr4yx
@MuseTaye-hr4yx 3 күн бұрын
ቅዘናም
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 3 күн бұрын
እውን ወልቃይት የተወረረው በትግራይ ነው ወይስ በአማራ ? እውነት ትመስክር !
@etsaybelay5676
@etsaybelay5676 3 күн бұрын
Waw ዝኾነ አቀራርባ
@የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ
@የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ 3 күн бұрын
ወያኔ ምንጊዜም ካልዘረፈ መኖር አይችልም ወያኔ ንብረት ብቻ አይደለም ጋራ ሸንተረር ጭምር ነው የሚዘርፈው ወያኔ ሰው ብቻ ሣይሆን እግዚአብሔር የጠላው ዘራፊ ነው ።
@NiguseAyanaw-x3j
@NiguseAyanaw-x3j 3 күн бұрын
እናንተም የሚትወቅሶአቸው መነሻችሁ ዘረኝነት ሥለሆነ ከሰውነት በታች ማሠብና ስለትላት ያለመፀፀት እስከወዲያኛው አብሮአችሁ የሚኖር መሆኑ የዘረኞች ባህሪ ነው ስለሆነም ምናልባት ህልናችሁ በዘመናቸው አንድ ቀን እንኳን እውነተኛ እረፍት እንዳርፍ የዚህ አገር ህዝብ ሁሉ የጨለመው ሁሉ ነገሩን እንኳን ማገገም እንድችል እባካችሁ ከዚህ ጉድ ውጡ ዘረኝነት በአለም ሁሉ ጥላቻና ጥፋትን አንጅ በጎ ነገር አምጥቶ አያውቅም ና እባካችሁ ከዚህ ጉድ እናንተም የሚትወቅሷቸው ያውናችሁና
@haddisgebreyesustedla
@haddisgebreyesustedla 3 күн бұрын
ፍፁም የትግራይ አመራሮች እርስ በእርሳቸው የመገዳደል ባህል የላቸውም ከንቱ ህልም ነው።
@haddisgebreyesustedla
@haddisgebreyesustedla 3 күн бұрын
ውሸት ባድመ የተቄጣጠረው ሌላ መሪ ነው
@legessegebrekristos8088
@legessegebrekristos8088 3 күн бұрын
እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ ጉድ እናያለን እንሰማለንም ። ኢሳያስ እስከኣሁ ሲያገለግል ነበር ኣሁን እንደ ኣገዳ ኣኝከው ሊጥሉት የተዘጋጁ ይመስላል ። "ኣይጥ ሞቷን ስትሻ የድመትን ኣፍንጫ ታሸታለች" ሆነ ነገሩ ። ኢሳያስ እድሜውን በሙሉ የምእራባውያን ኣገልጋይ ሁኖ ከቆየ በውሃላ ኣውሁን ወደ ራሻና ቻይና ምን ጡን ጡን ኣደረገው? ዲክታተሮች ከታሪክ ኣይማሩም እንጂ ከነሳዳም ሁሴን ይማር ነበር ። የትግራይ ደካሞች ራሳቸውን ካላስተካከሉ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ የኣብይ ኣሕመድ መጫወቻ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለውም ። የሰሜን ግንባር ተጠቃ እየተባለ ሲነዛ የነበረው ወሬ ውሸት መሆኑ የታወቀ ነው ። የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በጥላቻ ሰክሮ ስለነበር ሰሚ ኣልነበረም ።
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 3 күн бұрын
ሴትዮ ምንድን ነው የምትዘላብደው እቃ ቴፕ ሪኮርደር ነሽ ።ምንኡምንቴ የማትረባ ሴት።
@BakeBati
@BakeBati 3 күн бұрын
ጀኖሰይድ በትግረይ የፈፀመ ወየኔ ነው የሀገር መለከየ በስኖትረክ እንድ እውድመ የተወቀ በወየኔ ነው
@abiyzerai1260
@abiyzerai1260 4 күн бұрын
ቀዳዳ
@abduseid8869
@abduseid8869 4 күн бұрын
Tultulla ….who killed who ??? You are dead !!!!!