KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
የኦሪት ትምህርት שעור תורה
בס"ד በአምላክ እርዳታ
ለሁሉም ሰው ዋና ጠላቱ አለመማሩ እና አለማወቁ ብቻ ነው።
በዚህ ትምህርት የአይሁድ ፍልስፍናን አስተሳሰብ እንማራለን፤፤
הנה ימים באים נאם ה` אלקים והשלחתי רעב בארץ לא רעב ללחם ולא צמא למים כי אם לשמע את דברי ה`ትንቢተ አሞፅ 8፡11
ቶራ ከፅዮን ትወጣለች የፈጣሪ ንግግር ደግሞ ከኢየሩሳሌም ከተማ ይነገራል ኢሳ፥2፥3
በዚህ ዘመናዊ የመገናኛ ብዙሃን አማካኝነ ስለ አይሁድ ምንነት እና ዋና ዓላማ መማር እና ማወቅ አለብን።
እንዲሁም በዚህ ብቸኛ የአይሁድ ቶራ ወይም ኦሪት የህይዎት መመሪያ መሰረት ለአለም ህዝቦች ወይም ጎይም ሁሉ 7ቱ የኖህ ልጆች ህጎች እና ዋና ዓላማ ትምህርት ይሰጣል።
ነገር ግን ይህ ትምህርት የሚሰጠው? በራሳቸው ነፃ ምርጫ ፈቃድ መሰረት ይህ ነገር እውነት ነው ብለው እራሳቸው ሲፈቅዱ እና ሲወስኑ ብቻ ነው።።
ከዚያም 613ቱ የአይሁድ ህጎች እና ስርአት ትምህርት በሙሉ ይሰጣል።
እንዲሁም ከዚህ በተጨማሪ ለሁሉም የሰው ልጆች ዋና ዓላማችን ምን እንደ ሆነ እንማራለን።
ነገር ግን ይህ የህይወት ትምህርት የሚጠቅመው አንድ እውነትን ብች መኖሩን በደንብ ለይተው ለሚያውቁ እና በዚህች አንዲት እውነት ብቻ በመኸድ ለሚኖሩ ሰዎች ብቻ ነው።።
ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ የሚፈልግ ሁሉ መጠየቅ ይችላል በተለይ በዋዛፕ በድምፅ ቢሆን ይቀላል 0533501725 እውነት ከሁሉም በላይ ናት
17:05
የሰው ልጆች ታሪክ ክፍል ሁለት
21 сағат бұрын
24:11
የሰው ልጆች ታራክ ክፍል አንድ
2 сағат бұрын
11:29
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ሌህ ልሃ ነው 5785 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
9 сағат бұрын
6:04
ስለ ወንድ እና ሴት ልጅ ልየ ትምህርት የምንማረው ለምንድን ነው ?
2 ай бұрын
9:06
ስም ምንድን ነው ከየት መጣ?
2 ай бұрын
10:53
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት
2 ай бұрын
9:38
3ቱ የሃጢአት አይነቶች እና ደረጃወች
2 ай бұрын
16:07
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ኣኤቄብ ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
2 ай бұрын
12:53
እኛ አይሁዳውያን በ4 አይነት ነገሮች ላይ ጥያቄ መጠየቅ ፈፅሞ ክልክል ነው
2 ай бұрын
14:52
ራሻ ወይም ክፉ የሚባለው አይሁድ ሰው ማነው?
2 ай бұрын
21:31
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ባይትሃናን ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
2 ай бұрын
23:26
ፈጣሪን የሚያመሰግኑ 4 አይነት ሰዎች እነማን ናቸው?
2 ай бұрын
18:29
ከመጣብን የጦርነት አደጋ የምንተርፈው በምን አይነት መልካም ሥራ ነው?
2 ай бұрын
11:47
የአራቱ ፆሞች ምስጢር ምንድን ነው?
3 ай бұрын
7:02
በአይሁድ ህግ እና ስርዓት መሰረት ምስክር መሆን የማይችሉት አይሁዳውያን እነማን ናቸው?
3 ай бұрын
14:18
ከእስራኤል ሀገር የተባረርንበት እና ወደ አህዛብ ሃገራት እንደ ጤፍ የተበተንበት ዋና ምክንያት ምንድን ነው?
3 ай бұрын
15:57
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ማቶት ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም פרשת השבוע בשפה אמהרית
3 ай бұрын
12:14
ለመሆኑ የዓለም ፈጣሪ ለሰው ብሎ አስቀድሞ የተናገረውን ቃል እና ሃሳብ ይቀይራልን?
3 ай бұрын
22:10
חבר וחברה כרת የወንድ እና የሴት ጓዸኅነት የመቆረጥ ምስጢር በአይሁድ
3 ай бұрын
9:35
ሃብታም እና ደሃ ሰው መሆን ፈጣሪን ያስክዳል
3 ай бұрын
23:55
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ፒንሃስ ነው 5784 ዓመተ ዓለም የሩሻላይም
3 ай бұрын
9:15
ሁሉም 613ቱ የኦሪት ትዕዛዛት ወይም ሚፅቮት በሙሉ በተግባር የሚፈፀመው በእስራኤል ቅድስት ሀገር ብቻ ነው፡፡
3 ай бұрын
20:35
የፈጣሪን ህግ እና ስርዓት ህዝቡ ግዴታ መስማት አለበት
3 ай бұрын
11:59
ሰው አካባቢውን ይመስላል
3 ай бұрын
11:08
አብርሃም በሃር ሃሞሪያ ተራራ ላይ የሰዋሰው ልጅ ማነው? ይሽማኤል ነው? ወይስ ይስሃቅ ነው?
3 ай бұрын
20:38
የሳምንቱ የኦሪት ትምህርት ክፍል ፓራሻት ባላቅ ነው 5784 ዓመተ ዓለም
3 ай бұрын
11:16
ለመሆኑ የሰው ልጅ የሚሞትበትን ልዩ ቀን የማያውቀው ለምንድን ነው?
3 ай бұрын
16:23
የፊልም እና የቲአትር እንዲሁም የኮሜዲ ዋና ዓላማ እና ምስጢር ምንድንነው ?
3 ай бұрын
8:33
የአይሁድ ህዝብ ብቻ ቅዱስ የሆኑት ለምንድን ነው?
3 ай бұрын
Пікірлер
@zg3061
9 сағат бұрын
Misgana lantem yhun 🙏🏾🌻🌼
@tesfayetaye8975
12 сағат бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ
@abrhamsiraw1214
16 сағат бұрын
እኛም እናመሰግናለን 🙏
@gasewukabz4fw.teees3vj
19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@gasewukabz4fw.teees3vj
21 сағат бұрын
በውነት በጣም አናመሰግናለን ትንሽ ድምጽህን ከፍ አድርግልን ከይቅርታጋር ያተን ትምርት በጉጉትነው ምጠብቅ
@psalm91Amen
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ስለመጡልን:: በዚኽ አሳሳቢ ጊዜ ድንገት ጥፍት አይባልም
@ALXStrikers
Күн бұрын
በጣም ተመችቶኛል
@funnny-z1n
Күн бұрын
ሰላም ጥያቄ ነበረኝ የምትጠብቁት መሲህ ተገልጧል ወይ??? መሲሁ ፍጽም ሰው ነው?? ወይስ አምላክ???እናደግሞ 666ነው የምትቀበሉት ወይስ ሌላ ?? jared kushner or yanuka ??? ማንነው መሲሁ?? እነዚህ ደግሞ የሰይጣን አባል የሰይጣን አባል ናቸው ???አይደሉም ??? ምን ትላለህ??? 666 ሰዶምን ይፈቅዳል የአለም ፈጣሪ ደግሞ አይፈቅድም????
@aronbegashaw-pv5jp
Күн бұрын
እንኳን በሰላም መጡ
@zg3061
4 күн бұрын
ተመስገን ፈጣሪ እንኳን በሰላምተመለስክ።ትምሕርትህን ናፍቀን ነበር 🙏🏾🌻🌼
@AmoVile-k8w
4 күн бұрын
ጥያቄ ነበረኝ ንጉስ ዳዊት ጎልያድን ገድሎታል አንገቱን ግን የቆረጠው እሱ ራሱ ነው ወይስ? እሱ ካልሆነስ ማነው አንገቱን የቆረጠው?
@behanumolla
4 күн бұрын
ጥያቄ የነቢያት መጽሀፍት መሲሁ እንደሚገደል ይናገራሉ ወይስ አይናገሩም???
@የኦሪትትምህርት
4 күн бұрын
@@behanumolla መሲህ ይገድላል እንጂ አይገደልም
@AddisuAlamrew
4 күн бұрын
לא שומעים????
@SabaElma-z3d
4 күн бұрын
ላገኝክ እፈልጋለዉ
@የኦሪትትምህርት
4 күн бұрын
053 350 1725 ወዛፕ
@LOVe-b2d
5 күн бұрын
ቀፎ ነህ ምንም እውቀት የለህም😡😡😡
@rom5503
6 күн бұрын
ጸላኢና አይሁድ ወዲ ይሁዳ ይኩን
@psalm91Amen
9 күн бұрын
ሰላም ርባይ የት ጠፉብን? በደኽናዎት ነውን? እግዚአብሔር ጠብቆ በሰላም በትምህርቱ ያገናኘን
@saratube9788
9 күн бұрын
እንዳልዘልፍክ ትልቅ ሠው ነወት" በመቀጠል እርሰወን ሳይሆን ዮቲብ ከፍተው የሠጡህ ሠወች የተረገሙ ይሁኑ" ኦሪትን ሽረውታን ላልከው "ብንሽረው ኑሮ መፀሐፋችን 81 ገጺ ባልኖረው ነበር" ልክ ጴጤ ክርስቶስ እኛጋ ሣለ ግን "ከኛ ጋ ነው ኑ እንደሚሉት ሁሉ አይ አለመታደላቹህ
@demisewamare
9 күн бұрын
kifif
@solomonzeru
10 күн бұрын
Shalom Brother Have you Facebook account ? Thank you
@jujuayela2164
11 күн бұрын
ከጀርባህ የተደረደረውን መፅሀፍ ስታነብ ፈጣሪ እንዲገልፅልህ ተማፀን እስከመቼ ደደብ ትሆናለቹ የደንግል ልጅ መቶ አድኖናል ለፍድ ይመጣል የናተ ሀሳዊ መሲህ ሊያፋጅ ነው የሚመጣው ግን ይሞታል አይነሳም ገባህ
@Nilaxisosiata7637
16 күн бұрын
Eyesus yadenal abate 🥺adanagn ena getachu argachu teqebelu,emnet argu ena eyut esti ❤
@YfhuFf
17 күн бұрын
አይሁድ ሲወለዱ ደም ጨብጠው ነው የሚል አለና እንዴት ነው?
@AbebawTefra
18 күн бұрын
ትከተሎ በሎ ሳይሁን ተማሩ ነው ያለዉ ደሞ አትሳደቡ አንደ ቀን ይገባችሁለ
@BayushAdisu-kr2bz
23 күн бұрын
ስለእስማኤል የአብርሀም ልጅ ቢነግሩን
@mulatliyew2603
26 күн бұрын
תודה רבה ❤❤❤
@mulatliyew2603
26 күн бұрын
תודה רבה ❤❤❤❤
@mulatliyew2603
26 күн бұрын
תודה לך ❤❤❤
@BekiGhi-md4dx
Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏Bay
@TigistBerhanu-o9o
Ай бұрын
የድንግል ልጅ እየሱስ ክረሰቶእሰ ይክበር ይመሰገአን አይነአ ልቦናአቸሁን መዳአኔአለም ያብራአው😢😢😢😢
@KingSale-g9s
Ай бұрын
በጣም ልዩ ነው ግን ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል?
@ArdoMuhammed
Ай бұрын
ለቀጣይ አለም ምን እንደተዘጋጀልህ ሳታቅ ነው ዝም ብለህ የምትለፋው? ከክርስቲያኖች የባሳችሁ ናችሁ እናንተስ ደግሞ 1 አይሁድ የገደለ 72 ሚስት በገነት ይሰጠዋል ያልከዉን ማስረጃ አምጣ የሀይማኖት አስተማሪ ነኝ ብለህ አትዋሽ
@jujuayela2164
Ай бұрын
በጣም ታስጠላለህ
@kakoteklu
Ай бұрын
ሠላም
@BikiMan-v9c
Ай бұрын
ፈላሻው
@mulatliyew2603
Ай бұрын
thank you ❤❤❤❤❤
@SabaElma-z3d
Ай бұрын
ላገኝክ እፈልጋለዉ
@AliahuAliahu
Ай бұрын
תודה רבה❤❤❤
@behanumolla
Ай бұрын
ጥያቄ 1 በባለፈው ትምህርት አሁን ከመጣብን ጦርነት የምድነው በጉልበታችን መመካታችንን ትተን ወደፈጣሪ ስንጮህ ነው ብለው አስተምረውናል ግን 3ኛው ቤተ መቅደስ እሚሰራው ከመሲሁ መምጣት በፊት ነው ከመጣ በኋላ??
@mulatliyew2603
Ай бұрын
thank you
@fekaditadele383
Ай бұрын
❤❤
@odacomputerrelatveservice3028
2 ай бұрын
613 HEGU SENTUN FETEMEHAL WONDEM ?
@Tech-x9v
2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ታዲያ ጌታችን እንዲህ ብሎ አስተምሮናል ስጋየን ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ህይዎት እንደሌለው በሀዲሱ ኪዳን አስተምሮናል። አምላካችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ። ወደ አባት ለመሄድ እራሱን ጌታችንን ማወቅ ግድ ይለናል። የሚፈርደውም የሚዳኘውም የእመቤታችን ድንግል ማርያም ልጅ፣ እራሱ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው
@aronbegashaw-pv5jp
2 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@AliahuAliahu
2 ай бұрын
תודה רבי שלנו
@mulatliyew2603
2 ай бұрын
תודה רבה כל דבר יברך השם
@mulatliyew2603
2 ай бұрын
תודה רבה
@mekonnenkassa1976
2 ай бұрын
ለእስራኤል ብቻ አትበል እሱ ቀርቷል አዲስ ኪዳን መጥቷል እናንተ የሰቀላችሁት እየሱስ ክርስቶስ ነው መድህኑ እናንተ ደሞ ሀሳዊውን ትጠብቃላቹ ስለ አባቶቻችን አብርሀም ይስሀቅ እና ያዕቆብ ስለገባላቸው ቃል ኪዳን ብሎ እንጂ በዚ ዘመን የምታደርጉት ነገር የሚያጠፋቹ ነበር እናንተ እስራኤል ዘ ስጋ ናቹ የምታመልኩትን የእግዚአብሔር ውድ ልጁን ከአህዛብ ጋር ሆናቹ ሰቅላችሁታይል ስለዚ በምህረቱ ጥላ ውስጥ በትግስቱ ጥላ ውስጥ እንጂ ጥሩ እንደሰራ አትመጻደቁ ሌላው ደሞ እግዚአብሔር አምላክን ሁሉም የሰው ልጅ እንዲያመልከው እንጂ ጥቂት ሰዎች የኛ ብቻ ብለው የሚመጻደቁበት ቁስ አይደለም ስለዚ አምልኮውም መጽሐፉም በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ በኩል ለአለም ሁሉ ነው
@mulatliyew2603
2 ай бұрын
thank you
@mulatliyew2603
2 ай бұрын
תודה רבה מאוד