ደም የሚያፈላው የኮሪያው አዲሱ የዶ/ር ዛኪር ክርክር 2024/ ካርቱኒስት ከአምላክ ይሻላል/ The most heated debate in korea

  Рет қаралды 239,682

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

Күн бұрын

#drzakirnaik #quran #questionsandanswer
ደም የሚያፈላው የኮሪያው አዲሱ የዶ/ር ዛኪር ክርክር 2024/ ካርቱኒስተ ከአምላክ ይሻላል
ይህ ዶክተር ዛኪር በኮሪያ ያደረገው አዲሱ ክርክር እጅግ በጣም ዶክተር ዛኪር የሚያበሳጭ ጠያቂ ያጋጠመው ነበር/ እንደዚህ ሲበሳጭ ዶ/ር ዛኪርን አይቼ አላውቅም / በኮሪያ በቅርቡ ዶ/ር ዛኪር ያደረገውን ጥያቄ እና መልስ ይከታተሉ፡፡ ከወደዱትም ሼር ፣ ላይክ እና ሰብስክራይብ ያድርጉ
I haven't seen Dr zakir getting angry as such during in his entire years of . Dawa life . watch the new dr zakir questions and answer secession in korea 2024.
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ- t.me/alimehdio...
ቻናሉን “ሰብስክራይብ” እና “ሼር” አድርጉ
⚠️ Copyright Disclaimer:
1. Our videos are created with the utmost respect for the original works, ensuring
they are not negatively impacted in any manner.
2. The primary purpose of our videos is educational and intended to enhance viewers' comprehension of the subject matter.
3. Each video undergoes significant transformation to provide a unique perspective and insight into the material.
⚠️ Fair Use Notice:
a). This video contains materials protected under the Fair Use guidelines outlined in Section 107 of the Copyright Act.
b). All rights about the copyrighted materials are reserved to their respective owners.

Пікірлер: 356
@مشاعلالمطيري-ظ8ف
@مشاعلالمطيري-ظ8ف 4 ай бұрын
አህለን ወሰህለን አሊ መህዲ ምርጥ አቀራረብ አሏህ ይጨምርልክ እስሊምና ሀቅ ነው ከእስሊምና ዉጭ ትክክለኛ ሀይመኖት የለም ጀዘካሏህ ኸይርን በርታ ወንድም ትችላለህ 👍👍🌹🌹✅✅☕🍫
@AliAhmed-vw7gl
@AliAhmed-vw7gl 4 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይለግሰው ለDr ዛኪር አልሃምዱሊላህ ዶ/ር ዛኪር በሳይንስም፤በሎጂክ፤በስነ-መለኮታዊ መፆሃፍትም ግልፅ ማብራሪያ የመስጠት አቅምና እውቀት በአላህ ፍቃድ ተችሯል። መረዳት የሚችል የሰው ጭንቅላት ምን እያለ እንደሆነ ይረዳዋል።
@HananbintAbuha-v2z
@HananbintAbuha-v2z Ай бұрын
Awo Masha Allah ❤❤❤
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ በሽ የሚቆጠሩ ክርስታኖች ዶክተር ዛኪርን መጠዬቅ አይፈልጉም እውነትን ግልጽ ስለሚያደርግላቼው አላህ እድሜህን ያርዝምልን እንዳተ አይነቱንም ያብዛልን
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 4 ай бұрын
አሚን እድሜውን አሏህ ያርዝምለት እኛንም ኢስልምናችንን አጠንክረን እንድንዝ ሰበብ ሆኖናል❤❤
@blatajunior9733
@blatajunior9733 3 ай бұрын
ብለህ እራስህን አፅናና 😂
@AmenhMuhamd
@AmenhMuhamd 3 ай бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj 3 ай бұрын
እዉነትነዉ።።።
@Muhammedsani-w3x
@Muhammedsani-w3x 3 ай бұрын
blatajunይልቁንስ አንተ እራስህ እራስህን አፅናነ የኢስላም ሀይማኖት እውነት መሆኑን አለም ያውቃል ior
@RehimaRahmi
@RehimaRahmi 4 ай бұрын
አሊ ማሻ አላህ ወላሂ አቀራረብህ ደስ ሲል በፊልም ብቻ ሳይሆን በእንደዚህ አይነት ስራህ ካንተ በጣም እንጠብቃለን ለኢስላሙም አለም ጥሩ ስራ ይሆናል
@SAedaSAedaASAn-j2y
@SAedaSAedaASAn-j2y Ай бұрын
አላህ ከምነቱ የራቁትን ወደትክክለኛው መንገድ ይምራው ዶክተር ጀዛኩም አላህ እንዳተ እይነቱን ያብዛልን
@Nure-10
@Nure-10 4 ай бұрын
አለህ ይጠብቅህ ዶክተር ዘኪር❤
@mekiayAhmed
@mekiayAhmed 3 ай бұрын
ሡባሀን አላህ ለአላህ ጥራት ይገባዉ የኛ ኸፊሩ እሮሂም የሆነ ጌታ ነዉ አላህ ሁላችንንም የሀቅን መንገድ የምንከተል ያድርገን ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድማችን በምገርም ሁኔታ ነዉ የምታቀርብልን በርታልን ዶክተር ዛኪርም አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደሱ አይነቱን ያብዛልን 🥰
@ሙኬአሊ
@ሙኬአሊ 2 ай бұрын
@mkeya123
@mkeya123 3 ай бұрын
ሱብሀነ አላህ ሱብሀነ አላህ ሱብሀነ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ አክበር አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አላህምዱሊላህ አላህ ብዙ ፃጋ ሰጠን በኢሰላም ውሰጥ ሁሉም ራህመት አለ አላህ አውቃው ከሚገዙት ያድርገን ዶክተር አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋራ አላህ ይሰጣቹው ❤
@NaiemaReada
@NaiemaReada 4 ай бұрын
እደ እናተ አይነቱ አላህያብዛልን ረጀምእድሜና ጤና 😍😍😍😍😍
@Toyba-y5g
@Toyba-y5g 4 ай бұрын
አላህ እድሜውን ያርዝመው ዶክተር ዛኪርየ❤
@mukeremSultan-b6b
@mukeremSultan-b6b 4 ай бұрын
ረጅም እድሜ ኑርልን አል ማህዲ❤❤❤
@Abdurazaq9820
@Abdurazaq9820 4 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወንድሞች በርቱ ምርጥ ምርጥ ዳዕዋዎች ተርጉሙልን ዶ /ር ዛኪር አሏህ እድሜህ ይባርክልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@ريتاج-ص2ض
@ريتاج-ص2ض 3 ай бұрын
ውዱ ብሌናችን ዶክተር ዛኪር ሰሞኑ ኡምራ ላይ የቀረፁት ፎቶው አይቼ በጣም አለቀስኩ ማርጀቱን ሳይ ልቤ ደነገጠ በቀዳ እና በቀድር አምናለሁ አልሃምዱሊላህ ግን ሁሌ ለአላህ የምለምነው ነገር ቢኖር የዚህ ጀግና ዶክተር ዛኪር እና የወላጆቼ የቤተሰቦቼ የወንድሜ ሳዳት ከማል እድሜ እንዲያረዝምልን ነው ያረብ ሁሌ እንደምለምንህ ታውቃለህ አንተው ልመናዬን ተቀበለኝ የምወዳቸው ሰዎች ሙስሊሙን ኡማህ አንተው ጠብቅልን ጠብቀኝ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 2 ай бұрын
አሚን🙏🙏
@حياةادم-د7ص
@حياةادم-د7ص Ай бұрын
አሚን ያረብ
@CalmChefHat-jw8ew
@CalmChefHat-jw8ew Ай бұрын
Longi live with you r family 🎉🎉🎉❤❤❤
@ريتاج-ص2ض
@ريتاج-ص2ض Ай бұрын
@حياةادم-د7ص 🤍
@mhamdkadr
@mhamdkadr Ай бұрын
አይ ዘኪር ጀግነችን አላህ እድሜ ያርዝምልህ
@myoutube1806
@myoutube1806 4 ай бұрын
ለዶክተር ዛኪር አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጠው
@mekinmohammed-fu1uo4fc3t
@mekinmohammed-fu1uo4fc3t 3 ай бұрын
በጥም አናዶኚ ነብር የኒ ጀግና ኡስታዝ የዘመናቺን ጀግና ሙህር እረጂም እድሜ ኡስታዜ
@najaatooahmad
@najaatooahmad 13 күн бұрын
We love you for the seek of Allah !Dr Zakir Naik ❤❤❤❤❤
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ አንድ ነው ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የአላህ ነብይ ምርጥ የአላህ ባሪያ ሰው ናቼው ኢሳም ነብይ የአላህ ባሪያ ሰው ነው ከአባታችን አደም ጀምሮ እስከረሱላችን ድረስ የላካቼው ሁሉም ነብይ የአላህ ባሪያ እንጅ ጌታ አይደሉም አላህ አጋር የለውም ብቸኛ ነው
@TofikNuradin-ti8zj
@TofikNuradin-ti8zj 3 ай бұрын
ማሻ አለህ ኡስታዘችን ለጣየቅው ግልፅ የሆና መልስ ሰጥቶተል ኡስተዝ ዶክቶር ዛኪርን አሏህ ረጅም እድሜ የኑርልን❤❤❤❤❤
@Adnan-x8n
@Adnan-x8n 3 ай бұрын
May God bless you my best teacher
@hayatlove8684
@hayatlove8684 3 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ስለተረጎምክልን
@SehayiNegash
@SehayiNegash 3 ай бұрын
@Tsehay NGashe oumer ዶ/ር ዘኪር አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@MaRa-yx3zn
@MaRa-yx3zn 15 күн бұрын
ጃዛኩም አላህ ኽይረን
@ሠያ
@ሠያ 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 3 ай бұрын
ዶክተር ዛኪር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ 11 күн бұрын
ያረብ እድሜህን እረጂም ባፊያ ያርዝምልህዶክተር ኡሥታዝዛኪርያረብ አምሣያህን አላህ ያብዛልን በሁሉመቦታ ያረብ ❤❤🎉🎉
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ Dr ጀኧጸዛከላህ ኸይር
@muniramudaa
@muniramudaa 3 ай бұрын
የኔ ውድ ዶክትራችን ምንኣይነት. ደረቅ ሰው ነው ጣይቂው ሆ ልቡን ኣዳረቀው እኮ ዶክታራችን ረዠምምምምምምምምምምምምምምምምምምም አመት የኑርልን
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 4 ай бұрын
ተርጉምባትብቺአላህይጨምርል❤❤❤
@-xt5km7lq3p
@-xt5km7lq3p 4 ай бұрын
የዝህ ሰዉዬ ጥያቄ እንደ ተራ ስነስባዉ ከባድ ይመስላል። ግን እንደ ዶ/ር ዛኪር አይነት ሰዉ በጥባብና በእዉቀት መመለስ የሚችል እስካለ ድራስ ቀላል ነዉ።ምናልባት የአለህን መመሪያ መደፋፋር እንደይሆንብኝ እንጅ ለእኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ አለህ የሰዉን ልጅ ሲፈጥር ከሃዲና አመኝ ብሎ ፈጥሯል። በዝሁ መሠራት ካሃዲዉ በከሃዲነቱ ምን እንደሚሆን አለህ በጥባቡ ያስቀመጠዉ ህግ አለዉ።አመኙም በአመነዉ እምነት መሠራት ትዕዛዙንና መመሪያዉን ጠብቆ በአግባቡ ከተገባራ ጀነት እንደሚጋባና የልተገባራዉ ደግሞ በተቀመጠዉ ህግ መሠራት እንደሚቃጣ አስቃምጧል። ከዝህ አኳኋን ስናይ የሰዉ ልጅ በትንሽ አስተሳሳቡ እንደዝህ ግለሳብ ጥያቄ ፈጣሪን የቶሚና ጄሪን ምሳሌን እየተጠቃመ ሊናጋር ይችላል።አለህ የሰወቃዉ ሰዉ ደግሞ ፈጣሪዬ ለምን ፈጣራኝ?የሚጋድለኝስ ማን ስለሆነ ነዉ ብሎ በማሳብ አንድ ሀያል አካል እንደለ አስቦ ይራደ ነባራ የሚል ሀሳብ አለኝ። ይህ ሀያል አካል ደግሞ ሲፈጥርም በጥባቡ፣ ሲጋድልም በጥባቡ፣ጀሀነም ሲያስጋባም በጥባቡ፣ጄነት ሲያስጋባም ጥባቡ ነዉ በሚለዉ በአጭር ቋንቋ ታራድቶ ይመለስ ነባራ።
@امينا8-س2ف
@امينا8-س2ف 3 ай бұрын
የአሏህን ቀድሞ አወቄነት አማያቁ ሰወች ለምን ከበፊት ሲፈጥረን ከሀድ አደረገን ይላሉ ነገር ግን አሏህ ማንንም አይበድልም የሰውልጂ ነው ሰፊሱን የሚበድለው አሏህ ቀድሞ የሰውልጂ ምን እደሚሰራ ስለሚያቅ ቀድሞ አዋቄ ስለሆነብቻነው ሲቀጥል የመምህሩ ጥያቄ ከባድ የሚባል አደለም ግን አሏህ ከሰይጧን ተኮል ይጠብቀን ልቡን የተሸፈነው ይግለፅለት
@DjFh-o3j
@DjFh-o3j 2 ай бұрын
ደስ የሚለው ልጁም እደሱ ጀግና ነው ዛኪር ምርጥ የኢስላም ኮኮብ❤❤❤
@AydaSebere
@AydaSebere 3 ай бұрын
Masha Allah continue ❤❤
@ttww9470
@ttww9470 4 ай бұрын
አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አልሀምዱልላ አልሀምዱልላ አልሀምዱልላ ላኢላሀ ኢለላህ ላኢላሀ ኢለላህ ላኢላሀ ኢለላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ላሀውሎ ወለ ቅወተ ኢላ ቢላህ ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@AhmedinBediru-oo3bw
@AhmedinBediru-oo3bw 3 ай бұрын
ለአንተም ለዶክተር ዛኪርም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ❤❤❤
@MadimaMed
@MadimaMed 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው እምወደው ዶ/ር ዛኪር አላህ እደሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤ አሊ መህዲም እወድካለሁ ኑርልን በርታልን
@hayatmohamed7421
@hayatmohamed7421 3 ай бұрын
Thank you. God bless you 🙏
@JemalAbedla-k1n
@JemalAbedla-k1n 3 ай бұрын
ደ/ር ዛኪር ኣላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ያስተሮጎምክልን ወንድማችንም ጤና እድሜ እውቀት ኣላህ ይጨምርልህ
@AbduAdem-t5t
@AbduAdem-t5t 3 ай бұрын
Mash allah
@SumyaAbdulhdehdye
@SumyaAbdulhdehdye 3 ай бұрын
ያኣላም ዳሂ ዶክታር ዛክሪ አለሁ አክበር ካማዉራት መጣማጥ ይቃድማል እዉቃት ሳይኖሪ መካራካር ያበሳጫል ጋናፋላ ኡኮ ጣያቂዉ ፋጣሪ ቃልብ ይስጣዉ አሚን
@HykelAli
@HykelAli 3 ай бұрын
allahe yetabekeke usetaze erajeme edemi ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AmedinEngida
@AmedinEngida 3 ай бұрын
Jazakala❤
@Abdulmd-d2g
@Abdulmd-d2g 4 ай бұрын
አሊ መህዲያችን እንወድሃለን ድምፅህ በጣም እርካታ አለው አላህ ይጨምርል ❤
@UsmanAdam-m8h
@UsmanAdam-m8h 3 ай бұрын
God bless you
@WudieAgmas
@WudieAgmas 3 ай бұрын
Allah yetebekeh
@AbrohumaYassin
@AbrohumaYassin 4 ай бұрын
Jezakumullah heyren
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 3 ай бұрын
Allah Ferdosal Jena yewefekehe
@ggghg3755
@ggghg3755 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ዶ/ዛኪረ አላህ ይጠብቅልን
@QananiSaidhusen
@QananiSaidhusen 4 ай бұрын
May Allah protect Dr zakir Naik and grant him jannah
@TarikEsmael
@TarikEsmael 3 ай бұрын
ያ አላህ እንዳ dr zakir yalutin yabzalin🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 3 ай бұрын
جزكمللحه خير الله يصادك يرى دكتر زكريا الله يطول أمرك
@HananbintAbuha-v2z
@HananbintAbuha-v2z Ай бұрын
Allah yitebkeh Dr.Zakir Naik ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KedirNure-me8ww
@KedirNure-me8ww 3 ай бұрын
allah ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@QaliQaliwalqocumayso
@QaliQaliwalqocumayso 3 ай бұрын
ዶ/ር ዛክር በዚህ አለም ረጅም እድሜ ይኑረዉ አሊመህድ እዉቀቱ ይስፋለት
@MukhtarEdris
@MukhtarEdris 3 ай бұрын
Mashallah ❤❤you are right ✅
@selmanfaris5341
@selmanfaris5341 3 ай бұрын
ሃያሉ ጌታ አላህ ሱብሃነ ወተአላ ይጠብቅህ,
@EnidrisE
@EnidrisE 3 ай бұрын
Alhmdulilaah❤❤❤
@DawedMohammed-ub2hu
@DawedMohammed-ub2hu 3 ай бұрын
አብሽር ❤
@Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d
@Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d 3 ай бұрын
አላህ እድሜናጨ ጤናይስጥህ እደአተአይነቱንሸህዛኪር ያብዛልያረብ🙏🙏🙏🙏
@hadrsyimam
@hadrsyimam 3 ай бұрын
ماشاءالله عليك الله يحفظك يارب 😊😊
@SOKTUBEሶክትዩብ
@SOKTUBEሶክትዩብ Ай бұрын
may God protect you and I love you so much❤❤❤❤❤❤
@Ahmedumer-n8g
@Ahmedumer-n8g Ай бұрын
አላህይጠብቅህ
@KemalIbrahim-t2o
@KemalIbrahim-t2o 3 ай бұрын
Mashallah
@NesrdinHuseyn
@NesrdinHuseyn 3 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@anisaani-v8v
@anisaani-v8v 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ዛኪር አሊ መህዲ ደሞ ትልቅ ስራ ነው የሰራህ አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ አላህ ይጨምርልህ 🤌❤
@MusabNaasir-x5z
@MusabNaasir-x5z 4 ай бұрын
Wooow ድምፅ ማሻ አላህ
@AlkutAntenh
@AlkutAntenh 3 ай бұрын
❤❤Allaah si haa eegu.❤❤
@mohomedsalihe6410
@mohomedsalihe6410 3 ай бұрын
LONG.LIVE.DrZAKRE🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zakirabadura9741
@zakirabadura9741 2 ай бұрын
Wow i preshet you
@MuhammedYilma-m4g
@MuhammedYilma-m4g 3 ай бұрын
አሚን:ይጠብቀው
@SaadhSaeed
@SaadhSaeed 13 күн бұрын
ማሻአላህ.ከየትተገኘህልንየእስላምጀግና.አላህያበርታህ.እንዳንተእሚሆኑበሀቅመንገድእሚመክሩእሚያኮሩ.አላህይፍጠር.
@YenurAbdilmalik
@YenurAbdilmalik 3 ай бұрын
ሱብሃን አላህ🙏
@mohammedkemal8997
@mohammedkemal8997 4 ай бұрын
Subahni allah
@ILoivyou
@ILoivyou 4 ай бұрын
ማሻ አላህ
@tesfayefikre1007
@tesfayefikre1007 23 күн бұрын
ማርቆስ 16 (Mark) 19፤ ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ። 20፤ እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር። ሀይማኖት አያድንም Brother ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ያድናል።❤❤❤❤❤
@MEDIMUTUBE0323
@MEDIMUTUBE0323 4 күн бұрын
እየሱስ አረገ በእግዛብሄርም ቀኝ ተቀመጠ 2 አምላክ ሆኑ አይጋጭም እኛ አርጎል ብንልም ነብይ ስለሆነ አይጋጭም ለናንተ ግን እየሱስም አምላክ ነው እግዛብሄርም አምላክ ነው ቃል ብቻ ከሆነ ካረገ ቡሀላ ለምን እግዛብሄር ብቻ አልቀረም ሊያግዘው ነው ከቀኙ የተቀመጠው አብራራልኝ አልገባኝም እና ነው ወንድም በቀና አስበህ መልስልኝ ከአይምሮህ ጋ አውርተህ
@Abdu-n9x
@Abdu-n9x 2 ай бұрын
masha Allh
@nejatadem-z9e
@nejatadem-z9e 3 ай бұрын
Allah bless dr.zakir walhi
@DbDb-m6j
@DbDb-m6j Ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ ከዚህም ይጨምርልህ ማሻአላህ
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 4 ай бұрын
አሰለሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን እኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉🎉🎉
@mubeyakasi
@mubeyakasi 6 күн бұрын
Allha helep you doctor zakir
@ااا-ش8ذ
@ااا-ش8ذ 3 ай бұрын
ماشالله❤❤❤❤❤❤❤
@AbdirKedir-p9u
@AbdirKedir-p9u 2 ай бұрын
Alhe is full pawer ustaze I love you
@AwalRachad
@AwalRachad 2 ай бұрын
Allah yetabbikeh❤❤
@LubabaMohemmed
@LubabaMohemmed 12 күн бұрын
አሊ አለህ ይጠብቅ
@AminatSetew
@AminatSetew 15 күн бұрын
Masha allah
@Ahmed-y9c8m
@Ahmed-y9c8m 2 ай бұрын
May Allah grant long live to Dr. Naik❤❤❤❤
@Mohammad-p2w1p
@Mohammad-p2w1p 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ዶክተረ ዛኪር ማሻላህ
@Nasrdnemohammed
@Nasrdnemohammed 4 ай бұрын
protect to dr zakir allahu akbar allahu akbar❤❤❤
@ZamzamZamzam-o6x
@ZamzamZamzam-o6x 3 ай бұрын
ዶክር ዛኪር ማሻ አላህ
@TeddyMafia-j6o
@TeddyMafia-j6o 3 ай бұрын
Masha allah❤
@AbduselamAli-t7l
@AbduselamAli-t7l Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ እድሜውን ይጨምርለት
@samixman-x6n
@samixman-x6n 2 ай бұрын
Long life to doctor zakire
@frehiowtmihert8254
@frehiowtmihert8254 2 ай бұрын
Ameen ya Allah Ameen
@HamasAsedik
@HamasAsedik 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤mashaallah ❤️ 😍 I like 👍 👌 ❤️ ♥️ it and I love you so much ♥️ ❤️ 💖 by the name of allah
@DaniBoy-o4q
@DaniBoy-o4q 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅልን❤
@HussenAli-h7s
@HussenAli-h7s 3 ай бұрын
አላህ ዕድሜህን ያርዝመው
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 11 күн бұрын
የአላሕ ጀዛሕን ይክፈልሕ ተርጓሚው ጎበዝ
@HafiizMohammad-d2c
@HafiizMohammad-d2c 3 ай бұрын
አላህ ይጠቢቅ
@umasam6820
@umasam6820 4 ай бұрын
Masha Allah Dr Zakir Nike Allah chemiro chemiro yichemirilishe ❤❤❤❤
@Ferdos-t2n
@Ferdos-t2n 2 ай бұрын
አላእ ይጠብቅእ
@dawitdufera-d4v
@dawitdufera-d4v Ай бұрын
To the person from Korea God does not examine us to know who we are but to strength us forever and wherever to enable us to resist the temptations of evil.
@አብዲልፈተስሎ
@አብዲልፈተስሎ 4 ай бұрын
ማሸ አለህ አለህ ይጠብቅ ዶክቶሪ ዘክሪ❤
КОТЁНОК МНОГО ПОЁТ #cat
00:21
Лайки Like
Рет қаралды 2,8 МЛН
Шаурма с сюрпризом
00:16
Новостной Гусь
Рет қаралды 6 МЛН
If Your Hair is Super Long
00:53
im_siowei
Рет қаралды 30 МЛН
КОТЁНОК МНОГО ПОЁТ #cat
00:21
Лайки Like
Рет қаралды 2,8 МЛН