"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ

  Рет қаралды 4,350,859

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

Жыл бұрын

‪@-betaqene4118‬
#እርሱ_ነው_እግዚአብሔር
#ዘፀአት_ነው_ለህዝቡ
#እኔም_ትውልድ_ነኝ
#መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#የፃድቅ_ሰው_ፀሎት
#ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው
#ቸሪቱ_አማላጅቱ
#ኃያሉ_ሚካኤል_ድንቅን_አደረገ
#እውነት_ነው_አዋ_እውነት_ነው
#በቤተልሔም_ድንግል_ወለደች
#አብ_የተከለው
#ስለወደደኝ_አዳነኝ
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
#Hiwot_Newu
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#Nu_Enawedesat
#Orthodox_Tewahido
#Eyesus_Lebel_Eyesus
#gebreyohannes_gebretsadik
#Amalagitu_Hoyi
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#Natanem
#Bebzu_Kibr_Nu_Enawedesat
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
‪@-betaqene4118‬ is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
Ethiopian Orthodox Tewahido song.

Пікірлер: 1 200
@drphone9773
@drphone9773 11 ай бұрын
እንደኔ ይህን ዘማሪ የሚወደው ከልቡ በላይክ ❤❤❤እንደት ደስ እንደሚለኝ እኮ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-vr5uc9bi7o
@user-vr5uc9bi7o 5 ай бұрын
betam gobez zemari
@EyobEyoba-vg2kw
@EyobEyoba-vg2kw 4 ай бұрын
ላንቺ ወይስ ለመዝሙሩ
@HayatShiferaw-zu8tz
@HayatShiferaw-zu8tz 3 ай бұрын
​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh
@HayatShiferaw-zu8tz
@HayatShiferaw-zu8tz 3 ай бұрын
​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh
@danieltamirat6797
@danieltamirat6797 3 ай бұрын
​@@EyobEyoba-vg2kwl😂kio😂😅i
@sinteteshome6104
@sinteteshome6104 7 ай бұрын
እግዚያብሄር ግን የማመሰግነው ኦርቶዶክስ አርጎ ስለፍጠረኝ ነው ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ🙏🙏🙏❤
@meronhailu4808
@meronhailu4808 6 күн бұрын
በለፀጋ ነው የማይሾሙት በመዳፉ ነው ሞት እና ህይወት ❤❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 8 ай бұрын
ያንተ መዝሙሮች ይለያሉ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤
@MakiAbebe6
@MakiAbebe6 6 ай бұрын
እየሱስ ልበል እየሱስ እሱ ነው ህይወቴ የምኖርበት ተስፋ እሱ ነው እረፍቴ ያለ ጌታ ብኖርማ እንዴት እሆናለሁ ስለ ስሙ ብነቀፍም ነፍሴን እሰጣለሁ። አሜን✝✝
@hailemelekotgirma9978
@hailemelekotgirma9978 3 ай бұрын
አሁንምበዚችሠአትደጋግሜስሰማውእንደገናየተፈጠሩክያክልነዉየሚሰማኝ
@wonduaynabeba5034
@wonduaynabeba5034 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EshetuMeleseNew
@EshetuMeleseNew 3 ай бұрын
ሁልጊዜም መዝሙሮችህን ስሰማ ከድካሜ ያበረታኛል መንፈሴም ይረጋጋል ሰላም ይሰማኛል ።ዝማሪ መላእክት ያሰማልን።
@AlAin-sz1od
@AlAin-sz1od 2 ай бұрын
Eshe
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
እኔስ 💖 ኣሜን 🙏🙏🙏
@EnaneNidaw
@EnaneNidaw 2 ай бұрын
​@@AlAin-sz1odeeeei
@fasikaamene587
@fasikaamene587 2 ай бұрын
​@AlAin-sz1odkwdwdddkwdk7gf4p4fkdwdk 5
@messyzewd168
@messyzewd168 7 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የኔ ብቻ የሚመስለኝ ታሪኬ ህይወቴ በዚህ ዝማሬ ውስጥ ነው ያለው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አንተን አይነት የቤተክርስትያን አገልጋይ ላደረገህ አምላክ ይመስገን 🙏🙏
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 7 ай бұрын
Amen❤❤❤
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@paul-qf3os
@paul-qf3os 6 ай бұрын
min b r
@enattilahun8576
@enattilahun8576 5 ай бұрын
AMEN EGZYABHER YEMSGEN
@ayalbeletebelete1282
@ayalbeletebelete1282 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 3 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍒💒🍒 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን👏👏👏🌻🌻🌻🔋🔋🔋♥♥♥💒💒💒🌄🌄🌄🍒🍒🍒🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌾🌾🌾💙💙💙💠💠💠🌿🌿🌿💒💒💒💐
@user-pj9yi5rp9f
@user-pj9yi5rp9f 3 ай бұрын
😊😊😊
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
ኣሜን 🙏 ኣሜን 🙏 ኣሜን🙏
@tesfayetakele1723
@tesfayetakele1723 2 ай бұрын
Lĺĺòķķgvvcçghjkhghb Ygg000😮08008oi9auķe😊poop09😊😊😊😅99😊😊😊p0000oo​@@user-pj9yi5rp9f
@geberemaryamterefe7721
@geberemaryamterefe7721 Жыл бұрын
በኃጢያት ደክሜ ብሆንም ኮልታፋ፤ ድንግል ሆይ ምልጃሽን አድርጊያለሁ ተሰፋ፡፡ እመ- ብርሀን አንች ጠብቂኝ
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክህ gabera mareyam ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰
@2BriezDwomen
@2BriezDwomen 2 ай бұрын
Amen❤
@user-bh8vo3iq3v
@user-bh8vo3iq3v 9 күн бұрын
እንደኔ ይህን ዘማሪ የሚወደው ከልቡ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤ወንድሜ❤❤❤❤
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻዲቅ አንተን ለመግለጽ ችሎታየ ባይፈቅድም እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ያድልልን የኦርቶዶክስ እንቁ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😍😍😍❤❤❤🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fqSrfoJ6pdt7q9U
@samigola1344
@samigola1344 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልን
@EK-mx4xw
@EK-mx4xw 4 ай бұрын
በጣም ነው መዝሙሮችህን የምወድልህ ዘማሪ ገብረዮሀንስ ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን፡፡
@biruktwethaweltue-ii3nh
@biruktwethaweltue-ii3nh 4 ай бұрын
amen amen amen 🙏 ❤❤
@user-tn8xj4gt4y
@user-tn8xj4gt4y Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀጥታ ትኑር ❤❤❤❤
@user-qr4ok7bu5h
@user-qr4ok7bu5h Ай бұрын
Amne❤❤❤❤❤❤❤
@LiliLili-xm8mj
@LiliLili-xm8mj 19 күн бұрын
ፀንታ
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 3 ай бұрын
አቤት ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር ሲከፍኝ ሁሉም ነገር ሲከብደኝ ሰውነቴ ሲዝል እየሱስ ልበል እየሱስ ነው መፅናኛየ እውነት በህይወቴ ትልቅ ድርሻ አለህ ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን አጥንትን የሚለመልም የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልን
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ❤❤❤💖💖💖🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🙏ኣሜን🙏
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n Жыл бұрын
በጣም የምወድህ የማከብርህ የምሳሳልህ በክርስቶስ እየሱስ ወንድሜ በእዉነት ያንተን ዝማሬ ስሰማ መፃሀፍ ቅዱስ የማነብ ነዉ የሚመስለኝ ዘመንህ ይባረክ 🙏💖
@lamaasene1019
@lamaasene1019 Жыл бұрын
Des ylal Bxam 👍👍👍👍👍 🙏🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏 💞💞💞💞💞 💗💗💗💗💗
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 6 ай бұрын
እንደው የዚህ መልካም ሰው ዝማሬ ስሰማዉ ውየ ባድር አልጠግብዉም ማለቴ የእግዚአብሔር ቃል አይጠገብም ሁልጊዜም አድስ ነው የእሱ ስጦታ የተለየ ነዉ በእውነት😢 ምን አይነት ፀጋ ነዉ በማርያም 😢
@meseret8268
@meseret8268 Жыл бұрын
መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fqSrfoJ6pdt7q9U
@keanamestawot4889
@keanamestawot4889 Жыл бұрын
ስለወደደኝ አዳነኝ በቸርነቱ ፈወሰኝ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"እግዚአብሔር አንድ ጊዜ የተናገረው እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ ኃይል የእግዚአበሔር ነው" 🙏አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏በቤቱ ይጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@123...B4
@123...B4 6 ай бұрын
😢😍❤❤❤❤❤❤❤
@MTeddyLdebele
@MTeddyLdebele 4 ай бұрын
በጣም የምወደው ዘማሪ 😍😍😍እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍የሱ መዝሙሮች መጽሐፍ ናቸው 😍😍😍
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
አሜንእግዚአብሄርፀጋውንያብዛልህውንድማችን፣መንፈስቅዱስየሞላበትመዝሙር❤❤❤❤❤❤❤እውንትነውአዎህይውትእየሱስ💋💋💋💋❤️❤️👏👏👏🇪🇹🇪🇹⛪⛪🤲
@abdiabera3101
@abdiabera3101 6 ай бұрын
who is listening to this 'mezmur' every day like me? God bless you all
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 መዝሙሮችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው በጸጋው ይደግፍህ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና ጸግኡን በረኸቱን የብዘሓልካ ን እግዚኣብሄር ከተመስግን ዝሃበካ ጸጋ ወደር ዘይብሉ እዪ ። ንዞም ዝወደቅናን ዝጠፋእናን ቤዛነ ኩሉዓለም አልዕለና ድለየና ይቅረ በለና ባርኸና። አሜን(3).,፡,።,። ።
@semenawit8438
@semenawit8438 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
እልልልልልል 🎤🎤🎤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ዘመንህ በምስጋና ይለቅ የድምፅህ ነገርስ? ❤❤❤🙏
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v Күн бұрын
አባቶቻችን መዝሙር ምስጋና ነዉ ጸሎት ነዉ ትምርትም ነዉ ይላሉ ልክ እዳተ ያሉ መዝሙሮች መንፈስን እሚድሱ ከልብ ሆነዉ ላዳመጠዉ ህይወትንም ይለዉጣል እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫❤❤❤❤
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e 13 күн бұрын
ዘማሪ ገብረ ዮሀንስ ገብረ ፃድቅ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መዝሙሮችህ ነፍስን ያለመልማል🙏
@tenayetademu2105
@tenayetademu2105 5 ай бұрын
እኔም ትውልድ ነኝ በፅዕይት እልሻለሁ እንደ አባቶቼ ስምሽን አከብራለሁ!!! ዝማሬ መላይክት ያሠማልን!
@user-dr9fs2gn3k
@user-dr9fs2gn3k Ай бұрын
Ende ene yhen zemari emwedew ale gn kale hiewot yasemaln wendmachin❤❤❤❤❤
@nunuteferi3602
@nunuteferi3602 Жыл бұрын
አንተ ሰው ምን ያህል እግዚአብሔር ባንተ ላይ እንዳለ ነው የምንረዳው አሁንም ጨማምሮ ስጦታውን ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@astertadeess9692
@astertadeess9692 Жыл бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ያቆይልን
@astertadeess9692
@astertadeess9692 Жыл бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ያቆይልን
@alemtsehayebekele5862
@alemtsehayebekele5862 Жыл бұрын
@@astertadeess9692 ሰዘዘ
@mesayakililu946
@mesayakililu946 Жыл бұрын
@@astertadeess9692 Qaq
@alemnehkaleb5842
@alemnehkaleb5842 Жыл бұрын
Good
@user-xb4fm4gz7c
@user-xb4fm4gz7c 7 ай бұрын
መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸዉ እልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 4 ай бұрын
ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ የሰጠን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው 🙏
@Zemenfe
@Zemenfe 19 сағат бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር🙏🙏🙏🙏
@Natnaelsgirma
@Natnaelsgirma 2 ай бұрын
ያንተን መዝሙር ስሰማ እንዴት ልቤ ሀሳቤ እንደሚረጋጋ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 7 ай бұрын
''የወይን ግንዱን የተደገፈ ያልፋል ሁሉንም እያሸነፈ" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
@user-lb5di6hk6m
@user-lb5di6hk6m 3 ай бұрын
ስለ እውነት መክሊትህን ተጠቅመሀል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-cg3vl5pn4f
@user-cg3vl5pn4f 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@mebaethio
@mebaethio Күн бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ!
@user-iu2bn2nd1v
@user-iu2bn2nd1v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድጌዜየተናገርው እኔምይህንብቻሠማሁ ሀይልእግዚአብሔነው ዝማሬመላክትንያሠማልን፡ፀጋውንያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@User-rh8di
@User-rh8di Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የምወደውና የማደንቀው የኦርቶዶክስ እንቁ ዘማሬ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ 🥰🥰🥰
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fqSrfoJ6pdt7q9U
@woinshet2595
@woinshet2595 Жыл бұрын
አሜን
@fikirtesfaye6472
@fikirtesfaye6472 Жыл бұрын
L
@zewdineshdagne3247
@zewdineshdagne3247 Жыл бұрын
Ytyftd.C. XXI a h h
@GodanaGona
@GodanaGona 14 күн бұрын
Mezemurochi semiche semiche alitgibm betelayi Enem tiwulidi nen yemilawu❤❤❤
@ziziwork
@ziziwork 9 күн бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን፣
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 6 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው እጅግ ጣፋጭ ነፍስን ሀሴት የሚያደርግ ድንቅ መዝሙር አምላክ መርጦኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ።
@kibromSemere-gh6wz
@kibromSemere-gh6wz 2 ай бұрын
Bewnet talak memerets new. 🙏🙏🙏🙏💒💒💒❤️❤❤
@heniandtsi
@heniandtsi 5 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማን🙏🙏🙏🙏🙏
@helinaademsu1031
@helinaademsu1031 Жыл бұрын
ሁሌም መዝሙሮቹን ስሰማ እንባ እየተናነቀኝ ነው ልቤም በሀሴት ይሞላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በረከቱን ይሙላብህ
@fasigetahun3998
@fasigetahun3998 Жыл бұрын
W WAC
@yeshibubu4991
@yeshibubu4991 7 ай бұрын
@@fasigetahun3998q.
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
እኔም😢❤ እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልክ❤❤❤
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 ай бұрын
💙🤍 የመላዕክት ዝማሬያት ስብስብ ነው ይሄ ዝም ብሎ አይደለም:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏
@selamgilla3002
@selamgilla3002 6 ай бұрын
"እውነት ነው አዎ እውነት ነው ህይወት ነው በእርግጥ ህይወት ነው.... እየሱስ እርሱ ጌታ ነው!"
@ZergiLegesse
@ZergiLegesse Ай бұрын
ቃላቶች ሁሉ ያጥረኛል ይህን መዝሙር ስሰማ ካዘንኩ እፅናናለው፤ብርታት አገኛለሁ፤ ቃላት ስለሚያጥረኝ ከዚህ በላይ መግለፅ እቸገራለሁ።እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።👏👏
@KedestMersha
@KedestMersha Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢አፈ ወርቅ ዝማሬ መላህክት ያስማልን
@MuluRega
@MuluRega 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕት ያሰማልን⛪️✝️🙏
@yoditasfaw6667
@yoditasfaw6667 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድ ጊዜ የተናገረው እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ ኃይል የእግዚአበሔር ነው" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@tirstabere2814
@tirstabere2814 Жыл бұрын
amen
@tirstabere2814
@tirstabere2814 Жыл бұрын
betam yemiwdew zemary new
@zenashetades9288
@zenashetades9288 11 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሠማልን
@sarahahmed1767
@sarahahmed1767 6 ай бұрын
Amen
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን❤
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 6 ай бұрын
Zemare Melaekt Yasemalen Zemenek Yebarek Ante Yeortodox Leyou Setota Nek Erejem Edme Ketena gar Temegnehu🙏❤🙏❤🙏❤
@user-nl8cx3kn3n
@user-nl8cx3kn3n 12 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yonatan8956
@yonatan8956 8 ай бұрын
የ በርትዖሚዮስን አይን ያበራ አምላክ ያንተንም ያብራልክ !!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 💗💗💗💗🌹🌹🌹🕌🕌🕌🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍😊
@hhkjj6717
@hhkjj6717 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@astertadeess9692
@astertadeess9692 Жыл бұрын
አቤት እንደው ምን ብዬ እንደምል አላውቅም ይሄን ድምፅ ስሰማው የሚሰማኝ ስሜት እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ወንድሜ ዘማሪ ገብረ ዮሀንስ ገብረ ፃድቅ ተባረክልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!
@rahelgetachew9528
@rahelgetachew9528 Жыл бұрын
Yanam semate endazaw ....demsu lebe santko naw megbaw
@solomonwagaye1030
@solomonwagaye1030 Жыл бұрын
Pp0umezmiryemaryammezmirocjsnsb no
@solomonwagaye1030
@solomonwagaye1030 Жыл бұрын
Dr new amhaticmieed
@user-uy3pz7vi7j
@user-uy3pz7vi7j Жыл бұрын
ወንድማችን ይለያል እመቤቴን እኔ ለራሱ ይለይብኛል
@weretube
@weretube Жыл бұрын
U6 u y h yyyyy 6yyy yn6ytyyvuyvm Nx
@mahletmahlet5789
@mahletmahlet5789 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጣም ከምወዳቸዉ ዘማሪዎች መሀል አንዱ አንተ ነህ መዝሙሮችህን ሰሰማ እጅግ አፀናናለሁ ክበርልኝ አምላከ ቅዱሳን አብዝቶ ፀጋዉን ይስጥህ።
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክሽ maheletእህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@semenawit8438
@semenawit8438 7 ай бұрын
​@@zake4061😘
@user-tw3xu6hh1m
@user-tw3xu6hh1m 5 ай бұрын
..jnnmkioluuu
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 7 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከቱን የብዛልህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ አሜን🙏
@Etaferahu-ww8vk
@Etaferahu-ww8vk Минут бұрын
Wow Wene gudenew mezmurk yemarkal🎉❤😢😮
@elsabethmekuanint5847
@elsabethmekuanint5847 Жыл бұрын
ሁሉን በሁሉ የሚገዛ ሁሉን በሁሉየሚሰራ አርሱ ነው እግዚአብሔር በግርማው የተፈራ ሰማይና ምድር የዘረጋ ሁሉን በቃሉ ያረጋ ባለፀጋ ነው የማይሾሙት በመዳፉ ነው ሞትና ህይወት አዝ ባህርን ከፍሎ ያሻገረ የሞትን ቀንበር የሰበረ ነፍሱን የሰጠ ለወዳጆቹ ምህረት ይቅርታን አየን ከእጆቹ አዝ እስከሞት ድረስ የታገሰ የአዳምን ቁስክ የፈወሰ የገዛ አለማትን ፈጥሮ ነፃ ያወጣን ሲኦልን ሰብሮ አዝ ፀሀይ ጨረቃን ያዘጋጀ ጠፈርን ያበጃጀ በስልጣን ያለ በሀይል በብርታት ማነው ሚመስለው እሱን ከአማልክት አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የምወደውና የማደንቀው የኦርቶዶክስ እንቁ ዘማሬ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@mahleteshetu5594
@mahleteshetu5594 Жыл бұрын
❤❤❤
@ioseu2223
@ioseu2223 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@alemazal-rx5kh
@alemazal-rx5kh 2 ай бұрын
ተመሠገን ተመሠገን ጌታዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏😍😍
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል ዘመን የሚያውጅ አለን ምስጋና መድሐኒዓለም ሰምህ ገናና" ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን❤
@Mekdi1219
@Mekdi1219 Күн бұрын
መዝሙሮቹ ሁሉ ትምህርት ናቸው ነፍስን ያድሳሉ መዝሙረ መላእክት ያሰማልን በሀይማኖት ያፅናልን በአገልግሎት ከቤቱ ያኑርልን በጤና በሞገስ ይጎብኝልን የቃሉ ባለቤት ይመስገንል
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘማሪህን ፍጣሪ ይቀበልህ የተዋህዶ እንቁ የታላችሁ የተዋህዶ ልጄች እነበረታው ሺረ ላይክ እያረጋችሁ ለሁሉም እነስተላልፍ የህ የመስል ዘማሪ ተስምቶ ያማይጣገብ እኮ ነው ቅዱስ ሚካኤል በሄድክበት ይከተልክ
@egigayehudamtew6832
@egigayehudamtew6832 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽነልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u Жыл бұрын
መዝሙሩቹ ሁሉ መንፍስን ደስ ያስኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሪ መልእክት ያስማልን
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰
@user-iv7hk8ls6o
@user-iv7hk8ls6o 9 күн бұрын
Zmaremlaiketyasamaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@auanyway2275
@auanyway2275 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏 🥀🥀🥀ክብር ምስገና ላንተህ ይሁን። ልዑል እግዝአብሔር ኣምላኬ የመኖሬ ምስጢር ምንጪ ደስታዬ።✝️💒✝️ 🌷🌷🌷👏👏👏💝💝💝💋💋💋🌹🌹🌹💘💘💘💘እልልልልልል🤲🤲🤲💐💐💐💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@woynitu
@woynitu Жыл бұрын
የተደበቀ እዩኝ እዩኝ የማይል የእግዚአብሔር እቁ ስወድህ
@EthiopiaFikr-hg8fw
@EthiopiaFikr-hg8fw 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏ዝማሪ መላእክት ያሠማልን መግስተሰማያትን ያዋሥል ፍጣሪሆይ ለንሥሀ አብቃን😢👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል👏👏
@BezuneshYalew
@BezuneshYalew 11 күн бұрын
አንተን የምር አለመውደድ አይቻልም፤ በየቀኑ እየሰማሁት ግን ሁሌም ለኔ አዲስ ነው ፨ በእውነት ግጥሞቹ በአብዛኛው መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ናቸው ብዙ እንዳሳወቃችሁኝ እግዚአብሔር እናንተንም ያሳውቃቹህ፨
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት ያለምልማል 🙏❤🙏
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rg1jb2ju8n
@user-rg1jb2ju8n 3 ай бұрын
Ye ewunet, Girum Zimare, Betam miwedih zemar nh, MEDIHANALEM yetebikih, gin yet tefahibin........
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Ай бұрын
ፀጋ ይጨምርልህ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን😊
@mesi557
@mesi557 5 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን✝️ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-zg3uy4yk8s
@user-zg3uy4yk8s 16 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Atinitin Yemiyalemlem Zimarr Melikitin Yasemaline
@solomonmulugeta9590
@solomonmulugeta9590 7 ай бұрын
Zemare Melaekete yasemalenn!!!Eneku ye Oretodox leje koranbehe Dengele Eme Berehne tela kelela teunhe!!!Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤
@tighist331
@tighist331 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድ ግዜ የተናገረው እኔም ይሕን ብቻ ሰማው ኀይል የእግዚአብሔር ነው ። ደም ግባትም ይጠፋል በቅፅበት ፣ የከነዳም ይሰበራል ጉልበት ፣ ዛሬን በአለም ብንኖሖንም ባለዝና ፣ ሌላ ቀን ነው ነገ አይሞላምና ። እውነት ነው ሑሉም የከንቱ ክንቱ ነው ከእግዚአብሔር ውጭ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏼 መፅናኜ ውንድሜ ፈጣሪ በሰላም በጤና ያኑርልን ።
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn 11 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ። ለኑሮየ ሠላምን ለአላማየ ማሣካትን ለጉልበቴ ብርታትን ለገዘቤ ረዴትን። ለእደሚየ። ጸጋን አቤቱ ጌታየ ሆይ አትንፈገኝ ለዘላለሙ አመሠግናለሁ አሜን አሜን አሜን
@danieltadele5406
@danieltadele5406 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ድንቅ እና ተመስጦ ውስጥ የሚከት ዝማሬ።እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@HsYi-nz7oe
@HsYi-nz7oe 2 күн бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን!!
@alamark1631
@alamark1631 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዚማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ug5sc2jt7c
@user-ug5sc2jt7c 6 ай бұрын
ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤️❤️❤️
@biruktwethaweltue-ii3nh
@biruktwethaweltue-ii3nh 4 ай бұрын
amen amen amen 🙏 ❤❤
@LemlemChamasa
@LemlemChamasa Ай бұрын
Ehe. Mezemur❤sisema❤live. Bexam❤❤❤desert. Yilale❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen
@Danielsolomonatenafu
@Danielsolomonatenafu 21 күн бұрын
Bbvcgh 🎉😢😢😢the 😢way I 😢😮😮😮😮ĺ😮😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊p😊😊
@TekaHmariam
@TekaHmariam Ай бұрын
በዝማሪያችሁ ተምረንበት ንሰሀ ገብተን እንድንድ ስለምታደርጉን የገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ያቆይልን
@user-bz6nw4bz3t
@user-bz6nw4bz3t 6 ай бұрын
ወንድማችን በተሰጠህ ጸጋ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ እንደሰማሀን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥህ
@selammolla3915
@selammolla3915 2 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም መዝሙሮች ናቸው ተባረክልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!❤❤❤🙏🙏🙏
@gracycharislaughs
@gracycharislaughs Жыл бұрын
ሁሉን በሁሉ የሚገዛ ሁሉን በሁሉየሚሰራ አርሱ ነው እግዚአብሔር በግርማው የተፈራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰማይና ምድር የዘረጋ ሁሉን በቃሉ ያረጋ ባለፀጋ ነው የማይሾሙት በመዳፉ ነው ሞትና ህይወት አዝ ባህርን ከፍሎ ያሻገረ የሞትን ቀንበር የሰበረ ነፍሱን የሰጠ ለወዳጆቹ ምህረት ይቅርታን አየን ከእጆቹ አዝ እስከሞት ድረስ የታገሰ የአዳምን ቁስክ የፈወሰ የገዛ አለማትን ፈጥሮ ነፃ ያወጣን ሲኦልን ሰብሮ አዝ ፀሀይ ጨረቃን ያዘጋጀ ጠፈርን ያበጃጀ በስልጣን ያለ በሀይል በብርታት ማነው ሚመስለው እሱን ከአማልክት
@Handel313
@Handel313 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GhGh-ns7pn
@GhGh-ns7pn 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l 19 күн бұрын
አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hj3mx6kw4o
@user-hj3mx6kw4o Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማል አሜን
@hannamel2083
@hannamel2083 3 ай бұрын
Amen
@wudearage6643
@wudearage6643 9 күн бұрын
Amen amen amen 💕💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እንቁሃን መዝመራን ሲለ ሰጠን እናመሰግናለን አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስወዳቸው መዝሙሮቹ ልዩ ናቸው ❤✝️
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yibeltalkibret4005
@yibeltalkibret4005 Жыл бұрын
ትህትና የአዋቂነት ምልክት ነው ምስጋና ይግባሻል።
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክሽ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e 7 ай бұрын
ዕልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እባክሂን አምላክሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ
@asteraster3044
@asteraster3044 7 ай бұрын
አሜንንንአሜንንልልልልልልልል
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 1,1 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 30 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 27 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
የሚያረሰርሱ የዘማሪ ቀ አሸናፊ ኮሌክሽን በአዲስ የተሰራ ሙሉ። Kesis Ashenafi Col.
1:01:35
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,4 МЛН
ትዳርን አታቅሉት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
38:47
የዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሀኑ መዝሙሮች ቁጥር 2 || Zemari kesis Mindaye Birhanu Mezmur no 2
1:02:00
Төреғали Төреәлі & Есен Жүсіпов - Таңғажайып
2:51
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 97 М.
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 406 М.
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 1,6 МЛН
BABYMONSTER - 'LIKE THAT' EXCLUSIVE PERFORMANCE VIDEO
2:58
BABYMONSTER
Рет қаралды 56 МЛН
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 1,4 МЛН