የተከፈተ በር || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

  Рет қаралды 68,728

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

Күн бұрын

UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
የተከፈተ በር || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
#የተከፈተ_በር #Prophet_Tilahun #Ethiopian_Amharic_Preaching

Пікірлер: 132
@yohanneswotela1401
@yohanneswotela1401 7 ай бұрын
Betam newmiwodi yegeta sewu
@salamnashihandino7573
@salamnashihandino7573 5 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen thanks you God so much ❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ajealajeal
@ajealajeal Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እእልእልእልእልእልእልእልእልእልልልእእልልእልእልልእ
@tsehayneshmuntafo1992
@tsehayneshmuntafo1992 Жыл бұрын
አመአአን አመአአን አመአአን አመአአን ታባራክ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
Amen lord
@tigistgetya6904
@tigistgetya6904 Жыл бұрын
አሜን
@የእሱስጌታንው
@የእሱስጌታንው Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏👏👏👏👏♥️
@kalemola5583
@kalemola5583 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን ፓስተር ጌታ ይባረክ 💞
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤AMEEEEEEEN
@AT-mr1od
@AT-mr1od Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር የባርክ ታባረክ
@kiyaalmu1740
@kiyaalmu1740 Жыл бұрын
Amennnnnn tsagewun yabzalh🥰😘
@asteraster9931
@asteraster9931 Жыл бұрын
Amen amen
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@SinnaSinnayit
@SinnaSinnayit Ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏❤❤
@haimanotdesta5936
@haimanotdesta5936 Жыл бұрын
እጅግ የተወደድክ የእ/ር ባርያ ነብይ ጥላሁን ዘመንህ ከሚባርከን ከእ/ር ዘንድ ይባረክ!!!!! የአንተን ትምህርት በሰማሁ ጊዜ የእ/ር ቃል እንደሚናገር ( ገላትያ 3:1)ላይ በአብዛኛው ትውልዱ በተለያየ ነገር የእየሱስ ፍቅርና ማንነት ተወስዶብናል እንደ ሕዝቅኤል በደረቁ አጥንቶች ላይ ህይወት ሊዘራ አስቀድሞ የላከህ ከውስጣችን የጠፋውን የእሱን ፍቅር እንደገና ሊስልብን የወደደ ጌታ ይባረክ!!!አንተም ተባረክ!!!!
@peteralone7236
@peteralone7236 Жыл бұрын
😮😮😮😮😮😮😮 Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen yihunelegn yihunelegn yihunelegn yihunelegn yihunelegn yihunelegn yihunelegn 🎉
@fatemaabarra8114
@fatemaabarra8114 Жыл бұрын
Amen amen tabarkii
@bulitshuloke7563
@bulitshuloke7563 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@p00dle28
@p00dle28 9 ай бұрын
I was asking God for confirmation and asking if I should go out or stay and God clearly told me “Go out I have given you an open door.” Praise the lord. No-one can close the door he opened.
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Жыл бұрын
አሜን💞🥰🥰🥰✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@senaitfikire1039
@senaitfikire1039 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ አንተ🙏😍😍😍😍😍
@TadelechNagasaa-up5ry
@TadelechNagasaa-up5ry Жыл бұрын
የእግ/ር አምባሳደር ነህ ተባረከልን
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Жыл бұрын
አሜን ታብርክ የቅሉ .ህይል .ይብዛልክ ታብርክ 😘😘😘📖📖📖📚🙇🌾📚🙇🌾📚🙇🌾📚🙇🌾📖🍒📖📖📖🙋🙏🙏🙏🙌❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅
@almzteka1001
@almzteka1001 Жыл бұрын
Amneeeeeee Amneeeeeee Amneeeeeee ♥️🛐🙏🤲Amneeeeeee
@teferidemissie5102
@teferidemissie5102 Жыл бұрын
Hu abo Geta abzto yabzah.U ar Blessed!!!!
@martamata8232
@martamata8232 Жыл бұрын
Wow wndema tbarke 🥰🥰
@boygreat2817
@boygreat2817 Жыл бұрын
Abata egezeyabehare sele Kalu yimesegen
@IsraelAdelo
@IsraelAdelo 5 ай бұрын
Amen!God bless you!
@shalomhaile7907
@shalomhaile7907 Жыл бұрын
Amen amen amen amen God bless u
@jesusisLORD-bo7hv
@jesusisLORD-bo7hv Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ እግዛአብሔር ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰጠሕ በረከት ነሕ ,,, አንተ ብሩክ ነሕ ,,,
@ejejmdks2977
@ejejmdks2977 Жыл бұрын
Amen amen 🤲
@AbCd-d4q
@AbCd-d4q 9 ай бұрын
አሜን ጌታ አምልኪ አብዚቶ ዘመንህን ሂዎትሂን ይበረኪ ታባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 Жыл бұрын
አሜንንንን
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@servantpetergoregch1026
@servantpetergoregch1026 Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ :: BLESS IN JESUS NAME
@amanuelmeresa1358
@amanuelmeresa1358 2 жыл бұрын
Prophet Tilahun amazing preacher What a wonderful message God Bless you
@selbelay6014
@selbelay6014 Жыл бұрын
Amen......Amen......Amen...
@ሳራእግዚአብሔርአባቴነው
@ሳራእግዚአብሔርአባቴነው 2 жыл бұрын
አሜንንን 🙏
@tigytadesse9416
@tigytadesse9416 Жыл бұрын
HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 🙌
@godislove6010
@godislove6010 Жыл бұрын
አሜን የሚመስልህ የለም 🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnn.Amennn.Amennnn.lenem.wesedku beyesus sim yetekefete ber tesetognal haleluyaaa abat hoy ameseginhalehu 🙏🙏🙏🙏 neby tile tebarek
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Geta yebarkh
@nadewmajor6593
@nadewmajor6593 Жыл бұрын
ተባርከኃል!!! ወንድሜ ነብይ ጥሌ" ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስን ደግመክ ደግመክ መልእክት አርገሄዋልና"በዘመንህ ሁሉ ብሩክ ነህ!ለበረከትም ሁን፡፡
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
God is faithful wowww how it's a great word of God profhte teleyee bereketachin neh bewnet resresku woyneeee metadel new ❤️❤️❤️❤️Love you Jesus 💜💜💜💜
@yonasataklit5749
@yonasataklit5749 2 жыл бұрын
እወዳቸዋለሁ።
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 Жыл бұрын
Amen amen amen amen ...bless you 👍🙏 thankyou GOD 🙏🙏❤️
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Жыл бұрын
አሜን አሜን በሬ ተከፍቷል!!!ተባረክ ጥሌ
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 Жыл бұрын
Sety blessed ❤❤ keber le eyesus yehoni!
@eliasemiru5184
@eliasemiru5184 Жыл бұрын
AMEEEN................."kesew Gar yalteyayaze bar kefite ale"..............Thanks Lord Jesus........
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ተባርከ
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 жыл бұрын
Amen Berru Tekeftowal
@mosesmutali2728
@mosesmutali2728 Жыл бұрын
Respect for Jesus
@zaritudaniel1428
@zaritudaniel1428 Жыл бұрын
አሜን🙌🏻 አሜን🙌🏻 አሜን 🙌🏻አሜን🙌🏻 ተባረክልኝ በኢየሱስም🙌🏻🙏
@JESUSMYLOVE-c4v
@JESUSMYLOVE-c4v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ አሁንም የማስተማር አቅም ይስጥ❤❤
@alazaralazar
@alazaralazar 2 жыл бұрын
Tebarek ye Egzihabiher sew
@kumenegerayalew2441
@kumenegerayalew2441 Жыл бұрын
Amen 🙏
@tamiratbiru5492
@tamiratbiru5492 2 жыл бұрын
its really deep content i always thank God for giving as such people to the church
@gman7833
@gman7833 Жыл бұрын
ጥሌ መቼም የተማረ የሚጣፍጥ ቃል እና አንደበት ሰጥቶሀል!! አብዝቶ ይጨምርልህ! ስሰማህ በጣም ደስ ይለኛል:: የማውቀውን ጥቅስ በተለየ መንፈስ እንደገና በአዲስ መገለጥ ከአንተ አንደበት ሁሌ ሰማለሁ:: ዘመንህ ይለምልምልኝ!
@tigigeresu4004
@tigigeresu4004 Жыл бұрын
Blessed ❤❤❤❤❤❤❤
@tarikugichamo8500
@tarikugichamo8500 Жыл бұрын
Ameeenn
@dagimmengistu4836
@dagimmengistu4836 Жыл бұрын
bizunls-amen
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl 2 жыл бұрын
amen amen amen amen keber legat.LEYSUSE EHUNI TEBARK
@raheldesta4373
@raheldesta4373 Жыл бұрын
God has people for all seasons and you are one of them for I thank God for you bless you so much !!!
@mimib.5296
@mimib.5296 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ይገባዋል። ተባረክ ወንድሜ በመልክትህ እጅግ ተባርኬበታለሁ።
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
Amazing preaching. God bless you.
@wedimengesha6980
@wedimengesha6980 Жыл бұрын
you are a blessing for us!
@raheldesta4373
@raheldesta4373 Жыл бұрын
God still has people who serve him with dedication and truth , I thank God for you prophet May God make you live so long so that you teach so many nation about Jesus only Jesus! God bless you !
@millionshibeshi2323
@millionshibeshi2323 Жыл бұрын
GBU
@flkirtetamru5880
@flkirtetamru5880 Жыл бұрын
Wow god is good
@aliaalhooly2322
@aliaalhooly2322 Жыл бұрын
Amen 😢
@zewdiea
@zewdiea Жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረኩ❤❤❤
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 Ersu yekefital yemizega yelem Ersu yizegal yemikefit yelem!
@habtewayne8190
@habtewayne8190 2 жыл бұрын
wow የሚገርም ትምህርት ነው
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
I received in jesus name amen amen hallelujah hallelujah thank you jesus ❤
@roziroza3655
@roziroza3655 Жыл бұрын
የኛ አምላክ ቅዱስ ነው ሃሌሉያያያያ 🙏🙏🙏
@betlhemzewge3525
@betlhemzewge3525 2 жыл бұрын
Tebarku 🙏
@selamawitabrham4943
@selamawitabrham4943 2 жыл бұрын
You are so lucky to be the bearer of the almighty's message .ተባረክ
@alaminmia7035
@alaminmia7035 Жыл бұрын
Ammen
@kadoshmovement4139
@kadoshmovement4139 2 жыл бұрын
Yeabate biruki Prophet Tile be blessed 😍
@SeluAsu
@SeluAsu Жыл бұрын
Zamnhi yebhaerakhi
@Heaven_Lights
@Heaven_Lights 2 жыл бұрын
Tebarek Geta Yibarkh...God is Holy🔥
@linalelisa4138
@linalelisa4138 2 жыл бұрын
Amen!!!
@miskeremmiskerem9985
@miskeremmiskerem9985 2 жыл бұрын
Amennnnnnnn❤❤❤🙏🙏
@petroswondimu8472
@petroswondimu8472 Жыл бұрын
Dear Prophet stay blessed ever!
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 жыл бұрын
God bless you more 🙏
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 жыл бұрын
Amen Hallelujah Glory to God A Door is Open
@duretikassa5518
@duretikassa5518 2 жыл бұрын
thank you lord
@mimiwerkneh3907
@mimiwerkneh3907 Жыл бұрын
እየሱስዬ ሁሌም ክበር
@EGS_lyrics
@EGS_lyrics Жыл бұрын
Amen!
@EGS_lyrics
@EGS_lyrics Жыл бұрын
@PaulinaKatti paulinaKatti🙏 fir your support!
@ajealajeal
@ajealajeal Жыл бұрын
የተከፈተ በር ተሰጠኝ
@fjdyd2345
@fjdyd2345 Жыл бұрын
Ameeeennnnnnnnnnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@elizabethhaile5051
@elizabethhaile5051 Жыл бұрын
For me to
@AbrhaAtlabachew
@AbrhaAtlabachew 10 ай бұрын
Phrophet Tilhune gati yebrkik ena anten barka alchelm
@aberuberhanu1776
@aberuberhanu1776 Жыл бұрын
እውነትም ቅዱስም ነው
@mohamedazadg6199
@mohamedazadg6199 2 жыл бұрын
በየፌርማታው ያልተሰጠ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ እየጠራችሁ ለሰይጣን መጠቀሚያ ወይም ሀሰተኛ የሚባል ስም በራሳቹሁ ላይ አታሰጡ... የተሰጠህ የማስተማር ፀጋ ከሆነህ በተሰጠህ ስብከት ማገልገል እንጅ ባልተቀባሄው ለምን ፈተና ውስጥ ትገባለህ?
@forchrist3783
@forchrist3783 2 жыл бұрын
ነብይ ስለሚለው ቅጥያ ይመስለኛል ለማውራት የፈለከው ወንድሜ, በመጀመሪያ ነብይ ማለት የእግዚአብሔር ቃል በአፉ ላይ ያለ ማለት እንጂ የሰው ስም እና የጫማ ቁጥር የሚጠራ ማለት አይደለም ምናልባት ስብከቱ ላይ እንደዚህ አይነት ነገር ስላላገኘህ ይሆናል የተቆጣኸው ትርጉሙን ማውቅ ከትችት ይቀድማልና መጀመሪያ የነገሮችን ትርጉም ለይተን እንወቅ:: የመንፈሳዊ ሀሳብ ትርጉሞች ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደሰው ልምምድ አይፈቱም!
@mohamedazadg6199
@mohamedazadg6199 2 жыл бұрын
@@forchrist3783 የእግዚአብሔር ቃል በአፉ የሚኖረው ስሙን ስለሚጠራው ነው እንጅ ሰይጣንም ስሙን እየጠራና ከመፅሐፍ ቅዱስ እየጠቀሰ ይናገራል... በየትኛው መንፈሳዊ መገለጥ ነው አፉ ላይ የእግዚአብሔር ቃል መኖሩን ያወቀከው? ስሙንና ቃላቶችን ስለጠራን?
@LeulMuluneh
@LeulMuluneh 2 жыл бұрын
አንተ ማን ነህ?
@LeulMuluneh
@LeulMuluneh 2 жыл бұрын
መሀመድ ነህ ?
@LeulMuluneh
@LeulMuluneh 2 жыл бұрын
ተረጋጋ ሙሀመድ !
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 Жыл бұрын
አሜን
@masimasi1715
@masimasi1715 Жыл бұрын
Amen
@yonasfasia5036
@yonasfasia5036 Жыл бұрын
AmenAmenAmen
@astergezawe191
@astergezawe191 Жыл бұрын
Amen amen amen amen
@masaratababa2012
@masaratababa2012 4 ай бұрын
Amen Amen Amenb🙏🙏🙏
@AlexGonder-hr1ng
@AlexGonder-hr1ng Жыл бұрын
አሜን እየሱስ
"ኢየሱስ" በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ prophet Tilahun Tsegaye @ sbc
1:18:15
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 109 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,3 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 729 М.
መንፈስ ቅዱስ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
36:02
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 150 М.
#part_2 የጴጥሮስ ከእስር መፈታት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Prophate Tilahun Tsegaye | Ethiopian Amharic Teaching  2022
58:17
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 118 М.
የሚገለጥላችሁ ክብር ይበልጣል || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
32:23
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 62 М.
ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ_Prophet_TilahunTsegaye_የሰውን_ልጅ _ማን_ትሉታላችሁ? _Part-1
41:29
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,3 МЛН