ወይ ቃል የማይደረግ ነገር እኮ ነዉ ያረግሽዉ

  Рет қаралды 99,089

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

🌼 ልዩ ቅናሽ በተመረጡ እቃዊች ላይ🌼
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ እንዲሁም አልጋ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

Пікірлер: 758
@Kidestkidest-p1f
@Kidestkidest-p1f Күн бұрын
ቃል እራስሺ ፕራንክ ተደርግሺ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃኑ መስቀል በስላም አድርሳችሁ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Күн бұрын
ወይኔ ቃልየ ብራክ አረጋለሁ ብለሽ አች ተደረግሽ😂😂😂😂😂 አይ ጉድ ሰራህላት አዲስ😂😂😂
@hometube8205
@hometube8205 Күн бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ደምሩኝ🎉🎉
@fevenleulseged2242
@fevenleulseged2242 Күн бұрын
ሁሉ ባል እንዳተ ቢሆን ቃልዬ ታድለሻል አንችም መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ብሩክይቱብ
@ብሩክይቱብ Күн бұрын
ቃልና ሐድስን የሚወድ❤❤
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ Күн бұрын
ብሩክየወንዱምተውደምረኚበናትህ
@FatimaAli-p1z
@FatimaAli-p1z Күн бұрын
እኔበጣምነዉየምወዳቸዉ
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg Күн бұрын
እኔ በ❤በጣም ነው ምወዳቸው 😍😍😍
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk Күн бұрын
🥰🥰❤️❤️❤️
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن Күн бұрын
ፈታ የለ ባል ቃል ታድለሽ መዝሙር ምናምን አትከፍችም አይ አዲስ ❤❤❤❤❤
@Tybatube
@Tybatube Күн бұрын
እስላም አሌይኩም ቤትሰብ በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና❤😂😢🎉
@ኡሙረያን-ተ3ዠ
@ኡሙረያን-ተ3ዠ 21 сағат бұрын
ወላሂኩም አሠለም ወረመቱላሂ ወበረከቱ
@Duchayoutube
@Duchayoutube 7 сағат бұрын
አንችም ደምርኝ ደምሬሸለዉ
@zadeayale8799
@zadeayale8799 Күн бұрын
አይ እደሌ😢😢😢😢ቃልዬ እንኳን ሁለተኞ እርጎዝ ሆንች 😢😢😢 እኔ ግን አሁንም መዳም ቤት ነኝ😢😢😢በስላም ወልጅ❤❤❤
@GenetMtku
@GenetMtku Күн бұрын
አይዞን እህቴ❤❤❤❤
@GenetMtku
@GenetMtku Күн бұрын
ለኛም ጊዜ አለን😢
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij Күн бұрын
እኔ ራሱ ገርሞኛል ማዳም ቤት ቁጭ ብለን ተወልዶ አግጎ አሁንም ሊወለድ ንው እኛ እዚው ቀረን አይ እድሌ
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Күн бұрын
ሁላችንም ነን ያረብ የረፍት እጀራ ይወፍቀን ለኛም ለመዳምቅሞሞች 😢
@ልደትዬእናቴ
@ልደትዬእናቴ Күн бұрын
አይዞን እህቴ እግዚአብሔር ለኛም ለስደተኞች አንድ ቀን ይ ያሰብነው ሞልቶ ህይወት ይኖረን ይሆናል
@meryhanne2
@meryhanne2 Күн бұрын
ከፍቶኝ እናንተን በማይየት ደስታን አግኝቻለሁ። ቃሊዬ አምሮብሻል እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Күн бұрын
ቃልዬ መች ሆድሽ ገፋ በ6 ወርሽ ነውደ ቸክ ላድርግ ያልሽን ጉድ ሁሌ እደሸወዳችሁን ነው ዩቱበሮች 😂😂😂😂😂😂
@aass5403
@aass5403 Күн бұрын
😂😂😂😂😂
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ Күн бұрын
​@@aass5403ቡዴዉ እኮ የቆየ ነው ትል አይናገሩም
@LiliLili-gu8mh
@LiliLili-gu8mh Күн бұрын
Ye koye video neber eko ye cheku part
@jemila51
@jemila51 Күн бұрын
መስከረም1 እኮአይለይም ነበር😂😂😂ቸክ ስታረግ እራሱ አይለይም😂😂❤
@rozayouhanes2766
@rozayouhanes2766 Күн бұрын
እሢት ሥለሆነች ነዉ ቆፍጥጥ ብላ የወጣችው ወድ ደግሞ ደርባባ ሥለሆነ ቅሥ እያለ ነዉ እሚ ገፋው
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Күн бұрын
ቤሩቶች እግዚአብሔር ይጠብቀን 🇱🇧😭
@SelamawitKahassay
@SelamawitKahassay Күн бұрын
እግዛብሄር ከናተጋይሁን አይዞችሁ በየእምነታችሁ ፀልዩ❤
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 18 сағат бұрын
እግዚአብሔርያጠብቃችሁእህቶች
@zinab8199
@zinab8199 15 сағат бұрын
ምን ተፈጥሮ ነው?
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 15 сағат бұрын
@@zinab8199 ጦርነት
@MaisMoussa-h4f
@MaisMoussa-h4f 12 сағат бұрын
አሜን 😭😭😭
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl Күн бұрын
😁😁😁ያበደ ፕራክ ነው ትግስት አዚህ ቤት አለ በስማም ፈቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ሁለታችሁም ትግስተኛ ናችሁ ሰታምሩ ቃልየ ከምኔው ሆድሽ አስታወቀ ስወዳችሁ
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r Күн бұрын
የQaliye&ሐዲስ ቤተሰቦች like 👍👈❤️🥰
@SenaytTube21
@SenaytTube21 Күн бұрын
ትዳራቹ የተባረከ ይሁን ፕራንካቹም አስተማሪ ነው ልጃቹ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ የተባረከ ቤተሰቦች ናቹ❤❤❤❤
@RUHAMATARIKU-im2iq
@RUHAMATARIKU-im2iq Күн бұрын
ችግር በህዎት ዘመናችሁ አያሳያቹ አዲስዬ ተባረክ ዘመናችሁ ይባረክ ☺️
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube Күн бұрын
ውዶች አንድ ጎሎኝ ነው ደምሩኝ👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@Toyba-w8u
@Toyba-w8u 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp Күн бұрын
ቃልዬን የምትወዱ😂😂🎉ላይክ አርጉኝ🎉😂😂
@ጮቄዩቲዩብ2119
@ጮቄዩቲዩብ2119 Күн бұрын
ቃል ግን ሁልጊዜ ነው ምከታተላቹ ግን እርግዝናሽ ጭራሽ አይታይም ነበር
@Edtankua
@Edtankua Күн бұрын
መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች እየገባችሁ አበረታቱኝ
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ Күн бұрын
እሺእማእናበራታታሻለን❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Күн бұрын
አሽ ደመርኩሽ አንችም ደምሪኝ🎉🎉🎉
@Love-if4qj
@Love-if4qj Күн бұрын
​@@ሰአዱከላላዋደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ Күн бұрын
@@Love-if4qj እሺእማነይአንቹምደምሪኚእህት
@SebleMamo-j1i
@SebleMamo-j1i Күн бұрын
ማርያምን ሰራልሽ ቃልዬ ለዛሬ አልተሳካልሽም😁😁😁🥰🥰
@abrishmichael4465
@abrishmichael4465 Күн бұрын
F ምንድነው? ፍርፍር አላለችም😂😂😂😂
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk Күн бұрын
ከምቸው አርግዛነው ሁልግዜኮነው ምከታተላችሁ ነበር 🙄🙄
@naaammmm225
@naaammmm225 Күн бұрын
እኔም ግራገባኝ😊
@SenaytTube21
@SenaytTube21 Күн бұрын
ከመቼው ማለት😂😂😂
@BurthukalBurthu
@BurthukalBurthu Күн бұрын
😂😂😂😂
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو Күн бұрын
ክክክክክክክክክ የተመታሽ
@Enat646
@Enat646 Күн бұрын
የቆዬ ቪድዮ እየለቀቁ ነዉ እኮ 😂😂😂😂
@mametube793
@mametube793 Күн бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ ልኡል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ለናተ የምመኝላችሁ እራእዬ ማርያም ላይ ያለው ቃል እደጸሀይ ይሚያበራ ይህ ቦታ ለማነው ብዬ ልጄን ጠየቁት እሱም መለሰልኝ ይህ ቦታማ በትዳራቸው ጸንተው ተወስነው ለኖሩ ባልና ሚስት ነው ብሎ የመለሰላት ቦታ ለናተ ይሁንላችሁ ቃልና አዲስ በፍቅር ኑሩልኝ ልጃችሁን እግዚ አብሔር ያሳድግላችሁ አሁንም ደሞ የሚመጣውን ወላዲት አምላክ ባርካ ታሳቅፋችሁ አሜን በእውነት❤❤❤
@2-haddiszematube285
@2-haddiszematube285 Күн бұрын
❤❤❤
@MMistauel
@MMistauel Күн бұрын
ቃልዬ የኔዉድ እንደዚህ ጥብቅ ያልብስ አትልበሽ ማሬ አንች ኦኮሰራአትሽ ከዘመኑ እሴት የሌለነዉ እናየኔዉድ እንደሁሌዉ አለባበስሽ ልበሽ ማሬ የሰወ አይንም ጡሮአይደለም በተርፈ እንወዳችሁ አለን❤❤❤❤❤
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 19 сағат бұрын
👍👍👍👍
@Zade-h7p
@Zade-h7p Күн бұрын
ያቃልዬ ሆድ ፊኛ ነው ባሉኝ😂😂😂መሻአላህ እዳኔ ግራ የጋባው🎉🎉😂😮😮
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ Күн бұрын
ፊሺንአይደለምያሀቅነው😅😅❤
@Nsss-k3y
@Nsss-k3y Күн бұрын
Borch silneberat nw tolo yegolaw eegzenaw
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ Күн бұрын
እውነት ለመናገር እኔም ግራ ገብቶኛል😂😂😂ለአዲሱ አመት ምንም የለም ነበር ማለቴ አያስታወቅም አሁን ገና በ17 ቀኑ ከምኔው አደገ😂😂ነው ጨርቅ ጨምራበት ነው🙊🙊🙉😂😂😂
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Күн бұрын
I know right 😂😂😂😂😂
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Күн бұрын
እር እርግዝና ነው🎉🎉
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Күн бұрын
እረ ቃልዬ ጉንፋኑ እዝህም ደርሷል እኛቤትም ውቂያኖስን አቋርጦ ግን በቁጥጥር ስር አውለነዋል ሞቅ ሞቅ በማረግ ደግሞ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ቱቱቱቱ
@ሠላምወለየዋ
@ሠላምወለየዋ Күн бұрын
ክክክክክክ
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt Күн бұрын
🤣🤣 ጎበዝ 👌
@Juandb-dn6vi
@Juandb-dn6vi Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 20 сағат бұрын
😂😂😂 እኔ ሞትን እንደሸት አድርጎኝ ሔደ በቁጥጥር ስር😂😂😂
@TigostHat
@TigostHat Күн бұрын
ውይ ቃል ተበላል በቆፈርሽው ጉድጋድ አንቺው ገባሽበት ክክክክክክክ
@KenuChekol
@KenuChekol Күн бұрын
ቃልየ አለባበስሽን ይስተካከል የኔ ውድ ሰፋ ያለ ልበሽ
@gedag5658
@gedag5658 Күн бұрын
ባለፈው ሳምንት አዲስ እርግዝና አስመስላችሁ ነግራችሁን ዛሬ የ5 ወር እርጉዝ ሆነሽ ብቅ አልሽ። ሳትዋሹ እውነቱን መናገር ተመልካችን ማክበር ነው። በተጨማሪም ደህና ልብስ ልበሺ እርግዝና የሚያምረው ለቀቅ ባለ ልብስ ነው።
@ረቡኒቲዩብ
@ረቡኒቲዩብ 8 сағат бұрын
ፅንስ ከሶስት ወር በኋላ ነዉ እርግጠኛ የሚኮነዉ አንዳድ ጊዜ በተለያየ ምክንያት ፅንሱ ሊጨናገፍ ስለሚችል ለመንገር አይቸኮልም ለዛ ነዉ
@gedag5658
@gedag5658 7 сағат бұрын
@@ረቡኒቲዩብ ልክ ነሽ ግን ባለፈው ሳምንት ሽንት ቼክ አርገው ገና አሁን እንዳወቁ አርገው ተመልካችን ምንም እንደማያውቅ ማሰባቸው ነው ደስ የማይለው።
@temabrand3382
@temabrand3382 Күн бұрын
መቸነው ቃል የወፈርሽው ሁልግዜ ነውኮነው የምከታተላቹ የክርስትናው ጥሩን ቤተሰብ ነን❤❤🎉🎉🎉
@addyasd3780
@addyasd3780 Күн бұрын
ርጉዝናትኮ
@Netseneti
@Netseneti Күн бұрын
ቃሌ ፍራንክ አረጋለሁ ብላ ፍራንክ ተደረገች እኮ😂😂😂😂
@EdenEd-qe4vg
@EdenEd-qe4vg Күн бұрын
ቃልዬ ይቅርታ እንዲ በማለቴ እናንተ በአለማዊ መንገድ አልተጋባችሁም እና አንቺም እሱም እንደዚ አይነት ፕራንክ አትሰራሩ ከናንተ ጋር አይሄድም🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@askal6750
@askal6750 19 сағат бұрын
እውነት ነው
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx Күн бұрын
ዛሬ እምርብሎብሻ ቃልየ ሁሌም ፀጉርሽን ሁሌም ተንከባከቢዉ
@mirekatesehefera3022
@mirekatesehefera3022 Күн бұрын
መድሃኒአለም መድሃኒአለም ስሊ ደስ ሲል
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Күн бұрын
አይ ቃልዬ ፕራንክ እስራለው ብለሽ ተስራሽ አይዞሽ የእርግዝና ፀባይ ነው
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እህት ወድሞቼ❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ደምሪኝ🎉🎉🎉
@MuluyeYouTube
@MuluyeYouTube Күн бұрын
😂😂😂😂😂አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እያልኩ አችም አልሽ😂😂😂😂😂😂 ወይ ቃል ተበላሽ😂😂😂
@askidesta4271
@askidesta4271 Күн бұрын
ቃልየ እመብርሀን ካንች ትሁን እንኳን አደረሣችሁ ለብርሀነ መስቀሉ የአመት ሠው ይበለን አሜን ❤❤❤
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ Күн бұрын
ትክክል አንድ እናት አንድ አባት ❤❤❤ እኔም ሳገባ ታማኝ ነው የምሆነው ለባሌ ንፁህ ልብ ይፍጠርልን
@ሰብለወንጌልYouTube-s4l
@ሰብለወንጌልYouTube-s4l Күн бұрын
መቼ አረገዘች የምትሉ ግን ምንድነው እመብርሃን ትጠብቅሽ ውዴ ቆየች እኮ❤❤❤ አትበሉ እሺ
@መድናእድረሥ
@መድናእድረሥ Күн бұрын
ጨቅጫቃምሀተም አላለችም ወይኔ እናተልጆች
@rehima4916
@rehima4916 Күн бұрын
ቄጠማ ስለሚሸጠው ሰው ያወራሀው አድስየ ኡፍፍፍፍፍ😢አንጀቴን በላውውው
@semutasew2244
@semutasew2244 Күн бұрын
ወይኔ ቃል ተሰራልሽኮ እገላለሁ ብሎ መገደል ይሉታል እሄነው😂😂😂 ሰራልሽ
@hometube8205
@hometube8205 Күн бұрын
ጎበዝ ትወና 1ኛ እራሷ ፅፋ ኮ ነው 😂😂😂
@masarat2998
@masarat2998 Күн бұрын
ሰራልሽቃል ጀግናነው አዴስ ካሜራፍልግገባ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@almazderbe1801
@almazderbe1801 Күн бұрын
ውብዬ ብኮን በጥፊ ነበር ጠፍጥፋ እምጥልህ ቃልዬ❤❤❤❤
@YeshiChekole
@YeshiChekole 20 сағат бұрын
ሣህ😂😂😂😂
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 17 сағат бұрын
ደምሪኝ🎉
@SetayewGirema
@SetayewGirema Күн бұрын
ቃልዬ ሰፊቀሚስ ልበሺ ምክንያቱም የሰው አይን ምጥ ያበዛል ❤❤❤
@Netseneti
@Netseneti Күн бұрын
ቃሌ የኔ ቀበጥ እወድሻለሁ🥰🥰🥰♥️♥️
@Chvcyh
@Chvcyh Күн бұрын
ሰራልሽ ቃል ደግ አረገሽ
@yeab_shine-l21l
@yeab_shine-l21l Күн бұрын
Addis ymecheh abate temechtognal agegnesh kal
@yeabsirabelay-12
@yeabsirabelay-12 Күн бұрын
ቃል የምወድልሽን ባህሪሽ ቀሚስ ለባሽ መሆንሽ
@RahamaQtr
@RahamaQtr 17 сағат бұрын
አረ እንዲ መወጣጣሩ ይደብራል
@netsolo8225
@netsolo8225 Күн бұрын
ከመቼ ወዲህ ነው ሀይማኖተኛ ሴት እንደዚህ አይነት የርግዝና ልብስ የምትለብስው ሁሉ ምሰው መቼም በመጨረሻ ወደ አለማዊ አለባበስ መቀየር አይቀርም ይህ አለባበስ መምህር ግርማ እንደማይ ደግፍ ታቂያለሽ ቃል ጥሩ ምሳሌ መሆን አለብሽ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Күн бұрын
እሄ ቪደወ የቆየነዉ ልበል😮ቃል ከመቸዉ ሆዶሞላ ያድስአመት ቪደወ ጊዜ ምንም የላትነበር😮
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ Күн бұрын
ይገርማል እናተምውሸት ጀመራችሁ እርግዝናውንኮ ቼክ ካረጋችሁ ሳምንት አልሞላችሁም ከምኔ ሆድሽ አደገ😂😂😳😳😳😳😳😳ከእንግዲህ ይቱበሮችን አላምንም❌
@FtimahFfyi
@FtimahFfyi Күн бұрын
ልብሱ መሰለኝ ያተለቀዉ😂😂
@እሙሂራ
@እሙሂራ 22 сағат бұрын
ሁሉንሚድያፈጥኖማውጣትነበረባቸው አንዳንደየተረዱ የቆየቪድወነበርእየለቀቁየነበረው
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Күн бұрын
ዋው እመቤቴ ከሁለት ታድርግሺ ካየሗችሁ ቆየሁ ዳታየለኝም ሲኖረኝም ሰአትየለም በሰደትላይ 😢እናም ማርገዝሺን አላየሁሺምነበር ዛሬ አየሁሺ ደርሠሻልዴ ሆድሺ ገፍቷል በሆድሺ ያለው በሺጥሺ ያዙርልሺ🎉😮
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr Күн бұрын
አረ ቃልየ ምነው በጣም ጥብቅ ያለ ትለብስያለሽ እሩጉዝ ነሽ ቀለል የሚያረግ ልበሺ
@DaniAbe-kh6nk
@DaniAbe-kh6nk Күн бұрын
የኔድች ስታምሩ እንካን አደረሳችህ ለመስቀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyerusalemSeifu-s1z
@EyerusalemSeifu-s1z Күн бұрын
እናቴን እያልሽ አትማይ የፍዳታ አባባል ነው በናትሽ እደሱ ብለሽ አትማይ እሺ
@alainfef176
@alainfef176 23 сағат бұрын
😂😂😂ሁሌ. አደልዴ. የምናያችሁ ከምኔው. ሆድሽ ተጎጠረ ቃልየ
@SebleMamo-j1i
@SebleMamo-j1i Күн бұрын
ሳታዩ የምትኮምቱት ነገርስ ከምኔው ይሄ ሁሉ ኮመንት😁😁🤔🤔
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ Күн бұрын
.😅😅😅😅😅😅
@EiveShv
@EiveShv Күн бұрын
እኔሥ ሣሥበው ኮምተው ነው መሠል አሚያሥቀምጡት😂😂😂😂😂😂😂
@FileGere
@FileGere Күн бұрын
Ufffff kalye set wleji egziabher kale set kehonech ሔመን beyat eshi yemtamgnat kidane mihret tela kelelatehunsh❤
@Maranata-um9vo
@Maranata-um9vo Күн бұрын
የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ Күн бұрын
ቃል ጠባብ ልብስ አትልበሽ ዉዴ ሰፋ ያለ ልበሽ
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي Күн бұрын
❤🎉😢የፕራክቅመም🎉🎉❤❤😂ይህሆድወደትኑማሽአላህጤኔኛልጅይስጣችሁደሞአትጥፉ🎉🎉🎉
@tirhasabraham7869
@tirhasabraham7869 21 сағат бұрын
ልብስሽን ምን ድነው ጠበቅ ብሎ ኤረ ባካችሁ ሴቶች ሴት ሴት ምሰሉትእናንተ የእግዝአብሔር ቅርብ ነን ትላላቹ ሌላ ሰው ምን ይማራል ሰውነትሽን ተጠባብቆ እባካችሁ የማያሳፍር ልሰሱ
@حياه-ل1ج
@حياه-ل1ج Күн бұрын
ኸር የርግዝናዉነገርእደኔግራየገባዉ አለ እከታተላቸዉአለሁግን ምነየእደዝህ እደተለቀገርሞኛል
@SelamawitTegegne-h4n
@SelamawitTegegne-h4n 22 сағат бұрын
ማርያምን ሰራልሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SfgFgh-r2d
@SfgFgh-r2d Күн бұрын
ምርጥ ባል ጀግና ንፁህ ልብ ያለዉ የአመቱ ምርጥ ባል ብየሀለሁ አላህ ለኛም እንደዚህ አይነት ባል ይወፍቀን ያረብ
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 Күн бұрын
ቃልየ ቀመቸነው ሆዷ የገፋ ነው ልብስ አርጋበትነው
@yemi71
@yemi71 Күн бұрын
My roll model fam. I get a hint of respect between wife and husband and brothers. ❤❤❤ i like this fam.
@TememayemerRehana
@TememayemerRehana Күн бұрын
እንዴት ማርገዝሺን ያሳወቅሺው ሆዲሺ ከገፋ በሁዋሓ ነው ወይስ ጠባብ ልብስ ለብሰሺነው ግን ሆዲሺን አየሚያገላ ባትለብሺ ጥሩ ነው እደኔ
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 Күн бұрын
እንኳን ለብርሃኑ መስቀሉ በሠላም አደረሳቹ፡፡ ግን ቃልዬ አስተያየት እንደዚህ የተጣበቀ ልብስፅ አትልበሺ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Күн бұрын
ተነቅቶብሻል ቃልዬ ፕራንክሽ ከሽፎአል አዲስ እኮ ነው ወጣ ሥትይ ካሜራውን ፈለግ ፈለግ አድርጎ አግኝቶታል
@አሀዲ
@አሀዲ 22 сағат бұрын
ከምን ጊዜው ሆድ ተዘረጠጤ 😂😂😂😂😂😂 ❤😂😂
@hawamohamed6236
@hawamohamed6236 17 сағат бұрын
እኔእራሡ ገረመኝኮ😊
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 Күн бұрын
ወይኔ ቃልየ ገና ዛሬ ተበልተሻል 😂😂😂😂😂😂😂በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ ስታምሩ እናተኮ በጣም ነው ለዝቡትምርትእየሰጣቹ ያለ ልብ ላለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZEYNEBKEDIR
@ZEYNEBKEDIR Күн бұрын
እንዴ ከመቼዉ አራጋዜች እዬታካታተልኮት አልነበሬም እንዴ ዎይስ አይኔ ተሻዉዶ ነወ ሆ
@aass5403
@aass5403 Күн бұрын
አንም ገርሞኝል ልቡሰ እካነው የከተማ ነገር😂😂😂
@kadotube9947
@kadotube9947 Күн бұрын
እርግዝናው ከመቼ ለምትሉ ቪድዬ የመጀመርያ ከተቀረፀ የቅየህ ይሆናል ከ3በፍት ለኛ በቅርብ ብለቁትም😂😂😂
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl Күн бұрын
ለአዲስ አመት እኮ አይተናታል ምንም የለባት ነበረ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ Күн бұрын
መስከረም አንድ ምንምኮአይለይም 😊
@MekdesMamaru
@MekdesMamaru Күн бұрын
ቃልየ ሆድሽ ምንሆኖነው የመስቀልን ፍየል እስከነፍሱ ነውዴ የዋጥሽው😅😅😅😂😂😂😂
@አላህወኪል-ረ9ከ
@አላህወኪል-ረ9ከ 19 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Күн бұрын
ቃልየ ፍንድት ሳንልብሽ የሆድሽን ነገር አስረጂን ወይኔ ቤቢየ ትንሽ ላይፍ ሳይቦርቅ ሊወለድበት ነው😂😂😂
@AzmeraTekia
@AzmeraTekia 22 сағат бұрын
😂😂😂
@ZenaYadani
@ZenaYadani Күн бұрын
አራ ጫርቅ ታቅትከሽ ነው ዋይስ ከማቼ ነው የታላከው እርግዝናሽ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ሆ
@molo-z5h
@molo-z5h Күн бұрын
ቃልተበላሽ
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና Күн бұрын
እነ አዲስ የምትወዱ እስኪ ደምሩኝ
@ሰብለወንጌልYouTube-s4l
@ሰብለወንጌልYouTube-s4l Күн бұрын
አይ ቃል በጣም አሪፍ ነው አድስ የምር ሰራህላት😅😅😅
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 17 сағат бұрын
ከከከ,ተበላች,,ደምሪኝ🎉
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw Күн бұрын
ፕራክ አደርጋለሁ ብለሽ እራስሽ ተደረግሽ😂😂😂 ቃል ተሸወድሽ
@SfgFgh-r2d
@SfgFgh-r2d Күн бұрын
አላህ ይስጥህ የኔ ወንድም ለተቸገረ እርድ
@LemonOppy-m5u
@LemonOppy-m5u Күн бұрын
Anchi hulam gunfa ida yazash ye masilal demtsesh gin wadishalo❤❤❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Күн бұрын
እንኳን አረገዝሽ ያለማራራቅ ጥሩ አይደለም 🙏
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Күн бұрын
አይይይ ቃልዬ በገዛ እጅሽ ነካክተሽ ተሰራልሽ😅😅
@ረድኤ
@ረድኤ Күн бұрын
አይ ቃል ግራ ገባት😂😂
@TastyTasty-e1b
@TastyTasty-e1b Күн бұрын
ወይኔ፡ቃልየ😂😂😂😂😂😂
@Messeret-l7d
@Messeret-l7d Күн бұрын
የኔ ሆድ በ8ወሬ ትንሽ ለየ ያውም ቦርጭ ነው የሚመስለው የሰው ሁሉ በ3 ወርና በ4ወር ይገፋል ታድለው እቀናለሁ እውነት እርጉዝ ሳልመስል ሊወለድ ነው😊😊
@ummuamtube1
@ummuamtube1 Күн бұрын
😂😂😂
@selambakala9979
@selambakala9979 Күн бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ አትጥፉ ትናፍቁናላችሁ
@Zeineb874
@Zeineb874 Күн бұрын
ቃል ከድሮማ የፕራንክ መጋኛ ናት😂😂😂
@almanalMnl
@almanalMnl Күн бұрын
ከምነየዉ ሆድሺ ተለቀ አሁን ነበር የሰማሁት
@TamirBiruh-r3w
@TamirBiruh-r3w Күн бұрын
😂😂😂😂 ተበላሺ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Күн бұрын
አይ የዛሬውስ በሳቅ አንዳንዴ እንደዚህ ነው
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k Күн бұрын
ቃል ምድነው ሆድሽ እኔ ሁሌምነው የምከተላችሁ ወለ ሌላ ቃል አለች አረ ግራ ገባኝ
@addyasd3780
@addyasd3780 Күн бұрын
ርጉዝናትኮ
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k 21 сағат бұрын
@@addyasd3780 እና ገናናት እኮ አሁን መውለጅዋ የደረሰች ነው የምመስለው
@fasika860
@fasika860 Күн бұрын
Lijish set tmeslalech🎉
@teabateaba8619
@teabateaba8619 Күн бұрын
እኳንአብሮአደረሰን ፤ቃል፤ዋውውፍቅርና፤ገፎትኩስትኩስንብለሺነውዋውበሰላም፤እመቤቴ፤ትገላግልሺ፤❤❤
@Nebrat-f4o
@Nebrat-f4o Күн бұрын
ቃልእመቤቴ🎉3 ችሁንምበሠላምትገላግላችሁ🎉ፋሚሊውንበሙሉ❤❤❤❤❤❤❤ወዳችዋለሁ..... 3:58 3:58
@Yididiya1Dejene1
@Yididiya1Dejene1 11 сағат бұрын
ቃልየ አንድ ምክር ልስጣችሁ እናንተ በእግዚአብሔር ቃል ነው የተጣመራችሁ ባለመተማመን ፕራንክ አትስሩ እናንተ ስለማይገልፅ አደራችሁን ሰይጣን ክፉነው ተጠንቀቁ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 12 сағат бұрын
ምስጊን ቃልዬ ተበላች 😂😂😂😂 አሁን የገባኝ ነገር በባለፈው የተለቀቀው ቢዶ በጣም የቆየ ነበር ማለትነው ስለዚህ አሁንም የተለቀቀው ቢዶ ምንአልባት ቆይቷል ሰባትና ስምንት ወር ገብተሽ ይሆናል ማለትነው ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ሁለት ያድርግሽ❤❤እኛም እዚሁ አረብ ቤት ተቀምጠን እናተን በማየት እናተ እየደገማችሁ ውለዱ😂😂😂
የሶስቱ እርጉዞች የፎቶ ፕሮገራም አስገራሚ ግዜ
11:36
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 157 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН
🔴 የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች Ethiopian Orthodox Mezmur @-Ledamedia
54:35
ቃል ግን ግፍሽ አቤልን ጉድ አረገችዉ
17:32
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 66 М.
🛎️   ሀይሚ ዘፈነቺልኝ 🥰
34:15
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 128 М.
እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼
13:09
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 19 М.
ወይኔ በቀረብኝ ነበር ቃል ለቅሶዋን ማቆም አቃታት
31:26
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 133 М.
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 371 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН