KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በሳቅ ጨረሱኝ አቤት ወንዶች ሲያገነፉ
28:13
ለማስተማሪያ ይሆናል ብለን ያሰብነዉ ቪዲዮ ሰዉ ጋር ደርሶ ትርጉም ቀየረ.........- Abbay TV #sekelashow - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:41:25
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
😳Что делать, если вас Похоронили заживо ? #shorts
00:37
Don't look down on anyone#devil #lilith #funny #shorts
00:12
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
የቃል እርግዝና እዉነት ነዉ እንዴ
Рет қаралды 344,003
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 348 М.
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Күн бұрын
የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ
Пікірлер: 645
@-haddiszema
7 ай бұрын
ለበለጠ መረጃ 0947407805 እና 0991151574 ማናገር ይችላሉ
@MimiMimi-df3dx
7 ай бұрын
imo አላችሁ?
@halemaaa6240
7 ай бұрын
ዋጋው ስንትነው አጠቃላይ
@SalamWw-zp8fh
7 ай бұрын
እኔ ሶፍና የምግብ ጣውላ እፍልግ ነበር ግን አማራ ክልል ወሎ ነኝ ታደርሳላችሁ
@ሳዶርአላዶር
7 ай бұрын
ባለ ሶስት መኝታ ስንት ይገኛልን ሐዲስ ንገረኝ ፈልጌነው
@Zamzam-dw3oy
7 ай бұрын
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ
@kmeshea
7 ай бұрын
የነቃል ቤተሰቦች ተው ወገን ለወገን ደራሽንነው 1000ጨምሩኝ የመዳም ቅመሞች
@HgHgh-wi2ml
7 ай бұрын
የኔቆንጂ
@alutigraweti6819
7 ай бұрын
ኣደረኩ ❤
@workatube-py7wr
7 ай бұрын
አብረን እንደግ ቤተሰብ
@H704-p6l
7 ай бұрын
አብሽሪ ሰብ አደረኩሽ
@tsegshTube5kk3g
7 ай бұрын
አብረን እንደግ አደረኩሽ❤
@Hanimar1221
7 ай бұрын
ገብርኤልን እንደዚህ አስቃችሁኝ አታውቁም።ፈጣሪ መጫረሻቾሁን ያሳምርላችሁ❤❤
@unievrsal-tube
7 ай бұрын
በስደት እየተንከራተትን ዕድሜያችን ለፈጄን ፈጣሪ ሀገራችን ገብተን ቤተሰብ እንድንመሰረት ፈጣሪ ይርዳን የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን ❤
@AmeleWork-w1b
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abeebakassaye3195
7 ай бұрын
አሜን 7 አመቴ ደከመኝ 😢😢😢😢😢😢
@SalamSalam-uy8cg
7 ай бұрын
እሜን አሜን አሜን
@ማንእንደእግዚያብሔር
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Lidiyana-yemariyam
7 ай бұрын
😢😢😢አሜንን
@Zade-h7p
7 ай бұрын
ዘሬ ዳስ ብሎኛል ስለ ብሩክ አድስ ነገር ስለሰማው በጣም ነው ወላሂ ዳስ ያለኝ እነታስ በለይክ አሰዩኝ እዲውም በኮሜት 🤗☺️ አላህ ካዚም ያበለጣ አፍያ አርጎት ለማያት ያብቃን ያረብ 🤲😭🥺👍
@sosenakasia
7 ай бұрын
ምንሰማሺ ውዴ መቸም ጥሩ ዜና እንደሆነ ተሰፋ አደርጋለሁ
@Zade-h7p
7 ай бұрын
@@sosenakasia አው ውድ ጡሩ ዜና ነው ፎቶውን ለቃውታል መሻላህ ወላሂ በጣም ዳስ በሚል ሁኔታ ነው መላቴ ምንም ጣበሳ አይታይበትም ግመሽ ፊቱን ነው ፎስት አርጋውት ነው ያየውት ብቻ ካፊት ይሸለል ለቃረውም ጤናው ዱሀ በረግ ብቻ ነው 😥😥😒😘👍🥺
@እናቴህወቴ-ፀ8ዠ
7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔስ ብትይ በጠም ነው ደስ የለኝ😢😢😢😢😊
@Zade-h7p
7 ай бұрын
@@እናቴህወቴ-ፀ8ዠ ከዚም ያበለጣ ምነዳሰትበት ቀን አላህ ቅርብ አርግልን ቆሞ ሚረመድበት ቀን ነው መነት ያነፋቃኝ ብቻ ከፊቱ ያታሸለ ሆኖ ስለያነው አልሀምዱሊላህ ወላሂ በይኩመት ብቻ ስለ እሱ ዳስታ ነው መውረት ምፋልጋው ዳስታዬ ወዳር ዬለውም እሻህላ ባቅርብ ቆሞ ይመጠልነል 🤗🥺😥
@alamzniguse5007
7 ай бұрын
😢😢❤❤እኔም እውነት❤❤
@smms6004
7 ай бұрын
ቃል እኮ የፊልም አክተር ብኮን ያዋጣታል😂😂😂
@kopreesa8674
7 ай бұрын
እውነት ነው😂😂
@HshwqiHsuauw
7 ай бұрын
ENANTDAMO..BYTYOUB.MITYHILLA.FILMSAREY.MASKBT .CUTWADU..FRAHULLA
@jesus-x1k1d
7 ай бұрын
Ewanat nw😂😂😂😂😂
@Aynalove3382
7 ай бұрын
ለሆድ ነው😂😂😂
@hawolatglta2608
7 ай бұрын
እውነት ነውውው😅😅😅😅😂😂
@tirhasasefa640
7 ай бұрын
❤❤🎉እመቤታችን የልጅ ጉጉት ያለን በስደት ኣለም ለቤተሰብ ለምንነሮው ትስጠን❤🎉❤🎉
@RutaTube472
7 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ 🌹🥰👍
@FuyrydTiyryr
7 ай бұрын
አሚን አሚን
@ThgThf-ch7kq
7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን♥️🙏
@SSss-yt8qc
7 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@AlmazMmam
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😍😍
@initesinites2988
7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@aynalemearega5826
7 ай бұрын
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ነፍሰ ጡር ነኝ ላይክ አምሮኛል ❤❤❤❤
@askidesta4271
7 ай бұрын
እረ ቃልየ😂 ይመችስ እግዚአብሄር ሠላማችሁን ያብዛው
@ሩሐማየአርሴማልጅ
7 ай бұрын
ኧረ ቃል ትውና ትችያለሽ የምር❤❤❤
@meritubemeri
7 ай бұрын
ደምርኝ እህቴ
@MohamdAgha-qd1wd
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlamAlam-hm1os
7 ай бұрын
ቃልዬ 1ሚልያን ብር አለኝ እስቲ ፈልጊልኝ ወሮታውን እከፍላለው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
7 ай бұрын
😂😂😂ቃል የፊልም አክተር ብትሆኝ ያዋጣሻልኮ😂😂
@heniandtsi
7 ай бұрын
እንዴት ነው ይሄ ጉዳይ እኛም ደንግጠናል
@meram123
7 ай бұрын
😂😂😂አይ ማስታወቄያ. ስሙኝማ ልንገርቸሁ ዩቱ የመጀመሪያ ክፍያ ሊከፈለኝ ትንሸ ቀረኝ ይቅናሸ በሉኝ❤❤❤❤❤
@merem2420
7 ай бұрын
ይቅናሽ❤❤❤❤
@meram123
7 ай бұрын
@@merem2420 አሚንንን❤️
@AlFa-wt3bw
7 ай бұрын
❤❤❤❤ይቅናሽ🎉🎉
@Zabida-g1q
7 ай бұрын
ይቅናሽ የኔ ውድ ጠክሬ
@MedinaHassen-s3s
7 ай бұрын
ይቅናሽዉደ❤❤😊
@SirgutAdmasu
7 ай бұрын
ሠውየው እኮ አላስፈልግ አለው ማስታወቂያ የሰለቻቹ እንደኔ❤
@meram123
7 ай бұрын
😂😂😂በጣም
@kalkidan7912
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አላስነቃም እንጂ አድስ እራሱ አሠልችቶታል 😂😂😂😂
@BezawitJenber
6 ай бұрын
ቤቶችን ለማስተዋወቅ አይደል ሲጄመርስ እሄ ሁሉ ጣጣ
@busyline5298
7 ай бұрын
እዴው እናንተ ውዶች ምን አይነት ፍቅር ነው እግዚአብሔር የያደላችሁ በማርያም
@SirgutAdmasu
7 ай бұрын
ወይ ቀልድ አርፋቹ ማስታወቂያቹህን አትሠሩም😂😂😂
@MahletDgg
7 ай бұрын
እኔ እራሱ እያልኩ
@GalaxyA-ws1uv
7 ай бұрын
ብዙ ሰው ይናገራል ነገር ግን ለእኛ ለአረብ አገር ለማዳም ቅመሞች ይሆናል ወይስ እንዴት ነው ???500,000ሺ የመጀመርያ ክፍያ ከተከፈለ በሁላ በየወሩ ስንት ብር ነው የሚከፈለው ??ጠቅላላውስ እንዴት ነው ስንት ነው ለምሳሌ ባለ 1መኝታ ቤት ይሄን በዝርዝር አስረዱንና ደፍረን እንግባበት
@muhamedmuhamed5114
7 ай бұрын
ለዳሥፖራ ነው የሚሆነው ህጋውይ ከሆሺ የመዳም ቅመም
@kokobewerku6451
7 ай бұрын
ቃል እኮ የፊልም አክተረ ብትሆኝ የዋጣሻል❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
7 ай бұрын
ቃልዬ እኮ የፊልም አክተር ብኮን ያዋጣት ነበር እውነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@elizabethtesfatsion4596
7 ай бұрын
ቃል አክተር ለመሆን ትበቂያለሽፍቅርም ንግድም እመቤትነትም ሁሉ ገ ብ ነሽ አዲስየ ትልቅ ዕድለኞችም ናችሁ እሱአም አንተን በማግኝት አንተም እሱአን ሀይማኖትን እሚፈለገውን በማሞአላታችሁ ቀናሁባችሁ ለልጄ እንደዚህ እንዲታደል ይጋባብኝ🙏🏾🙏🏽🛎️🛎️🛎️
@Eminetn
7 ай бұрын
ግን እርግዝና ሚያድያ ላይ አውጥቶ ማስጣት ቤተክርስቲያናዊ ህግ አለው ወይ
@Emebetwebetu
7 ай бұрын
ሲያውቁት አይደል እደሲጀመር መንፈሳዊነትን
@TigistAwoke-tl6
7 ай бұрын
ይችን ኮሜንት እምታነቡ በሰው ሀገር እምትገላቱ እህት ወንድሞቼ ሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤ቤቴን ጎብኙልኝ ቤተሰብ❤❤
@tinsaetilahun-b8q
7 ай бұрын
ቃልና አዲስ ስወዳቹ❤❤❤
@H704-p6l
7 ай бұрын
ቅመሞችዬ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@UasrIphone-qn1qf
7 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💐
@እሚትቲዩብ
7 ай бұрын
እንኳን ደናመጣቹ ምርጥ ጥንዶች አይለያቹ የኖላዬ እናት እና አባት❤❤❤❤❤❤❤
@meritubemeri
7 ай бұрын
ደምርኝ እህቴ
@GademChecol
2 ай бұрын
በእዉነት እግዚአሔብር እስከመጨረሻዉ እስከ ፍቅራችሁ ያቆያችሁ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ከእናንተ በጣም ነዉ ደስ የምትሉ
@ሀይሚትንሿ
7 ай бұрын
ውይይ ማስታወቂያ ትጠላለህ😂😂😂
@selamteke1007
7 ай бұрын
❤ቃል ጎበዝ ጥሩ ቅጣት ሰተሸዋል
@meritubemeri
7 ай бұрын
ደምርኒ ሓፍተይ
@aezbmerid3612
7 ай бұрын
እረ ዩቱዩበሮች አሁንስ እጅ እጅ አላችሁ በእገሪቱ ያሉ ሪል እስቴቶችን ማስተዋወቅ ሆነ ስራችሁ ሁላችሁም አላዝናችሁብን እኮ ሪል እስቴት ሪል እስቴት
@asenakubelete51
7 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ ማርያምን ❤❤❤
@sitrsusu
7 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@ሰላም-ኸ8ከ
7 ай бұрын
ለማስተወቂያ ነው ቢዶው ርእሱ ግን ሌላ ሰውን በምን እናጠው ነው ከባለፈው ወዲህ በቃ ተበላችሁ 😂😂😂😂
@Salam-ul5ce
7 ай бұрын
እድሜ ለኮሜቶቺ እንደጀመርሁት አነቃቺሁኚ😂😂😂
@torrastiti
7 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው እዳንገዛ አማራ ነን የናተ መንግስት ደግሞ ከኛ ጋር ችግር አለበት ብሐርዳር ስሩና እንግዛችው
@hayat2890
7 ай бұрын
ወላሂእዉነትሺነዉ🥺🥺እኛንእኳመቀመጫአሠጣን
@FikerMann-d9i
7 ай бұрын
ወላሒ እወነትሽን ነው ባህርዳር ደሴ ይሱሩና እንግዛቸው
@TsehayEthiopian
7 ай бұрын
ትክክል ነሽ የእኔ ማር እንደ እኔ ልብሽ ቆስሎል😢😢😢 እኔ ከወሎ አካባቢ በቀር የነፃም ቢሰጡኝ አልኖሮ😢😢😢 የወንድሞቸ ደሞ የፈሰሰበት ወሎ ከእነ ችግሬ ይግደለኝ😢😢😢💔💔💔💔💔
@MesiWeldie
7 ай бұрын
እውነትሽን የኔማር
@GEBRETNSAETsehaye
7 ай бұрын
ቱፍ ቱፍ ያላትን እንዳየሁ ልጅነቴን አስታወሰኝ ጓደኞቸ ሁሉንም በሒወት ያሉትም የለሉትም አስታወሰኝ 😢😢 ሐድሽና ቃል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉
@salamaalrumaithi3515
4 ай бұрын
በቤት ኪራይ የተቸገራቹ በሙሉ አላህ የራሳቹ የሆነ ቤት ይሥጣቹ
@saraabata4886
7 ай бұрын
እኔ ግን አዲስ አሳዘነኝ የእውነት የማያውቅ ከሆነ 😢😢😢በጣም የልጅ ፍቅር አለው ተተመካከሩ ግን ያው አውቆት አል
@AsdAsd-y4p2h
Ай бұрын
ቃል ምርጥ አክተሪ ይወጣሻል ትችያለሽ አንደኛ❤❤❤
@Seada11
7 ай бұрын
ነአድስ ቤተሰቦች አበረታቱኝ ስደተኛዋ እህታችሁነኝ 😢😢
@አዳማናዝሬትአዳማ
7 ай бұрын
ቃል ትወና አንደኛ ነሽ ከምር ብቃት አለሽ😂😂❤❤
@አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
7 ай бұрын
እኔን የገረመኝ ስራየን አቋርጨ ማየቴ ነዉ የለለ እርግዝና እዉነት መስሎኝ
@fathimafathima1409
7 ай бұрын
እኔ ራሡ 😁
@አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
7 ай бұрын
@@fathimafathima1409 😂😂😂
@እሙአማር-ፐ7ለ
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@TOYBAYOUTUBE-f8f
7 ай бұрын
ዛሬ መጀመሪያ ነኝ እሰኪ እንደማመር ቅመሞችየ ሰወዳችሁ❤❤❤🎉
@ZainaZainu-s7k
7 ай бұрын
አረ ቃልትወና አልተቻልሽም😂😂😂😂❤
@samerwit
7 ай бұрын
ወይኔ ይሄን ቤትሳልገዛ አልቀርም ❤
@tsigeredagetachew6342
7 ай бұрын
በርቺ
@user-bc9bx3rr4s
7 ай бұрын
በጣም እኔ እራሱ ፍላጎት ከደረብኝ
@meritubemeri
7 ай бұрын
ደምርኝ እህቴ
@Mነኝየዱባይዋቀበጥ
7 ай бұрын
ዋጋው ስት ነው?እኔም እፈልጋለሁ
@zeynebtube7806
7 ай бұрын
ጥሩ ማስታወቂያ አሰርታህ አለች በዛውም 😂❤
@AdeyAbebaw-pw9gz
7 ай бұрын
ወይ ቃል እትየ ጣይቱን መሰለችኝ ጀግና ሴት ነሽ ቃልየ እውቀት ከመልክ ጋር
@MasaratiTubeመሠረትTube
7 ай бұрын
አንቺ ምን አይነት ጉድ ነው የምትሰር ቃልዬ😂😂😂
@tabezmuhe1354
7 ай бұрын
በስመአምቃልጥሩአላደርግሽምእርጉዝናትብሎበጉጉትእየጠቀእወበጣምይሳእናልማስታወቂያውበጣምሀይሪፍነው
@tegunu
7 ай бұрын
የፍረሽ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ አስገራሚ ገጠመኞች/እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ
@ደስየባታናፋቂ
7 ай бұрын
ቃል ትለያለሽ ስወድሽ እኮ ጫወታ ትሽይባታለሽ ባለፈውም እዮብ ነው ያገዘው አድስ ተወጣው😂😂😂😂😂 ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤❤❤
@edgrff7506
7 ай бұрын
የኔ ውዶች እምወድቹ እኔየ እጆ ቃላት የለኝም የምወዶቹ መግለፅ ❤❤❤❤❤❤❤
@AdineDani-vn4me
7 ай бұрын
ዋውውውው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤
@marimamarima6303
7 ай бұрын
እኔ 50ኛ ኮማች ነኝ
@mekiyamohamed5862
7 ай бұрын
ደስ የሚለው አላየውትም መጨረሻውን ነው ያየውት ውሸታም ስለሆናችው
@ፈኪ2
7 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🥰
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
7 ай бұрын
ግን ለምን አባርታማላይ ትልቅ ፎቅ ነው መስኮት ላይ ብረት ገርግዱ ልጆች አሉ ቢወድቁስ
@hanamaryam4599
7 ай бұрын
ቃልዬ ደህና ፓሊስ ነው የሚወጣሽ በተልይ ኮስተር አባባልሽ ዋው ስታምረ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@JemBer-hm4ik
7 ай бұрын
5ኛ ኮማች ነኝ ላይክ አማረኝ😮😂
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
7 ай бұрын
ስራ ፈት ነሽ አችደሞ ሆሆሆሆ ላይክአማረኝ አላለይም ክክክ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
7 ай бұрын
😂😂😂😂
@emoydseta2899
7 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤ቤት፡በልጅ፡እዳውም፡ቆይ፡እኔም፡ቤት፡ካልገዛህልይ፡ልጅ፡አልሰጥህም፡ነው፡የምለው
@ekru-23
7 ай бұрын
ፍትህ ለአድስ ቃልየግን🤣🤣
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ልጂ ፀጋ ነዉ ዉለዱ ክበዱ እስት ዉድ የሀጋሬ ልጆች አለህ ካክፉ ይጠቢቃቹሁ ደሚሩኝ እስት
@ላምሮት-በ8ኈ
7 ай бұрын
ምርጥ ማስታወቂያ👌😀
@hsshsshjw5942
7 ай бұрын
ዉይይ ማስታወቂያ ትጠላለህ😂😂
@AliBallofyarn
4 ай бұрын
ያምርባችሃል እወዳችሃለው በዙ ወዳጀ እዳላችሁ ጥላትም ስለሚኖራችሁ ሁሉን ነገር አታውሩ ዛሬ ቃል አልተቻለችም ከጋርዶቻ ጋር።
@ccu3907
7 ай бұрын
ምን የሚሉት ነው ይሄ አሁን መቀለጃ አረጉን ሲያሥጠላ
@Fretube3892
7 ай бұрын
የነቃል ቤተሰቦች ሰብ እንደራረግ እስቲ
@jadabuziki9203
7 ай бұрын
ይህ ቤት ጉድ ፈላ እኮ በየሂድኩበት ይህ ማስታወቂያ ነው
@rakuae7634
7 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@GenetyeTwahdoLij
7 ай бұрын
በጣም ለኛ ለምስኪኖቹ አይሆንም😂😂
@ሩሐማየአርሴማልጅ
7 ай бұрын
ወይ ደስስስ የሚል ትወና
@ajwa0076
7 ай бұрын
ቃልዬ ያገራችን ጠቅላይ ሚኒስተር ሁኝልን ኳስታራ ሰለሆንሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GsfDds-zg8wu
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 what eyehedshi gelete
@حياةالصلحين
7 ай бұрын
በለው 😂
@ሰላሜዩትብSelamaYouTube
2 ай бұрын
❤በሰው ሀገር ምትኖሩ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@yetinayetlove6988
7 ай бұрын
አሜሪካ የሚኖር ባል አማርኝ በዚህ ኖር እንዴት ብለን😢😢
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
7 ай бұрын
ዋውውውውውውውው ቃል የፊልም አክተር ብኮን አሪፍ ነበር😅😅😅😅😅😅😅
@ዘሀራኢትዮጵያወሎየዋ-ቨ2ጀ
7 ай бұрын
ኧረ ወይኔ ቃል ጎበዝ ትችያለሽ ፊልም ብሰሪ ❤❤😂😂
@amnhwwduw5258
7 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ቃል እና አዲስ የምወዳችሁ የማከብራችሁ 💗💗💗💗💗💗
@mekdesamare7722
7 ай бұрын
በስመአም አጎጎችሁኝ F B ላይ አይቸ እየበረረኩ ነበረ የመጣሁት እኮንም 32ጥርሴን ሳለቅም ስስገበገብ ቃልየ አድስን ከማከራተትሽ ተያይዞ የኔም ጥርስ ስበር በሮ ንሮ ተጠያቂዋ አንች ነበርሽ😂😂😂😂
@mahifashion1267
2 ай бұрын
ማስተዋቂያው አንድኛ ነው ቪዲዮ እድታይ አድርጎታል 😂👍
@jemilaNurdine
6 ай бұрын
😂😂😂😂ቃልዬ እነ እዮብ ፕራክ ምናምን ብለው ከሚያሰቃዩሽ ለምን ፊልም አትሰሪም😅😅
@Kellytelly10
7 ай бұрын
ማሥታወቂያ መሆኑ ነው ሁለተኛ ልጅ 10 ሬ አትበሉ አድ ያጣ አለ አንዱን አሳድጉ ሥነ ሥርት ያዙ ምንድን ነዉ እደዚ መሆን
@gjyvng738
7 ай бұрын
ለድሀአይሆኑምእንጂያምራልየጭቃውምአደከመንን😅😅
@sifenshume7726
7 ай бұрын
ቃልዬ ትወና ሞክሪ ያዋታሻል 🤣የኔ ቆንጆ ስወዳችሁ አዲስ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ ❤ማስታወቂያ አሰራራችሁ ያምራሉ አዋጭ ነው 🤣🤣😅
@BinyammekoneneBinyam
7 ай бұрын
ምን አገባን የቤት ወሬአቹን እዚ እያመጣቹ እምታወሩብን ብዳታሞች
@yeshites1080
7 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ነን ብላችሁ እምታስቡ ከሆነ ለምን እንደዚህ ትሆናላችሁ እርግዝናው መልካም ነው ግን እንደዚህ አደባባይ መውጣት የለባችሁም
@SeEt-r6s
7 ай бұрын
😂😂😂ማስታወቂያ መሆኑ ነው ወቸው ጉድ አለ ጣሰው
@ሰላም-ኸ8ከ
7 ай бұрын
😂😂😂😂 መሆኑ ነው
@Duckthedude
7 ай бұрын
አይ ጣሰው
@edantirfe8994
7 ай бұрын
Hahaha
@እናትሀገር-ኈ3መ
7 ай бұрын
እስፖርት አሰራቺዉኮ😂😂😂😂😂😂😂
@אלשדיידמוז
7 ай бұрын
እውነት ቃልየ የአክተር ፈልም መሰራት ያምርብሸል❤❤❤
@emujiru1797
7 ай бұрын
ኧረ ቃል የፍልም አክተር መሰልሽኝ በተለይ መጀመሪያ 😂😂😂😂 አይ አዲስ አርፈህ አተኛም ነበር እንዴ ሁለተኛ ልጅ በፍለጋ 😅😅😂😂
@tesfayekidu
5 ай бұрын
ፌደራል እንደሖንሺ ዛሬነው ያረጋገጥኩት
@እረድኤትየስላሴልጅ
7 ай бұрын
አረእናትህን ይደብራታል እማዬ ስትል ምድነዉ መሽለጥለጥ ሽልጥልጥ😂
@MymasMymas
7 ай бұрын
ኧረቃል ትውና ሥሪ ማርየ ሢያምርብሽ ❤❤❤❤❤❤😂😂
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
7 ай бұрын
ቃልዬ ለምን ፊልም ለምን አሰሪም ሲያምርብሽ❤❤❤❤
@zakeya123zakeya6
7 ай бұрын
🎉🎉🎉❤mashaallah❤❤❤..wow❤❤
@MakiyaAbdy
6 ай бұрын
መሻአላህአይባልምእነሡን
@Serkalem-tc5xz
7 ай бұрын
ደስስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@Aynalove3382
7 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@aminaibrahim7705
7 ай бұрын
ቃልዬ ጀግና ሲርየስ
@Mesi-e7p
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaAdem-b6q
4 ай бұрын
አሮጊት ሣበላ የጠገበች እሡ ደግሞ የውሀ እቁራሪት የመሠለ
@ajwa0076
7 ай бұрын
አይ አዲስ ታስቃለህ የምር😂❤❤❤❤❤❤
@Emebetwebetu
7 ай бұрын
አሁን ጊዜ ግን እምሠሩት ሁሉ ያስጠላል ምና ሚያስተምር ነገር ብሰሩ ጨምላቆች
@sinke2551
7 ай бұрын
ያለቁ ቤቶች 50% ስንት ነው ቅድመ ክፍያ?????
@nardosmesfin8120
7 ай бұрын
ከላይ በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ፡፡
28:13
በሳቅ ጨረሱኝ አቤት ወንዶች ሲያገነፉ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 345 М.
1:41:25
ለማስተማሪያ ይሆናል ብለን ያሰብነዉ ቪዲዮ ሰዉ ጋር ደርሶ ትርጉም ቀየረ.........- Abbay TV #sekelashow - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 300 М.
01:00
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3 МЛН
00:37
😳Что делать, если вас Похоронили заживо ? #shorts
King jr
Рет қаралды 6 МЛН
00:12
Don't look down on anyone#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:32
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
20:31
አዲስን በቅናት አቃጠልኩት አነቀኝ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 295 М.
28:32
ተመስገን ቃል እርጉዝ ናት በድጋሚ በልጅ ተባረክን
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 141 М.
16:40
Ethiopia - የባህርዳሩ ከፍተኛ አመራሮች እስር፣ 14 ሺ መምህራን ጠፉ፣ አነጋጋሪው እርቅ፣ የኦርቶዶክስ አዲሱ ኮሚቴ፣ ተፈናቃዮች ለቀው እየወጡ ነው
Feta Daily News
Рет қаралды 141 М.
16:42
የልጄን ፀጉር ላጭቼዉ ቃልን አሳበድኳት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 172 М.
26:29
አዲስ ሳይነግረኝ ድንገት ጥሎኝ ሄደ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 553 М.
47:43
ቃል ጉድ አረገችኝ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 183 М.
13:57
ዱባይ እንዳሌድ ፓስፖርቴን ቀደደችብኝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 128 М.
17:32
ቃል ግን ግፍሽ አቤልን ጉድ አረገችዉ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 67 М.
15:46
ቃል እዮብን በጥፊ መታችው አዲስ ውሃ ሆነ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 442 М.
34:10
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 376 М.
01:00
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3 МЛН