ለቃልን እህቶች ያልጠበቁትን ስጦታ ሰጠዋቸው በእንባ ተቀበሉኝ

  Рет қаралды 224,033

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 1 100
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ አስለቀሱኝ ሰው ቤተሰብ እድሜው ሲጨምር ይደሰታል እኔ ፍራት ፍራት ይለኝ ጀመር በተልይ ❤አባቴ ❤ሁሌ ነይ አግቢ ነይ ልይሽ እያለ እኔ ቆይ ዛሬ ቆይ ነገ እያልኩ አልሞላ አለኝ 😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር በሰው ሀገር አያስለቅሰኝ ሁላችንንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን 🙏🙏🙏
@mebrhittigraweyti2109
@mebrhittigraweyti2109 Жыл бұрын
አሜን፫ እኔም ነኝ ኣይዞን😢
@genetshewul6344
@genetshewul6344 Жыл бұрын
Amen
@banchibanchi5611
@banchibanchi5611 Жыл бұрын
እኔም እንዳችው መቼይሆን ሀሳባችን ሞልቶ ቤተሰብ የምናዬው አምላኬሆይ ሁሌ ምለምነው ቤተሰቦቼን በሰላም አቆይልኝ
@banchibanchi5611
@banchibanchi5611 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
አሚን ያረብ እኔም ጪንቅቅቅቅ ይለኛል ወላሂ ብቻ አላህ ከቤተሰቦቻቺን በሰላም በፍቅር እኛንም እነሱንም አቆይቶን ከቁጥር ሳያጎለን ያገናኘኝ ጉሉ አሚንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fekertegebrale9291
@fekertegebrale9291 Жыл бұрын
አባቴን አሞብኛል በፀሎት አስቡልኝ ገብረ መድህን እያላችሁ 😭😭😭😭 ኡፍፍፍ
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው አይዞሽ
@waaqayyooabdiikoti5828
@waaqayyooabdiikoti5828 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው❤❤
@ertselam
@ertselam Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው ቅድስት ኪዳኒህምረት ታስባቸው
@bmm72
@bmm72 Жыл бұрын
እመ ብርሀን ታስብልን
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይጎብኛቸው
@እራሴነኝእኔ
@እራሴነኝእኔ Жыл бұрын
እኔ እናት የለኝም የምሳሳለት አባት አለኝ እና ሁሌ አባቴ ነይ ይለኛል በሚቀጥለዉ አመት አገባለሁ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ደስተዉን ያሳይሽ በሉኝ ደስ የሚል ቤተሰብ ደስ ስትሉ❤
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
እመብርሀን ታሳካልሽ ያሰብሽው ተሳክቶልሽ አባትሽን ለማይት ያብቃሽ እህቴ😢
@maryammaryam6175
@maryammaryam6175 Жыл бұрын
በደሰታ ያኑራችሁ
@gullala4624
@gullala4624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሃሳብሽ ን አሳክቶ በልጅ እና ደስ በሚል ፍቅር ይባርክሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@tarytary495 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@gullala4624 ደምሪኛ
@mediwolloyewatube8930
@mediwolloyewatube8930 Жыл бұрын
አድስና ቃል ማነው እንደኔ ሚወዳቸው እርጋታቸው ሰው አክባሪነታቸው ❤❤❤
@ganatitaseme7492
@ganatitaseme7492 Жыл бұрын
Ameen
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አዲስ እንዳንተ አይነት ባል እንዲሰጠኝ ፆለቴ ነዉ 😌🙏
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ለታይታ ይሆናል ጥሩ ባል ሜመስል ከቤት ጨቅጫቃ ይሆናል አብይ ንጉስ ሴሆን ቄጣችሁ ሳይቀር አጨብጭቦ ነበረ😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
​@@imdove7849KZbin 😂😂
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
​@@imdove7849KZbin ክክክ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ፈጣሪ አይቸግረውም የተሻለውን ይስጥሽ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ቻናሌ ግቡና ተከታተሉኝ የኢትዮጵያ ትንሳየ እናብስራችሁ አሁን ያለችዋ ቤተክርስትያ መናፍቃን ስለሆነች ትፈርሳለች የግድ ነዉ ትክክለኛዉ መንምና እንደ ወርቅ እያበራች ተጎናፅፋ ትነሳለች አይዞችሁ የተዋህዶ ልጆች
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
የቅድስት ኪዳነምህረት ጥበቃ በረከቱአ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን👏🙌 ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏🙌🙌 አስለቀሰችኝ በተለይ ታላቃችሁ 😭😭😭እውይይይይ ሳሙልኝ በኪዳነምህረት ።ሁላችሁም እህትማማቾች ወንድማችሁ ጭምር እመኑኝ ወላጆቻችሁ ነፍሳቸው ትደሰታለች ኩራት ናችሁ እዚህ መድረሳችሁ ትልቅ ነገር ነው። ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው👏🙌
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞች ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Жыл бұрын
AMYN.BEWNT.BSAWEMGUGT.CYDASTU.BTAMU.KNSUBLY.DASYLGAL.
@Furtuna40
@Furtuna40 Жыл бұрын
አሜን(3)😢
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
አሚን
@sagasaga8118
@sagasaga8118 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@jciciciufufuf8227 ደምሪኛ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ዛሬ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት ውድ የአገሬ ልጆች ኪዳነምህረት ያሳባቹትን ታሳካላቹ 🙏🙏🙏🥰❤
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr Жыл бұрын
አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን⛪ እና ለሚፈርሱ መስጊዶች 🕌😔😢
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Жыл бұрын
wud subcireb adireghung tebarekii
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
አዎ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
@@munatesema6060 😥
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
😢😢😢❤
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Жыл бұрын
እኔም እስኪበቃኝ አለቀስኩ:: ስለሁሉም የእመአምላክ ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው:: እኔም በጊዜ ነው ወላጆቼን በገነት አምላክ ያስቀመጣቸው:: ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን:: ብቻችሁን አይደላችሁም:: በርቱ እኛም እናልፋለን::
@hhana1232
@hhana1232 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እንደ አዲስ አይነት ባል ፈጠረ እና ስጠኝ የምር ቃል የኔ ወድ❤ ዘመን ናችሁ ይባረክ😊😊😊
@fserdsrf4281
@fserdsrf4281 Жыл бұрын
ኣሜን{3)
@zuzue
@zuzue Жыл бұрын
ዉስጠቻዉን በምን ተቅያሌሽ?
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Жыл бұрын
አዲስ በጣም ግሩም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃልየ ያለፈው አልፍል ወደፊት ማየት ነው ከእህቶችሽ ጋር ተዋደድ ተፉቀሩ እህት ወንድም የእናት አባት ምትክ ነው አንድ ሁኑ ምንም ቢፈጠር ፍቅር ይቅርታ ከእግዚአብሔር ነውና ተባረኩ
@drr8432
@drr8432 Жыл бұрын
የወላጆቻቹን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑረዉ።እናንተም በደስታ ያኑሪቹሁ ያብዛቹሁ። አዲስ ትልቅ ስጦታ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ❤❤❤
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
ፎቶዉን የሰራዉ ሰዉ አለማድነቅ አይቻልም ሚገርም ተስጦ 😮😮😮 so amazing !
@serkedemise2061
@serkedemise2061 Жыл бұрын
ደሥ የሚል ቤተሠብ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው 👍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ትልቀእህትእናትናት
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል Жыл бұрын
አዲስ እኮን እነሱ የኔንም ትዝታ ነው የቀሰቀስክብኝ በጣአም በጣአም ያማል ያማል ያማል ለደረሰበት ወደ ሖላ መለስ ብለን ካሰብን ማርያምን በቃ ለኔ የእግር 🔥 🔥🔥🔥🔥🔥 እሳት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እኔንም አስለቀሱኝ እናትና አባቴ ምናለበት ወጣትነቴን ባዩ የልጅልጅ አሳይቻቸው ቢሆን እውነት በጣም አለቀስኩ ወላጆቻችንን ላጣናቸው ለእነሱ የሰላም እረፍትን ለእኛም መፅናናትን ይስጠን በህይወት ላሉት ደግሞ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
አይዟችሁ ወገኖቼ
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ቤተሰቦች ናችሁ እናንተንም ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ❤ ለእናትና አባታችሁ ነፍስ ይማር😢😢
@yoda6991
@yoda6991 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው ያደረከው የዛሬውን እየተቃወምኩም አይደለም ግን..ብዙ interview እና video ላይ ...ስለቤተሰቧ፣በችግር እንዳደገች ምናምን ታወራለክ እንድታለቅስ እንዲሰማት ታደርጋለህ ያ አስፈላጊ አይደለም !!
@tietaaywendmagegn340
@tietaaywendmagegn340 Жыл бұрын
😥😥😥😭😭😭በስመአብ በህይወት እያሉኮ ስንቶቻችን እንደዋዛ እናያለን ስናጣ ህመሙ ከባድ ነው አምላክ ሆይ የእናት እና የአባቴን እድሜ አርዝምልኝ ክፉአቸውን ከሚያሳየኝ እኔን ያስቀድመኝ ።😭😢
@uerywe-tz9lj
@uerywe-tz9lj Жыл бұрын
ፍትህ ለቤተ ክርስቲያን ፍትህ ለመሰጅዶች እባካችሁ ድምፅ ሁኑ ለሁሉም
@ያልተኖረልጅነት134
@ያልተኖረልጅነት134 Жыл бұрын
በኔ አሳብ የሚስማማ 👍 እታላቅ እህታቸው ቤት ይቀመጥ የሚል👍።
@እግዚአብሔርፍቅርነ
@እግዚአብሔርፍቅርነ Жыл бұрын
ገና መጀመሪያ ሀሳቡን ስታወራ ነው ማልቀስ የጀመርኩት ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይዟችሁ እግዚአብሔር የወደደውን ነው ወደሱ የሚጠራው እግዚአብሔር ይመስገን እናተ ደግሞ ሁላችሁም ጥሩ ቦታ ላይ ደርሳችኃል ተመስገን❤️🙏
@godu4351
@godu4351 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሞት መራራዉ አይዞችሁ በጣም ጀግኖች ናችሁ በሁለት እግራችሁ ቁማችሁ ለዚህ በቅታችኃል ወይ ቃልየ እያለቀሰች እንኳ ፈገግታዋ ❤❤
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Жыл бұрын
እይይይይይ የኔ እህት ትልቋ እህታቸው ፀጥ ያለችበት ግዜ እና ያለቀሰችበት ሁኔታ አሳዘነኝ አብሬአት አለቀስኩኝ የናትና የአባታችሁን ነፍሳቸውን ይማረው አይዞአችሁ ሁላችንም መንገደኛ ነን የመይቀር ጎዞ ነው የዘላለም ቤታችን በሰማይ ነው
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
ምስጉን የሆኑ አባትና እናት ናቸው ነብሳቸውን ይማርልን በፍቅር በደሰታ ያኑራችው
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
ቃልዬ እድለኛ ናት እንዳንተ ያለ ደግ,ባል ስለሰጣት እግዚአብሔር እናትና አባትን ቢወስድባትም አንተን በእነሱ ተክቶሎታል ከነቤተሰብህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
እትልቅ እህታቸው ቤት ይቀመጥ አስለቀሱኝ 😭❤ አድስ ፈጣሪ ያስደስትክ
@bilisumakusechjjj5480
@bilisumakusechjjj5480 Жыл бұрын
ትልቅ ሁሌም ትልቅ ነው ታላቃችሁ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ ወልደን ስናየው ደግሞ ነው ሚብሰው ለኛ የከፈሉት ዋጋ አብረውን ሲሆኑ እንዴት እንደሚንከባከቡን ከኛ አልፈው ለልጆቻችን ብቻ ከባድ ነው ስሜቱ ተባረክ አዲስዬ
@lemlemyohannes7043
@lemlemyohannes7043 Жыл бұрын
የወላጆቻቹን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑረው።እናንተንም በደስታ ያኑራቹ ያብዛቹ።አዲስ ትልቅ ስጦታ ነው ነው እግዚአብሔር ያክብርህ
@salemtalun4864
@salemtalun4864 Жыл бұрын
ተባረኩ አዲስዬ በጣም አስተዋይ ትልቅ ሰዉ ነህ ልጃችሁን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ የምር ትለያላችሁ ከናንተ ብዙ ተምሪያለሁ።
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ Жыл бұрын
😢😢😢😢እናትናአባትን ማጣትከባድነው እውነትአይዟችሁ ጥሩ ደረጃላይ ነው ያላችሁት አሁንም ፈጣሪ ዬጠብቃችሁ አድስዬ ተባረክ
@samribona-rq3pe
@samribona-rq3pe Жыл бұрын
አዲስ እግዜር ይባርክህ እጅግ በጣም ጥሩ ስጦታ ነው። አንደኛ!!!የሞቱትን እግዚአብሔር ነፍስ ይማርልን፤በመንግስቱ ያኑርልን። ያሉትን ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።ደግሞ ታላቅ እህታቸው እናታቸው ናት photo እንኩዋን እሷ ጋር ሆነ።እኔ በጣም ደስ ብሎኛል። ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ
@HayuNagn-vf4jy
@HayuNagn-vf4jy Жыл бұрын
ሰያለቅሱ ቀድሜ አለቀስኩ 💔😭 ለእናት አባቶቸችን አላህ እድሜ ይስጥልን
@yena1813
@yena1813 Жыл бұрын
እኔም ከነሱ ቀድሜ😢
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Жыл бұрын
እኔም ማርያምን እነሱ ሳያለቅሱ ቀድሜ እኔ አለቀስኩኝ ከባድ ነው 😭😭
@mstoiba9893
@mstoiba9893 Жыл бұрын
ሳላስበዉ ማልቀሴ😢
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አዲስዬ ይህን ማሰብ እራሱ መባረክ ነው እኮ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ቃልና አዲስን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው💓💓💓👍👍👍
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ Жыл бұрын
ሞት ከባድ ቢሆንም ግን ለማንም የማይቀር እጣ ነው ያው ያለጊዜው ሲሆን ትንሽ ይከብዳል ነገሮ ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ነገር ነው ቃልዬ ታድለሽ አዲስን የመሰለ ባል ስለሰጠሽ❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን የምር ኡፍፍፍ አሰለቀሱኝ😢ደሞ ደሰ ሰትሉ❤
@NunubintAdem-wu7od
@NunubintAdem-wu7od Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ኮመንት ጽፌ አላውቅም ።ግን ይህን ፕሮግራም ሳይ በጣም ነው ።ያለቀስኩት እኔ ቤተሰቦቸ አሉ አልሀምዱሊላህ ።ግን በቤተሰብ ምክንያት ሰዎች ሲያለቅሱ ስሜቴ ይረበሻል ።አዲስ ጠንካራ ቅን አሳቢ ነህ አላህ ይጨምርልህ ።ዘራችሁን አላህ ያብዛላችሁ። ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ።በርቱ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ኪዳነምህረት ወርሀዊ በአል 💒🇪🇹1⃣6⃣💒🇪🇹🕯🕯🕯🇦🇪🇦🇪🇦🇪
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Жыл бұрын
አይዟችሁ የኔ ብርቱ እህቶቸ አሁን ነው ያየሁት አስለቀሳችሁኝ ታላቅ እህታችን በእውነት አሳዘነችኝ አይዟችሁ አድስ ምርጥ ስጦታ ነው ያበረከትክላቸው ወንድሜ ኑርልን
@use2435
@use2435 Жыл бұрын
እኔ እኔቴንም አባቴንም በልጅነቴ ነው ያጣሁት ዛሬ ስደት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ያው ለመጠንከር እየሞከርኩ ነው እስኪ ትንሽ ነገር በሉኝ የበለጠ እንድጠነክር 😢😢😢❤
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ❤❤❤
@nnnn2797
@nnnn2797 Жыл бұрын
አይዞሽዉዴዋ እኔምእናት የለኝም😢😢😢😢😢😢
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ Жыл бұрын
ኤግዚአብሔር ያጠንክራችሁ እህቶቼ እሱ የወደደውን አደረገ
@AkIYA1234
@AkIYA1234 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያበርታሸ እመቤቴ ተጠበቅሸ🙏🙏
@hash3196
@hash3196 Жыл бұрын
ጌታን አሰለቀሱኝ እኔ እራሱ ሰበሰበ ያሉተ ፎቶ ሳይ እባዬ ረገፈ እነሱም ረያከሸናቸወ አሰለቀሰኝ አዲሰዬ እወነተ አተንም እግዚአብሔረ ይባረክህ❤❤
@selam8348
@selam8348 Жыл бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ በጣም ደሰ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቼን ስግደት ሂወት ያላችሁእግዚአብሔር የልባችሁን hulu አሟልቶ በሰላም ለሃገራቸው ያብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 Жыл бұрын
በጣም አለቀስኩ አዲስ እግዚያብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ያብዛልህ በእምባ ጨርስኩት ቢዲወዉን
@opnishnooeud5917
@opnishnooeud5917 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ቤተሰቦች ናችሁ ።እናንተንም ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
@Eminetn
@Eminetn Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አልቻልኩም ከባድ ነው አዲስ እግዜአብሄር ይስጥህ ቤስቱን የሚወድ ሰው ቤተሰቦቿንም ይወዳል አዲስ እግዜአብሄር ይስጥህ ትልቅ ስጦታ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ አዲስና ቃል መልካም ባል እውነት ዘመንህ ይባረክ ቃልዬ የኔ ናት ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መልካም ባል ስለሰጠሽ ! አርሴምዬን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኡፍፍፍፍፍ ቃልዬ የእናትና አባትሽን ነብስ ይማር ደስ ስትሉ አይለያችሁ
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Жыл бұрын
ኡፌ በጠም በጠም ነዉ የምአምሩት የቀልዬ ቤቴሰቦች በጠም ደስስስስስ ትለለቹ እና አድስን ሰለደንቀዉ አለልፍም የምር ተተር ጎበዝ ጀግና በል ነዉ ቀልዬ ያሌሺ ተድለሺ ደሞ
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ አብሮአቸዉ ያለቀስ የኔ ሚስኪኖች እፍፍፍ
@netsitube3853
@netsitube3853 Жыл бұрын
እባ ሰለ አነቀኝ የምለውን አጣው ፍቅራቸው እልፍ ይሁን የዚህ ቤተሰብ በሙሉ ግ❤❤❤❤ እና ግን ቦታውን ትጦቅመኛለክ አዴ እኔም አሰራለው
@asratasfw7796
@asratasfw7796 Жыл бұрын
እንኳን ለኪዳነ ቃሏ ቅድስት እናታችን ኪዳነምህረት መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አዲሰዬ ሰላሰደሰትካቸው ላንተ ቃል የለኝም❤❤❤ተባረኩልን ቃልዬ ከነ እህቶችሺ አይዞሺ የናትና አባትሺን ነፍስ ይማር😢
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ከነሱ ቀድሜ ነዉ ያለቀስኩት አዲስ,ትልቅ ሰዉ ነህ ተባረክ❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማረው😢😢
@TjeLove-dk6sf
@TjeLove-dk6sf 3 ай бұрын
ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ የለለን ግን😭😭😭
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 Жыл бұрын
ሐዲስ በጠም ደስ ያሚል ስጦታ ነው በእውነት ግን እኔም ቁስለኛ ነኝ ቁስሌን ቀሰቀስክብኝ እናትና አባቴን በስድስት ወር ልዮነት ነው የጣሁት ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ለሞቱት ወገኖቻችን በሙሉ ነፍስ ይማር አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
😢😢በጣም ነዉ ያለቀስሁት እግዚአብሔር ይስገን እናት አባት አለኝ ግን ስሜቱ ስለምወዳቸዉ❤❤❤አይዟችሁ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@Ethiopia-do5lk
@Ethiopia-do5lk Жыл бұрын
አይይ ይሄ ሞት እኔም ወላጆቸ ሙተውብኛል አላህ ማረፊያቸውን ጀነት ያድርግልኝና ሀዘናቸው ይገባኛል !!
@lilitufa6234
@lilitufa6234 Жыл бұрын
አዲስ ትልቅ ስጦታ ነው ትዳርህን ቤተሰብህን ይጠብቅልን
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
በህጻን ቤተሰብን ማጣት የደረሰበት ያውቀዋል ብቻ እናታችን እናትም አባትም ሆና እዚህ ደርሰናል አብሶ በራስ ዘመድ አዝማድ መገፋት ሰማውም ምድሩም ጨልሞብን ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ሁሌም ትናፍቀኛለህ የጥንካሬዬ ምንጭ አባ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
ከምር በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት በስደት ሆኖ እናትን ማጣት ከባድ 💔😭ነው አይዞቹ ተመስገን ሁላችሁም ጥሩ ቦታ ደርሳችዋል ፈጣሪ ይጠብቃቹ ተባረክ አዲስ የምር የእናት ሞት መቼም ከውስጥ አይወጣም ነብሳቸውን ይማርልን ለቅሶ የሚመልስ ቢሆንን እናቴንና አባቴን በመለስኩ ኖሮ 😭😭😭💔
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
@@fatumawase ደመርኩሽ❤
@TjeLove-dk6sf
@TjeLove-dk6sf 3 ай бұрын
እኔም እናቴንም አባቴንም አጥቸ በሰዉ ሀገር ተስፋ ቢስ ሁኘ አለሁ😭😭😭
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ Жыл бұрын
የቤተሰብ ሞት ሁሌም አድስ ነው እኔማ ሰበብ ነው. የምፈልገው ለመነፍረቅ ትዳራችሁ ይባረክ
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 Жыл бұрын
አፍፍፍ ስሜቱ ከባድ ነዉ የእናትና የአባት እግዚአብሔር ነብሳቸዉን ይማር ለአንተም መፅናናትን ይስጣችቹ😢😢
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ Жыл бұрын
ፎቶውን የሰራው ዋው በጣምይችላል አድስዬ ተባረክ ለሞቱት ነብስ ይማር ኡፍፍፍፍፍአስለቀሱኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ Жыл бұрын
ያሚለ እኔም እናቴ አባት የልኝም 😢😢😢ግን እግዚአብሔር ይመስገን. ወዴሞች አሉ😢😢😢💔💔💔💔
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
አታልቅሱ እኔንም አስለቀሳችሁኝ የእናት እና አባትን ሞት እሚያውቀው የደረሰበት ነው እኔም ሁሉንም አጥቻለሁ እንደ እናንተ ይሄን ጊዜ በአዩን በኖሩ እያልን እናለቅሳለን ሁልጊዜ ነገር ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ነብሳቸውን ይማርልን ከማለት ውጭ
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k Жыл бұрын
አስለቀሰችን የቃል እህት😭 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይለያቹ እናተንም እግዚአብሔር አሁንም ያብዛቹ። እነሱንም እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር😢💔
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ Жыл бұрын
የኔ ማልቀስስ ምን ይሉታል እህህህ ገና ከመጀመሪያው ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት እናት አባትስ አይሙቱ ለዘላለም ይኑሩልን
@MaAZe-o3y
@MaAZe-o3y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲወድህ መልካም ሰው ይሰጥሁን 🙏❤🥰
@agizamedia36
@agizamedia36 Жыл бұрын
ኡፉ በጣም ደስ ይላል ታላቅ በመሆኑዋ ብዙ ነገሮች አሳልፋለችና ምስክን በጣም ትልቅ ነህ ሐድስዬ ክብር ❤❤❤❤ኡፍ ማይዬ አንች እናታቸዉ ነሽ ዉዴ❤❤
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Жыл бұрын
ቃልየ እናትዋን ነው የምትመስለው ነብስ ይማር😢😢
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
አተየተባረክ ልጅ እግዛብሔር ከዚም በላይ ከፍያርግኸ
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
የቃል እናትና አባት በጣም ሚመሳስሉት ጌታን ነፈሰ ይማር😢
@merinatube6287
@merinatube6287 Жыл бұрын
አዲስዬ አተን የመሰለ መልካም አሳበቢ ባል እግዚአብሔር ስለሰጣት ቃልዬ አምላክሽን አመስግኝ ፈጣረ ለእኔም እዳቺ አይነት ባል እዲሰጠኝ ምኞቴ🙏❤❤😍😍😍
@ኡሙየህያYOUTUBE-x2x
@ኡሙየህያYOUTUBE-x2x Жыл бұрын
ሀገራችንንን ኢትዮጵያ ስላሞን ይመልስልን የምትሉ👍👍👍አሳዩን
@mitamita5267
@mitamita5267 Жыл бұрын
አስለከሳቹኝ እኮ እ/ር ይመስገን ሁላቹም ጥሩ ቦታ ደርሳቹሀል አዲስ ግን የት እዳሰራከው ብነግረኝ እባክ
@ሀይሚ-ሀ
@ሀይሚ-ሀ Жыл бұрын
አይይይይይ እኔንም አስለቀሱኝ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አዲስ ምርጥ ባል ነህ እውነት ቃል ታድለሻል እግዚአብሔር አመስግኚ የአባት የእናት ምትክ የሆነ ባል ስለሰጠሽ 🙏የቃል እህቶች ተባተኩ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 🥰
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ልጆች ናችሁ አስለቀሳችሁኝ😢😢😢😢
@yecoleyahaddis3686
@yecoleyahaddis3686 Жыл бұрын
አዲስ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደረከው ፈጣሪ ባወጣሀው ይተካልህ ጥሩ ስጦታ ነው በእውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokobaytenfsu5396
@kokobaytenfsu5396 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤
@እግዚአብሔርማልከምነውያጌ
@እግዚአብሔርማልከምነውያጌ Жыл бұрын
Ufff 😢😢😢 ሁሉም ያእግዚአብሔር ፍቀድ ነው ያእግዚአብሔር አለማ ሁሉም ለቦጎ ነዉ ጌታ እነቴን በብዙ ያብዛለቹ አቴንም እግዚአብሔር ይበራክ አክብሮት በአጣም ደስ ይለል❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
@almanal7784
@almanal7784 Жыл бұрын
ፍትህ ለቤትክርስትያችን ማነው እንደ እኔ ጭንቅ ያለው 😢🙋
@elsitube7921
@elsitube7921 Жыл бұрын
Me😞😞😞😭😭
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
አኔም አልቅሻለሁ ግን ደስ ብሎኝ ነው ተሰብስባቸሁ ሳያቸሁ አዲስ ሁል ጊዜ ተባረክ
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 Жыл бұрын
ለሀይሚ ግን ይከፈትላት ዩቲዩብ
@beliyu465
@beliyu465 Жыл бұрын
ቃሎዬ እኔንም እንትን እሶትወሾ. በጣም ነው ያዘንኩት. የእንትሺን እና. የእባትሺ ነፍስ. ይማሮ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ የነቃልዬ ወዳጆች የት ናቹ
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Жыл бұрын
ዮዬ አዲስ ታድለህ ለሰው ያለህ ክብር ያሰላም አላህ ያክብር ያት አባት እና እናት እርጅም እድሜ እና ጤና አላህ ይሰጣቹ ላት ቃል ይለኛም ብቻ አላህ ያክብርህ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ትዉስታ ቀስቅሳቺሁ ሰዉን አታስለቅሱ ሌላ ስጦታ በማበርከት ነዉ ሰርፕራይዝ ማድረግ ሰዉን ኢሞሺናል አታድርጉ
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Жыл бұрын
ስጦታ እሚሰጠው እሚወደውን ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
@@hananhnan-nh4ln ማለት?
@sofiyatube2772
@sofiyatube2772 Жыл бұрын
እፍ እኔ የለቃስኩትን እነሱ አለቀሱም እሄ ደሞ ጥንከሬየቸው ነው ትልቅ እህት መለት ሁለተኛ እነት ነት ሀለፉነት ሁሉ በሷ ለይ ነው ምሆነው ቡዙ ፈተነ ኡሰልፈሌች መልቃሱ እራሱ የስተውቃል እኔም እንደሷ የቤቱ የመጀመርያ ልጅ ነኝ ግን በጣም ፍራት ፍራት ይለኛል እናቴ ስትተመም ቀድሜ እህቶቼ ነው ምያስባው በዘለይ ስደት ነኝ እድሜ 26 ከኔ ተነሾች 9 አሉኝ እስት በአለህ ይሁንበቹ ለእነቴ ዱአ አድርጉወት ጤናዋ እንድመለስ🙏🙏
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
አድስ አመስግኑኝ😂 አለ ደስስስ ስትሉ😢❤❤በፍቅር ያኑራችሁ❤
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
ቃል አቺእድለኛነሽ ምንምቢሆን የቤተሠቦችሽፎቶታያለሽ ትፅናኛለሽ እኔ የሁልጊዜጥያቄ የናቴ ከለሪምንአይነትነዉ ብዬ ጥያቄ ነዉሚፈጥብኝ አዲሥተባረክ ደሥየሚልሥጦታነዉ ታድለሽ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤
@ertselam
@ertselam Жыл бұрын
ድጋሜ እዳይደግምክ አዲስ እንዲረሧቸው እጅ ማስታወሱ ጥሩ አይደልም አንተ ግን ለመልካም ነው ያሰብከው እኔ እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ😓😓
@jadisuyymudeer489
@jadisuyymudeer489 Жыл бұрын
ቤተሰብ እዴት ይረሳል እደዉም ጥሩ ነዉ እንኳን እናት ና አባት ዋ የሆነበት ያዉቀዋል ፎቶ የሌላቸዉ እዴት እሚቆጫቸዉ
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ሕሕሕሕሕሕሕ የናትና ያባት ሞት ያማል ሕሕሕሕ😢😢😢😢😮😮😮
@dhbidcehtzhj775
@dhbidcehtzhj775 Жыл бұрын
እረ አዲስ እረበሽከኝ በእውነት እደዛሬም አልቅሼ አላቅም ቁስሌን ቀስቀስክብኝ 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው 😭😭😭የለ እናት ያላ አባት መኖር በጣም ከባድ ነው በእውነት ቁስሌን ቀስቀስክብኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@هاحم-ت5غ
@هاحم-ت5غ Жыл бұрын
ወይኔ እኔም አባቴ ሥለሞተብ ቪደዎውን በለቅሦ ጨረሥኩት 😢😢😢😢😢
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ Жыл бұрын
እኔም
@ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም
@ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም Жыл бұрын
ውይይ. ትልቋ እህታቸው ስሜቷ ከባድ ነው እስኪ በቃኝ አስለቀሰችኝ
@masitube3731
@masitube3731 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@hizbeyerayawayoutube4352
@hizbeyerayawayoutube4352 Жыл бұрын
ይህ ቤተሰብ እንደኔ ያስለቀሰው ይኖር የምር በጣም ነው ያስለቀሱኝ ፈጣሪ እናንተን ትልቅ ደረጃ ያድርስላቸው ውይ ስወዳቸው
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
በስደት ያላቹው እህቶች በሰላም ላገራቹው ያብቹ እደዝህ ለመሰብሰብ ያብቃቹ❤❤❤
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ Жыл бұрын
ውይ ሲያየው ኣስለቀሱኝ እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣይዛቹ እናንተ እዚህ ደረጃ ሰለደረሳቹ እናትና ኣባታቹ ደሞ ነብሳቸው በገነት ያኑርልን 😢
አዲስ በሌባ ተዘረፈ / አዲሱን ስልኬን ዘረፉኝ
21:17
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 234 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
34:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 404 М.
አዲስን አስለቀስኩት አቤት ሲያሳዝንን
24:14
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 360 М.
ሄኖክ  በእንባ አስለቀሳቸው እወዳቹሀለው
25:05
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 142 М.
አዲን እና ቃሊዬን ጉድ ሰራናቸው
9:06
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 444 М.
ረዱ እየነዳች ከተማ ወስዳ  ጋበዘችኝ
25:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 88 М.
ወይኔ ቃልዬ ለካ እንደዚህ ቅናተኛ ነሽ
32:07
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 636 М.
ቃልዬን ደስተኛ አደረግናት ሸክሟን አቀለልነው
38:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 307 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН