🔴 አዲስ ዝማሬ “ ዮሐንስ መጥምቅ”በቤላ ፈለገ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት

  Рет қаралды 35,067

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

አዲስ ዝማሬ “ ዮሐንስ መጥምቅ”በቤላ ፈለገ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት ​⁠‪@-mahtot‬

Пікірлер: 123
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
ከጣሙ የተነሳ መንፈሰን የሚያሳድሰ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እንቁ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ ፍሬዎች የአግልግሎት ዘመናቸሁ በቤቱ ያፀናቸሁ በፀሎት አሰቡን🙋
@mengeshamoges4793
@mengeshamoges4793 9 ай бұрын
እርጋታችው በጣም ደስ ይላል ምነው ፍኖተ ጽድቅ መዘምራን እንደናንተ ቢሆኑ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@s-katani9503
@s-katani9503 Жыл бұрын
❤❤❤des blognal btam bechnkt west yemaytwn amlake kdus yohans ykbr ymsgn amen , eleleleeeee❤❤❤❤ ani
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማርየ መላይክት ያስማልን ❤❤❤❤❤እልልልልል
@belayneshayane6051
@belayneshayane6051 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hopek.08
@hopek.08 Жыл бұрын
ግሩም ነው። ከዜማ እስከ ግጥም ከሽብሸባ እስከ እንቅስቃሴ ምሉዕ የሆነ ሥርዓት አለው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ብርታቱን ያድልልን።❤❤❤
@aster2025
@aster2025 Жыл бұрын
የቅ/ዮሐንስ ወ/ተ/ሃይማኖት ፍሬዎች ቃለ ዝማሬ ያሰማልን
@TadessKetema-k7o
@TadessKetema-k7o Жыл бұрын
Zimare melakit yasemalin edimecihum yarizimilim
@bemnatmulugeta
@bemnatmulugeta Жыл бұрын
አምላከ ዮሐንስ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ምታምሩት በቤቱ ያቆይልን 100 አመታት የቆዩ ደብራት እኩል ነው ምትመስሉት አምላከ ዮሐንስ ከዚህ በላይ ያድርሳችሁ የ፴ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ።
@TizitaDesalegn-c8k
@TizitaDesalegn-c8k Жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ በቤቱ ይለቅ በጣም ነው ምታምሩት የተዋህዶ ልጆች
@kalkidankebede-mc3yu
@kalkidankebede-mc3yu Жыл бұрын
ከቁጥር ሳያጎድል ዮሐንስ ወ ተክለሃይማኖት አምላክ አብዝቶ በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናን
@aster2025
@aster2025 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@abaymelka9955
@abaymelka9955 Жыл бұрын
እንኳን ለመጥምቁ አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን ዝማሬ መላዕክት ያሰመን በቤቱ ያፅናቹ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
🙋🙋🙋
@hanatube5802
@hanatube5802 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉
@sadordereje3341
@sadordereje3341 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 🙏🙏🙏እልልልልልልል እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን❤❤❤
@ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ
@ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ Жыл бұрын
መብልእ ዜና ፍቅርከ ወነገረ ጽድቅ ከስቴ 2× ያስተፌስሕ መላእክተ ወሰብአ መዋቴ 2× ዘካርያስ አየ የገብርኤልን እውነት በእርጅና ዘመንዋ ስትወልድ ኤልሳቤጥ የልቦ መንገድ ከጥርጥር ጸድቶ ዓለም ተደሰተ ልደትህን ሰምቶ ዮሐንስ መልአክ ለእግዚአብሔር ቅሩቡ ወርቀ ኪዳንከ ለነዳይ መዝገቡ እንደምን ሰገደ በረታ ጉልበትህ መለኮትን ፀንሳ ድንግል ስትጎበኝህ ነፍሴ ታመስግንህ ትዘምር ልሳኔ ውዳሴህን ላብዛ ላቅርብልህ ቅኔ ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ አዝንም መና አእምሮ ወህብስተ ጥበብ መድኀኔ የራጉኤል ትጋት የኢዮብ መታመን መች ቻለ ሊዳስስ ነደ ነበልባሉን በዮርዳኖስ ባህር አሳየህ መስዋቱን የዓለምን ሐጥያት የሚያስወግደውን ዮሐንስ ጠቢብ ሐመረ ክርስቲያን አዳፊ ኢይትዔየረከ በዕበይ ዘሰማይ ሱራፊ ከሴቶች ልጆች መሀል ዮሐንስ በለጠ ናቡቴን መሰለው ለእውነት የተሰጠ በመንፈስ ተጉዘህ በኤልያስ ሀይል ሳትፈራ መሰከርክ የእውነትን ቃል ዮሐንስ አንተ ጽልመተ አበሳ ሰዳዲ በአየረ ሰማይ ይጸርሕ ቃልከ ዓዋዲ መስክሪ ሔሮድያዳ የዮሐንስ ነገሩን ታምኖ ቢሞት እንኳን በክንፍ መብረሩን ምንኛ ታላቅ ነው ዮሐንስ ተጋድሎህ ፈጥነህ ትደርሳለህ ዛሬም ለሚጠሩህ ዮሐንስ ልብው መዝገበ ጥበብ ወአእምሮ ፈፁመ መነንከ አብያተ ዘውቅሮ ነብየ ልዑል ሰማእት ወጽድቅ ካህን ሐዋርያ መምህር ወ መገስጽ በባህታዊ ድንግል መጥምቀ መለኮት ርዕስ አውደ አመት ጸያሔ ፍኖት አርኩ ለመርዓዊ ዮሐንስ መጥምቀ (3× )
@bemnatmulugeta
@bemnatmulugeta Жыл бұрын
100 አመታት የቆዩ ደብራት እኩል ነው ምትመስሉት አምላከ ዮሐንስ ከዚህ በላይ ያድርሳችሁ የ፴ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ።
@fikrmidea3665
@fikrmidea3665 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በጣምምም ታምራላችው ዝማሬ መላእክት ያሰማቹ
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺 እንዴት የሚማርክ መዝሙር ነው በአዛኝትዋ❤ የ ቅዱስ ዮሐንስ ምልጃ በረከት አይለየን አይለያቹ ክበሩልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
🙋🙋🙋
@natnaelanteneh
@natnaelanteneh Жыл бұрын
Zemara melaeke yasemalen be betu yatsenachu
@You-cs9rk
@You-cs9rk 7 ай бұрын
Amen amen amen 💖 keabatochchin bereket yasatifen
@mniy11
@mniy11 Жыл бұрын
አብርሂ ፈለገ ሠላም እፁብ እፁብ መንፈስን የሚያሳርፍ ዝማሬ ቃለ ህይወተ ያሰማልን menyahel
@KuribachewWeldeamanuel
@KuribachewWeldeamanuel 3 ай бұрын
Zmare melakit yasemalin yohans edmena tena yadlachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahibermemenane8864
@mahibermemenane8864 Жыл бұрын
This is orthodox tewahedo real mezemur, I Love ❤️ it
@yeshitilayilma7118
@yeshitilayilma7118 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን:: ይቆየን
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የስመዐልና❤❤❤❤ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Betty_f21
@Betty_f21 Жыл бұрын
Zemarya melaket yamachu bebtu yasenachu yasenale
@Azi1921
@Azi1921 8 ай бұрын
Amen amen amen
@bayushbayush7472
@bayushbayush7472 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእግዚአብሔር ወዳጆች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤
@tsiontsion6134
@tsiontsion6134 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እልልልልልልልል🙏
@Yab-zs5qk
@Yab-zs5qk Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የመጥምቁ ልጆች በጣም ታምራላቹ
@kalkidanzenebechi7400
@kalkidanzenebechi7400 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን ⛪🙏😍
@shgeashega4665
@shgeashega4665 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒❤🕊🙏
@fikduabebe4401
@fikduabebe4401 Жыл бұрын
Zemarya melket yasemachu Metemke melkot we teklehaymanot senbet temariwoche🥰🥰
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 Жыл бұрын
Zemare melaketn yasemalen betam liben yemimeset mezmu. Egzeabher edmena tena yestelen
@solomontilahun8003
@solomontilahun8003 10 ай бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማችሁ ጥኡም ዜማ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤
@EdlawitLema-l4v
@EdlawitLema-l4v Жыл бұрын
Zemare melakt yasemachu yaseman be ebetu sentachu endtageleglu yerdachu kidus yohanes ye debrachn senbet temariwich❤❤❤❤❤❤❤
@destagebra4673
@destagebra4673 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱልን የሰንበት ትምህርት ቤቶችን መዝሙር ብዙ እንጠብቃለን
@bisrathabte2327
@bisrathabte2327 Жыл бұрын
እውነት ነው። "መብልእ ዜና ፍቅርከ ወነገረ ጽድቅከ ስቴ" ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ከሀሊበ ጸጋዋ በቤቱ መግቦ ያሳደጋችሁ ዮሐንስ መጥምቅ ምስጋናችሁን ይቀበልላችሁ፤ በአገልግሎት ያበርታችሁ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ❤🙏
@mekdesmekdi
@mekdesmekdi Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mistregirma8881
@mistregirma8881 Жыл бұрын
💯እንደዚ ጥዑም ዝማሬዎችን ይብዙልን ዘማርያን የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን በአገልግሎት በቅድስት ቤቱ ያፅናችሁ❤🙏
@sentayhukuma4674
@sentayhukuma4674 Жыл бұрын
@sente its incredible wowowowowwow❤❤❤❤❤❤❤❤
@YILIKALFEKADU
@YILIKALFEKADU Жыл бұрын
ZIMARE MELAEKITIN YASEMALIN , YE YOHANSIN HIYIWET YANURACHU 🥰🥰🥰🥰
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋ ይብዛላቹ በበቤቱ ያፅናቹ❤️🙏💚💛❤️
@TemesgenTemu-nd9my
@TemesgenTemu-nd9my Жыл бұрын
wow ልልልልልልልልልልልል
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 Жыл бұрын
Amen amen amen elllll ellll ellll
@አለምብመ
@አለምብመ 10 ай бұрын
አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@emamah4239
@emamah4239 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ለመ ምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን።
@AdaneWorku-fe4bt
@AdaneWorku-fe4bt Ай бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እልልልል🕊ልልልልልልልልል🕊 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Ameeeen zemare melakten yasemalin
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@habtamutadesse6795
@habtamutadesse6795 7 ай бұрын
Elelelel zemare melaekt yasemalen❤❤❤❤
@natnaelanteneh
@natnaelanteneh Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዲስ አትመስሉም ከዚህ በላይ እድሰሩ ይርዳቹ
@getachewshumete9738
@getachewshumete9738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ የእገልግሎት ዘመናችሁን ይብዛላችሁ ።
@kwkw899
@kwkw899 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemare Melakt yasmaln !!!
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤
@ጀግኒትTube
@ጀግኒትTube Жыл бұрын
Its so amazing I can't explain it ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን፤በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 Жыл бұрын
Zimarre melkit yasemalin❤❤❤
@chakorsamissu
@chakorsamissu Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማል ያስ
@AbeyesalatGeremew
@AbeyesalatGeremew Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@HailgebrealTeklu-ib2ob
@HailgebrealTeklu-ib2ob Жыл бұрын
ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ ዕጓለ እመሕያው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MaximeFf-qo7kj
@MaximeFf-qo7kj Жыл бұрын
Elelelelelelelelelekelekelele endate yamarelu zamare malikite yesemalen edime tena yeseteline
@eliyasgebrekidan5168
@eliyasgebrekidan5168 Жыл бұрын
Zemare melaekt yasemalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bitewasmare0707
@bitewasmare0707 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate 6 ай бұрын
ዝማሬ መልአክ ያስማልን
@titigalkeshi
@titigalkeshi 4 ай бұрын
አሜን
@tsehaytadele
@tsehaytadele Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mahletmesfin8141
@mahletmesfin8141 Жыл бұрын
Zemare melakten yasemalen
@mamazumasami3360
@mamazumasami3360 Жыл бұрын
🎉 zemara melahke yasemalen Anne🙏
@MeTUBE1623
@MeTUBE1623 3 ай бұрын
zemare melaekt yasemaln
@tsedalmola6192
@tsedalmola6192 Жыл бұрын
Yagelglot zemenachuhn yibark asqenachuhgn yesefere ligoch
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 Жыл бұрын
ጥዑን ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tinsaetadesse7063
@tinsaetadesse7063 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን 💞🙏💞💞
@ArmanMalik-db1ey
@ArmanMalik-db1ey Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
@Meseret-w8e
@Meseret-w8e 3 ай бұрын
Amne
@eritrawiwediakeleguzay552
@eritrawiwediakeleguzay552 Жыл бұрын
Amen
@meseretawdw3632
@meseretawdw3632 Жыл бұрын
ተባረኩ😊
@Shikor-n7v
@Shikor-n7v 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@abelyemane9273
@abelyemane9273 Жыл бұрын
Wow ketlubet❤❤❤❤❤😍😘🙏
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ከመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ ረድኤት በረከት ይደርብን፡ ጥዑም ዜማ ነው።
@MilonBd-z3x
@MilonBd-z3x Жыл бұрын
ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን
@makedah9497
@makedah9497 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤...
@yodahe2014
@yodahe2014 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elfneshshewangizawelfneshs4973
@elfneshshewangizawelfneshs4973 Жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll❤❤❤Amen zemare melkit yamalin le zemaryanu
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Kal hiwot yasmalen 🙏🙏🙏
@MariyamawitEngida
@MariyamawitEngida Жыл бұрын
🙌🙌🙏🙏🙏
@kiruyabu7483
@kiruyabu7483 Жыл бұрын
❤❤❤
@Lone_Wolf212
@Lone_Wolf212 Жыл бұрын
​ende befitochu mezmuroch mezmur kemejemeru befit "MOHTOT" yemilewen bezma belo bijemir arif yehon neber. betam des yel neber lemesmat
@fyuuydhnbcc4679
@fyuuydhnbcc4679 Жыл бұрын
አልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsinatheriye902
@tsinatheriye902 Жыл бұрын
እህቶቻችን አክሊል ሳታደርጉ ታምራላችሁ❤ ሥርዓት ስንጠብቅ በእግዚአብሔርም ፊት መልካም አገልግሎት ይሆንልናል።
@yohannesmerete7453
@yohannesmerete7453 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Жыл бұрын
እውነት ነው ምግብ ነው የፍቅርክ ዜና ጽድቅንም ይገልጣል ያሳውቃል የሰማይ መላዕክት እና ሟች የሆነ ሰውን ያስደስታል ። በእውነት በቅብ አውቃቸዋለሁ ገና ከተመሰረተ በዚች 4 ዓመት ውስጥ እንደዚህ ያለ ምስጋና በርቱ በርቱ በርቱ ልትባሉ ይገባል ቃለ ሕይወት ያሰማቹ ።
@selamsew7
@selamsew7 Жыл бұрын
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@zewdutatek599
@zewdutatek599 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Yiberal Bekinfu
5:56
Like Mezemeran Tewodros Yoseph - Topic
Рет қаралды 225 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 123 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
"እምኀበ አቡሁ"  አዲስ ዝማሬ /በኆኅተ መንግሥተ ሰማያት ሰንበት ትምህርት ቤት
8:10
ኆኅተ መንግስተ ሰማያት ሰንበት ት/ት/ቤት
Рет қаралды 4,7 М.
አቤቱ ጉልበቴሆይ👉በድርድር ሪከርድስ የቀረበ#duet #viralvideo
5:47
ድርድር ሪከርድስ DERDER RECORDS
Рет қаралды 19 М.