No video

🔴 አዲስ ዝማሬ " ኪዳንሽ አያልቅም " የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት

  Рет қаралды 89,504

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

7 ай бұрын

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " ኪዳንሽ አያልቅም " ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 167
@MimichkaBirtoukan
@MimichkaBirtoukan 7 ай бұрын
_ሰላም እንዴት አደራችሁ ተመስገን ይችን ቀን እንድናይ የፈቀደልን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ኪዳንሽ አያልቅም ማርያም ድንግል ኪዳነምህረት እናቴ ሆይ አንች ጠብቂን በእውነት ጥኡም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤_
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት አደራችሁ የተዋክዶ ልጆች እኻን ለዝክ ቀን በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ ❤ ❤ 🕯️🙏
@WendwosenKetema
@WendwosenKetema 7 ай бұрын
Amen
@etete-rq4cw
@etete-rq4cw 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 7 ай бұрын
መሜን አሜን አሜን
@user-zs4dt4vi9j
@user-zs4dt4vi9j 7 ай бұрын
amen
@user-bj6jc4qu6z
@user-bj6jc4qu6z 25 күн бұрын
✝️ ኪዳንሽ አያልቅም ✝️ ኪዳንሽ አያልቅም ማርያም ድንግል ቃል ሰጥቶሻል አምላክ ሰማያዊ ቃል ላንጠፋ ላንሞት ዳግመኛ ዋስ ሆኖናል ስምሽ መታመኛ(፪) ከኪዳን በላይ ነው ድንግል የአንቺ ኪዳን ጥርኝ ውሃ ይበቃል በምልጃሽ ለመዳን ስሙን በላኤ ሰብ ምስክር ነው እና በጸሎትሽ ድኖል በሐዋርያት ዜና አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የአዳም ተስፋው ነሽ መድኃኒት እናቱ በልጅሽ ጠፋለት የዘላለም ሞቱ በሔዋን ምክንያት ገነት ብትዘጋ በአንቺ ከፈተልን ቃሉን ሳይዘነጋ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።። አንቺ ነሽ ማርያም የቀረሽልን ዘር እንደ ሰዶም ጠፍተን ወድቀን እንዳንቀር እግዚአብሔር መረጠሽ ንጽናሽን ወዶ አለሙን አዳነ አንቺን ተዋህዶ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ቅርብ ነሽ ለጠሩሽ ኪዳነ ምሕረት ምሕረት ለምኝልን ሥንጮህ ወደ አንቺ ንገሪው ለልጅሽ አይጨክንም በአንቺ
@zemdembiyal9715
@zemdembiyal9715 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።አጅግ ደስ የሚል ዝማሬ ነው በርቱልን የመረቃው ልመጣ ነበር ስላልቻኩ ነው።
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
ኪዳንሽ አያልቅም ማርያም ድንግል : እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በጣም ነው የምታምሩት ሽብሸባቹ ይማርካል በእውነት በቤቱ ያፅናቹ
@samiyilma1022
@samiyilma1022 7 ай бұрын
የምርቃቱ እለት ነበርኩ ሙሉ ሲዲው በጣም ምርጥ መዝሙር ነው። በርቱ የአጥቢያዬ ልጆች።
@Betty2713-Leg
@Betty2713-Leg 7 ай бұрын
በስማችን ምክንያት ምዕመናኑ ላይ ብዥታ እየተፈጠረ ስላለ ለማስረዳት ያህል ነው........ይህ ዝማሬ የአየር ጤና ኪዳነ ምሕረት ፍኖተጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ልጆች እንጂ በእኩይ ስማቸው የሚታወቁት የፍኖተጽድቅ አይደለም !!!ካለማስተዋል እንጂ በግልጽ የተቀመጠ ነገር ነው። በስም መመሳሰል እንዳንሳሳት አደራ። Yekidye lijoch enkuan ds alachu betam tamralachu bebetu yatsenachu......zemariyachun amlake kidusan yekebel....AMEN❤❤❤
@IsraelSolomon-yf9bv
@IsraelSolomon-yf9bv 7 ай бұрын
ከተቻለ የአየር ጤና ኪዳነምህረት ካቴደራል ሰንበት ትምህትርት ቤት ልጆች ብትሉት
@alemwendyfraw2180
@alemwendyfraw2180 5 ай бұрын
እሽ እንሞክራለን ​@@IsraelSolomon-yf9bv
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 7 ай бұрын
ቤተሠቦቻችን እኛንም ጠብቂን ቅድስት ኪዳነምህርት እልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 7 ай бұрын
የህብረት መዝሙር እንደት ደስ እንደሚልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እማ የአስራት አገሯዋ ሠላሟዋን ታመጣልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዝማርያቹን ይቀበልልን ዝማሬ መላእክትን ያስማቹ በቢቱ አጽንቶ ያኑራቹ ያገልግሎት ዘመናችሁን ጌታ አምላክ ይባርክላቹ አሜን !!!
@tadiman2522
@tadiman2522 7 ай бұрын
ኪዳንሽ አያልቅም ማርያም ድንግል❤❤❤ ኪዳንሽ ይጠብቀን አሜን
@salmakhan3464
@salmakhan3464 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@burtukanasnake9991
@burtukanasnake9991 7 ай бұрын
ኪዳነ ምሕረት እናቴ ለኔ እንደደረሰች ለተጨነቃችሁ ሁሉ ትድረስላችሁ🙏🙏
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚጣፍጥ ጥዑም ዝማሬ!!! ተባረኩ!"!ከቤቱ አይለያችሑ!!! ቅድስት ድንግል ኪዳነምሕረት ከፀሎት ምልጃዋ አትለየን ለዘለዓለም !!!
@hcjth1747
@hcjth1747 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💒👏👏👏👏👏💒💒💒💐💐💐🌾🌾🌾
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 7 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿💐🌿🌺🥀🌷🌿🙏🌿💐🌾🌺🙏🌷🥀🌺🌿💐🌾🙏
@kflomdebessay646
@kflomdebessay646 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣኽት የስማዓልና
@yaredkirar
@yaredkirar 7 ай бұрын
መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛላችሁ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው
@tigestmamo4101
@tigestmamo4101 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 7 ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላክእት ያሰማልን ኪዳነ ምሕረት አማላጄ❤
@user-we4nd4pe7w
@user-we4nd4pe7w 7 ай бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ውገኖች ❤
@shgeashega4665
@shgeashega4665 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒💚🇪🇹🙏
@GenetYosef
@GenetYosef 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እናታችን ለልጅሽ አሳስብልን አማልጅን
@BamlakYeshwas
@BamlakYeshwas 23 күн бұрын
ዝማሬመላይክትያሠማልን
@user-pm1vc2hc7y
@user-pm1vc2hc7y 7 ай бұрын
ላንጠፋ ላንሞት ዳግመኛ ስምሽ ሆኖናል መታመኛ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🙏🙏🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን!
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 7 ай бұрын
እልልልልልልልልዝመሬ መላእክትን የሠመልን እንኳን አብሮ አደረሰን ለኪዲነምህርት ወረዎ መታስብያ💕💕💕💕
@MaledeAgegnaw
@MaledeAgegnaw 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@GodeliyasGirma
@GodeliyasGirma 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልንያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን እልልልልልልል❤
@mastienawgaw5552
@mastienawgaw5552 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን ይባርክልን ወንድማችን አበቶቻችንም ሁላቹሁም ሰላማቹሁ ይብዛልኝ በየአላቹሁበት ❤❤❤❤❤እል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🕊🌿
@demstadese9587
@demstadese9587 7 ай бұрын
ዝማሬ ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@SerkalemAklik
@SerkalemAklik 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝምሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 7 ай бұрын
እልልል፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤
@HiwotZemene-nj7qg
@HiwotZemene-nj7qg 7 ай бұрын
ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
@NebyuSamuel123
@NebyuSamuel123 7 ай бұрын
ቃል ህይወትን የሰማልን❤❤❤❤
@sals3media
@sals3media 7 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ኪዳንሽ አያልቅም 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ምርጥ ዝማሬ ነው በዚሁ ቀጥሉበት እኅት ወንድሞቻችን ።💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@MekdesBehailu-rp3bn
@MekdesBehailu-rp3bn 7 ай бұрын
የሰፈሬ ልጆች ድንግል ትባርካቹ
@birukadane8022
@birukadane8022 7 ай бұрын
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@jhone3255
@jhone3255 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-uq8cf8oc8f
@user-uq8cf8oc8f 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ የሜል መዝሙር ነው በርቱልን
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 7 ай бұрын
እልልልልልልል ልዩ ዝማሬ ነው ጸጋው ይብዛላቹ
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 7 ай бұрын
ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏
@tinahailu748
@tinahailu748 7 ай бұрын
Zemare Meliaktin Yasemalin!
@berekettamirat3105
@berekettamirat3105 Ай бұрын
ፈጣሪ አገልግሎታችሁን ይባርክ🥰🥰🥰🙏
@sarawalieyesgat5602
@sarawalieyesgat5602 7 ай бұрын
amen zemaria meliketen yesemalen
@Tameis4Christ
@Tameis4Christ 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ይህ ድፍረት ነው ወንጀል ነው በወንጌል አትቀልዱ ትጠፋላችሁ ስሙ የሚያድነን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል ነው ያለው
@demekezewude5958
@demekezewude5958 7 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛላቹ!!!❤❤❤
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 7 ай бұрын
❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Elllllllllellllllllellllllllellllllelllllellllll zemare melakten yasemalen bewunet 🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@maizeiadah152
@maizeiadah152 7 ай бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllll zimarie melaket yasemalen Ye Emebetachin Dingil Mariyam Fikirua redietua milijawa ayileyen💚💛❤️🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@helenobse4130
@helenobse4130 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! በፀጋ በክብሩ ያኑራችሁ
@natanemzeru1656
@natanemzeru1656 7 ай бұрын
Zimare melak yasemalen❤
@mesii6226
@mesii6226 7 ай бұрын
Zemare melaketen yasmale❤ des silubesmab ❤
@tigigetu3792
@tigigetu3792 7 ай бұрын
Zemare melaekten yasrmalen
@user-iu2bn2nd1v
@user-iu2bn2nd1v 7 ай бұрын
ኪዳንሽ።አያልቅም ማርያም ድግል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትየማለምልም ዝማሬመላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 7 ай бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መለአከት ያሰማልን
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 7 ай бұрын
ኪዳንሽ አያልቅም ማርያም ድንግል ቃል ሰጥቶሻል አምላክ ሰማያዊ ቃል (ላንጠፋ ላንሞት ዳግመኛ ዋስ ሆኖናል ስምሽ መታመኛ ፪) እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክን ዝማሬ ያሰማልን አሜን እመ አምላክ ሆይ የአስራት ሃገርሽ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጊልን ሰው መሆን ጎድሎናል እና ሰው አድርጊልን በቃል ኪዳንሽ አስቢን 😭
@mulatumegra9774
@mulatumegra9774 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትያሰማልን
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-in6lt9mm8d
@user-in6lt9mm8d 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የ ዝ ማ ሬ መ ላ ዓ ክ ት ያ ስ ማ ል ን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokaklilu4831
@henokaklilu4831 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን share እያደረግን ሌላው ጋር እንዲደርስ
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 7 ай бұрын
እእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝ ማሬመላክትን ያሰማል ቅድስት ኪዳነምህርት ሀገራችን ሰላም ታድርግል
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
እንዴት እንደምታምሩ!!!ዝማሬያችሑ ነፍስን ያረሰርሳል!!! የኪዳነምሕረት ልጆች!!!እርሷ በምልጃዋ አትለያችሑ!!!አትለየን!!!
@user-bu4kd9mg7t
@user-bu4kd9mg7t 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው።👍🙏💖
@elroitube27
@elroitube27 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-ob9us9os5b
@user-ob9us9os5b 7 ай бұрын
እልልልልልልልል😊😊😊😊
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 7 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹህ ያገልግሎት ዘመናቹህ ይባርክላቹህ❤
@emebetsitotaw2310
@emebetsitotaw2310 7 ай бұрын
እርግት ያለ ዝማሬ ❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-kl3mc2pr3t
@user-kl3mc2pr3t 7 ай бұрын
ኪዳኗ ይጠብቀን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@siblisibli6680
@siblisibli6680 7 ай бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልን ለሁላችንም የረፍት ጌዜ ይስጠን አድዬ በስደት አለም ለሚኖሩት ❤❤
@AynalemLebso
@AynalemLebso 7 ай бұрын
Amen❤❤❤amen❤❤❤amen❤❤❤amen.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@phra4090
@phra4090 7 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏
@selamworku8060
@selamworku8060 7 ай бұрын
Ellleelllleeeleeeleelllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mes355
@Mes355 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልል 🕯🤲🌿😍🕯🕯🤲🕯🕯😍🌿🌿🌿🌿🌿😍🕯🕯🤲🤲🕯🕯🌿🌿🌿🌿
@emebeteyaye3316
@emebeteyaye3316 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@tygu2657
@tygu2657 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🤲🤲🤲🤲
@LidiyaEngida
@LidiyaEngida 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pe1qn1fk8s
@user-pe1qn1fk8s 7 ай бұрын
Enetee kidenemeret ❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ቃለ ሂውት ያሰማልን አሜን
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹ልዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏👏👏
@user-lj3zf9df1l
@user-lj3zf9df1l 7 ай бұрын
ድቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ተማረኩ
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻✝️✝️✝️
@alem3455
@alem3455 7 ай бұрын
😢😢😢 እባካቸሁ ሳውዲ ለሚኖሩ እህት ወድሞቻችን ድምፀ ሁኑ የማይታወቅ መረፌ እየወጎቸው ነው
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 7 ай бұрын
ማለት ማንነው የሚወጓቸው እኔ እዛ ነኝ ምንም የሰማውት ነገር የለም በየቤቱ እየዞሮ ነው
@alem3455
@alem3455 7 ай бұрын
@@user-jb9bu9to2t ጂዳ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 7 ай бұрын
@@alem3455 ለምን በምን ምክነያት ነው በየቤቶ ነው ወይንስ ሀኪም ቤት ሲሄዱ ነው
@user-qn5jf3pq9s
@user-qn5jf3pq9s 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@EmebetmaryamAmaljigni
@EmebetmaryamAmaljigni 7 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@hannafikre5665
@hannafikre5665 7 ай бұрын
ኪዳንሽ አያልቅም❤❤❤
@user-zs4dt4vi9j
@user-zs4dt4vi9j 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@astufeyesa9863
@astufeyesa9863 7 ай бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@ermilovedbiza3019
@ermilovedbiza3019 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውዶቻችን በጣም እንወዳችኋለን
@gjkgopkla3256
@gjkgopkla3256 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ለሀገራችን ኢትዮጵያ የሰላም አየር ይፈስልን 😢😢😢😢😢ቅድስ ድግል ማሪያ አስቢን ከልጅሽ አስታርቄን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ከክርስቶስ
@user-wy8mx4jg8o
@user-wy8mx4jg8o 7 ай бұрын
Ammmmmeeeeennnn❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 5 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@tizitatizita7049
@tizitatizita7049 7 ай бұрын
Amen Amen Amen Zemare melyetn yasemaln Amen🙏🙏🙏
@Etel_machine_Ethiopia
@Etel_machine_Ethiopia 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያድልልን
@MimibizuWoldemaryam
@MimibizuWoldemaryam 7 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-qt8ic2nh2u
@user-qt8ic2nh2u 7 ай бұрын
zemare melaekt yasemalen egziabher yetebkachu eht wendemoche tadelachu
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 7 ай бұрын
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zs4dt4vi9j
@user-zs4dt4vi9j 7 ай бұрын
እልልልልልልልልል
@masimasi2725
@masimasi2725 7 ай бұрын
AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mistrasisay751
@mistrasisay751 7 ай бұрын
❤❤❤
🔴 አዲስ ዝማሬ " ስማፀናት " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | @-mahtot
13:41
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 32 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
7:42
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
51:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 889 М.