ሕግን የሚሰሙ ይጸድቃሉን "ሥርዓተ መባዕ" አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

  Рет қаралды 12,324

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @-zetewahedo800
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
#ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

Пікірлер: 73
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን በእውነት ተግሳጽህ ጥሩ ነው። ቀጥልበት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር ዬርዳኖስ እንቁ የዘመናችን ሀዋሪያ ነህ ከልብ እባመስግባለን ።
@hanagirma9285
@hanagirma9285 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@helender9404
@helender9404 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ፈጻሚ ያድርገን
@meronassefa9171
@meronassefa9171 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቅዱስ ቃሉ ሰምተን ንስሐ ገብተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ መድሃኔ ዓለም ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ::
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምርት 🙏🙏🙏
@bertukan7335
@bertukan7335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን❤🙏.
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችን ያብራልን 🙏
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን✝️
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን በጣም እናመሰግናለን ቸሩእግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ዜድየራያዋ-ኰ6ቘ
@ዜድየራያዋ-ኰ6ቘ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በፆለተወ ያስቡኝ ሁለተ አማኑኤል
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የኣገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣የሰማነውን፣በልቦናችን፣ያሳድርብን
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን!!
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮን አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን
@yemisrachayele4571
@yemisrachayele4571 2 жыл бұрын
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@tsegiefaris1502
@tsegiefaris1502 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቢረዳኝ በእርሶ ትምህርት በተቀየርሁ የተግባር ክርስቲያን ቢያደርገኝ በፀሎት አስቡኝ
@alemalem8710
@alemalem8710 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን♥♥♥♥♥♥
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Ayal19
@Ayal19 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 2 жыл бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@lidacall9142
@lidacall9142 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን ዲያቆን ገብረመድን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን
@bewketmnychil3033
@bewketmnychil3033 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bewketmnychil3033
@bewketmnychil3033 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@asnakubekaris821
@asnakubekaris821 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@tru1614
@tru1614 2 жыл бұрын
ቃለ ህዎት ያስማልን አሚን አሚን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ረዴት በረከት ይደርብን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@chimelak
@chimelak 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
🙏 የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም🙏 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ጸጋን የሞላብሽ ሆይ ..ደስ ይበልሽ ጌታ ካንቺ ጋር ነውና ..ደስ ይበልሽ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽና ..ደስ ይበልሽ የማኅጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነውና ..ደስታ ይገባሻል የመድሃኒታችን እናቱ ላንቺ ..ደስታ ይገባሻል በሰላምታ ደምፅሽ ተደስተናልና ..ደስታ ይገባሻል ንግሥት ..የንጉሥ እናት እመቤት ..የእግዚአብሔር እናት ክብርት ..የአምላክ እናት መቅረዝ ..የብርሃን እናት ንጽሕት ጥጃ ..የነጭ በሬ እናት ልዕልት ..በአርያም የሚኖር የልዑል እናት ውድስት ..የምስጉን እናት ምዕዝት ..የሽቱ እናት የወርቅ ሣፅን ..የዕንቁ ባሕርይ መገኛ ምስጋና ይገባሻል ..የእግዚአብሔር እናቱ ሆነሻልና መደነቅ ይገባሻል ..ዓለምን የያዘውን ወልደሻልና ብፅዕነት ይገባሻል ..ለፀሐይ መውጫ ነሽና መመስገን ይገባሻል ..ምሥራቅ ሆነሻልና መደነቅ ይገባሻል ..መመኪያ ሆነሻልና ብፅዕና ይገባሻል ..ለሃይማኖት መሠረት ሆነሻልና በዚህ ሊንክ አብረን እንስገድ!! kzbin.info/www/bejne/kJiTnIJ5bZmsirM
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏 ያገልግሎት ዘንመንወን ይባርክልን🙏 ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🤲🙏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር የቅዱሳኑ በረከት ረድኤታቸው ይደርብን።
@Abatech2
@Abatech2 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛ ይህንን ለምንሰማ ሁሉ የምንማረውን በልባችን ያሳድርልን ! ማን ነው እዛው ጉባኤ ውስጥ ድንጋይ ላይ ወይንም ጫማውን አውልቆ ቁጭ ብሎ እንደሚማር ሆኖ የሚሰማው ...?
@bewketmnychil3033
@bewketmnychil3033 2 жыл бұрын
እኔ
@selambelayhun7932
@selambelayhun7932 2 жыл бұрын
አለሁልሽ እኔ
@ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ
@ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ 2 жыл бұрын
አሜነ አሜን አሜን እናመሰግ ናለግ
@rossethiotube
@rossethiotube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በእውነት እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር 🙏🙏
@adisadis896
@adisadis896 2 жыл бұрын
አሜን
@nekaanimation2413
@nekaanimation2413 2 жыл бұрын
እንደት አድሎትነዉ መምህር ሆይ አንደበቶ ማማር እውቀቱ።እባክዎን ለእኔም ይፀልዩልኝ?
@tsegiefaris1502
@tsegiefaris1502 2 жыл бұрын
thank you
@haiat1892
@haiat1892 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር አሜን እንኳን አብረ አድርስን ቃለህወይት ያስማልን ♥️❤👏♥️❤
@tadeleadane2735
@tadeleadane2735 2 жыл бұрын
kalehiwot yasemaln memrachn
@wt5506
@wt5506 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ምናለ እርስዎን መንፈሳዋ ኮሌጅ አስተማሪ ቢያረጎዎት መሰረት ያለው ትቤት ይሆን ነበር።
@مكيهسميره
@مكيهسميره 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏💞💞💞
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ።
@azebnegash5301
@azebnegash5301 2 жыл бұрын
መምህ ር እግዚአብሔር ይመስግን እድሜና ፅጋውን ያብዛልዎት ዛሬ ከእርሶ ፕሮግራም በህዋላ በሀሌታ ትቪ የሀስተኛ እጥማቂውን ምን ያህል የሚያም ነገር ነው የስማሁት እኔ እጥማቂያንን እልስማም እላይም ግን እንተ እባታችን እባ ገብረ ኪዳን ዘመድኩን በቀለ እንዲሁም የኢትዪ ቤትስብ ይሄንን ነገር ከበፊቱ ስው እንዲጠነቅቅ እስተምራችሁ ነበር የስማ ታደለ ያልስሙት ደግሞ ይሄንን ጉድ ሲስሙ መታመማችው ነው እግዚአብሔር ይርዳችው እናንተን ግን እግዚአብሔር የጠብቅልን ያበርታልን የብዙ ስው ህይውት ሳይተርፍ የቀረ እይመስለኝም እልልልልልል ይሄንን እዝይው ባገለግሉ ልጆች ግን በሀይምይኖታችን እንድራደርም ባሉ የእንቀዋ ኦርቶዶክስ ልጆች እግዚአብሔር ረድቷችው እውነቱ ተጋልጧል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመቤቴ እናቴችቷ ልጆችሽን እደራ ኦርቶዶክስ መሆን በእግዚአብሔር መመመረጥ ነው ተመስገን ስለመረጥከኝ
@tigisttefera4313
@tigisttefera4313 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ሌላው በጣም ግራ የምግበበት ነገር የአስራት ግን ዘብ ሁሉንም መስጠት አለብን? ምን ማለት ፍልጌ ነው ላለንበት ደብር የሚፍለግብንን እንከፍላለን የተረፍውን ለተቸገሩ ገዳማት ነደያን ብንስጥ ትክክል ነው?ሁሌ ግራ ያገባኛል
@bewketmnychil3033
@bewketmnychil3033 2 жыл бұрын
በዚህ ጉባኤ በአካል ቁጭ ብሎ የሚማር ሰው ግን እንዴት የታደለ ነው
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንቃለበረከትንያሰማልንየቅዱሳኑንበረከትያሳድርብንአሜን3
@birdlover1122
@birdlover1122 2 жыл бұрын
But people doesn't get service,that is why we paying money
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
ድካም ትርፍ አይሁንብህ የሠይጣንንም ተኮል አስተምርርርርር
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@ሙሉነኝስደተኛዋ
@ሙሉነኝስደተኛዋ 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yosefwegayew1956
@yosefwegayew1956 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@ysas-ks8ts2wv5b
@ysas-ks8ts2wv5b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን💐
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲🤲🍀🌼🌺 አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@adisadis896
@adisadis896 2 жыл бұрын
አሜን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትያሰማልንመምህር
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adisadis896
@adisadis896 2 жыл бұрын
አሜን
ሰለ ቡና ስሙ
2:29
ጌች እና ፀጊ
Рет қаралды 2,6 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,1 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН