03 track Yeyazegn Eju new Official zerfie kebede Amharic Iyrics song

  Рет қаралды 67,332

Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ

Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ

Күн бұрын

የያዘኝ እጁ ነው
አዝማች
የያዘኝ እጁ ነው ኦሆ አሀ
የያዘኝ እጁ ነው ኦሆ አሃ
ላልሰጋ በእቅፉ ኦሆ አሃ
እሄው እኖራለው
ብሪጅ
የተማመንኩበት ስሙ ጋሻዬ ነው
ጌታን ተደግፌ እኔስ ምን እሆናለው
እስከዛሬ ድረስ ያለሁት በእርሱ ነው
የሚያስተማምነኝ ጌታ ገዥዬ ነው
የኢየሱስ እጁ አይጥልም አውቃለው
እሄው በጌታ ላይ ታምኜ እኖራለው
አስተማማኝ ነው ክንዱ
በእጆቹ መዳፍ ቀርጾ
ልቤን ጥዬ እኖራለው
ብሪጅ
ወላጅ እንደሌለው አይተውኝም ጌታ
እስከ አልም ፍፃሜ ይኖራል ከእኔ ጋር
ልቤ እርፍ አለልኝ አብሮኝ ስለሆነ
ሰላምና እርጋታ በውስጤ ሰፈነ
ብሪጅ
ማንም እንዳይነካኝ ይዞኛል በእጁ
ነገሬን በሙሉ ፈጽሞታል ልጁ
ምን አለኝ እንዳልል አልውልሽ አለኝ
ልተውሽ አልችልም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ
አስተማማኝ ነው ክንዱ
በእጆቹ መዳፍ ቀርጾ
ልቤን ጥዬ እኖራለው

Пікірлер: 138
06 track Menfes Kiduse Official Zerfie kebede Amharic Iyrics song
6:51
Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ
Рет қаралды 49 М.
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,3 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 202 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН
ሙሉአለም ታከለ (የት ነሽ)
5:12
Zefen Bet - Topic
Рет қаралды 125 М.
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
12 track “Ehedalew” Zerfie kebede official Amharic Lyrics song
4:36
Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ
Рет қаралды 65 М.
Zerfe kebede ewot tarek ena ewnat
7:11
ortodox Tadiso page
Рет қаралды 111 М.
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,3 МЛН