(036) Tense ምንድነው? | በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት የቀረበ | እንግሊዝኛን በቀላሉ! | English-Amharic | Yimaru

  Рет қаралды 237,164

ይማሩ - Yimaru

ይማሩ - Yimaru

Күн бұрын

Пікірлер: 506
@senaybeyene6171
@senaybeyene6171 4 жыл бұрын
በእውነት ከልብክ ሰው ነክ እንደአንተ ያለ አስተማሪም ሆነ አስተሳሰብ ያለው አስር ሰው ቢገኝ ኖሮ ሃገሪቷ እንዴት በበለጸገች ነበር ክብር ያድልልን ወንድማችን በጣም በጣም ነው የምአመሰግንክ
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 4 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው። ይገርማል አይ ቴንስ ለዚህ አቅምሽ ነው? መምህር ኑርልን ተባረክ የተወዛገበ ፣ ግራና ግራ መስሎ የታየኝ ዛሬ ተፋታን በድጋሚ ምስጋና ለምርጡ መምህራችን!!!
@samenglishtube5587
@samenglishtube5587 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f5CmqoWqa89jorc
@atnafudereje7864
@atnafudereje7864 4 жыл бұрын
Tanks
@Han.2431
@Han.2431 3 жыл бұрын
Kkkk eko
@ishagamgani8629
@ishagamgani8629 3 жыл бұрын
@@samenglishtube5587 ተባርክበጣምደግሰውነህእድሜናጤናይሰጥህእናመሰግናለንከልብ
@elsalikenewlminalasayechin4153
@elsalikenewlminalasayechin4153 4 жыл бұрын
Excellent Teacher : በቋንቋው ላይ ጥናት በማድረግ ከኢትዮጵያዊያን ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማመዛዘን እና በማዛመድ በሚገባን መልኩ ጥበብ በተሞላበት ክህሎት የምታስተምሩ: እንዲሁም በቀናነት እና ከልብ በመነጨ ጥረት እንጂ በማስመሰል እና በማወዛገብ ለዮትብ ገበያ ሢባል ብቻ የምታሥተምሩ መምህር አይደሉም። ሥለእዚህ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይሥጥዎ።
@elenidires3769
@elenidires3769 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን! እኔ የ9 አመት ልጅ ነኝ ትምህርትዎ ደስ ይላል።
@melkamuabeje8368
@melkamuabeje8368 3 жыл бұрын
እድሜና ተመኘሁልህ ናፍጣ ንዳለቀባት ኩራዝ ጭል ጭል የምትለዋን እንግሊዘኛ እንደ ሰርች ላይት ወይም እንደ ባውዛ ቦግ እንድል አደረግክልኝ ያውም በነፃ ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው የምሰጥህ የለኝም
@mule0723
@mule0723 4 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ለምሳሌ im, in, un, co የመሳሰሉት ቅጥያዎች ግራ ይገባቸዋል ስለዚህ የነዚን ጥቅሞችና በምን ግዜ መጠቀም እንደሚቻል ብታሳይ ደስ ይላል ። በተረፈ በርታ የብዙዎችን ችግር እያቀልክ ነው ።
@desta5885
@desta5885 4 жыл бұрын
I learned today Tense Tense:1. present 2. Past 3. Future 2.Aspect: 1. Simple 2. Continues 3. Perfect 4. Perfect contains 3. Mood 1. Indicative 2. Imperative 4. Voice 1. Passive 2. Active Thank you teacher.
@solomonjima2097
@solomonjima2097 4 жыл бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው መምህር Tense ዎቹ እስኪብራሩ በጣም ነው የቸኮልኩት።አቀራረቡ በጣም በሚገባ መልኩ ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
@kedirosman1328
@kedirosman1328 4 жыл бұрын
1 , Tense - Present / የአሁን - Past / ያለፈ - future /ለውደፊት 2 , Aspect - Simple - Continuous - perfect - perfect continuous Ex = present present simple Present continuous Present perfect Present perfect continuous Ex = past Past simple Past continuous Past perfect Past perfect continuous Ex = future Future simple Future continuous Future perfect Future perfect continuous 3 , Mood - indicative / ነጋሪ - imperative / ትዛዝ ስጭ 4 , Voice - active / አድራጊ. Ex= I invited my friend - passive / ተደራጊ. Ex = I was invited by my friend 1, Tense 2, Aspect 3, Mood 4, Voice
@EyubanTesfaye-jo9qb
@EyubanTesfaye-jo9qb Жыл бұрын
ቲቸር ንጉስ ዛሬ ያስተማርከው ትምህርት በጣም ቆንጆ ነው ጌታ ይባርክህ ውድ ተማሪ እዪባን
@aimmessy9259
@aimmessy9259 4 жыл бұрын
በእውነት እንዲት ለውጥ እዳለጥ እናመስግናለን ከልብህ ነው ተባረክ
@SalamSalam-kk5hc
@SalamSalam-kk5hc 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ መምህር እናመሠግናለን በርታ
@alaac3ll654
@alaac3ll654 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እስከ ዛሬ ያላገኘ የምወደውን ልናስተምረው ፍቃደኛ በመሆን በጣም አስደሰተኝ አመሰግነዋለሁ የዉጥ ጥያቄዎችን እንደትናገር ይህ ትልቅ የእግዚአብሔር ሀሳብ ነው በጣም ወደድኩ
@alemtshayabrham6063
@alemtshayabrham6063 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ስለሆነ መምህር በጣም አመሰግናለሁ
@bikilelikesa4897
@bikilelikesa4897 4 жыл бұрын
እናምስግናለን በዝህው ቃጥል ውድ መምህር
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 4 жыл бұрын
ትምህርትህ ብቻ ሳይሆን ምክርህም ጠቅሞኛል ባለፈው podcast አዳምጡ ብለህ ነበር እናም እኔ በጣም ተጠቅሜበታለሁ። ሳልናገር አላልፍም ብየ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ!! አንተን የሚገልፅ ቃል የለም!
@DawitLove-ou4dg
@DawitLove-ou4dg 9 ай бұрын
ትምርታቹ ምርጥ ነው በውነት ብዙ ነገር ተምርያለው በርቱ ንጉስዬ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ስለ Tens ምንም ማቀው አልነበረም ስለ Aspect አራቱን የዘረዘርካቸውን ትርጉማቸውን ልክ እንደ. mood ዘርዝረህ እንዳስረዳከን ብታስረዳን ለምሳሌ Perfect የሚለውን ከምንናገረው ወይ perfect ነው ብለን አንድን ሰው ከምንገልፅበት ይሄኛው በምን ይለያል
@zinashtefera3321
@zinashtefera3321 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና መሠረት የሚያሲዝ ት/ት ነው አመሰግናለሁ
@dilumerdokios3099
@dilumerdokios3099 4 жыл бұрын
ቲቸር እግዚአብሔር ይባርክህ ትክከለኛ አሰተማር ነህ በጣም ደስ ብሎኛል
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 4 жыл бұрын
በጣም የተብራራና ግልፅ ነው ተባረክ አስተማሪያችን
@addisdemse9292
@addisdemse9292 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ግሩም አስተማሪ ነህ ብዬ ብዬ ያቃተኝ እንግሊዘኛ አንተ ስታስተምር እየገባኝ መጣ በርታልን ከልብ እናመሰግናለን
@mimiworku4129
@mimiworku4129 4 жыл бұрын
በጣምነው የማመሰግነው መምህር ቀላልና ግልፅ በሆነ መንገድ ስለ ቴንስ አይነቶች ስላስረዱን
@matijake7986
@matijake7986 4 жыл бұрын
መምህር በጣም በጣም እናመሰግናለን
@hildanagidey6925
@hildanagidey6925 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ በውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ !
@biltek2030
@biltek2030 4 жыл бұрын
Dear teacher ,Thank you a lot. Your teaching methodology is amazing . keep it up on.
@truth-s3n
@truth-s3n 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና ብሩህ ትምህርት ሁኖ ነው ያገኘሁት እና በርታ . አንዲት ማሳሰብያ እቺን ቪዲኦ ካየሁ ቡሃላ ቀጣዩ ትምህርት/ቪዲኦ የትኛው እንደሆነ ለማዎቅ ቸግሮኛል, ምናልባት በቅደም ተከተል ቁጥር ብትጨምርበት ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ በርታ
@ademseid1920
@ademseid1920 4 жыл бұрын
በጣም እየጠቀምክኝ ነው ትንሽ ግን ግሶች ላይ እንዴት አድርጌ ባጠና ይሻለኛል ትንሽ እየተደባለቀብኝ ነው በተርፈ እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@Elurem
@Elurem 3 жыл бұрын
You are a smarter teacher for the world to me
@muhammedkedir6709
@muhammedkedir6709 2 жыл бұрын
ንጉስ አስተምሮትህ ደስ በሚል መልኩ የምታስረዳው ይጨምርልህ እናመሰግናለን
@bertukanmulati5539
@bertukanmulati5539 4 жыл бұрын
ቴንስ ፍፁም እምወዛገብበት ነው አሁን ያሳየኸን ጠቃሚ ነው በሚቀጥለው የቴንስ ችግሬን እቀርፋለሁ ብዬ አምናለሁ መምህር ተባረክ!
@softlife5208
@softlife5208 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ
@birkneshmehiret1747
@birkneshmehiret1747 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግና ለሁ እግዜአብሔር ይስጥህ ከዜሮ ነዉ ያነሳህኝ
@senaybeyene6171
@senaybeyene6171 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምንከታተል በርታል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉንና ጸጋውን ያብዛልክ
@demozdubai9261
@demozdubai9261 4 жыл бұрын
Iam Finished Grade 12 school academic but l don't understand very well about tense hope improve my English one day 🙏🏽 anyway thanks for sharing your knowledge our teacher 👍
@drbilaleldana516
@drbilaleldana516 2 жыл бұрын
Present አሁን past ስላለፈው future ስለወደፊት simple Conrinuous Perfect Perfect cantinuous
@chaltutesema2217
@chaltutesema2217 3 жыл бұрын
YE TELEYAYU TIYAKEWOCHIN BIT TSIFILIN IN BIN MOKIREW KONJO NEW THANK U
@TesfayeHailu-iw8wd
@TesfayeHailu-iw8wd Жыл бұрын
በእውነት ከልብክ የምታስተምረው እግዚአብሔር ይባርክህ ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል
@azebhabtesilase1571
@azebhabtesilase1571 3 жыл бұрын
You are a smarter teacher
@astertenkir9740
@astertenkir9740 4 жыл бұрын
Your are a good teacher thank you for teaching me.🇪🇹
@kebkeb5519
@kebkeb5519 4 жыл бұрын
Thank you you God bless you very helpful for I wish I know you before I would learn a lot👍
@amethiopian2360
@amethiopian2360 4 жыл бұрын
መምህር እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ሺ አመት ኑርልን እናመሰግናለን 🙏
@mekdetube6959
@mekdetube6959 4 жыл бұрын
I understand thanks teacher you are very nice it is very important Tense Aspect Mood
@hailemichaelmunaw5780
@hailemichaelmunaw5780 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ከዚህም በላይ እንደምታስተምረን እርግጠኛ ነኝ
@cent482
@cent482 4 жыл бұрын
It is very nice. But, the videos shall have clear part, part 1, 2,3.... I am confused which comes first and which one next!
@orionmengistu452
@orionmengistu452 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት ተባረክ ። ስምህንም ብታሣውቀን መልካም ነው
@haymanotbozayo1451
@haymanotbozayo1451 4 жыл бұрын
Tense. Present. Simple Aspect. Past. Continuous Mood. Future perfect Voice. Perfect continuoes
@tsegaadugna3966
@tsegaadugna3966 3 жыл бұрын
Enamesegnalen memhir zare yetemarnw seke tens -past future present aspect-simple continous perfect perfect continous mood introductive umperative voice active and pasive
@lizabest6288
@lizabest6288 4 жыл бұрын
You are z best teacher ever. Thx a bunch
@የህልሜደራሲእኔውራሴ-ቈ6ቘ
@የህልሜደራሲእኔውራሴ-ቈ6ቘ 4 жыл бұрын
Wow.Thank you so much my beloved teacher. God bless you. appreciate it
@kemisoguye2623
@kemisoguye2623 2 жыл бұрын
Thank you teacher nigus God bless you 🙏💜💜
@workutamirat9401
@workutamirat9401 4 жыл бұрын
Teaching way bxam temchtonal ቁጭብለን እየተመገብነው ነው አቦ በረካ ሁን ብዙ እጥፍ ከድሮው አሻሽለናል።በርታልን
@rahelalemayehu3742
@rahelalemayehu3742 4 жыл бұрын
teachare thank you so much
@sintetube8886
@sintetube8886 4 жыл бұрын
thank you so much teacher for everthing God bless you I wish long life
@salinayilma2094
@salinayilma2094 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏egzar ysth ewnet eko new yasfera neber ahun gen keleleg mert astemariy neh
@tesfatela3617
@tesfatela3617 4 жыл бұрын
I am undestand simply from I was learnd in school.I like yr teaching coz very simple examples.
@yezenatadele1751
@yezenatadele1751 4 жыл бұрын
O MY GOD! I like your teaching technique . Followers we must share if you want English learner our friends and also like for teacher. And you want to improve your language, we should have pen and paper than write.
@emuyyeetamru9171
@emuyyeetamru9171 4 жыл бұрын
Egzaber yibarik enamesgenal mamirachin
@fekrs5388
@fekrs5388 4 жыл бұрын
Thank you Teacher for letting me know what I don't know much አላሀ ይጠብቅ
@daniellegesse82
@daniellegesse82 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥልልን ተባረክ
@hanidesalegn7529
@hanidesalegn7529 4 жыл бұрын
teacheryeee betam new mameseginew gin betam yizegeyalu tolo tolo video lemin ayilekulenim wayim online lay asitemerugni???😘😘😘😘😘😘😘
@perongetachew5394
@perongetachew5394 3 жыл бұрын
Betam kebad ymeslegn neber Tnx teacher 🙏
@eteneshsahle3696
@eteneshsahle3696 4 жыл бұрын
Hello I'm new hire it's good teacher God bless you tense1present 2past 3future aspect 1 simple 2perfect 3continuos 4perfect continuous
@abebemamecha7136
@abebemamecha7136 3 жыл бұрын
Thanks God bless you.
@abubkerali4798
@abubkerali4798 4 жыл бұрын
ትቸርየ በጣም እናመሰግናለን በርታ ትምህርትህ ይለያል
@solomongebretinsae8460
@solomongebretinsae8460 4 жыл бұрын
መምህር የእርስዎን ትምህርት በጉጉት ነው የምከታተለው እና ይቀጥሉበት። አመሰግናለሁ!
@tigistmelketo8064
@tigistmelketo8064 2 жыл бұрын
Enamesgnln.techer
@bogealechdagne5565
@bogealechdagne5565 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚያቢሄር ይባርክህ
@samenglishtube5587
@samenglishtube5587 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f5CmqoWqa89jorc
@kaskokasko5521
@kaskokasko5521 4 жыл бұрын
Wawww very nice smart teacher 👍💝💞🙏🌹🌹👌👌👌
@etsegentgirma621
@etsegentgirma621 4 жыл бұрын
ደስ በሚል ሁኔታ ገብቶኛል ። ተባረክ ወንድሜ
@salaamasefa9606
@salaamasefa9606 3 жыл бұрын
Negu betam Enwedehalen Berta Eyeteketateleneh new berta
@gettugonnete3865
@gettugonnete3865 4 жыл бұрын
Tense is clear to me for the 1st time in my life. Thank you so much. Keep doing the good work.
@derejebeyenebetebo3269
@derejebeyenebetebo3269 4 жыл бұрын
Teacher betam arif nw gin tolo tolo yilkakulin
@beezee3614
@beezee3614 4 жыл бұрын
ምችት ይበልህ መምህር ግሩም ትምህርት አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
@gashahunnegiya2229
@gashahunnegiya2229 4 жыл бұрын
realy i love ur teaching expression so i will follow you thanks
@ሮዝማሪንእናዮኒ
@ሮዝማሪንእናዮኒ 3 жыл бұрын
You're a great teacher keep it going. I watche everyday it's too interesting .
@genetabraha5011
@genetabraha5011 4 жыл бұрын
God bless you!you are a good teacher .
@aberamamo6364
@aberamamo6364 4 жыл бұрын
God bless you fine thank so much brother
@ወዲኣፈወርቂነብሲ
@ወዲኣፈወርቂነብሲ 4 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ትምህርት ነው እናመስግናለን ወንድማችን ንጉሴ።
@solomonulfata4261
@solomonulfata4261 4 жыл бұрын
Real I'm happy to see you again Thank you so much I'm flow you for today
@khadigam9154
@khadigam9154 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሕ መምሕር
@henokteklu2298
@henokteklu2298 4 жыл бұрын
You are so a good teacher thanks for everything endastayet demo be part,part kefilne ke 0 lemijemer sew yerdal
@freedom8691
@freedom8691 4 жыл бұрын
Teacher can you post every week. That we can keep it up before we get lost from the last lesson. Thank you so much for doing this; you are amazing teacher.
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 4 жыл бұрын
It was good lesson..keep going on....thank you 👍
@dejenegebremeskel3627
@dejenegebremeskel3627 4 жыл бұрын
Thank you , it's very very helpful.god bless
@mariammariam9890
@mariammariam9890 4 жыл бұрын
ቲቸር በጣም እናመሠግናለን
@meheretberhane2824
@meheretberhane2824 4 жыл бұрын
Its useful and basic thing. I like the way how you teach us. Keep it up
@rachelb4474
@rachelb4474 4 жыл бұрын
Thank u 💓 for good 👍 work
@abdushukurabbas4684
@abdushukurabbas4684 4 жыл бұрын
thank you ትምርትህ ተመችቶኛል
@mohammedmensur7787
@mohammedmensur7787 4 жыл бұрын
First thank you so much.I like your lesson,I want know about Tens.please hurry up your next lesson.
@meserettadesse2022
@meserettadesse2022 2 жыл бұрын
You are best teacher!
@tesfatela3617
@tesfatela3617 4 жыл бұрын
Owwww very simple learning. Betam kelel yale Amerar .Dear Teacher I like keep it up!
@bonsatuji1214
@bonsatuji1214 3 жыл бұрын
Thanks a lot teacher 👌
@jhonking4819
@jhonking4819 4 жыл бұрын
እናመሰግንሀለን በጣም ነገር ግን ቀን ብትጨምር ደስ ይለናል
@yishakbelete4984
@yishakbelete4984 4 жыл бұрын
በጣም ቀጥልበት እባክህን ይባሪክልከ
@muluyikuno8782
@muluyikuno8782 3 жыл бұрын
Thank you very much Keep up pls
@asfawabiyot9491
@asfawabiyot9491 3 жыл бұрын
You learning was so good
@meseretdaba9565
@meseretdaba9565 4 жыл бұрын
bexam arif newu bazihu qexel enamesegenalen
@abdumohammed3714
@abdumohammed3714 4 жыл бұрын
Really this training essential !!! I have communication problem
@sami_2119
@sami_2119 4 жыл бұрын
Please organize your videos in numbered sequence from basic to advanced. Thankyou very much for what you are giving.
@amanueljomo8655
@amanueljomo8655 3 жыл бұрын
Teacher thankyou very mach
@fetenedessalewalebachew8575
@fetenedessalewalebachew8575 4 жыл бұрын
THANKS, TEACHER .pleas sit teaching courses by part, for example, part 1,2,3......
@aklilutefera2061
@aklilutefera2061 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
የ could,should,would ቀላል አጠቃቀም
18:10
Nino
Рет қаралды 10 М.
Learn English Grammar: The 4 Conditionals
21:24
Learn English with Gill · engVid
Рет қаралды 31 МЛН
ለመጨረሻ ጊዜ አጥርተዉ ይወቋቸዉ/All past tense
28:48
Maraki English with abi
Рет қаралды 268 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН