(042) በጣም አስቸጋሪው PRESENT "PERFECT" TENSE በቀላሉ! | "Tense" በአጭር ጊዜ መረዳት | Learn English | Yimaru

  Рет қаралды 106,294

ይማሩ - Yimaru

ይማሩ - Yimaru

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@assfakassa9493
@assfakassa9493 4 жыл бұрын
ብዙ እንግሊዘኛ የሚያስተምሩ ሰዎችን አይቻለሁ ያተው ግን የተለዬ ነው ጋሸ ። በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@mengistetefery1465
@mengistetefery1465 4 жыл бұрын
ምክር እባክህ ትምህርቶችን ተራ ቁጥር ብትሳጣቸው ? በደንብ ለመከታተል እንዲያ መች አመሰግናለሁ!
@youtobe8685
@youtobe8685 3 жыл бұрын
አሜን ፫ላሀገራችን ህዝብ ሁሉ ይጠብቅልኝ እኔን እርዱኝ በፅሎት በሥደት ሀገር ነኝ
@biniaminkasahun4606
@biniaminkasahun4606 3 жыл бұрын
Still I will begging to following in you're tube.please Mr neguse alameyawu u thought me many things .!if you could response to my messege really I fill more glad
@biruktessema2391
@biruktessema2391 3 жыл бұрын
I have listened your teaching since this morning.
@enesualisho7400
@enesualisho7400 4 жыл бұрын
እንደኔ እንደኔ አንተ የማስተማር ና የማስረዳት ልዩ ተሰጦው አለህ በጣም ታታሪ ና ጀግና አስተማሪ ብትባል ያንስሀል ባይ ነኝ እና በርታልን እድሜ ና ጤና ከነ እንጀራው ይስጥልን
@eteneshdemessie8334
@eteneshdemessie8334 4 жыл бұрын
እንዲህ ነው ማስተማር ተባረክ የሚገርም አገላለፅ ነው የምትጠቀምባቸው ምሳሌዎች እራሳቸው መልሶቻችን ናቸው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደመምታት ነው እያንዳንዱ ቃላት በፍጹም ሊያልፉን አይገባንም በጥንቃቄ የሚሰሙ ናቸው ። በጣም አመሰግናለሁ
@zzzzz5193
@zzzzz5193 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ት/ም ነዉ ቀጥልበት ሚድያዉን እንዳተ አይነት ጀግና ቲያስተምርበት በጣም ያስደስታል መምህር ብሎ ዝም ነህ ምን እንደምልህ ቃላት አጠርኝ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ነበር እድሜእና ጤና ይስጥህ አቦ
@oumermohammad9880
@oumermohammad9880 4 жыл бұрын
My best you tube Chanel to learning English. በጣም ግልጽ እና ወሳኝ።👍
@adamseid5447
@adamseid5447 4 жыл бұрын
If my teacher had taught me the way you teach , I would be a fluent speaker. your way of teaching is very easy. Thank you.
@mussiearedo2343
@mussiearedo2343 4 жыл бұрын
Me too.
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 4 жыл бұрын
I have never seen a teacher like you!!
@abubkerali4798
@abubkerali4798 4 жыл бұрын
ብዙ እንግሊዘኛ የሚያስተምሩ ሰዎችን አይቻለሁ ያተው ግን የተለዬ ነው ጋሸ ። በጣም እናመሰግናለን(gadda gey) እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@tamirebalilo2100
@tamirebalilo2100 4 жыл бұрын
you are perfect English Teacher in world !thanks
@aynalemdot8166
@aynalemdot8166 4 жыл бұрын
የሚተካህ የለም አንደኛ ነህ በደንብ ነው ለሚማረው ተማሪየምታስረዳው እኔ በበኩሌ ከመምህራኖች የመምህር ጀግና ብዬሀለው
@kantube8491
@kantube8491 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግን መምህር እድሜና ጤና ተመኘውልክ አላህ ይጠብቅህ በመቀጠል አንድ አስተያየት አለኝ ስቴብ 1 እና 2 እያልክ ብታስቀምጥልን ለሁሉም ነገር ይመቻል ብየ አስባለሁ
@hasansaid9990
@hasansaid9990 3 жыл бұрын
አተ በጣም የተቀደስክ ሰው ነህ በዚህ ሳአት ሁሉም ለፖተሊካ ሲረዋወጥ አተ ግን ያልተማረን ለማስተማር መነሳሳትህ በጣም ጥሩ ሰውነህ ሺ አመት ያኑርህ ፈጣሪ
@sherefsuafi6605
@sherefsuafi6605 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ይማሩ አንተ ደግ ና ታላቅ ሰው ነህ እያየን አይደል youtubeን ለጦርነት ነጋሪት መሰጎሚያ እያደረጉት። እናልህ እኔ ምኖረው እስኮትላንድ ነው ታዲያ አክሰንታቸውን ፍፁም ልረዳው አስቸገረኝና ያንተን ውብ ት/ት መከታተሌ ለአጭር ግዜም ቢሆን አግዞኛል መልካሙን ግዜ ተመኘሁልህ ሃቢቢ።
@ermiaswassihun7352
@ermiaswassihun7352 4 жыл бұрын
I am an English teacher myself. And I have seen how amazingly you teach. Keep up the good work.
@seragerji3
@seragerji3 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ግልጽ በሆነ መንገድ ነው የምታስተምረው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርታልን
@mihrettirfe1939
@mihrettirfe1939 4 жыл бұрын
ትክክለኛ አስተማሪ ነህ የምትጠቀመው መንገድ ራሱ ለማስተማር ደስ ሲል ፈትፍተህ ነው ይምታጎርሰው ተባረክ
@addismekonnen3273
@addismekonnen3273 4 жыл бұрын
100% I can speak English fluently after finished the tutor.
@nardosgetachew5000
@nardosgetachew5000 4 жыл бұрын
you're amazing at explaining things in a simple way! you're best teacher for me always.
@mellll470
@mellll470 3 жыл бұрын
I wish i had a teacher like you when i was in high school. Great teacher ever
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወይ መታደለን ነው።።የማስተማር ችሎታህ ድንቅ ነው።። ት/ቤቴ ያለተረዳነውን በ30 ደቂቃ መረዳት ።ከልብ እናመሰግናለን።👏👏👏👏
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም 4ግዜ አየሁት የአስተምሮ ችሎታህ ጋሽ በጣም ቀላል እና ለጀማሪወች ለኔ እሚገባኝ ነዉ ትምህርትህ እናመሰግናለን። 👏 preset perfect ⤵️↖️↙️ have closed the door Upto new i lived in Ethiopia for 14years i have lived in Saudi Arebeya for 8years i haven't seen may family since 2013 😭 For ቁጥር.↙️$ ↖️since menesha i have never seen tiger! i have never drink 😒 Thanks you so.....much my teacher 👏
@eliasagegnehu7616
@eliasagegnehu7616 4 жыл бұрын
I have never seen taught like you. I have to be come understanding & speaking English languages perfectly. Than you so much!!!. God bless you.
@harunadem7463
@harunadem7463 4 жыл бұрын
I have never seen like you teacher I appreciate it your knowledge and confidence thank you.
@saeedali3422
@saeedali3422 4 жыл бұрын
አባታችን ንጉስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቁጪ ብዬ ለመማር እድል ባላገኝም ግን ባገኝው አጋጣም ሁሉ ሳልሰማ አላልፍም
@reemyousef8248
@reemyousef8248 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርታልን ምርጥ መምህር ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
@addismekonnen3273
@addismekonnen3273 4 жыл бұрын
I have learned English for two years but I don't see like you. 10Q teacher.
@addiswassie8467
@addiswassie8467 4 жыл бұрын
Thank you my beloved brother. This is a good lesson.
@rahelamare9877
@rahelamare9877 4 жыл бұрын
You are very taff teacher i am understanding very much the waye you are teaching is very nice tanks
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 4 жыл бұрын
የማስተማር ችሎታህ ልዮ ነዉ እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ
@blenalex81
@blenalex81 4 жыл бұрын
Wow You just gifted, I really appreciate the way of your teaching
@mtam9951
@mtam9951 3 жыл бұрын
I'm new student in your chanel too bad I didn't know you long ago. I appreciate you thanks more
@prettytubelalibela7983
@prettytubelalibela7983 4 жыл бұрын
የኔ መምህር ግራ ገብቶኝ ነበር ቀለል አደረክልኝ አመሰግናለሁ🙏😍
@lijnahommichael1414
@lijnahommichael1414 4 жыл бұрын
Ilove you so much teacher Ther are no words to show my Appritition you are so kind
@tejemelkamu6388
@tejemelkamu6388 4 жыл бұрын
ስላም ጤን ይሰጥልኝ መምህር እንዴት ሰነበትህ ሁሉ ሰላም እድሜና አግሎትህን በእኔ አምነት አብዝታ እመቤቴ ትባረክህ ፈጣሪ ለብዙ ዘመናት በጤና በፍቅር በእውቀትና በእድገት እንዲያኖርህ እየተመኘሁ ኑርልን የኔ የእውቀት ጮራ በርታ በርታ በረታ ፣
@alemashabrha219
@alemashabrha219 4 жыл бұрын
You are a real teacher .Thank you for your time.
@mominayesufmohamed5803
@mominayesufmohamed5803 3 жыл бұрын
Think You teacher Nigus I like your teaching method kip it up
@asfawabiyot9491
@asfawabiyot9491 4 жыл бұрын
I stand from your lesson, I have never seen English teacher like you. I haven't seen English thought like you. I have ever been in Antarctica.ያዝ እንግዲህ
@alarmtube1869
@alarmtube1869 3 жыл бұрын
dear yimaru familyThank you very much for all your help would you show our about reported speech and direct speech?
@AtakltiSolomon
@AtakltiSolomon Ай бұрын
Thank you, teacher! Your explanation is interesting.
@hulethawariya5264
@hulethawariya5264 4 жыл бұрын
Thank you so much you are best Thacher God bless you
@muhabawbrehanu2377
@muhabawbrehanu2377 4 жыл бұрын
በጣምም ነው ነዉ የምናመግነው በርታልን ከጤናህ ኑርልን መሞህራችን ንጉሡ ።!!
@negashgebre6433
@negashgebre6433 3 жыл бұрын
Every things are ok. Your teaching methods are very attractive. Thank you
@mesafintgirume8777
@mesafintgirume8777 2 жыл бұрын
Thank you for your encouragement.God bless you
@ስላምአየን
@ስላምአየን 4 жыл бұрын
በጣም ግልፅና ቀለል ያለ እናመስግናለን መምህር
@abdulmalikadem7794
@abdulmalikadem7794 3 жыл бұрын
I think, this way of teaching only given from god. thank you very much.
@መክሊት-1916
@መክሊት-1916 4 жыл бұрын
Egzyabher yesthe tebark online memar eflgalue gn endat new memar emchlau
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
Thank you so much you are doing great job
@amiykassa830
@amiykassa830 3 жыл бұрын
መምህር የእውነት ከልብ አመሰግንሀለሁ ተባረክ
@genetghebrewahid688
@genetghebrewahid688 4 жыл бұрын
I never since teaching like u thank u so much.
@lijnahommichael1414
@lijnahommichael1414 4 жыл бұрын
Ebbakkih endatakuwarit Betam naw miketatelik Benegerachin keyet naw bittil gindeberet 01 yibbalal
@Konjo197
@Konjo197 4 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው በደንብ እየተማርኩ ነው አስተምህሮትህ በጣም ግሩም ነዉ
@melkamutassew1657
@melkamutassew1657 2 жыл бұрын
I have rever seen ---
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 4 жыл бұрын
I love you so much teacher I understood because of you thank you so much
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 4 жыл бұрын
እንደው ካንተ ጋር አንግሊዘኛ ካልተማርኩ መቼም አልማርም በጣም ጥሩ አድርገህ ነው የምታስረዳው
@senayyohannes7632
@senayyohannes7632 3 жыл бұрын
Thank you! what an impressive lesson u have provided!
@dure1199
@dure1199 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ ይላል ተባረክ በርታ።
@jamesgeda2787
@jamesgeda2787 3 жыл бұрын
I lived in Yabello for 3years,and I have lived in Harbin for 3 years and half.
@kassahunalemu1947
@kassahunalemu1947 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ ብዙ ግዜ ጠፉተው ነበር
@tigistbirhanu7670
@tigistbirhanu7670 4 жыл бұрын
Thank you so much teacher you are best !God bless you!
@Sahlemariam.D
@Sahlemariam.D Жыл бұрын
I haven't any to say, Just God Bless You! I solved my confusion today.
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እና ግልፅ የሆነ መማር ማስተማር ነው ብሮ
@biniaminkasahun4606
@biniaminkasahun4606 3 жыл бұрын
Really I never seen in my life such like you .I was attempt to many times knew rule of English even grammee but still I couldn't got know more knowledge you master sometimes the place of birthplace necessary to anything deeply language but I far from that just like gaxar
@mamarufirew2346
@mamarufirew2346 4 жыл бұрын
you are the best of best thanks teacher Nigussie.
@zewditekeste7552
@zewditekeste7552 4 жыл бұрын
I apreciat you for your methodology.
@brooksjocker3433
@brooksjocker3433 4 жыл бұрын
I have never seen teacher like!
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጋሽየ ❤👏ናፍቀዉኝ ነበር ትምህርቶችህ።
@ashebirgogilezengele8239
@ashebirgogilezengele8239 3 жыл бұрын
Realy it is a nice program.Keep it up.
@mohammedusman633
@mohammedusman633 3 жыл бұрын
I have lived ethiopia for 15 years
@prophetamhad6998
@prophetamhad6998 4 жыл бұрын
ስላም ንጉሥ ትምረትህ ጥሩ ነው ነገር ግን ትሞህረቶቹን ቁጥር ብትሰጣቸዉ ለመከታተል ይመቸል
@MengistuTesfa-j6f
@MengistuTesfa-j6f 4 жыл бұрын
subscribe kaderekew beand be kidem teketel yimetulihal
@rockshen5936
@rockshen5936 4 жыл бұрын
just now your friend introduced your Chanel i am from China but i working in Ethiopia.
@sebleworku9266
@sebleworku9266 4 жыл бұрын
Dear Teacher, I like the way you teach Us Thank you so much!
@MengistuTesfa-j6f
@MengistuTesfa-j6f 4 жыл бұрын
Teacher KEEP IT UP IT IS VERY HELPFUL for us
@dagitube7692
@dagitube7692 4 жыл бұрын
ጋሼ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታልን
@destamishamo4617
@destamishamo4617 4 жыл бұрын
Than you our special teacher
@fhjdbbk9609
@fhjdbbk9609 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቲቸር
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@sifsintube5182
@sifsintube5182 4 жыл бұрын
galatoomi bro baayyeen si dinqisifadha💚💛❤️ barsiisu hin dandeessaa ,sirra bareedas i wish long life for you
@danielalemu9423
@danielalemu9423 4 жыл бұрын
I have lived in Chicago for 12 years
@abiw728
@abiw728 4 жыл бұрын
Techer bewnet betam des blogal stasreda betam negerochen kll argek new emtasreda tebarek berta lemayet yasebkewn ager hulu endta temgewlk
@seemaetsegent7171
@seemaetsegent7171 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@abiabi5230
@abiabi5230 4 жыл бұрын
You are a great teacher 🙏
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ምርጥ ቲቸር ነህ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
@ያለውማሞ
@ያለውማሞ 4 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ
@beletuamakele9424
@beletuamakele9424 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ሚገርም ትምህርት ነው!!
@kelifakelil685
@kelifakelil685 3 жыл бұрын
You're perfect teacher
@nuruahmad5772
@nuruahmad5772 4 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመሰግነው
@fandishaashow5817
@fandishaashow5817 4 жыл бұрын
THANK YOU TEACHER
@mohammedmensur7787
@mohammedmensur7787 4 жыл бұрын
Thank you so much teacher.
@hiwotalamrew984
@hiwotalamrew984 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@ወይኒአመለሸጋዋ
@ወይኒአመለሸጋዋ 4 жыл бұрын
የሚገርም አስተማሪ ሳላድንቅ አላልፍም❤❤🙏🙏🙏
@sarasid5599
@sarasid5599 4 жыл бұрын
thechere thank you ets good
@tinsaemelaku4685
@tinsaemelaku4685 4 жыл бұрын
Thanks a bunch teacher niguse
@Crunch-f9u
@Crunch-f9u 4 жыл бұрын
ohhh you are amazing teacher...tnx alot
@solomonjima2097
@solomonjima2097 4 жыл бұрын
Nice tutor thank you King !
@applehourse
@applehourse 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@birukitifikaduu4329
@birukitifikaduu4329 3 жыл бұрын
8 amet asetemari sasetemerege yalegebage be 1 ken gebage ezaber edemena tena yesetelen
@abelweldu5648
@abelweldu5648 4 жыл бұрын
Thanks for teaching us teacher
@inateinate6570
@inateinate6570 4 жыл бұрын
Thank you. My teacher
@meharigebreslase5437
@meharigebreslase5437 4 жыл бұрын
Thank you so much
@yeabsirsaynewa324
@yeabsirsaynewa324 4 жыл бұрын
ትምህርትህ በጣም በሚገባ መልኩ ነው ያዘጋጀኸው ምን አለ ከቻልክ መጽሐፎችን ብታሳትምልን!!!
@golsportethiopia4460
@golsportethiopia4460 4 жыл бұрын
tense video was great keep it up
@saragetachew8339
@saragetachew8339 4 жыл бұрын
የዛሬውማ ልዩነው ተባረክልን
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
እነዚህን past modals ከተረዱ እንግሊዝኛን 50% አውቀዋል።
17:54
ሁሉንም ፕረዘንት ቴንሶች በቀላሉ/All present tenses
20:56
Maraki English with abi
Рет қаралды 91 М.
Nigus Basic English 30 - Present Perfect Tense
20:32
Basic English Channel
Рет қаралды 4,8 М.
teacher nigus 45 (Present perfect Tense)
22:06
Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Рет қаралды 36 М.