(045) PAST TENSE በቀላሉና በአጭር መንገድ መረዳት! | እንደምናስበው ከባድ ነው? | Learn English | Yimaru

  Рет қаралды 86,437

ይማሩ - Yimaru

ይማሩ - Yimaru

Күн бұрын

የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
_______________________________
Welcome to our Official KZbin channel
Subscribe and share to your loved ones.
Official Facebook Page
/ %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
Official Telegram Channel
t.me/yimaru
Official Instagram Channel
...
#english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee

Пікірлер: 230
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w 3 жыл бұрын
ያንተን ትህምርት መከታተል ከጀመርኩኝ አንድ ወር አልሞላኝም ከዝህ በፍት ምንም አይነት እንግሊዝኛ ማንበብ አልችልም ነበር ዛሬ ግን እኔ ሌላ ሰው ነኝ ስድት ትምህርቴን ነጠቀኝ ብየ ሳነባ አንተን አገኘሁት ብቻ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ 🙏
@bigmick2996
@bigmick2996 3 жыл бұрын
ጉበዝ በርቺ
@aynalemdot8166
@aynalemdot8166 3 жыл бұрын
Million times like for you because you are a very good teacher ረጅም አመት እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ መልካም ሰው ስለሆንክ
@merkinabraham601
@merkinabraham601 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምገርም ትምህርት ነው ። ከዚም በተጨማሪ ለሁሉም ደረጃ ላሉት ይሆናል ። i have been learning since three months.
@tesfahope5127
@tesfahope5127 3 жыл бұрын
Thank you my dear for teaching me English language u aren't only teacher you are really teacher the ability that you have its precious you are making me understand with out complications love you ❤️💗
@mulatkidane4237
@mulatkidane4237 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የማይገቡኝን ቃላት ዛሬ ገለፅክልኝ
@khedijamohammed2764
@khedijamohammed2764 2 жыл бұрын
ጤነየሰጥልኝ.....እሰከዛሬ....ላለፈኝ.....በጣም...የቆጨኛል..ጀማሪነኝ..........ወድማችን.......ተልብ....እነመሰግነለን
@yosefdinkneh5356
@yosefdinkneh5356 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት አግንቼበታለሁ ተባረክ
@nahomtesfamariam814
@nahomtesfamariam814 3 жыл бұрын
I love the way you teach us! You are a great teacher keep it up... tnk u!!❤️
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
ምርጥ አስተማራችን እግዛብሄር እድሜ ጤና ይስጥልን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
Abero yisetlen memeherachen egziabhar yakebrlen ena betam texeqmalh birm kefya menar endeh aygbagm yate leyat yilal 😍😍😍😍
@meronmoges1777
@meronmoges1777 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ያድልልን መልካም አባት
@addisuwalelign5578
@addisuwalelign5578 Жыл бұрын
This is the most essential and useful channel I have ever visited. thank you Yimaru. Yes, I have been learning English since I saw your channel.
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብህ ነው የምታስተምረን በርታ እንኳን ብዙም በማላውቀው እንግሊዝኛ በአረኛም ለመለፅ ቃላት የለኝም
@hailegiorgiswoldegiorgis1879
@hailegiorgiswoldegiorgis1879 2 жыл бұрын
መ/ር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጠዎት። ተረጋግተህ ረጋ ብለህ ስለ ምታስተምረን እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ።
@genetmerawi2502
@genetmerawi2502 3 жыл бұрын
በቃ ምን ልበልህ የምርጦች ምርጥ መምህር ነህ ፣ስታስተምር እንዲገባን የምታደርገው ጥረት ደግሞ የእውነት በቀላሉ ነው የሚገባኝ ጥያቄ የሆኑብኝን ነገሮች ቀድመህ ትነግረኛለህ፡፡የእውነት አመሰግናለሁ፡፡
@almazghezai6531
@almazghezai6531 3 жыл бұрын
enamesegnalen.tebarekelgn.enem.bezu.temerealehu.awkalehu.aybalem.kanca.mecemer.new.love.so.betam.gobez.complement.
@almazghezai6531
@almazghezai6531 3 жыл бұрын
👏
@nebiyatadem3854
@nebiyatadem3854 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ መመህር ነህ የእውነት እንዴት እንደሚገባኝ ደግሞ አመሰግናለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@user-nn5rt6fc3b
@user-nn5rt6fc3b 3 жыл бұрын
አመሰግናለዉ ትቸር በርተ 💓💓💓Thank You 🙏🙏
@madeenakder3227
@madeenakder3227 3 жыл бұрын
እናመሠግሠግናለን ምምህር
@mamehabesha2272
@mamehabesha2272 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብርና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@nuruahmad5772
@nuruahmad5772 3 жыл бұрын
አምሳያ የለለህ ምርጥ መምህሪ
@nejathussein2038
@nejathussein2038 2 жыл бұрын
ፈጣሪ. እድሜ. ጤና. ይስጥህ
@ferehiwotasnaake2221
@ferehiwotasnaake2221 3 жыл бұрын
Memhir betam yemigerm timhrt new yemtastemirbet menged yileyl. Enamesegnalen!!!
@ibrahimsirajendrie5731
@ibrahimsirajendrie5731 3 жыл бұрын
ምርጡ መምህር የብዙዎቹ አስተያየት ቶሎ ቶሎ ና የሚልክን እቃወማለሁ አሪፍ አካሂድ ነው እየሄድክ ያልከው
@BekaTamirat
@BekaTamirat Жыл бұрын
Wow amazing thank you teacher nigus.
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@richozewdu1605
@richozewdu1605 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@kelemm8046
@kelemm8046 2 жыл бұрын
መምህርየ እኔ ለትምህርትህ አድስ ነኚ ግን በጣም የሚገባን አድርገህ የምታ Thanks my teacher god bless
@user-tu9je2eq3o
@user-tu9je2eq3o 3 жыл бұрын
እናመሳግናለን
@alemaman2914
@alemaman2914 3 жыл бұрын
You are a great person . Thank you for teaching us
@hanatsegaye4416
@hanatsegaye4416 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@emebetgedamu4671
@emebetgedamu4671 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ እ/ር ይባርክህ
@worekalem.mekuriaw9691
@worekalem.mekuriaw9691 3 жыл бұрын
Waw very. Good.thank.you.teachar.love.you
@letufayusufe7347
@letufayusufe7347 3 жыл бұрын
እድሜከጤናጋይስጥክአቦ
@merondemisse259
@merondemisse259 3 жыл бұрын
You are the best teacher
@danielmoges6902
@danielmoges6902 3 жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ መምህር መጨረሻ ላይ ወሳኝ ነገሮች ኣስቀምጥልን ድሮ ታስቀምጥልን ነበር ከተወሰነ ግዜ ቡሃላ ግን ትተሀዋል ሆኖም ግን ምርጫችን ነህ
@MeramAhmedAhmed
@MeramAhmedAhmed 3 жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል እየተማርን ነዉ
@yenedebere9879
@yenedebere9879 3 жыл бұрын
በተረፈ ምርጥ ትምህርት ሆኖ አግኝቸዋለሁ እናመሰግናለን
@swsssee3175
@swsssee3175 3 жыл бұрын
Thank you my teacher very nys
@QuotesTvEto
@QuotesTvEto 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትልና እረጋ ብለህ ስለምታስተምር ደስ ብሎኛል በጉጉት ነው የምጠብቅህ መምህር በርታ።
@nameyoutube4480
@nameyoutube4480 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርታ ወንድም
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
Enameseginalen memhr
@user-xu2ek9se1v
@user-xu2ek9se1v 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እደጀማሪነቴ ዛሬ ብዙ ልግፅ የሆኑልኝ አርፍተነገሮች አሉ በዚህ መልኩ ይቀጥሉልን መምህራችን
@yonasme2608
@yonasme2608 3 жыл бұрын
Thank you so much teacher and see you next time
@weinshethaile6443
@weinshethaile6443 2 жыл бұрын
Thank you Sir.
@filagotworku5090
@filagotworku5090 3 жыл бұрын
I love your way of teaching. It's so interesting.
@makmak1291
@makmak1291 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የረዳኧኝ አመሰግናለው. I grown up watching english movies music but i didn't understand until i started watching you. Tnx a lot
@tutumammo4668
@tutumammo4668 3 жыл бұрын
በጣም በእውነት ያለ መጋነን። ምን እንደምልክ አላቅም ፍትፍት ነው ። አሁን የምጠይቅህ ከይቅርታ ጋር make and get እንደዚህ ፍትፍት አድርገህ get አስተምረህን ነበር ግን አልገባኝም አመሰግንሀለሁ
@bigmick2996
@bigmick2996 3 жыл бұрын
Make past made get past got
@taddeselema1646
@taddeselema1646 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!
@lueltesfay6307
@lueltesfay6307 2 жыл бұрын
Thanks Memhre My favorite
@musicboy4788
@musicboy4788 3 жыл бұрын
Thank you so much
@mjtube4064
@mjtube4064 3 жыл бұрын
Thank you so much my lovely teacher good job and all the best you. Allah very bless you !
@lulafares8305
@lulafares8305 2 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል እንወድሀለን
@nigistworeta1876
@nigistworeta1876 3 жыл бұрын
Thank.you.teacher
@emuyyeetamru9171
@emuyyeetamru9171 3 жыл бұрын
Thanks teacher you super
@setegndeboch2097
@setegndeboch2097 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው የምታስተምረው
@deginet13
@deginet13 3 жыл бұрын
Betam arif memhir desss yilal!
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 жыл бұрын
Thank you teacher
@amarehwoldemerim1741
@amarehwoldemerim1741 3 жыл бұрын
እግዜር ይባርክህ ቲቸር ... ጡሩ መልካም አስተማሪ ነህ 🙏🙏
@tsegaadugna3966
@tsegaadugna3966 3 жыл бұрын
Amesegnalehu memhir
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
thank You Thank You Thank You
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 3 жыл бұрын
Thanks a lot
@MA-dr1bm
@MA-dr1bm 3 жыл бұрын
Wooooooow Thanks a million
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-ks2xb6qg2l
@user-ks2xb6qg2l 3 жыл бұрын
well come teacher thank you so much
@kidusfikirtadessa
@kidusfikirtadessa Жыл бұрын
OH ! that GOOD teacher I love teacher Keep it up😍
@minyashalkassaye7908
@minyashalkassaye7908 3 жыл бұрын
God bless you .
@senasena7711
@senasena7711 3 жыл бұрын
ተባረክ
@merkebkifle8846
@merkebkifle8846 3 жыл бұрын
Bemejemeriya selamena tena emeghalehu ahun bekerb ken new yayehut began des beloghal
@tioptono5004
@tioptono5004 3 жыл бұрын
Thank you
@iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266
@iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266 3 жыл бұрын
Geta yibarikkkiiiii.yene.abatiiii
@kemilamohemmed8993
@kemilamohemmed8993 3 жыл бұрын
መምህር እናመሠግናለን edet metaf edaleben astemren menager ena manbeb perfect banhonm metaf gn o negi eni bebekuli worde eyetesasatku techegriyalehu
@msafffaddfgh807
@msafffaddfgh807 3 жыл бұрын
በርታልን ጡሩትምህርትነዉ ይመችህበርታ
@tesfalegnlea3990
@tesfalegnlea3990 3 жыл бұрын
the lesson you teach us is very exciting,thank you so much
@rabiyajamal3370
@rabiyajamal3370 3 жыл бұрын
Well came teacher thank you
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 3 жыл бұрын
ወዉ ፈጣሪ ይባርክ
@getnettadesse4415
@getnettadesse4415 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 3 жыл бұрын
Enameseginalen memhrachin
@mohammedmensur7787
@mohammedmensur7787 3 жыл бұрын
Thank you so much teacher .
@ethiopiaafrica2747
@ethiopiaafrica2747 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ አባቴ
@fetenedessalewalebachew8575
@fetenedessalewalebachew8575 3 жыл бұрын
thinks my teacher
@beletuamakele9424
@beletuamakele9424 3 жыл бұрын
Thank you so much teacher!!!
@mulugetaalem7076
@mulugetaalem7076 2 жыл бұрын
Thank you so much.
@fana9278
@fana9278 3 жыл бұрын
Thank you Teacher!!!
@vediovedio3692
@vediovedio3692 3 жыл бұрын
Thank you my best english teacher
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w 3 жыл бұрын
Thank you so much teacher
@layladubai482
@layladubai482 3 жыл бұрын
You have Good skill
@youtubemedia2218
@youtubemedia2218 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ !!!!
@merkinabraham601
@merkinabraham601 3 жыл бұрын
A little bite i have confused between simple past tense and paste perfect tense but it is absolutely wonderful
@meselemarka7337
@meselemarka7337 2 жыл бұрын
Thank you N.A.
@naemikahsay756
@naemikahsay756 3 жыл бұрын
Thanks bro
@shwenzaminow614
@shwenzaminow614 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 жыл бұрын
መምህራች ቃለ ሂወት ያሰማልን የልፋትህን እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልህ ሰራ እየበዛ ነው እንጂ ጌዜ ለተመቻቸለት በደንብ ነው የሚያውቀው በቅርብ ነው የጀመርኩ ግን ከነበረሁት ለውጥ አለኝ
@user-lg1ky4cc9g
@user-lg1ky4cc9g 3 жыл бұрын
ትቸር በጣም እናመሰግናለን
@hanatsegaye4416
@hanatsegaye4416 3 жыл бұрын
it is very good
@worekalem.mekuriaw9691
@worekalem.mekuriaw9691 3 жыл бұрын
Teacher.enamesegenalen.betam
@danielasefa8087
@danielasefa8087 3 жыл бұрын
You are hero
@user-vn1id6yr6f
@user-vn1id6yr6f 3 жыл бұрын
Well came teacher thenk you
@kaboamano8277
@kaboamano8277 3 жыл бұрын
Very attractive
@smrataha7896
@smrataha7896 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣክ
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 27 МЛН
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች ከ Mr Chocolate ጋር! MUST WATCH!
12:48
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН