09 መልህቄ Melihke Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022

  Рет қаралды 627,115

Samuel TesfaMichael

Samuel TesfaMichael

Күн бұрын

መልህቄ አልበም
Melihke Album
Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022
KZbin:- / samueltesfamichael
Facebook:- / samitmichael
Telegram :- t.me/albastros...
#protestant_song #new_Worship #Mezmur #Share #Subscribe #Like
ነፋሱ ቢነፍስ ወጀቡ ቢያጉዋራ
በበዛው ሰላምህ አለህ ከኔ ጋራ
አለም ብትናወት ማእበሉ ቢበዛ
ነፍሴ እርፍ አለች በፍቅርህ ተይዛ
የዘላለሜ ነህ ሁሉ ሲቀር ኃላ
መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ
መልህቄ/2x/
ያዝከኝ ኢየሱሴ
የፍቅርህ ሰንሰለት አጥብቆ ይዞኛል
እኔ ብደክምበት መቼ ይተወኛል
በሞትህ ወደ ታች ወርደህ መልህቄ ያዝከኝ
ልዩ ፍጥረት ቢሆን ሞትም እንዳይለኝ
እንደ ነፍስ መልህቅ በሆነ ተስፋ
እርግጥ እና ፅኑ መቼም የማይጠፋ
በዚህኛው ቢሆን በወዲያኛው አለም
ጥብቅ አርገህ ያዝከኝ እስከለዘላለም
አምናለው ዛሬም በዚህ አለህ
አምናለው ዛሬም ትሰራለህ
Music Arrangement - Dawit Getachew
Live Electric Guitar - Abenezer Dawit
Mixing and Mastering - Yabets Yimer(YB)

Пікірлер: 371
@Binyamyonas
@Binyamyonas 2 жыл бұрын
የዘላለሜ ነህ ሁሉ ሲቀር ኃላ ። ተባረክ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 3 ай бұрын
💕👍
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሳሚዬ ይብዛልህ አሁንም
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 2 жыл бұрын
Astuye I will be happy if you sing together siwedachu😍😍
@tsegawworku2024
@tsegawworku2024 2 жыл бұрын
“ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን ” - ዕብራውያን 6፥19
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 3 ай бұрын
📖💕👍
@Sima-A
@Sima-A 2 жыл бұрын
የዘፈንን ወሽመጥ የቆረጠ ከአእላፍ አምላክ የተሰጠ ድምፅ ለሰጭው በተሰጠ ማንነት የቀረበ ዝማሬ ነው ::
@elsh11
@elsh11 2 күн бұрын
Wow
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 2 жыл бұрын
አቤት የመዝሙሩ መልዕክት ጉልበት ፣ አቤት የዜማው ፍሰት እና የዴቭ ሙዚቃ ቅንብር ፣የሳሚ ግሩም ድምፅ እረረረ በመንፈስ ረሰረስኩ ። ዴቭ እና ሳሚሾ ብሩክ ናችሁ😍😇
@millii1
@millii1 2 жыл бұрын
💙
@asli2998
@asli2998 2 жыл бұрын
ere me to 😄💖
@yewubmariyam7300
@yewubmariyam7300 2 жыл бұрын
Wow yemyareseres mezemur new samiye tested yabezaleh!!!
@elsagebre5418
@elsagebre5418 2 жыл бұрын
ሳሚ ሁልጊዜ መዝሙሮችህ ሙዚቃ ያልበዛባቸው በሚሰሙ ጊዜ እግዚአብሔርን እንድናስብ የሚያደርጉ ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ከነመላው ቤተሰብህ ይባርክህ አንተ እንቁ ነህ እንወድሃለን በርታ .
@teshaladessa196
@teshaladessa196 2 жыл бұрын
You are right 💯👌
@hiwotbelete47
@hiwotbelete47 2 жыл бұрын
Q
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 2 жыл бұрын
So true
@tigisttesfahun9707
@tigisttesfahun9707 8 ай бұрын
0:32
@markosmarye
@markosmarye 2 жыл бұрын
✍️ ንፋሱ ቢነፍስ ወጀቡ ቢያጓራ በበዛው ሰላምህ አለህ ከእኔ ጋራ ዓለም ብትናወጥ ማዕበሉ ቢበዛ ነፍሴ እርፍ አለች በፍቅርህ ተይዛ (የዘላለሜ ነህ ሁሉም ሲቀር ኃላ መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ)፪ (መልህቄ(፬) ያዝከኝ ኢየሱሴ)፪ የፍቅርህ ሰንሰለት አጥብቆ ይዞኛል እኔ ብደክምበት መቼ ይተወኛል በሞትህ ታች ወርደህ መልህቄ ያዝከኝ ልዩ ፍጥረት ቢሆን ሞትም እንዳይለኝ የዘላለሜ .... እንደ ነፍስ መልህቅ በሆነ ተስፋ እርግጥ እና ፅኑ መቼም የማይጠፋ በዚህኛው ቢሆን በወዲያኛው ዓለም ጥብቅ አድርገህ ያዝከኝ እስከለዘላለም የዘላለሜ ....
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 2 жыл бұрын
" መልህቅ" እና "መልህቄ" ብለህ አርመው። ጌታ ይባርክህ ማክ 🙏🏼
@markosmarye
@markosmarye 2 жыл бұрын
@@Beth_Yeshua Done. ተባረኪ ... ዳኒዬን ሰላም በይልኝ።
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 2 жыл бұрын
@@markosmarye አሜን! ሰላምታህን አደርሳለሁ! 😇🙏🏼
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 жыл бұрын
Thank u for the lyrics
@wubalemnegash1064
@wubalemnegash1064 Жыл бұрын
@fisehadegife3168
@fisehadegife3168 2 жыл бұрын
ሳሚዬ ምን እንደምልህ አላውቅም።ብቻ ተባረክልን ፊቴን በእምባ ተሞላ።የእኔን ህይወት ነው የዘመርከው።ሁሉንም ዝማሬዎችን እየሰማን ነው በጣም እየተባረክንበት ነው።ለፀጋው ባለቤት ክብር ይውን።
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ሳሚየ ወድማችን ብርክ በል
@BojituAmare
@BojituAmare Жыл бұрын
Mejemerya lay meleheq mn endehona alawkm nbr ena teyeke merkeb layenawet mikomebet beret endehona awku. Keza bly degmo metsaf kdus ibrawiyan 6:19 lay "ye nefs meleheq yehona tsenuna astemamagn tesfa alen ylal" 😭😭😭mn enbeleh becha tebarek. Qene mafleku aylekebeh...
@johnesku8772
@johnesku8772 2 жыл бұрын
ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን እርሱም እርግጥና ጽኑ የሆነ ወደ መጋረጃውም ውስጥ የገባ ነው፤ ²⁰ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ።
@HassetViews
@HassetViews 2 жыл бұрын
Amen!
@besratghirmay6159
@besratghirmay6159 2 жыл бұрын
L
@besratghirmay6159
@besratghirmay6159 2 жыл бұрын
L L L L L Ll Ll Ll Ll L L L Ll L Ll U
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 2 жыл бұрын
AMEN 🙏
@DestinyWomen-cm1
@DestinyWomen-cm1 4 ай бұрын
Amen❤
@melesemelye1652
@melesemelye1652 2 жыл бұрын
ሳሚዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እኔ በጌታ ፍቅር በጣም ነው የምወድህ በእኔ እድሜ ጌታ ካስነሳችው ውድ ድንቅ እንቆዎቹ ውስጥ አንዱ አንተ ነህ በጌታ ፀጋ የበረታህ ሁን እሽ ወድሜ ይልቅ በዚህ ዘመን መንፈስን እንዳትጥን ።አትጣል። ብዛ!!
@aneleymiheretie8887
@aneleymiheretie8887 Жыл бұрын
ጌታዬ እየሱስ በሞት እታች ወርደህ መልህቅ ስለ ሆንከኝ ለዘላለም ኣመስግንሀለሁ
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 10 ай бұрын
አቤት ይሄ መዝሙር፣ ስንት ጊዜ ሰማሁት ? ... "የዘላለሜ ነህ" "ሁሉም ሲቀር ኋላ" .... "ያዝከኝ" ስንቴ፣ ልቤ ተደገፈበት፣ ዘመንህ ይባረክ!
@yabeztube8618
@yabeztube8618 Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ናቸው በሚያስፈራበት ዘመን የሚያረጋጋ መልህቃችን!!ልዩ መልእክት ነው ሳሚ!!
@mesaytarike9192
@mesaytarike9192 2 жыл бұрын
በሚያናዉጥ ዘመን ምልቂ ብሎ መዘመር ትልቅ መልዕክት ነዉ ሰዉ መረጋጋት አለብት እንዲህ አይነት ዝመሪዎችን መስማት አለበት ክርስቲያን ሆኖ የሚናወጥ ብዙ ሰዉ አለና ዘመኑን የሚወክል የሚያሳርፈን መዝሙር ነዉ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 2 жыл бұрын
የዘላለሜ ነህ ሁሉም ስቀር ሆላ መልህቄ ሆንከኝ ግራ እንዳልገባ መልህቄ መልህቄ መልህቄ ያዝከኝ ኢየሱሴ 🙏🙏 ሳሚዬ ብሩክ ሁን 🥰🥰
@melikteselamwondwossen4581
@melikteselamwondwossen4581 2 жыл бұрын
ከ 98 ዐ.ም ጀምሮ እሰማሀለሁ፤ስለ እግዚአብሔር ብቻ ትቀኛለህ፤ጌታ ይባርክህ 🦁♥️
@ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ
@ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ 2 жыл бұрын
በጌታ የሆንከው ውድ ወንድሜ ከድሮዎች መዝሙሮችህ እስከ አሁን ያሉትን ስሰማ ጴንጤ መሆኔ ጣእሙ ይሰማኛል የተወደድክ ነህ
@mayayetg402
@mayayetg402 2 жыл бұрын
የሚገርም የፋሲካ ስጦታ ነው የሰጠኸን ህይወትን የሚያንጽ እየተሰማ እየተሰማ የማይጠገብ መዝሙር ነው ሳሚዬ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ 😇😇😇😇😇😇
@dejenetsegaye3929
@dejenetsegaye3929 Жыл бұрын
ግሩም ነው !!! ክብር ለፀጋው ባለቤት ይሁን ። ባላደራዎቹም ዘመናችሁ ከእርሱ ጋር በመሆን እንዲጠናቀቅ ጌታ ይርዳችሁ።
@makicamera3051
@makicamera3051 2 жыл бұрын
ሁሌም መዝሙሮችን ስሰማ የረሳሁትን ልጅነቴን እንዳስታውስ እሆናለሁ ካለሁበት ከወደኩበት እንድነሳ ብርታታ አገኛለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
@naol22
@naol22 2 жыл бұрын
Same here i missed my childhood time sometimes i wonder howbi was so devoted Christian now i lost all😢
@buze1buze227
@buze1buze227 2 жыл бұрын
Samiye eee
@heeryyee2062
@heeryyee2062 2 жыл бұрын
በበዛው ሠላም አለህ ከኔ ጋራ!!!!!!! ተባረከ የአባቴ ብሩክ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 3 ай бұрын
አሜን::🙌 ♡ነፍስን የምያረሰርስ መዝሙር ነው::🎵🎤💕👍 #እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ:: ፀጋውንም ያብዛልህ:: ዘማሪ ሰሚ. ዘመንህና ትውልድህ #የተባረከ ይሁን:: ☆ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::
@LeulMuluneh
@LeulMuluneh 2 жыл бұрын
ሳሚዬ ካንተ ጋር የመዘመር እድል አንድ ቀን ጌታ እንደሚሰጠኝ አምናለሁ። እወድሀለው የኛ ስጦታ ነህ።🔥🥰🔥🥰🔥
@kelaberede9932
@kelaberede9932 2 жыл бұрын
ሳሚ ምን አንደምለህ አላውቅም አንድ ነገር ግን ልበል በአንተ ውሰጥ ያለው ቅድሱ የእግዚአብሔር መንፈሰ ለእኔ ብርታት ሆኖኝል thanks God blessed u and ablessing
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 10 ай бұрын
ሳሚዬ ተባረክ ይሄው መዝሙሩ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም
@abenitech5406
@abenitech5406 2 жыл бұрын
በእውነት ሳሚ አስተውዬ ስሰማ አይኖቼ እንባ አዘሉ ማለት ጊዜውን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ መዝሙር ነው ፤ ጌታ አብዝቶ ቅባቱን ይጨምርብህ ።
@tezetawa
@tezetawa 2 жыл бұрын
Wowwww 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መልህቄ⚓️ኢየሱሴ!!!! ሁሉ ሲሄድ፣ ሁሉ ሲከዳ፣ የማይለቅ!!!! የዘላለሜ!!! ዘመንህ ይባረክ ዘማሪ ሳሚ!!!
@heavenwondmkun1996
@heavenwondmkun1996 2 жыл бұрын
ሳሚየ ከዚህም በላይ ይብዛልህ ወንድሜ
@kassahunbekele2508
@kassahunbekele2508 2 жыл бұрын
After having all the confusions, questions, doubts, challenges and pains, this song restores the soul to the anchor Jesus. God bless you Sami!
@mimibekele6979
@mimibekele6979 2 жыл бұрын
Samiye gata abezeto yebarke ejeg yemibark new tebarkbebuzu
@bezawitalemu897
@bezawitalemu897 2 жыл бұрын
ተባረክ ሳሚ
@mintesnotmarkoss9285
@mintesnotmarkoss9285 2 жыл бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም ሳሜዬ በረከታችን ነህ❤️
@tsegenetmuareta8218
@tsegenetmuareta8218 2 жыл бұрын
Sami,God bless you.i couldn‘t stop your Song.you Showed us how God is love .you are our blessing.bless you & your Family too.🙏
@etanttout8290
@etanttout8290 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን እልፍ አእላፍ ያድርግልን፥ መድሀኒያለም በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ ይገኝልህ ፥ይወግንልህ ፥ ሁሌም ህልውናው ይቅደምልህ፥ በክብር አዳዲስ ክብሩን እያሳየህ በሙሉ ድል ሩጫህ ይለቅ፤ ቤትህ ሙሉ ይሁንልህ፥ ልጆችህ ትውልድህ ለተገኘህለት ወንጌል ይገኙ፥ ሳሙኤል በድል እንደጨረሰ አለ እንከን የምድር ጉዞህ ቀላል ሆኖ ይለቅ፥ እግዚአብሔርን እና የልቡን ሀሳብ የምትገልፅበት ቋንቋ ሰማይ ያቀብልህ ተባረክ
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 жыл бұрын
ውድድድድ ተባረክ ውስጥን የሚነካ በመንፈስ የሚያረሰርስ አሁንም በብዙ ተገለጥልን
@jozzyhashoffical5694
@jozzyhashoffical5694 2 жыл бұрын
አረ እንደው ምን ልበልህ ሳሚዬ ይሄ ዝማሬ ሙሉ ህይወቴን ነው ሚያወራው መልህቅ የሆነ ጌታ ስለ አለኝ ጌታ ይመስገን 😇😇😇 ሳሚያችን ጌታ ይህን ድንቅ መልእክት በውስጥህ ስለ ሰጠህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ❤😇😇😇😇😇😇 ፀጋውን ያብዛልህ
@ana8712
@ana8712 2 жыл бұрын
melheka malet mene malet newe
@biniamhailu2234
@biniamhailu2234 2 жыл бұрын
ማህለቅ ዋና በሆነበት ጊዜ እንዲሁም የማህለቅ ነዋሪዎች አይን አውጥተው በተንሰራፉበት በዚህ ወቅት ‹‹መልህቄ››ብሎ ዋናውን ዋና አድርጎ የመጣ ድንቅ መዝሙር፡፡ ወንድሜ ሳሚ ተባረክ፡፡
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 2 жыл бұрын
ሁሌም ትኩረት ሰጥቼ ከማዳምታቸው መዝሙሮች አንዱ አንተ ነህ ነፍስ ያሸፍታሉ ተባረክልኝ
@godlovesme9327
@godlovesme9327 2 жыл бұрын
Wow God bless you Sami የዘለላሜ ነህ ሁሉም ሲቀር ሃላ መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ ሀሌሉያ
@Meron-Amare
@Meron-Amare 2 жыл бұрын
የኢየሱስ አብሮነት የምር እንዲሰማኝ ያደረገኝ እኔን በመርዳቱና በማገዙ ደስ የሚሰኘውን ኢየሱሴን ያስተዋልኩበት ውብ መዝሙር ሳሚ ተባረክ ወንድሜ
@tsegeredatadesse9539
@tsegeredatadesse9539 2 жыл бұрын
❤የዘላለሜ ነህ ሁሉም ሲቀር ኃላ መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ መልህቄ ያዝከኝ ኢየሱሴ!
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 2 жыл бұрын
ግራ እንዳልጋባ እስከ ዘላለም የያዝከኝ መልህቄ ⚓ ኢየሱስ ምስጋናና ክብር ይገባሃል ። ወንድማችን ዘማሪ ሣሚ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ 👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌💖💖💖✔️✔️✔️
@robeldanielrh2086
@robeldanielrh2086 2 жыл бұрын
በበዛው ሰላሙ አለ ከኛ ጋራ
@Mesfin-gw8ss
@Mesfin-gw8ss 9 ай бұрын
ሳሚ ምን ልባል ? ታባራክ ።
@holysongstube4802
@holysongstube4802 2 жыл бұрын
በአንተ ላይ ስላለው ጸጋ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ተባረክ
@holysongstube4802
@holysongstube4802 2 жыл бұрын
🗣 መልህቄ 🙏
@kiflenugu4751
@kiflenugu4751 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ,what amazing song GBU
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
በለሊት ስዘምረው አደርኩ ማለት በህልሜ በርግጥ በወጣ ሰአትም ስወደው ነፍስ አልቀረልኝም ነበር ተባረክ ሳሚየ❤🙏
@bilchadaniel1049
@bilchadaniel1049 2 жыл бұрын
ወንድምዬ እግዚአብሄር ይባርክህ
@medanaklilu9070
@medanaklilu9070 2 жыл бұрын
የዘላለሜ ነህ ሁሉ ሲቀር ኋላ መልህቅ የሆንከኝ ግራ እዳልጋባ መልህቄ መልህቄ መልህቄ ያዝከኝ ኢየሱሴ።
@rozashitu9602
@rozashitu9602 2 жыл бұрын
……….እንደ ነፍስ መልህቅ በሆነ ተስፋ እርግጥ እና ጽኑ መቼም የማይጠፋ ፤ በዚህኛውም ቢሆን በወዲያኛው ዓለም ጥብቅ አድርገህ ያዝከኝ እስከ ዘላለም……… እግዚአብሔር ይባርክህ !
@titagetachew1465
@titagetachew1465 2 жыл бұрын
Lante yegebah Egziabeher lenm yebelt yegbagn.... Tebarekilen
@yosefteowdros2270
@yosefteowdros2270 2 жыл бұрын
Sami min libel gitimu wow wow beqa gobez😪😪
@tokkichaalemayehu3383
@tokkichaalemayehu3383 2 жыл бұрын
መልህቄ እየሱስ!! what a wonderfull song.
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬነው ሳሚ ዘመንህ ይባረክክክ
@yuditashenafe5865
@yuditashenafe5865 2 жыл бұрын
አምላክ ይባርክህ ወንድሜ
@barnabasarega9849
@barnabasarega9849 2 жыл бұрын
Jesus is lord ❤️💯🙏
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 жыл бұрын
አሜን ! አለም ብትነዋወጥ ባንተ ማረፍ ሆኖልናል። ጌታ ሆይ ስለከፈልክልን እዳ ለዘላለም ተባረክ። ሳሚ ብሩክ ሁን ። ሙዚቀኞች ሁሉ ተባረኩ ዝማሬው እንዲህ እንዲጣፍጥ እንደጨውና ቅመም ስለሆናችሁ።
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 2 жыл бұрын
AMEN Geta semu ybarek He saved us from sin .
@KalSamri
@KalSamri 5 ай бұрын
Geta Eyesus hoy Ewedekalhu!
@mrslick2542
@mrslick2542 2 жыл бұрын
በውነት ቤተሠቤ ሁሌም በአንተ መዝሙሮች ይባረካል የሚገርመው ሁሌም ቃላቶችህ አይጠገቡም ሁሌም ከፍ በል!!
@teddyworshipmedia3718
@teddyworshipmedia3718 2 жыл бұрын
Amazing melody ; lyrics and compositions ሳሚዬ ቡሩክ ነህ የሚገርመው ደግሞ በነፃ ፤ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@kiyasweet-mm1mk
@kiyasweet-mm1mk Жыл бұрын
መልህቄ ኡፍፍፍፍፍ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ ሳሚ
@yohanisyadeta4890
@yohanisyadeta4890 2 жыл бұрын
Waaqayyoo si haa eebisu , geta yebarek Sami
@helenhussien1670
@helenhussien1670 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ሳሚ ወንድሜ በብዙ ተባረክልን
@johneliyas9670
@johneliyas9670 2 жыл бұрын
ወይኔ ድንቅ መዝሙር ሳሚዬ በጣም ተማሪኬዋለሁ በዚህ መዝሙር
@AyantuTefera-wz4zy
@AyantuTefera-wz4zy Жыл бұрын
bante mezmur tebarkewalew.tebarkehal
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም የሚገርም መልዕክት ያለው መዝሙር ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ሳሚ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።
@destatilahun6372
@destatilahun6372 2 жыл бұрын
ሳሚ ዘመንህ ልጆችህ ትዳርህ የተባረከ ይሁን ተባርከሀል!
@elsajesus4586
@elsajesus4586 2 жыл бұрын
ተባረክ ይብዛልህ ሳሚ
@theblessedhand3780
@theblessedhand3780 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሳሜ ።።።። መልህቄ እየሱሲ
@bezuayehuabera8203
@bezuayehuabera8203 2 жыл бұрын
ሳሚ ዘመንህ ይባረክ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ተኮር የሆኑ ዝማሪዎችህን ሰምቼ አልጠግባቸውም ያብዛልህ
@teddyteshome2393
@teddyteshome2393 2 жыл бұрын
Ye zelalame nehi....ooo laka geta yala mairagachin ,goadagnochachina ina ba midir kaluni nagaroch wuchi honanim gin ka irsu gar yemininorow ye zelalamachin newu
@champions_post
@champions_post 2 жыл бұрын
እወድሀለዉ ሳሚ
@Kalki-yishak
@Kalki-yishak 2 жыл бұрын
ነፍስ የሚያረሰርስ መዝሙር ነው
@foziahabesha7928
@foziahabesha7928 2 жыл бұрын
መልህቄ ያዝከኝ ኢየሱሴ ሳሚዬ ተባረክ ያንተን መዝሙሮች ስሰማ ሁሌ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ጌታ አብዝቶ በዕጥፍ መንፈስ ይባርክህ
@asnelse2281
@asnelse2281 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባርከንበታል
@bezuayehuabera8203
@bezuayehuabera8203 2 жыл бұрын
ሳሚ ተባረክ ምንጊዜም ቢሆን እግዚአብሔር ተኮር ስለሆኑት ዝማሬዎችህ ያብዛልህ
@tsigerdakumsa4485
@tsigerdakumsa4485 Жыл бұрын
ሣሚ በረከታችን ተባረክ❤❤
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 2 жыл бұрын
Bedegagemewo mayetegeb mezemwer zemeneh yebark
@befekaduthankyouseyum969
@befekaduthankyouseyum969 2 жыл бұрын
ብሰማው አልጠግብ አልኩ ጌታ ይጨምርብህ
@AberhamKolla
@AberhamKolla 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ሳሚ
@emnetsolomon2552
@emnetsolomon2552 2 жыл бұрын
I'm feeling his presence while playing this anointed one, God bless you more!!!!
@makimaki7260
@makimaki7260 2 жыл бұрын
መልህቄ ያዝከኝ እየሱሴ አሜን!!
@ofgalyo
@ofgalyo 2 жыл бұрын
can't stop listening to this Song : የዘላለሜ ነህ ሁሉ ሲቀር ኃላ መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ 🙌🙌
@genetcell2480
@genetcell2480 2 жыл бұрын
ሳምይ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።
@htilahun888
@htilahun888 2 жыл бұрын
#myGod #መልህቄ/2x/ #ያዝከኝ ኢየሱሴ
@mesaychaka1371
@mesaychaka1371 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@kezastube9897
@kezastube9897 11 ай бұрын
Amen ተባረክንበት
@esayasbeyene3795
@esayasbeyene3795 2 жыл бұрын
ሳሚያችን ሁሌም በዝሙሮችህ እንደተባረኩ ነው .. ምንም የሚመረጥ መዝሙሮች የሉም ሁሉም የሚባርኩ መልዕክት ያላቸው ናቸው ። ተባረክልን 🙏
@AbayneshGelelcha
@AbayneshGelelcha 11 ай бұрын
እውነትም መልህቄ:: እየሱሰዬ መልህቄ
@markostadesse3393
@markostadesse3393 2 жыл бұрын
This is an awesome song! God bless you, Sami! This song reminds me of the hardtimes I pass through in life....times when the Lord Sent Anchor Scriptures on my way, n saved me from destructions!
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 жыл бұрын
አሜን ዘመንህ ይባረክ
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 2 жыл бұрын
Abate abzeto yibarkih.
@mekdeshailu4549
@mekdeshailu4549 2 жыл бұрын
ሳሚ አንደኛ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምባረከው በመዝሙሮችክ
@elizabethzewdie4508
@elizabethzewdie4508 2 жыл бұрын
መልህቄ 🙌
@seblewongelmatewos9893
@seblewongelmatewos9893 2 жыл бұрын
በመዝሙሮችህ ኢየሱስን አሳየኸን፣ ተባረክ!!!
@sippieatasgedom2496
@sippieatasgedom2496 2 жыл бұрын
ጌታዪ እየሱስ መልህቄ ነህ ወንድ ሳሚ ቃላትን በመልካም ዜማ አሳምረህ መልሀቅ የሆነልን ልኡል አበረንህ "መልህቄ ነህ "እንድንለው ይህን ድንቅ ዝማሬ ስለለቅልን ተባረክ
@MimiNegash-t6n
@MimiNegash-t6n Жыл бұрын
Yene geta ante eko ke gebahubet maebel yawetahgne MELHEKE nehe simhe biruk yehun sami tebarek ❤❤❤
@barsuhabtamu8586
@barsuhabtamu8586 2 жыл бұрын
Ke tlant eske ahun dires malkes alakomkum samiyee wowww mnm all beka tebareklgn😭😭😭😭😭❤❤
@serkalemlegasion855
@serkalemlegasion855 Күн бұрын
God bless you
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Samuel Tesfamichale
1:08:38
Bethel - House of God
Рет қаралды 345 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН