09 Yetinantinaw Maninete

  Рет қаралды 870,407

Addis Neger1

Addis Neger1

Күн бұрын

Пікірлер: 320
@ሀናማርያምግርማሀናማርያም
@ሀናማርያምግርማሀናማርያም 6 жыл бұрын
የትላንትናው ማንነቴ ያደፈው ታሪክ መዛግቤቴ እዩት ጌታዬ ሲያድስልኝ ተስፋ ሲሞላኝ ሲራራልኝ 😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@helloohelloo20
@helloohelloo20 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድያቆን ትዝታው ሳሙኤል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልኝ ተስፋ የምናደርጋትን ሰማያዊት እእየሩሳሌም ን ያውርሥልኝ , ትዜ በጣም ነው የምወዳችሁ አንተንና መዝሙሮችህን እባክህን ተመልስ ስለፈጠረክ አምላክና የህይወታችን መሠረት ሰለሆነችው ሰለድንግል ማርያም ብለህ
@mulusew505
@mulusew505 3 жыл бұрын
ባንተ ነው ወጣቱ እምነቱን እዲወድና እዲመለስ ያረክ እንወድሀለን ወደ ቤትህ ተመለስልን ማንም ይሳሳታል የኔ ድምፀ መረዋ
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 fatar yimalis
@lknow3300
@lknow3300 4 жыл бұрын
ያስለቅሳል ይሄ መዝሙር🙇😞........ደሞ ድሮ እሰማው ስለነበር ልጅነቴን ነው ሚያስታውሰኝ😊😭
@ድእንግልማርያምየኔናት
@ድእንግልማርያምየኔናት 6 жыл бұрын
የዛሬን አያርገውና በሂወት ዘመንህ ዲያቆን ትዝታው ሳሙኤል ነበርክ የኔን ታሪክ እምትዘምር ነበር የሚመስለኝ አይ ትዝታው ኡፍፍፍፍፍፍ እመቤታችን ወደ ቀደመው ለቅድሳን ስለተሰጠች ወደ አንዲት ሀይማኖት እንድትመልስህ ጸሎቴ ብቻ ሳይሆን ስለቴም ጭምር ነው ።
@alimousawe6477
@alimousawe6477 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen tabaraki ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👍👍👍
@almaza3357
@almaza3357 5 жыл бұрын
አሜንአሜን
@ابراهيمالسلامي-ذ3ه
@ابراهيمالسلامي-ذ3ه 5 жыл бұрын
አሜንንን
@hiwitube9295
@hiwitube9295 5 жыл бұрын
amen lebonawn yemelselet
@beckyj6977
@beckyj6977 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጀ እነቅ/ጳውሎስ አንዲት ሐይማኖት ያሉት እኮ በክርስቶስ ዳግም ተወልዶ የእግዚአብሔርን መንግስት መዉረስ ነወ።ሌላ ታሪክ የለዉም ማማዬ ። እስኪ በግልሽ ወንጌልን በደንብ አንብቢ ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ... የሚባል ድርጅት ወይ ተቋም የለም እኮ ያኔ የኔ ደግ።።
@SebleAlemu-f3g
@SebleAlemu-f3g Жыл бұрын
Ahunm yetlantnawn mannethn eyew yraralhal
@mastuualamuu7090
@mastuualamuu7090 5 жыл бұрын
Amen sagalee jirenya si haa dhagesisu motummaa waqayoo sihaa dhaalchisuu
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 4 жыл бұрын
እመቤቴ የዛሬዋ ኪዳነምህረት ወደቤትህ ትመልስህ ተፀፅተህ ከልብህ ተመለስ ትዝታው አለማዊነት በጣምነው እሚያሰጠላው እናም ተመለስ
@gaellucas8705
@gaellucas8705 3 жыл бұрын
dunno if anyone gives a damn but if you guys are bored like me during the covid times you can stream pretty much all of the new movies and series on InstaFlixxer. Have been watching with my girlfriend these days xD
@keanujack605
@keanujack605 3 жыл бұрын
@Gael Lucas definitely, been using InstaFlixxer for since november myself =)
@maximuslanden7856
@maximuslanden7856 3 жыл бұрын
@Gael Lucas Yea, I have been using instaflixxer for since december myself :)
@Yalemwork-ge9tg
@Yalemwork-ge9tg 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። ወንድም ልዩበሆነው አንደበትህ ፈፃሜህን ያሳምርልህ።
@sassas9896
@sassas9896 6 жыл бұрын
A
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
በእውነት ይህን የልጅነት ፎቶ ሳየው እንባየን ያመታዋል እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ እንደሆነ ለምፈልጉት የሚገኝ የቅርብ አምላክ እነደሆነ ምስክር ነው
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 8 жыл бұрын
Amennnnn Elllllllll Zemare meleaktn yase yeagelglot Zemenk ybarklan Amenn
@Yalemwork-ge9tg
@Yalemwork-ge9tg 7 жыл бұрын
እሁ የኔ ወንድም እድሜህን ያብርሀምን ያርግልን ሰላምህ ብዝት ይበልልን በድግል ማርያም እና በመድሀኒት አለም ስም።
@meseretmeseret5119
@meseretmeseret5119 9 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር እኮ የማይተወን አባት ነው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው።ወንድሜ ዝማሬ የመላዕክትን ያሰማልን
@goodgalocd6836
@goodgalocd6836 8 жыл бұрын
zemare melaket yasemalen
@meseretmeseret5119
@meseretmeseret5119 8 жыл бұрын
+maureen Mobile አሜን
@senaytabebe6538
@senaytabebe6538 5 жыл бұрын
ታድለህ እንዴት ደስ ይላል በጉብዝናህ ጌዜ እግዚአብሔርን ማገልገል ተባረክ
@elsayamielsayami8197
@elsayamielsayami8197 5 жыл бұрын
Geta Eyesus tsegawun yabzalik tze ante Geta Eyesusin bechalikew meniged eyesebek new zemenih yibarek wongel yashenifal Eyesus yadinal joro yalew yisma
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን መዝሙሮችህ ዘመን ተሻጋር ናቸው ፀጋው ይጨመርልህ ተባረክ አሜን
@nebebecheshetu6233
@nebebecheshetu6233 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ ትዝታው።
@godolays1408
@godolays1408 5 жыл бұрын
አይ ክብረ ሞገስ እንዲት ያምርብህ ነበር አሁን ውቃቤው ሁሉ ተገፈፈ ክብርህን አዋረድህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ወደ እውነታው ይመልስህ
@Msainamharic-m8q
@Msainamharic-m8q 5 ай бұрын
Ahuenema feteh rasu takayera wekabah tagafafa wada droh tamakes masasat yagayemal
@dinaphone153
@dinaphone153 6 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በዚ ጊዜ ነበር የምንወድህ አሁንማ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
Dina Phone እግዚአብሔርን አትወጅውም ማለት ነው
@helenleggess6101
@helenleggess6101 9 жыл бұрын
ዳቆን ትዝታው ሳሙኤል አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@keylock5021
@keylock5021 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fiyorikidane8479
@fiyorikidane8479 6 жыл бұрын
Amen zemar melakti yesmalina egziabher Amlak xagu yebzahalka haway 🙏🙏🙏⛪️
@serkalemassfaw9202
@serkalemassfaw9202 2 жыл бұрын
እረ ትዝታው እረወንድሜ አረተመለስ ላተይኽ አይመጥንህም የሰዉ ልጅ ሁኑ የማያአይሳት የለም ወንድሜ የጊሸኖ እመቤት ትመልስ በወጣት እነትህ እድሜህ አመስግነ ህ አሁኑ ስታገኝ እንደት እናትህን ትህ ትጥላለህ ወንድሜ ቅዱስ ሚኬኤል ባህራን ከባኽር እንዳወጣ አንተንም ያዉጣህ በዘመርክት አንደበትህ እሱ ይርዳህ
@mronmequant3552
@mronmequant3552 9 жыл бұрын
Amen Amen Zimara melaki yasemalin yagelgiloti zemenihin egizeabihari yebariki Ameeeeeeeeeeeen
@davidethiopia9349
@davidethiopia9349 10 жыл бұрын
Zimare kale hiwet yasemalin mengisite semayatin yawurisilin
@መግብያዬተእፈራ
@መግብያዬተእፈራ 9 жыл бұрын
እህ መዝሙር.ልብ ላዳመጠ.ሰው.ውስጥን.የምነካና.ትምህርት.መልክት.ያለው.ነው.በጣም.ነው.የማዳጠው.እግዚአብሔር. አብዝቶ.ይባርክው.ዘማርውን
@kwtkwt5755
@kwtkwt5755 8 жыл бұрын
AMENAMENAMEN
@yonastesfalem5592
@yonastesfalem5592 11 жыл бұрын
Oh great mezmur I listen this mezmur 100times but I still love it.
@fuziaalfred3803
@fuziaalfred3803 10 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@saraethopiya2647
@saraethopiya2647 7 жыл бұрын
Qaalahiyootin yaasmalin mangesta samayatin yawarselliin Amen amen amen
@alamark1631
@alamark1631 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretBalchameseretbalcha44
@MeseretBalchameseretbalcha44 9 жыл бұрын
Amen zimare malaktin yasemalin ya agelgilot zamanihin yarzimillin des yemil mezmur naw ba Iwunet igz abzito yibarki
@mahratlove3981
@mahratlove3981 9 жыл бұрын
zmara melakti yasemalin mengsit semayatin yawarslin egzbhar ybarkh orthodox tewahdo lezelalem tnur amennnnnn
@mihratmihrat2643
@mihratmihrat2643 9 жыл бұрын
e/r ye agegelote zemenehen yeberkelih wandimachen Tizitawu samuel
@redietyilma9357
@redietyilma9357 3 жыл бұрын
Egzabhar hewotehen endegena yadeseleh ene betam new yemwedeh mechem altelahem mekneyatum ene yegzaber ena yante wetet negn!!!!!
@assefatemesegan4906
@assefatemesegan4906 6 жыл бұрын
Zimare melakit yasemalin wendimachin egzihabiher wede teeahido yimelisin
@almaztube7548
@almaztube7548 7 жыл бұрын
Eeeeeellleeeeeeeeeelllllleee zemer moleketin ye samalin amen
@LidiyaWeldemichael
@LidiyaWeldemichael 2 ай бұрын
❤❤❤❤derom yegeta ahunmyegeta ❤❤❤zemenh yibarek❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sarasoso2854
@sarasoso2854 8 жыл бұрын
elllllllllllllllllllllllllllllllllllll zemari melaeket yasemalin wendime kalihwet yasemalin
@ሂዊየማርያምልጅ-ደ4መ
@ሂዊየማርያምልጅ-ደ4መ 7 жыл бұрын
amne zemari melkten yasmaln abet sawdaw
@aynadswende3963
@aynadswende3963 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@platiniummobile1361
@platiniummobile1361 7 жыл бұрын
እውት.ነው.ዝማሬ መላህክት. ያስማልን
@sjarere90
@sjarere90 8 жыл бұрын
አሜን ዝማሬመላክት ያስማል ያገልግሎት ዝመንህን ይባረክ
@martashashlijsamarah7456
@martashashlijsamarah7456 8 жыл бұрын
amen amen amen
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 жыл бұрын
መጀመርያም ጌታ ኢየሱስ መርጦህ ነበር የዘመርካቸው መዝሙሮች ስእለጌታ ኢየሱስ ብቻ ናቸው እድለኛ ነህ ❤️❤️🙌🏻🙌🏻
@lknow3300
@lknow3300 4 жыл бұрын
ወድሰኒ ካልሽማ አመስግነኝ ካልሽማ ..... ሚለውን አልሰማኽውም🙂
@yesewzernigatu4651
@yesewzernigatu4651 7 жыл бұрын
Zemare melket yasemalin. Egzeyabiher yebarkik. Amen
@admieful
@admieful 9 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@yemariyamlijiyemariyamliji5365
@yemariyamlijiyemariyamliji5365 9 жыл бұрын
Aamin Aamin Aamin
@aboatga
@aboatga 7 жыл бұрын
ትዝታው። በእውነት። እግዚአብሔር። ይባርክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን
@mrvhideb4079
@mrvhideb4079 6 жыл бұрын
Wendimachn egizabher weda betu yemalisihke be ewnt ena ante mazimur hulum btm new yemewedowu hunba alechelim 😭😭😭😢😢😢😢😢
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ7ሰ
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ7ሰ 8 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@kibokibo9553
@kibokibo9553 9 жыл бұрын
amennnnnnnnnnnnnnnnn ewunet new minim tarik yelenim tarikachin geta new
@guf1208
@guf1208 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@almazalmaz950
@almazalmaz950 8 жыл бұрын
amen zmare melaktn yasemaln yagelglot zemenhn ybarek
@استرنوري
@استرنوري 5 жыл бұрын
Noor
@امفيصلالعبدالعزيز
@امفيصلالعبدالعزيز 11 жыл бұрын
Kumeneger kebede bewnet betam thank you tze men bye endemgelth alawkm zemareh westen nekaw tebarek!!!!!!!
@molonesh3791
@molonesh3791 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen oh Haleluyaaa
@tiroyoestmarmar3987
@tiroyoestmarmar3987 8 жыл бұрын
የትናትናው ማንነቴ አሜንንን
@kinfegirma762
@kinfegirma762 12 жыл бұрын
Betam Menfesawe Mezmure Naw....betam des yelalal.
@kababushboaed8295
@kababushboaed8295 5 жыл бұрын
በጠሚ,ደሰዩሊ
@aklinshewolidemical5169
@aklinshewolidemical5169 8 жыл бұрын
elllllllllll elllllllllll elllllllllll zemare malekti ysamline Amen
@haimanotfantaw4235
@haimanotfantaw4235 11 жыл бұрын
Zemare melaeketen yasemalen Egziabher ybarkih!
@tigstanteneh6870
@tigstanteneh6870 8 жыл бұрын
Yetlantna mannwti zmari melaekt yasemaln
@hanauae3673
@hanauae3673 9 жыл бұрын
Amennnnnnn Kal hewate yasmalen
@dasashsemebet9503
@dasashsemebet9503 8 жыл бұрын
ዳአሣሽ ቃለ መላአክት የሥማልን
@meazadembel8799
@meazadembel8799 10 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 3 жыл бұрын
ጌታሆይማረኝ ይቅር በለኝ ህይወቴን ባርካት አሜን
@tig4420
@tig4420 8 жыл бұрын
Amen zemarye melaikat yasemaln
@ድንግልሆይአንቺጠቢቂኝ
@ድንግልሆይአንቺጠቢቂኝ 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላክህን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@mimigirma36
@mimigirma36 11 жыл бұрын
Tbiaerklen Ymetakberw geta bedmyna betena tebhkoh yagelglthn zemen Yaerzemlen !
@tizibttadese3819
@tizibttadese3819 9 жыл бұрын
Zemare meleakt yasemalen
@Sami-eriboy
@Sami-eriboy 7 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 2 жыл бұрын
I miss this types of Mezmurs 🥹
@serkalemassfaw9202
@serkalemassfaw9202 2 жыл бұрын
ትዜዬ ተመስ
@helenasefa1244
@helenasefa1244 9 жыл бұрын
zemare melyktn yasemaln
@genetbekele302
@genetbekele302 9 жыл бұрын
zemari malekt yasemalin
@kalehiwotyasemalenmengists6416
@kalehiwotyasemalenmengists6416 8 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያስማልን መንግስት ስማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 6 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ እየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍ ብትመሰክር እግዚአብሔር ም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃል ና በአፉም መስክሮ ይድናልና አሜን በኢየሱስ የምያምን ስሆል አይገባም አንተ የወንጌል አርበኛ ዘመን ይለምልም
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 4 жыл бұрын
Enia ande mhayem negh gene egzabher mehertun asawekoghal selzehe ebakehe radio abyssinia adametwe egezabhere kantegare yehune
@ኪዳንምህረትእናቴተመገንአ
@ኪዳንምህረትእናቴተመገንአ 5 жыл бұрын
ወገኖቸ ይሔን መዝሙር ስወደዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት እልልልልልልልልልልል እግዝያቤሔር ይክበር ይመገን የድግል ማርያምልጂ
@ማራናታጌታሆይቶሎና
@ማራናታጌታሆይቶሎና 5 жыл бұрын
ህይወት ደከመኝ የተዋህዶ ልጆች ፀልዩልኝ ወንድሜ አንተንም በቤቱ ያስብህ የድንግል ማርያም ልጅ 😢😓🙏
@tdotewahido1
@tdotewahido1 9 жыл бұрын
Egziabher amelakachen zemare melaekti yasemalene
@hailemariamalaye6307
@hailemariamalaye6307 7 жыл бұрын
He picked me up from the dust, closed my dossier of rebellion. When I run away, he chase after me. Oh, You Holy One, You conquered me with your Love. How can I ever thank you?
@tsegabrhangebrehiwot9752
@tsegabrhangebrehiwot9752 7 жыл бұрын
tdotewahido1 .
@nebyatgebremicheal9126
@nebyatgebremicheal9126 8 жыл бұрын
zmare melakt yasemaln .
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ 6 ай бұрын
አይ ወሰንገላ እና አዳልሞቴ እምነት አስቀረው
@zamadiyasalkaw7800
@zamadiyasalkaw7800 8 жыл бұрын
እልልልልልልልልእ ልልልልልልልልዚማሪመላክትንያሠማልን
@zamadiyasalkaw7800
@zamadiyasalkaw7800 8 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@kibuubultumee8978
@kibuubultumee8978 8 жыл бұрын
amen amen amen zamari amelkoti yaa samslin
@rebeky25
@rebeky25 6 жыл бұрын
Isat
@nigistalemu7954
@nigistalemu7954 11 жыл бұрын
Diakon Tiztaw Samuel you have great gift from God.God belles you.all Ethiopian Orthodox pls listen "semesekire Aynen Enda bera" I like it too.
@saraethopia4632
@saraethopia4632 9 жыл бұрын
ዝመሬ መላይክት ያሰማልን በእድሜ ያቆይልን አሜን
@redietmesfin2199
@redietmesfin2199 4 жыл бұрын
Lebona setot bimeles...amlak yebarkew
@טדלהמששה
@טדלהמששה 9 жыл бұрын
Egzaber Yibarkh
@Henoka369
@Henoka369 7 жыл бұрын
Zmara melekt yasemaln
@doon5581
@doon5581 6 жыл бұрын
yenat mezaber hulam asebalew wendam hulam yesanenagnal wendam weda oretadegash temales
@እማክፉሽንአልስማእማ-ወ5ነ
@እማክፉሽንአልስማእማ-ወ5ነ 5 жыл бұрын
የዛሬን አያድርገው ያኔ ሳትሞት አይ ትዝታው
@senaitnegus7250
@senaitnegus7250 7 жыл бұрын
zemare molkot ysemalen
@mekidesredae2643
@mekidesredae2643 10 жыл бұрын
zimare melaektin yasemalin
@ጉኒፋቅርየእግዚያብሄርልጅ
@ጉኒፋቅርየእግዚያብሄርልጅ 8 жыл бұрын
ዝማረመለእክት ያሠማልኝ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ
@samerwitmekonen9585
@samerwitmekonen9585 10 жыл бұрын
እውነትነው yetintinaw maninete ቃለ ህይወትንያስማልን
@sjarere90
@sjarere90 9 жыл бұрын
ዝማሬመላክት ያስማልን
@birqiishawaamboo3506
@birqiishawaamboo3506 4 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen
@radietedanielle2792
@radietedanielle2792 7 жыл бұрын
Ameni yemarymi ngi
@hiwi2246
@hiwi2246 7 жыл бұрын
amne zemari melktan yasmaln
@asanatobeaababa8347
@asanatobeaababa8347 7 жыл бұрын
amen amen amene
@aregachachenafi710
@aregachachenafi710 7 жыл бұрын
hiwi 22 aregasha.love
@regatlemlem2400
@regatlemlem2400 5 жыл бұрын
Yadeselen, wede wendemng yemeleseh wede betun
@bacaagalanaa5438
@bacaagalanaa5438 5 жыл бұрын
bless you more Tizu
@ahanamesert9585
@ahanamesert9585 10 жыл бұрын
God bless you for ever
@tsigerdaamari7986
@tsigerdaamari7986 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hi wet yasemaln💒
@youtubtub6202
@youtubtub6202 8 жыл бұрын
amen amen amen
@genetgudeta1080
@genetgudeta1080 8 жыл бұрын
zimar malkti yasemalin amen
@tigisttigist6258
@tigisttigist6258 5 жыл бұрын
እ/ር ልቦናህን ይመልሰልህ ወደ ተቀደሰች ቤተክርሰቲያን ይመልሰህ
@tirngodamte6471
@tirngodamte6471 9 жыл бұрын
this is a good mezmur
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 4 жыл бұрын
አይ ትዝታው እደኔ መዝሙርህ ሚሰማ የለምነበር አሁን ግን ሰትክደ እረሳውህ ያው ግን አዳዴ እሰማህ አለው
03 - Fikir Neh Abate.DAT
6:04
Addis Neger1
Рет қаралды 257 М.
Merdokyos Part 1
5:44
Amanz21
Рет қаралды 97 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Sewoch feredubign Ethiopian orthodox mezmur Tedros yosef
5:51
Shalom, Heran & Adiam World
Рет қаралды 179 М.
Endene yeredahew yelem እንደ እኔ የረዳኸው የለም K Tizitaw Samuel
6:26
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 1,5 МЛН
05   Temesgen Enbelih Temesgen
5:02
Addis Neger1
Рет қаралды 354 М.
02 - Wiletahen Endet Eresalehu
6:19
Addis Neger1
Рет қаралды 92 М.
Tizitaw new mezmur - kafe kafe larghe
7:10
Ananya M
Рет қаралды 4,9 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН