KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
# በፍፃሜ ላይ ድል ነሺ መሆን እንዴት ይቻላል# በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ#Rev Tigistu Moges Preaching 20152023
50:04
6 | ትህትና | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Rev Tigistu Moges | ሉቃስ 14 ፥ 7 - 24
41:44
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
3:17
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
0:41
1 | በተግዳሮት ውስጥ አገልግሎትን አታቁም | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 13 ፥ 22 - 25
Рет қаралды 51,122
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 24 М.
Ayat Mekane Yesus Church
Күн бұрын
Пікірлер: 85
@GodisGoodallthetime-u3b
3 ай бұрын
ድንቅ መልክት እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ የእግዚአብሔርን ጊዜ እንድናውቅ እግዚአብሔር ይርዳን❤
@SuperEyobed
3 күн бұрын
“ወደ ቤተ ክርስቲያን ጻፍሁ፤ ዳሩ ግን ዋናቸው ሊሆን የሚወድ ዲዮጥራጢስ አይቀበለንም።” - 3ኛ ዮሐንስ 1፥9
@danielshewarega4733
Ай бұрын
ድንቅ መልህክት ቄስ ተባረክልን ጊዜን መለየት በመንፈስ መረዳት ጥሩ ነው
@yorgeducherinet6420
2 жыл бұрын
ጌታዬና ኣምላኬ በመንግስትህ ስትመጣ እንዳልቀር በፊትህ እንደታማኝ ባሪያ ኣርገህ ተቀበለኝ
@GodisGoodallthetime-u3b
5 ай бұрын
የሚያሳርፍ ትምህርት ቄስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤
@maqdasmokonin810
7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይረዳኛል ያግዘኛል በፀጋው እመላለሳለሁ ምህረቱ ይበዛልኛል አሜን
@user-mt8bm1dl4v
6 ай бұрын
Geta hoy Tebark Be Bariyah Alfehe Kale bekale hiwotane ahune yalhutbete Sili Megerkege sile Gistisiskige Sile Mekrekeige Kes Tigistu Geta Abzto Yebrake Egeige betam Tebarkiyalw Kalte Yelgem ; Ahunem Bezu Timihrtoche Etibekwla ...
@aynalemworede601
3 ай бұрын
ቄስ ማር አርጎ በአፍህ "ቃሉን" አስቀምጦ እየባረከን ያለ ልኡል እግዚያብሄር ይትባረክ!!አንተንም ዘመንክን ይባርከዉ!!🎉🎉🎉
@zablonsolomon8715
11 ай бұрын
በእግዚአብሔራዊ ድምፅ የታጨቀ ስብከት. ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን.
@meralenaaida2316
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በሰጠኽኝ ዘመን ልታመንልህ
@Peacemaker-z6j
2 ай бұрын
ይህንን የእግዚአብሔር አገልጋይ ጌታ ይባርከው 15:35 ደቂቃ ላይ ዩሀንስን ያስቸገረ ዲሜጥሮስ ነው ብሎ ፓስተር የተናገረው : ዲዮጥራጢስ ለማለት ፈልጎ ነው። ቢስተካከል በጣም ጥሩ ነው
@EbiseLemma
19 күн бұрын
ቄስ ገና በዚህ ሳምንት ነዉ መልእክቶን ማድመጥ የጀመርኩት አቤት ትህትናዋ ቄስ የሰራዊቲ ጌታ እግዚአብሔ አብዝቶ ይባርኮት
@fantayeshanka9917
3 ай бұрын
ቄስ ተባረክ
@tigistbirhanu687
2 жыл бұрын
በጣም የምደው ወንጌላዊ መድረክ ላይ ወንጌሉን ብቻ የምያወራ ፍትፍት አድርጎ የሚሰብክ ስው ፅሎቱ በራሱ ወንግል ነው ሰውድህ ያብዛልህ
@habtamusium8646
Жыл бұрын
ከሰማይ ወደ ምድር ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ወይንስ የአብ ልጅ ክርስቶስ ? ውድ ወገኖች ይሄ ጉዳይ በሰከነ አይምሮና መንፈስ በደንብ አጥርተን መረዳት የሚገባን ቁልፍ ሚስጥር ነው ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የእብራዊ ጸሀፊ በዕብ 5፡5-10 እንዲህ በማለት ሚስጥሩን ይፈታልናል “ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ፡- ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄካለሁ ያለው እርሱ ነው ፤ እንዲሁም በሌላ ስፍራ ደግሞ አንተ እንደመለከጸዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል ፡፡ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና እንባ ጋር ጸሎትና ምልጃን አቀረበ ፤ እግ/ርንም ስለመፍራቱ ተሰማለት ቁ8 ምንም ልጅ ቢሆን ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ ፤ ከተፈጸመም በኃላ በእግ/ር እንደመልከጼዴቅ ሹመት ሊቀካህን ተብሎ ስለተጠራ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ “ ወገኖች አስተውሉ ! ክርስቶስ በስጋው ወራት ስለእኔና ስለእናንት ሀጢያት ሲል ሰው ሆኖ ያከናወናቸው ድርጊት እስኪ አንድ በአንድ እንመልከት 1. ብርቱ ጩኸት 2. እንባ (ጥልቅ ለቅሶ) 3. ጸሎት 4. ምልጃ 5. ራስን ማዋረድ 6. እግ/ርን መፍራት 7. መከራን መቀበል 8. መታዘዝ መማር ጥንት በአባታችን አብረሃም ዘመን መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) ሲባል የነበረው ፣ በተጨማሪ ከፍጥረት ከአጥቢያ ንጋት ኮከብ አስቀድሞ የነበረው “ ዛሬ ወለድኩ አንተ ልጄ ነህ የተባለው “ እና በእግ/ር ዘንድ የነበረው (ቃል ) ኃላም ወደምድር ሰው ሆኖ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን የዕብራዊ ጸሀፊ በጠራ ቃላቶች አብራርቶ ያስረዳናል ፡፡ በመጨረሻ ሁላችንም ልንጠነቀቅ የሚገባን ክርስቶስ ከላይ የተዘረዘሩትን ስምንት ነጥቦችን ያደረጋቸው ተግባራት እኛን ለማስተማር ሳይሆን በትክክልም ተገልጦ ምን ያህል ዋጋ ስለእኛ የከፈለውን ፍቅሩን በተግባር በሰው ባህሪ እና ስሜት ውስጥ ሆኖ እንደፈጸመ እንጂ መለኮት ብቻ አድርገን ከወሰድነው ግን ኢየሱስ የእውነቱን ሳይሆን የሚያለቅሰው ( የሚጮኸው ) ዝምብሎ ቲያትር አንደሚሰራ አድርገን የሰራቸውን ሁሉ ሰራዎችን ሊቀልብን እና ከቁምነገር ለመውሰድ እንደሚያስቸግር ግልጽ ነው ! ክብር ለጌታ ይሁን ! ይህንን ሁሉ መከራ ከተቀበለ በኃላ ክርስቶስ ታላቅ ክብር እንደተቀበለ ይህ ከፍል ያስረዳናል ፡፡ ይኸውም 1. የዘላለም ሊቀካህን ሹመት ተሰጠው በማለት ይደመድማል ፡፡ 2. ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ ከክርስቶስ ስራ ውጪ መዳን በየትኛውም ስርአት በመፈጸም እንደማንድን ያስረዳል ! ወገኖች እኔ ከተናገርኩላቹህ በላይ እግ/ር ቃሉን ይገለጽላቹህ !
@genetdaniel
Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ተው ጸጋ ይብዛልክ ቄስት

@abebechdebola179
8 ай бұрын
አምንን አሜን ጌተፈጸሞ ይራበኮት ፓሴቴረ
@deberege
6 ай бұрын
God bless you,
@asterbekele7751
2 жыл бұрын
ቄስ ትግስቱ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አንተ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር መርጦኃልና መክሊትህን አጥብቀህ ያዝ
@saraayele4023
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው። እምኖረው ጅቡቲ ነው
@lemlemmebrahtu2110
7 ай бұрын
Bless you❤❤
@fevenygetaliji
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ መጨረሻችን አሰምረልኝ 🙇🙋🙏 በፊት የተጣለን ሰዎች እንዳንሆን እሰከ መጨረሻ እንድንተጋ እርዳን🙏 የእግዚአብሔር ሰው ተባረክልኝ አብራቸው የሚታገልግሉት ሁሉ ተባረኩልኝ
@habtamusium8646
Жыл бұрын
ከሰማይ ወደ ምድር ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ወይንስ የአብ ልጅ ክርስቶስ ? ውድ ወገኖች ይሄ ጉዳይ በሰከነ አይምሮና መንፈስ በደንብ አጥርተን መረዳት የሚገባን ቁልፍ ሚስጥር ነው ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የእብራዊ ጸሀፊ በዕብ 5፡5-10 እንዲህ በማለት ሚስጥሩን ይፈታልናል “ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ፡- ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄካለሁ ያለው እርሱ ነው ፤ እንዲሁም በሌላ ስፍራ ደግሞ አንተ እንደመለከጸዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል ፡፡ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና እንባ ጋር ጸሎትና ምልጃን አቀረበ ፤ እግ/ርንም ስለመፍራቱ ተሰማለት ቁ8 ምንም ልጅ ቢሆን ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ ፤ ከተፈጸመም በኃላ በእግ/ር እንደመልከጼዴቅ ሹመት ሊቀካህን ተብሎ ስለተጠራ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ “ ወገኖች አስተውሉ ! ክርስቶስ በስጋው ወራት ስለእኔና ስለእናንት ሀጢያት ሲል ሰው ሆኖ ያከናወናቸው ድርጊት እስኪ አንድ በአንድ እንመልከት 1. ብርቱ ጩኸት 2. እንባ (ጥልቅ ለቅሶ) 3. ጸሎት 4. ምልጃ 5. ራስን ማዋረድ 6. እግ/ርን መፍራት 7. መከራን መቀበል 8. መታዘዝ መማር ጥንት በአባታችን አብረሃም ዘመን መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) ሲባል የነበረው ፣ በተጨማሪ ከፍጥረት ከአጥቢያ ንጋት ኮከብ አስቀድሞ የነበረው “ ዛሬ ወለድኩ አንተ ልጄ ነህ የተባለው “ እና በእግ/ር ዘንድ የነበረው (ቃል ) ኃላም ወደምድር ሰው ሆኖ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን የዕብራዊ ጸሀፊ በጠራ ቃላቶች አብራርቶ ያስረዳናል ፡፡ በመጨረሻ ሁላችንም ልንጠነቀቅ የሚገባን ክርስቶስ ከላይ የተዘረዘሩትን ስምንት ነጥቦችን ያደረጋቸው ተግባራት እኛን ለማስተማር ሳይሆን በትክክልም ተገልጦ ምን ያህል ዋጋ ስለእኛ የከፈለውን ፍቅሩን በተግባር በሰው ባህሪ እና ስሜት ውስጥ ሆኖ እንደፈጸመ እንጂ መለኮት ብቻ አድርገን ከወሰድነው ግን ኢየሱስ የእውነቱን ሳይሆን የሚያለቅሰው ( የሚጮኸው ) ዝምብሎ ቲያትር አንደሚሰራ አድርገን የሰራቸውን ሁሉ ሰራዎችን ሊቀልብን እና ከቁምነገር ለመውሰድ እንደሚያስቸግር ግልጽ ነው ! ክብር ለጌታ ይሁን ! ይህንን ሁሉ መከራ ከተቀበለ በኃላ ክርስቶስ ታላቅ ክብር እንደተቀበለ ይህ ከፍል ያስረዳናል ፡፡ ይኸውም 1. የዘላለም ሊቀካህን ሹመት ተሰጠው በማለት ይደመድማል ፡፡ 2. ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ ከክርስቶስ ስራ ውጪ መዳን በየትኛውም ስርአት በመፈጸም እንደማንድን ያስረዳል ! ወገኖች እኔ ከተናገርኩላቹህ በላይ እግ/ር ቃሉን ይገለጽላቹህ !
@abebaseyiume8949
2 жыл бұрын
ቄስ የምድር ነገስታት ገዥ የሆነው ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ ጌታ በአንተ ባደረገው ፀጋ ተጠቅሜያለሁ ይብዛልህ
@mulukaypaghian4157
2 жыл бұрын
ቄስ በጣም ነው ከአንተ የተማኩት እግዚአብሔር ይባርክህ 😇🙏
@yohannesassefa9213
2 жыл бұрын
May God bless you priest Tigestu. It is really a message of the day and the year.
@yordanosmichael2827
2 жыл бұрын
Amzing geta yibrkih ግዝያቸን በኣግባብ መጠቀም ይሁንልን
@lidiyatefera9564
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አያነቃኸን ነው ቄስ ጌታ ይባርክህ
@habtamusium8646
Жыл бұрын
ከሰማይ ወደ ምድር ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ወይንስ የአብ ልጅ ክርስቶስ ? ውድ ወገኖች ይሄ ጉዳይ በሰከነ አይምሮና መንፈስ በደንብ አጥርተን መረዳት የሚገባን ቁልፍ ሚስጥር ነው ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የእብራዊ ጸሀፊ በዕብ 5፡5-10 እንዲህ በማለት ሚስጥሩን ይፈታልናል “ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ፡- ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄካለሁ ያለው እርሱ ነው ፤ እንዲሁም በሌላ ስፍራ ደግሞ አንተ እንደመለከጸዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል ፡፡ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና እንባ ጋር ጸሎትና ምልጃን አቀረበ ፤ እግ/ርንም ስለመፍራቱ ተሰማለት ቁ8 ምንም ልጅ ቢሆን ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ ፤ ከተፈጸመም በኃላ በእግ/ር እንደመልከጼዴቅ ሹመት ሊቀካህን ተብሎ ስለተጠራ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ “ ወገኖች አስተውሉ ! ክርስቶስ በስጋው ወራት ስለእኔና ስለእናንት ሀጢያት ሲል ሰው ሆኖ ያከናወናቸው ድርጊት እስኪ አንድ በአንድ እንመልከት 1. ብርቱ ጩኸት 2. እንባ (ጥልቅ ለቅሶ) 3. ጸሎት 4. ምልጃ 5. ራስን ማዋረድ 6. እግ/ርን መፍራት 7. መከራን መቀበል 8. መታዘዝ መማር ጥንት በአባታችን አብረሃም ዘመን መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) ሲባል የነበረው ፣ በተጨማሪ ከፍጥረት ከአጥቢያ ንጋት ኮከብ አስቀድሞ የነበረው “ ዛሬ ወለድኩ አንተ ልጄ ነህ የተባለው “ እና በእግ/ር ዘንድ የነበረው (ቃል ) ኃላም ወደምድር ሰው ሆኖ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን የዕብራዊ ጸሀፊ በጠራ ቃላቶች አብራርቶ ያስረዳናል ፡፡ በመጨረሻ ሁላችንም ልንጠነቀቅ የሚገባን ክርስቶስ ከላይ የተዘረዘሩትን ስምንት ነጥቦችን ያደረጋቸው ተግባራት እኛን ለማስተማር ሳይሆን በትክክልም ተገልጦ ምን ያህል ዋጋ ስለእኛ የከፈለውን ፍቅሩን በተግባር በሰው ባህሪ እና ስሜት ውስጥ ሆኖ እንደፈጸመ እንጂ መለኮት ብቻ አድርገን ከወሰድነው ግን ኢየሱስ የእውነቱን ሳይሆን የሚያለቅሰው ( የሚጮኸው ) ዝምብሎ ቲያትር አንደሚሰራ አድርገን የሰራቸውን ሁሉ ሰራዎችን ሊቀልብን እና ከቁምነገር ለመውሰድ እንደሚያስቸግር ግልጽ ነው ! ክብር ለጌታ ይሁን ! ይህንን ሁሉ መከራ ከተቀበለ በኃላ ክርስቶስ ታላቅ ክብር እንደተቀበለ ይህ ከፍል ያስረዳናል ፡፡ ይኸውም 1. የዘላለም ሊቀካህን ሹመት ተሰጠው በማለት ይደመድማል ፡፡ 2. ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ ከክርስቶስ ስራ ውጪ መዳን በየትኛውም ስርአት በመፈጸም እንደማንድን ያስረዳል ! ወገኖች እኔ ከተናገርኩላቹህ በላይ እግ/ር ቃሉን ይገለጽላቹህ !
@marekegnmamo2406
2 жыл бұрын
ቄስ ተባረክልኝ ትምህርትህ እጅግ ተመችቶኛል ብሩ ነህ
@AstarekegnBadaneh
2 жыл бұрын
ቄሱ እግዚአብሔር ዕድሜ ዘመንህነ ይባርክህ !! ተባርኪያለሁ እኔ !!

@tseganeshayele7485
Жыл бұрын
ቄስዬ አንተንም ለጊዜው የሚሆን መልዕክት የሰጠህ አምላካችን ይባርክ። አንተም ለመልክቱ ስለታዘዝክ ጌታ ይበርክህ!

@yigeremuyoelyoola5282
Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND TIGSTU MOGES.

@samcook9137
10 ай бұрын
Woooow very impressive teaching.God bless you
@leahaw1194
Жыл бұрын
God bless you kes tigistu and God bless mekane eyesus church
@selamhaylu3075
2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ጨምሩ ለበረከት ያድርግህ። ቤትህን ትዳርህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ በጌታ በእየሱስ ስም ያጋርድልህ።
@fevenygetaliji
11 ай бұрын
Bxam dinki nw Geta ybareki tebareki tsaga yibizalhi Qessi tigistu
@nurobetselotzeleke7585
2 жыл бұрын
ቄስ ጌታ ዘመኖትንና አገልግሎቶን ይባርክ
@habtamusium8646
Жыл бұрын
ከሰማይ ወደ ምድር ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ወይንስ የአብ ልጅ ክርስቶስ ? ውድ ወገኖች ይሄ ጉዳይ በሰከነ አይምሮና መንፈስ በደንብ አጥርተን መረዳት የሚገባን ቁልፍ ሚስጥር ነው ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የእብራዊ ጸሀፊ በዕብ 5፡5-10 እንዲህ በማለት ሚስጥሩን ይፈታልናል “ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ፡- ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄካለሁ ያለው እርሱ ነው ፤ እንዲሁም በሌላ ስፍራ ደግሞ አንተ እንደመለከጸዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል ፡፡ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና እንባ ጋር ጸሎትና ምልጃን አቀረበ ፤ እግ/ርንም ስለመፍራቱ ተሰማለት ቁ8 ምንም ልጅ ቢሆን ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ ፤ ከተፈጸመም በኃላ በእግ/ር እንደመልከጼዴቅ ሹመት ሊቀካህን ተብሎ ስለተጠራ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ “ ወገኖች አስተውሉ ! ክርስቶስ በስጋው ወራት ስለእኔና ስለእናንት ሀጢያት ሲል ሰው ሆኖ ያከናወናቸው ድርጊት እስኪ አንድ በአንድ እንመልከት 1. ብርቱ ጩኸት 2. እንባ (ጥልቅ ለቅሶ) 3. ጸሎት 4. ምልጃ 5. ራስን ማዋረድ 6. እግ/ርን መፍራት 7. መከራን መቀበል 8. መታዘዝ መማር ጥንት በአባታችን አብረሃም ዘመን መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) ሲባል የነበረው ፣ በተጨማሪ ከፍጥረት ከአጥቢያ ንጋት ኮከብ አስቀድሞ የነበረው “ ዛሬ ወለድኩ አንተ ልጄ ነህ የተባለው “ እና በእግ/ር ዘንድ የነበረው (ቃል ) ኃላም ወደምድር ሰው ሆኖ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን የዕብራዊ ጸሀፊ በጠራ ቃላቶች አብራርቶ ያስረዳናል ፡፡ በመጨረሻ ሁላችንም ልንጠነቀቅ የሚገባን ክርስቶስ ከላይ የተዘረዘሩትን ስምንት ነጥቦችን ያደረጋቸው ተግባራት እኛን ለማስተማር ሳይሆን በትክክልም ተገልጦ ምን ያህል ዋጋ ስለእኛ የከፈለውን ፍቅሩን በተግባር በሰው ባህሪ እና ስሜት ውስጥ ሆኖ እንደፈጸመ እንጂ መለኮት ብቻ አድርገን ከወሰድነው ግን ኢየሱስ የእውነቱን ሳይሆን የሚያለቅሰው ( የሚጮኸው ) ዝምብሎ ቲያትር አንደሚሰራ አድርገን የሰራቸውን ሁሉ ሰራዎችን ሊቀልብን እና ከቁምነገር ለመውሰድ እንደሚያስቸግር ግልጽ ነው ! ክብር ለጌታ ይሁን ! ይህንን ሁሉ መከራ ከተቀበለ በኃላ ክርስቶስ ታላቅ ክብር እንደተቀበለ ይህ ከፍል ያስረዳናል ፡፡ ይኸውም 1. የዘላለም ሊቀካህን ሹመት ተሰጠው በማለት ይደመድማል ፡፡ 2. ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ ከክርስቶስ ስራ ውጪ መዳን በየትኛውም ስርአት በመፈጸም እንደማንድን ያስረዳል ! ወገኖች እኔ ከተናገርኩላቹህ በላይ እግ/ር ቃሉን ይገለጽላቹህ !
@ገነትየጌታልጅ-ሐ7ነ
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ በእውነት በጣም ዳሲያሚል ነው ጸጋ ይብዙ🙏❤

@DereseTadese
11 ай бұрын
ቄስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። የህይወቴ ሸማኔ በሰማይ አለ።በተሰጠን መክሊት አና ጊዜ በታማኝነት እናገልግል።
@gemebekele4387
Жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም

@ታመነቺበለጠባሣ
2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ አሜን 📖🙌❤️
@kiteneshlarisch3071
Жыл бұрын
Kes Geta ybarkh
@escalewoyecha6835
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ።
@kassudejene9314
2 жыл бұрын
ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ ፣ መልእክቶችህ ሁሉ ድንቅና የሚያነጹ ናቸው ። ግን አንድ ነገር ፦ እግዚአብሔር የሚምልባቸው 3ቱ ኖህ ፣ ዳንኤልንና ኢዮብን እንጂ ሳሙኤልን አላለም ፣ ሕዝ 14:14 14:20 ። ከተሳሳትሁ ወገኖች አርሙኝ ።
@adugnafekadu6396
2 жыл бұрын
ተባረኩ የእግዚአብሔር ባሪያ ቄስ ትግስቱ
@hallowiegehts477
Жыл бұрын
GBU more and more
@bihonegndemena2438
2 жыл бұрын
Dear Kes Tigistu, God bless you for the invaluable message of God that you are sharing. Thank you,
@ferehiwotmekonnen7908
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@bekimeron150
Жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@Christsavedus-o5d
2 жыл бұрын
amazing preaching God bless you Qes
@yohannesbelete9167
Жыл бұрын
God Bless you😊
@kassechwoldegiorgis9535
2 жыл бұрын
Amazing message God bless you more🙏
@fayinebanti3763
2 жыл бұрын
kibire laegziabiher yihun.
@meronshitaw3741
2 жыл бұрын
You’re blessed ቄስ tegstu 🙏
@ashenafidebaba8237
2 жыл бұрын
ቄስ ትእግስቱ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን
@eyerusalemnaizghi7791
2 жыл бұрын
አሜን...ጌታ ይባርክህ ቄስ
@mebrattsegaye9182
2 жыл бұрын
WOOOW AMEZING ❤❤❤❤
@masimasi1715
2 жыл бұрын
amen
@israelmiso5552
2 жыл бұрын
Geta IYESUS hoyi Be Gize antenna agelegil zend yirdadn. Amen
@HenokTsega-p4y
Жыл бұрын
God bless you
@habtamusium8646
Жыл бұрын
ከሰማይ ወደ ምድር ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ወይንስ የአብ ልጅ ክርስቶስ ? ውድ ወገኖች ይሄ ጉዳይ በሰከነ አይምሮና መንፈስ በደንብ አጥርተን መረዳት የሚገባን ቁልፍ ሚስጥር ነው ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የእብራዊ ጸሀፊ በዕብ 5፡5-10 እንዲህ በማለት ሚስጥሩን ይፈታልናል “ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ፡- ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄካለሁ ያለው እርሱ ነው ፤ እንዲሁም በሌላ ስፍራ ደግሞ አንተ እንደመለከጸዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል ፡፡ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና እንባ ጋር ጸሎትና ምልጃን አቀረበ ፤ እግ/ርንም ስለመፍራቱ ተሰማለት ቁ8 ምንም ልጅ ቢሆን ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ ፤ ከተፈጸመም በኃላ በእግ/ር እንደመልከጼዴቅ ሹመት ሊቀካህን ተብሎ ስለተጠራ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ “ ወገኖች አስተውሉ ! ክርስቶስ በስጋው ወራት ስለእኔና ስለእናንት ሀጢያት ሲል ሰው ሆኖ ያከናወናቸው ድርጊት እስኪ አንድ በአንድ እንመልከት 1. ብርቱ ጩኸት 2. እንባ (ጥልቅ ለቅሶ) 3. ጸሎት 4. ምልጃ 5. ራስን ማዋረድ 6. እግ/ርን መፍራት 7. መከራን መቀበል 8. መታዘዝ መማር ጥንት በአባታችን አብረሃም ዘመን መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) ሲባል የነበረው ፣ በተጨማሪ ከፍጥረት ከአጥቢያ ንጋት ኮከብ አስቀድሞ የነበረው “ ዛሬ ወለድኩ አንተ ልጄ ነህ የተባለው “ እና በእግ/ር ዘንድ የነበረው (ቃል ) ኃላም ወደምድር ሰው ሆኖ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን የዕብራዊ ጸሀፊ በጠራ ቃላቶች አብራርቶ ያስረዳናል ፡፡ በመጨረሻ ሁላችንም ልንጠነቀቅ የሚገባን ክርስቶስ ከላይ የተዘረዘሩትን ስምንት ነጥቦችን ያደረጋቸው ተግባራት እኛን ለማስተማር ሳይሆን በትክክልም ተገልጦ ምን ያህል ዋጋ ስለእኛ የከፈለውን ፍቅሩን በተግባር በሰው ባህሪ እና ስሜት ውስጥ ሆኖ እንደፈጸመ እንጂ መለኮት ብቻ አድርገን ከወሰድነው ግን ኢየሱስ የእውነቱን ሳይሆን የሚያለቅሰው ( የሚጮኸው ) ዝምብሎ ቲያትር አንደሚሰራ አድርገን የሰራቸውን ሁሉ ሰራዎችን ሊቀልብን እና ከቁምነገር ለመውሰድ እንደሚያስቸግር ግልጽ ነው ! ክብር ለጌታ ይሁን ! ይህንን ሁሉ መከራ ከተቀበለ በኃላ ክርስቶስ ታላቅ ክብር እንደተቀበለ ይህ ከፍል ያስረዳናል ፡፡ ይኸውም 1. የዘላለም ሊቀካህን ሹመት ተሰጠው በማለት ይደመድማል ፡፡ 2. ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ ከክርስቶስ ስራ ውጪ መዳን በየትኛውም ስርአት በመፈጸም እንደማንድን ያስረዳል ! ወገኖች እኔ ከተናገርኩላቹህ በላይ እግ/ር ቃሉን ይገለጽላቹህ !
@edenaraya8849
Жыл бұрын
Abetu egzabher hoy tbebgeoch adrGen Gizewun ymleybet xaga abzalgena

@zinashmamo9676
2 жыл бұрын
ዋውውውው እእእእእእእእእ ፍስስስስስ ቃሉ በልቤ ዋውውውውው ቂስ ምን አይነት መገለጥ ነው ግን

@jemo5716
6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምሕርት ነዉ ግን የእግዚአብሔር ሠዉ ሥለ ዘመድሕ የሞተችዉ ለወላጆቿ ማሠብ ጥሩ ነዉ እሧ ሔደች በቃ ግን ሌላ በሌላ ምሣሌ በደፈናዉ አንዲት የማቃት ልጅ ነበረች ብትል ማለቴ ለቤተሠብ ልጅቱ መሞቷ ሣይንሥ በሞቷ ደግሞ ያኔ ፀጉሯ ተላልጦ አልቃ ተጠራሑ አልክ ግን ነገሩን ክብደት ለመጨመር ብለሕም ቢሖን ይሕ የተናገርከዉ በተለየ ለወላጅ እናት ምን ያሕል የሚያንገበግባት።።።ለማንኛውም ቄሡ ተባረክ ።
@ersamedanielgenet6225
9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@Snp_beki
Жыл бұрын
Egzbhier ybarkhe hyweata bante aglglote ttkmwal btsten geza geatan askbren ena noren malef yhunlen
@habtamusium8646
Жыл бұрын
ከሰማይ ወደ ምድር ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ወይንስ የአብ ልጅ ክርስቶስ ? ውድ ወገኖች ይሄ ጉዳይ በሰከነ አይምሮና መንፈስ በደንብ አጥርተን መረዳት የሚገባን ቁልፍ ሚስጥር ነው ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የእብራዊ ጸሀፊ በዕብ 5፡5-10 እንዲህ በማለት ሚስጥሩን ይፈታልናል “ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ፡- ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄካለሁ ያለው እርሱ ነው ፤ እንዲሁም በሌላ ስፍራ ደግሞ አንተ እንደመለከጸዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል ፡፡ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና እንባ ጋር ጸሎትና ምልጃን አቀረበ ፤ እግ/ርንም ስለመፍራቱ ተሰማለት ቁ8 ምንም ልጅ ቢሆን ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ ፤ ከተፈጸመም በኃላ በእግ/ር እንደመልከጼዴቅ ሹመት ሊቀካህን ተብሎ ስለተጠራ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ “ ወገኖች አስተውሉ ! ክርስቶስ በስጋው ወራት ስለእኔና ስለእናንት ሀጢያት ሲል ሰው ሆኖ ያከናወናቸው ድርጊት እስኪ አንድ በአንድ እንመልከት 1. ብርቱ ጩኸት 2. እንባ (ጥልቅ ለቅሶ) 3. ጸሎት 4. ምልጃ 5. ራስን ማዋረድ 6. እግ/ርን መፍራት 7. መከራን መቀበል 8. መታዘዝ መማር ጥንት በአባታችን አብረሃም ዘመን መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) ሲባል የነበረው ፣ በተጨማሪ ከፍጥረት ከአጥቢያ ንጋት ኮከብ አስቀድሞ የነበረው “ ዛሬ ወለድኩ አንተ ልጄ ነህ የተባለው “ እና በእግ/ር ዘንድ የነበረው (ቃል ) ኃላም ወደምድር ሰው ሆኖ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን የዕብራዊ ጸሀፊ በጠራ ቃላቶች አብራርቶ ያስረዳናል ፡፡ በመጨረሻ ሁላችንም ልንጠነቀቅ የሚገባን ክርስቶስ ከላይ የተዘረዘሩትን ስምንት ነጥቦችን ያደረጋቸው ተግባራት እኛን ለማስተማር ሳይሆን በትክክልም ተገልጦ ምን ያህል ዋጋ ስለእኛ የከፈለውን ፍቅሩን በተግባር በሰው ባህሪ እና ስሜት ውስጥ ሆኖ እንደፈጸመ እንጂ መለኮት ብቻ አድርገን ከወሰድነው ግን ኢየሱስ የእውነቱን ሳይሆን የሚያለቅሰው ( የሚጮኸው ) ዝምብሎ ቲያትር አንደሚሰራ አድርገን የሰራቸውን ሁሉ ሰራዎችን ሊቀልብን እና ከቁምነገር ለመውሰድ እንደሚያስቸግር ግልጽ ነው ! ክብር ለጌታ ይሁን ! ይህንን ሁሉ መከራ ከተቀበለ በኃላ ክርስቶስ ታላቅ ክብር እንደተቀበለ ይህ ከፍል ያስረዳናል ፡፡ ይኸውም 1. የዘላለም ሊቀካህን ሹመት ተሰጠው በማለት ይደመድማል ፡፡ 2. ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ ከክርስቶስ ስራ ውጪ መዳን በየትኛውም ስርአት በመፈጸም እንደማንድን ያስረዳል ! ወገኖች እኔ ከተናገርኩላቹህ በላይ እግ/ር ቃሉን ይገለጽላቹህ !
@BogalechDebela
Жыл бұрын
By
@tewoflosteferi8068
11 ай бұрын
የራሱ ዩትብ የለውም እንዴ?ኧረ የራሱ ካለው አስተዋውቁለት እናንተ ራስ ወዳዶች🧐
@Danielhadero-x6z
6 ай бұрын
ቄስ እግ/ር ዘማንህን ይበርክ በትምህርትህ በጠም ተበርኬላሁ !!!
@tensumamush9918
2 жыл бұрын
Tsega yibzalik ketegnanibet endinineka new yareken.
@wondimudemissie6930
2 жыл бұрын
እንዴት እንዳሰማው 🍬
@habtamusium8646
Жыл бұрын
ከሰማይ ወደ ምድር ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ወይንስ የአብ ልጅ ክርስቶስ ? ውድ ወገኖች ይሄ ጉዳይ በሰከነ አይምሮና መንፈስ በደንብ አጥርተን መረዳት የሚገባን ቁልፍ ሚስጥር ነው ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የእብራዊ ጸሀፊ በዕብ 5፡5-10 እንዲህ በማለት ሚስጥሩን ይፈታልናል “ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ፡- ነገር ግን አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄካለሁ ያለው እርሱ ነው ፤ እንዲሁም በሌላ ስፍራ ደግሞ አንተ እንደመለከጸዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል ፡፡ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና እንባ ጋር ጸሎትና ምልጃን አቀረበ ፤ እግ/ርንም ስለመፍራቱ ተሰማለት ቁ8 ምንም ልጅ ቢሆን ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ ፤ ከተፈጸመም በኃላ በእግ/ር እንደመልከጼዴቅ ሹመት ሊቀካህን ተብሎ ስለተጠራ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ “ ወገኖች አስተውሉ ! ክርስቶስ በስጋው ወራት ስለእኔና ስለእናንት ሀጢያት ሲል ሰው ሆኖ ያከናወናቸው ድርጊት እስኪ አንድ በአንድ እንመልከት 1. ብርቱ ጩኸት 2. እንባ (ጥልቅ ለቅሶ) 3. ጸሎት 4. ምልጃ 5. ራስን ማዋረድ 6. እግ/ርን መፍራት 7. መከራን መቀበል 8. መታዘዝ መማር ጥንት በአባታችን አብረሃም ዘመን መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) ሲባል የነበረው ፣ በተጨማሪ ከፍጥረት ከአጥቢያ ንጋት ኮከብ አስቀድሞ የነበረው “ ዛሬ ወለድኩ አንተ ልጄ ነህ የተባለው “ እና በእግ/ር ዘንድ የነበረው (ቃል ) ኃላም ወደምድር ሰው ሆኖ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን የዕብራዊ ጸሀፊ በጠራ ቃላቶች አብራርቶ ያስረዳናል ፡፡ በመጨረሻ ሁላችንም ልንጠነቀቅ የሚገባን ክርስቶስ ከላይ የተዘረዘሩትን ስምንት ነጥቦችን ያደረጋቸው ተግባራት እኛን ለማስተማር ሳይሆን በትክክልም ተገልጦ ምን ያህል ዋጋ ስለእኛ የከፈለውን ፍቅሩን በተግባር በሰው ባህሪ እና ስሜት ውስጥ ሆኖ እንደፈጸመ እንጂ መለኮት ብቻ አድርገን ከወሰድነው ግን ኢየሱስ የእውነቱን ሳይሆን የሚያለቅሰው ( የሚጮኸው ) ዝምብሎ ቲያትር አንደሚሰራ አድርገን የሰራቸውን ሁሉ ሰራዎችን ሊቀልብን እና ከቁምነገር ለመውሰድ እንደሚያስቸግር ግልጽ ነው ! ክብር ለጌታ ይሁን ! ይህንን ሁሉ መከራ ከተቀበለ በኃላ ክርስቶስ ታላቅ ክብር እንደተቀበለ ይህ ከፍል ያስረዳናል ፡፡ ይኸውም 1. የዘላለም ሊቀካህን ሹመት ተሰጠው በማለት ይደመድማል ፡፡ 2. ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው ፡፡ ከክርስቶስ ስራ ውጪ መዳን በየትኛውም ስርአት በመፈጸም እንደማንድን ያስረዳል ! ወገኖች እኔ ከተናገርኩላቹህ በላይ እግ/ር ቃሉን ይገለጽላቹህ !
@fayinebanti3763
2 жыл бұрын
Yibzalie yatsnelie

Рет қаралды 39 М.
41:44
6 | ትህትና | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Rev Tigistu Moges | ሉቃስ 14 ፥ 7 - 24
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 25 М.
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.
0:41
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
ТНТ Shorts
Рет қаралды 2 МЛН
50:57
"የፅሞና ሶስት በረከቶች" በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ ||2014 #2022ethiopia #protestant #teaching //wengel tube
Wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Рет қаралды 125 М.
41:01
13 | ልባም ሰው ማን ነው | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 16 ፥ 1 - 17
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 30 М.
49:08
የስበት ሕግ ፡ ክፍል አራት ሃይማኖትን ሳይቃወም ያጠፉል (ጆንሰን እጅጉ)
Johnson GOSAIM
Рет қаралды 377
1:07:42
በልባችሁ ሥፍራ አዘጋጁልኝ #ፓስተር ዳንኤል መኰንን #2024/2016 #Gospel Light Church, #Ethiopia #protestant #Preaching
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 23 М.
56:02
እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል? ክፍል 1 | ቄስ ትግስቱ ሞገስ | Episode 112
Tesfa Broadcasting Network | GCME
Рет қаралды 53 М.
53:08
36 | በሰይጣን ፈተና ሲገጥመን ማወቅ ያለብን ጉዳዮች | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 22 ፥ 31 - 38
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 50 М.
47:13
" የጸሎት ጥበብ " /ክፍል 1/ #ፓሰተር ዳንኤል መኰንን #2022/2014 #ethiopia protestant sibkut #pastor dannel mekonn
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 291 М.
39:13
10 | የእረኛ ልብ ይኑርህ | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 15 ፥ 1 - 7
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 13 М.
55:35
ከእግዚአብሔር ከተጣላህ ማነው የሚያስታርቅህ? ||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|| kes tigistu moges Amazing teaching 2022
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 47 М.
1:02:14
31 | የመቅደሱ መፍረስና የዓለም ፍጻሜ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 21 ፥ 5 - 11
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 44 М.