KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንዲህም አይነት ሰው አለ 39 ዓመት ያስገርማል
13:12
መሪያችሁን ንገሩኝ እና ኑሯችሁን እነግራችሀለሁ!
27:32
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
To Brawl AND BEYOND!
00:51
1 ሰው የሚኖርባት ከተማ እና ለማመን የሚከብደው አኗኗር
Рет қаралды 253,162
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер: 312
@selamlealem2696
3 жыл бұрын
አጃይብ ነው🤔 የምትደነቅ ናት! ማንም የማይደፍረውን ቦታ ምንም ኮሽታ ሳያሳስባት የምትኖር እፁብ ድንቅ ጀግና ሴት! እናመሰግናለን አቤሎ✌ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 ለሁላችሁም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🙏
@tube0109
3 жыл бұрын
በርታ አቤ ያንተን ቻናል እንደተከታተይ ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው እድሁም መልካም አድስ አመት 2014 በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር ይሁንላችሁ !!
@afhomonthebeats
3 жыл бұрын
አቤሎ በርታልን እጅግ ውብ የሆነ ኘሮግራም ነው የምታቀርብልን በርታ።
@tadeluasegedew2208
4 ай бұрын
አረ በጣም ግሩም ሴት ናት በጣም ግሩም እግዚአብሔር በመጨረሻ ዘመንዋ ሰው አያሳጣት እስካለች በጤናና በደስታ ያኑራት እግዚአብሔርን ስላልረሳች እግዚአብሔር አይረሳትም 🙏🙏🙏👍👍👍
@bezaamanuel5324
3 жыл бұрын
ወይ አቤል በጣም ይገርማል ሰው ከሰው ጋር እየናረ ብቸኝነት በሚሰማው አለም ይኽን መስማቴ ለኔ ጥሩ ት /ት ሰጥቶኛለል አመሰግናለሁ
@almeteshayterefe6325
3 жыл бұрын
መጠጥ ቤቷ ማን መጥቶ ጠጥቶ ነው ግብር የምትከፍለው ገንዘብስ ከየት ታገኛለች ።በጣም ገራሚ ሴት ናት እኔ 1ጊቢ ውስጥ ብቻዬን 1ቀን ማደር እፈራለሁ እሷ 1 ሀገር ብቻዋን መኖሯ በጣም ይገርማል።
@dejenebelachawe64
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣💯
@HananAbi-g1k
Ай бұрын
ሁሌም ታስገርመኛለክ በርታ 👍
@hannaselemon4400
3 жыл бұрын
ይች ሴት ጤነ ኛ ነች ግን አንዳንድ ሰው በተፈጥሮ ጫጫታ ሰው የበዛበት ከማይወዱት ሰው አንዷ እንደሆነች እረዳለው በቂ ገንዘብም ስላላት የምትመኘውን ታደርጋለች የኛ ሰው ብዙ አሉ በተለይ በውጩ አለም የሚኖሩ ከስራ መልስ ብቻቸውን እቤት ውስጥ መኖር እሚፈልጉ ስራም ባይኖርም ብቸኝነት የሚያስደስታቸው እንዳሉ ብዙ አቃለው እና በበሽታ ብቻ አይደለም በተፈጥሮ እራሳቸውን ብቻ ማዳመጥ እሚፈልጉ አሉ
@milanabood5582
3 жыл бұрын
እኔምጬሀትአልወድም
@tgstamre2724
3 жыл бұрын
ወይ አቤሎ የማትፈለፍለው ነገር የለም ጎበዝ ነህ በርታ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
2 жыл бұрын
የምገርም ጀግና ናት እውነት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪
@usnzsayusuf9183
3 жыл бұрын
She is very Smart 💕
@ነፃነትየድንግልልጅ
10 ай бұрын
ኸረ ትውሰደኝ አቤላ ንገራት እንደዚህ ሰላም ያለበት ቦታ ውስጤ ነው
@andargeassefa1632
3 жыл бұрын
ይገርማል አንድ ነዋሪ አንድ ከንቲባ ያላት ከተማ ስለመኖሯ ማወቅ በራሱ ይደንቃል::
@rehimaahmed
3 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ገራሚ ነው ያውም አንድ ሴት እናመሰግናለን አቤሎ
@teduadaayal2841
3 жыл бұрын
የምትገርም ሴት ናት ብቻዋን ይህን ሁላ ስራ መስራቷ ጎበዝና ጠንካራ ናት
@ትዱማር
3 жыл бұрын
Most time womens are strong and smart, I admire myself too
@Lamehameha3345
3 жыл бұрын
ofcourse yes!!!
@mochalala-m1r
2 ай бұрын
Thanks abel we love you ❤❤❤❤
@matthewsortabo9128
3 жыл бұрын
Abel all information is bast thanks abel we love you
@Edom.media7
3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ የሚገርም ነው፡፡
@MeazaMatusalaaaaa
3 жыл бұрын
አቤል 👍👍👍👍ገራሚ ነው 🤣. 🤣🤣ብቻዋን ግን አያስፈራትም ለዛውም ሴት ሆና 🤣
@abdiman2707
3 жыл бұрын
በምሰጠን መረጃ በጣም ብዙ ነገር አስተምሮኛል አመሰግናለሁ አቤላ 🙏
@eyeab7657
3 жыл бұрын
አቤሎ ፡ ሞተው ፡ ተመልሰን ፡ ተወለድን ፡ ስለሚሉት ፡ አቅርብል🙏
@tesfamichael_girma
3 жыл бұрын
Setyewa dink nech👍👍 gn ene lebchaye menor eferalehu😧😧
@mestawetteshome646
3 жыл бұрын
በጣም፡ጎበዝነህ፡አቤላ፡ሠላምህ፡ይብዛ፡እንኳን፡አደረሠህ፡፡በርታልን፡፡
@semuhabesha1994
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ለኔ ግማሹን ትስጠኝና ጎረቤት እንሆናለን 😃😃😃😜አቤሎ ይመችህ
@luluhaile
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል።ስንቱን ጉድነው እየፈለፈልክ የምታስማን።በርታ አቦ
@samydemoz6254
3 жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ !!! ግን ከተማ ለመባል በዋናነት መስፈርቶች ምን ምን ናቸው
@tobianderwell5206
3 жыл бұрын
Gobez abelo
@Simen1221
3 жыл бұрын
ሲጀምር አንድ ሰው ብቻ የሚኖርበት ቦታ ከተማ ለመባል የአለም አቀፍ መስፈርት አያሟላም ስለዚህ አንድ ሰው ያለበት ቦታ በምንም በተአምር ከተማ ሊባል አይችልም አንተማ ጥሩ ርእስ አወጣው ብለህ ነው ግን ተሳስተሀል google ላይ የከተማ criteria ብለህ አንብብ ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ አቤል የወይኗ ልጆ ቤተሰብ አድርጉኝ 🙏🙏🙏
@fitsumtube121
3 жыл бұрын
ኸረ ማመን ይከብዳል 😳😳😳😳
@fantyeethiotube5385
3 жыл бұрын
አቤሎ በርታ ወንዲሜ የምታቀርባቸዉ ነገሮች ሁሉ ገራሚ ናቸዉ
@jireh1880
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ብቸዋን አንድ ከተማ ውስጥ!! አሪፍ ዝግጅት ነው አቤላ!😘
@abbyyene4048
3 жыл бұрын
የሠው ልጅ እነደዝህ ጠንካራ መሆኑን አልገምትም ነበር🤔🤔
@kdavid5505
3 жыл бұрын
Amazing video keep it up abelo
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል 💚💛❤🤔🤔
@ethiojoke7114
3 жыл бұрын
Please Abel, make a special preparation for the New Year.
@haniseshaabihram1089
2 жыл бұрын
አጃይብ ነው የምትደነቅ ማንም የማይደፍረውን ቦታ ምንም ኮሸታ ሳያሳሰባት የምትኖር አፀብ ድንቅ ጀግና ሴት እናመሰግናለን አቤሎ መልካም አዳሰ አመት ለሁላችሁም ፈጣረ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yirgalemmokonen5159
3 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ብርቱ ጠንካራ ሴት ናት እንዴት ያለ ሰው ይኖራል ጉድ ነው አምላኬ ኢትዮጵያን ጠብቃት
@zeynabtube1963
2 жыл бұрын
ሰው ለሰው መድሀኒት ነው ብቻ መኖር ያስፈራል ሀገራችን አሏህ ሰላም ያድርግልን በቅንነት ደምሩኝ
@አቡአህናፊኑሩ
2 жыл бұрын
የሚገርም ነው የአንት ዶሰሳ በጣም የምትደነቅ ነህ ሰላምህ ይብዛ
@wifiwifi1836
3 жыл бұрын
አቤሎ ስለመረጃህ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለራያ ቆቦ እባካቹሁ ድምፅ ሁኑንን
@abenatadeladay2005
2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጀግና ሴት ናት ምን አለ እኔን በወሠደሽኝ ሁለተኛ እሆናት ነበር😳😳
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
2 жыл бұрын
እኔም እውነት የምትገርም ነች🥰🥰🥰🥰🥰
@selamawitguta4727
3 жыл бұрын
😲😲😲Abelo 👍🏽👍🏽🙏
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
3 жыл бұрын
ያቤል ሁለተኛ ቻናሉን እዴት የማገኘው አዳዲስ መረጃ የሚያቀርብበትን ንገሩኝ
@abrishgene9402
3 жыл бұрын
Abelo yimechik balehibet hulu selam lante yihun🙏🙏🙏
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
3 жыл бұрын
ወይ አቤሎ ሁሌም ታስደምመኛለህ በርታልን
@beletumkonn9116
3 жыл бұрын
አቤሎ 👏
@Skayybluue9
3 жыл бұрын
Very interesting 👍👍👍👍
@ChewaMedia
3 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው 😱
@mimebeza3240
3 жыл бұрын
ቤላዬ እንክዋን ደህና መጣህልን የኔ ዘመን ምርጥ ዩቱበር ወጣትነትህን በአግባቡ የተጠቀምክበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘመንህ ይባረክ ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝብዋ
@samirataibah3766
3 жыл бұрын
Thank you 🙏🙏for your challengs
@helengetachewu6452
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@bbnaam9220
3 жыл бұрын
Wey Gud! Genzebwa ayalkm i de ? Tale sra gbr kekefelech
@mikecraft4621
3 жыл бұрын
ብቻዋን ከምትሆን ተመቻችቶልን እንሂድላት 😉
@mesiyutebe4850
3 жыл бұрын
Kkkkkk
@Dibekulutube
10 ай бұрын
Abel you post marvelous thing
@natinata2301
3 жыл бұрын
አቤሎ ይሄንን ጉድ ግን ቦታው ድረስ ሄደህ አይተህ አሳየን በጣም እኮ ነው የሚገርመው
@ሀገሪንተውልኘ
3 жыл бұрын
በጣም
@febbogale5037
3 жыл бұрын
Awesome 🥶🥶
@endrudesalegn7204
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነወ ደስ ይላል
@hosanna3393
3 жыл бұрын
አቤል እንኳን በደና መጣክ ዋውው ጀግና ሴት ናት እኛ ሴቶች እንዲህ ነን ወይ ፍንክች የሴት ልጅ ጀግና አይሆንም ከአለን አይሆንም ነው በአንድ ሀገር እንዲህ መኖር እንችላለን ኢሊሲ ጀግና ብያለሁ💪
@nebilmuktar704
3 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ጎበዝ ሴት ነች።
@tigistadmasu3410
10 ай бұрын
በቃ እኔ እሄድና ህዝቡን እጥፍ አደርገዋለሁ 😂 ገራሚ ሰት ናት 😮 Thank You Abel
@WilliamZemedkun
Жыл бұрын
abelo Betam Migerarem Neger New Metaseman
@mamicotube1244
3 жыл бұрын
አቤሎ አረ በፋጠረክ ስለ ስልክ ጥቅምና ጉዳት ቭዲዩ ስራልኝ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፐ3መ
3 жыл бұрын
አቤሎዬ በርታ
@chalem5274
3 жыл бұрын
I am very impressed wow!! Thank you very much for sharing this important lesson for us Abel
@rahelamen7300
3 жыл бұрын
ይቺ አሜሪካ ምን ጉድ ናት የሌለባት ነገር የለም
@lubabmohammed4496
2 жыл бұрын
የእውነት ዓለም ሣይሆን ተረት የምሰማ ነው የመሰለኝ በዚህ ዘመን ለማመን የሚከብድ ነው ለማንኛውም በጣም አድናቂህ ነኝ
@madi8643
2 жыл бұрын
በጣም እኔ እንኴን አንድ አገር አንድ ቤት ተኝቸ አላድርም
@seadaseid184
3 жыл бұрын
አቤልየ ቤተሰብሁኛለሀ በርታ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው
@kokikoki9120
3 жыл бұрын
አብሮአት ሚኖሩ መናፍት ይኖራሉ እንጂ እንዴት ማን ነው ሚገዛት ?
@tigitigi9504
3 жыл бұрын
በከተማዉ ያሚያልፉ መንገድ ኞች ናቸዉ
@kmloveadamaa8214
3 жыл бұрын
አቤ አንድ ነገር እናስቸግርህ እባክህ በሳዲ ያለው ስቃይ ይፍ አድርግ ልን አይመን. ኢንተርተሜንይ ጋር ብዙ እውነታን ታገኛለህ.
@kokelove1589
3 жыл бұрын
Abel...enkuwan...aderesachuw...betam...yemigerm...new... gin bechenenetuwan...endet...chelae...Yihun 🤔
@helenwoldie7317
3 жыл бұрын
በርታ አቤልየ
@ሀገሬ-ጀ8ኘ
3 жыл бұрын
ኸረ ኤልሲ ጥሪኝ አብረን አንኑር 🙄🤔😂😂😂
@aimromedia-8862
3 жыл бұрын
እጅግ ገራሚ መረጃ ነው አቤሎ
@robera22
3 жыл бұрын
You are best. THANKS
@elduersumo3938
Жыл бұрын
Yigerimaali hooooo wendi inkaan ayinorimi sew belelebeti yihemaa tamiri new🤭🤭🤭
@mimiiyaqudsigabrelleja7948
3 жыл бұрын
Abwl Selmeh Yebaz😍😍😍😍💚💚💚💚
@adanachmelekie6559
3 жыл бұрын
በናትህ አድራሻዋን የህዝብ ብዛቷን እጥፍ በማድረግ ልተባበራት 😊
@ganjamganjam3782
3 жыл бұрын
Abelo naga jirata 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@christos8155
3 жыл бұрын
Tadila ke hastiyatm nesta nat 👍
@ማርያማዊትበሱቃል
3 жыл бұрын
እኔ እንኳን አድክልል አድ ቤት ብቻዬን ከሆንኩ እየጮሁክ ነዉ ምወጣዉ😀
@kenabelkena.ethiopialezela9677
3 жыл бұрын
Kkkkkkkk hahaha 😁😁😄😃😀😀😅🤣🤣😅😁😄😄
@betelove1798
3 жыл бұрын
ከድንቅም ድንቅ ነው ይህ ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን በተለይ ለዘርኞች
@mimishaadmasu5956
3 жыл бұрын
Really I like the way she is leaving 🤣🤣🤣🤣🤣 thanks Belloti
@pathummapathumm9500
2 жыл бұрын
ስይጣን መሆን እለባት 😷 ክፍሌን ውስጥ ኮሺ ካለ ሺንቴን በቁሜ ነው የምለቀው 😂😂😂 እንኩዋን አንዲ ሀገር
@Rosina.K
3 жыл бұрын
Interesting 🤨 .Thanks for sharing!
@birtukanfetene67
3 жыл бұрын
ይገርማል 🤔🤔
@sabellaro673
3 жыл бұрын
Wow!!!she is amazing women.
@bashirsalh4817
2 жыл бұрын
ብራቮ በርታ አቤል በፖለቲካ አዙሪት ውስጥ ተወሽቀን የብልጣብልጦች የገቢ ምንጭ ከመሆን ቆም ብለን አለምን መቃኘ የአእምሮ እረፍት ይሰጣል ጠላቶቻችንንም በምታዘብ አንድነታችንን በማጠንከር እናሳፍራቸው በርታ ቀጥልበት
@meklitmimi5660
3 жыл бұрын
ወቼ ጉድ ብቻዋን በጣም ከባድ ነው አይ አቤሎ ምታሰማን ጉድ ነው
@nunuawake3358
3 жыл бұрын
ለኛለሴቶቺ አረዓነት እሰኪ እደኔ የተማው
@helenhelen1616
3 жыл бұрын
አቤልዬ ስለ time travele ም ስራልን 🤩🤩🤩
@mannerly4313
3 жыл бұрын
አው ስለ ታይም ትራቭል እኔም ማወቅ እፈልጋለው ፍቅርዬ እንዳትረሳው
@nbintahmed4590
3 жыл бұрын
ታድላ እኔ ራሱ እንደሷ ብቻዬን መኖርን እመርጣለሁ አብሮ መኖር ሰላም ከሌለው
@ahmedinahmed9250
3 жыл бұрын
Wow 🤩 she is amazing woman 👩 hard to believe
@ruhamasisay1634
3 жыл бұрын
የሴት ጀግና ነች ቆራጥ እንደማገኛት ተስፍ አለኝ።
@meronmeron9834
3 жыл бұрын
የምርክን ነው በናትህ የእውነት አውራኝ
@tadesseabrha65
3 жыл бұрын
Bravo Birhanu ketilibet
@NetsanetTadesse
3 жыл бұрын
ገራሚ ነገሮችን ነው ምታሳየን🙏🙏
@musically8026
3 жыл бұрын
wow 🔥
@erdymoutou7316
3 жыл бұрын
She is a hero
@teter-wuha_tw
3 жыл бұрын
wow abelo
@sabitutaju4801
3 жыл бұрын
ሁሉም ዩቱበር ነኝ እያለ ሚድያውን ከሚበጠብጠው እንዳንተ አይነቱ ብበዛብን ምን አለ አቢሎ ሁሌም እንወድሃለን
@ashenafitula3763
3 жыл бұрын
awesome!
13:12
እንዲህም አይነት ሰው አለ 39 ዓመት ያስገርማል
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 135 М.
27:32
መሪያችሁን ንገሩኝ እና ኑሯችሁን እነግራችሀለሁ!
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 135 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
24:48
ንዓኺ ከዕቢ ከርተት ኢለ እየ፣ ሕጂ ሃብታም ተመርዒኺ ክሓስኒ
Mahustar
Рет қаралды 90 М.
17:51
የብርቱካን ሚዴቅሳ ደብዳቤ፤ ''ዐቢይ አይሆንም የምትሉ እጅ አውጡ'' |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 67 М.
11:50
ለማመን የሚከብደው የ 5 ለ 1 ጋብቻ እና አኗኗር | Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 212 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 418 М.
27:30
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu | los Angeles
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 301 М.
1:11:37
ቆሻሻ ላይ የተጣለ ጫማ አድርጌያለሁ!! ስኳር ሲይዘኝ !ድንግል ማርያምን``ልጅሽ እዛው ፈውሻት ብሎሻል አልኩዋት!´´የአንድ ሰው ህይወት የሄለን #life
Donkey Tube
Рет қаралды 666 М.
28:33
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
ebstv worldwide
Рет қаралды 784 М.
12:21
ሰው ገብቶበት የማያውቀው ሚስጥራዊው ሆቴል
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 277 М.
15:40
በሶሻል ሚዲያ ሴቶችን ጉድ ያደረገው ሰው አለም ያልተጠበቀው መጨረሻ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 152 М.
20:22
"አዲስአበባ ሳንደርስ አንደራደርም" ጄኔራሉ፣ የብልፅግና ጉባኤና ውሳኔዎች፣ ከመቀለ እስከ አዲስ አበባ ስጋቱ፣ የብናልፍ ቃለ መሃላ፣ 600 ተበተኑ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 100 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН