KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወልቃይት ጌታቸውና ብልፅግና፣ የጠ/ሚኒስትሩ አነጋገሪ ድርጊት፣ የፀረኢሳያስ ስብሰባው በአዲስ አበባ፣ የአማራ ክልሉ 100ቢሊዮን፣ የብልፅግና ሃሰተኛ መረጃ|EF
20:01
ምርጥ 15 ኢትዮጵያዊን ቢሊየነሮችና የስኬት ሚስጥር |15 of the Richest Ethiopians & their Successful Companies in 2021
23:11
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
1:1:12
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
2:57:52
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
0:37
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
10 ሀብታም ወንድ ዝነኞች | የሚኖሩት አስገራሚ ኑሮ እና የሀብት መጠናቸው | Ethiopia's Top 10 Male celebrities
Рет қаралды 101,292
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 61 М.
የኔ ቲዩብ / Yene tube
Күн бұрын
Пікірлер: 179
@yenetube2337
Ай бұрын
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በቀጣይ በተሻሉ ስራዎች ወደናንተ መድረሳችንን እንቀጥላለን። እናንተም ቻናላችንን Subscribe, like, comment እና share በማድረግ አጋርነታችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን። እናመሰግናለን 🙏🙏
@championsport7990
Ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው። ሁሉም ጥሩ ነገሮች ይገቡታል 👍
@yenetube2337
Ай бұрын
yes sir 👍
@fasiltefera6439
Ай бұрын
የደሀም መጨረሻ ግለፅልን ። እኛም እንጠራ ....🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@kuwaminnkruman
Ай бұрын
aby ahamed
@Pnice-vs1fr
Ай бұрын
ክክክክ
@Mm-lf3ki
23 күн бұрын
አይደለም የደሐ አንደኛ መቼ ነው የሚጠራው ደብል አንቀበልም
@BezayacopBezabeza
Ай бұрын
King of Teddy afro ❤❤❤number 1
@yenetube2337
Ай бұрын
yes 👍🙌
@sibhat-j7l
Ай бұрын
Wow, some surprising names on this list! Really enjoyed the research and the presentation. Thanks for making this video!
@yenetube2337
Ай бұрын
Glad you enjoyed it! Thanks for watching! ❤❤
@AdenechMesheha-te3ep
24 күн бұрын
ቴዲዬ እንኳን ለዚ አበቃሕ ደስ ብሎኛል ያገሬ ልጅ
@cherinetarba6394
24 күн бұрын
The story telling is wow keep it up bro🎉👏
@yenetube2337
24 күн бұрын
thank you bro 🙏❤
@endaleworldwide5554
21 күн бұрын
Eshetu mellese kezi belay yigebawal, demom bekirbu hulunum yibeltal
@yenetube2337
21 күн бұрын
sure 👍🙌
@zerfemelak5605
17 күн бұрын
ኹሉም የተለያየ አመለካከት ቢኖረውም ቆጠራ ቢደረግ እትዮጵያ ውሥጥ የቴዲ አፍሮን ያህል ተወዳጅ የለም።
@HaileBiru
Ай бұрын
የተሳሳተ መረጃ ነው ወንድሜ
@beleteyirdaw5188
28 күн бұрын
ሲታመሙ ሃብታቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሆናል !
@BikilaKeneaofficial
17 күн бұрын
በደረጃ ስታስቀምጣቸዉ በግምት ነው እንጂ የሀብታቸውን መጠን አታውቅም። ለላው ደግሞ ቴዲ ተወዳጂነቱ ከ10 ዓመት በፊት የነበረ እንጂ አሁን ቁጥር አንድ በብዙ ሰዎች የምጠላ አርቲስት ነው ።
@abebeadula6365
4 күн бұрын
Begimit!!
@አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
Ай бұрын
እኔ ቀርቻለሁ. መስተካከል አለበት
@GacheFeker-bf7ri
11 күн бұрын
The king of king tedy afro
@yenetube2337
11 күн бұрын
❤🙌
@Frewoin
10 күн бұрын
Mndnew yesw habt matarat tkmun ngerun
@DebisaMohammed-g4i
5 күн бұрын
Ke tedy blay tewadaj hacee nw
@championsport7990
Ай бұрын
ቴዲ አፍሮ legend ነው። ማንም የማይወዳደረው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
@yenetube2337
Ай бұрын
indeed 🙌
@newprotestantmezmur
Ай бұрын
Manew?
@ermyasteshome1107
Ай бұрын
መረጃህን ተጠራጠርኩት ፀሐዬ ዮሐንስ እና ኤፍሬም ታምሩ?
@mamushabitew
Ай бұрын
3ኛ አልበም አልክ ልበል ጀቴዲን 6/5 ነው
@yenetube2337
Ай бұрын
ሲነበብ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን። በእርግጥ የቴዲ አልበሞች 3 ብቻ አይደሉም። 🙏
@wegayehuassefa7371
26 күн бұрын
ቴድሮስ ቸሾመ ከመንግስት ጋር ተጠግቶ ነው።
@Mm-lf3ki
23 күн бұрын
እሼ እሽነት እሹካ የገደልግቡው እኛንም አንቃን ❤❤❤
@545menel
Ай бұрын
የተቸገር ይርድበት አርቲስቶች በየጊዜው ይሞታሉ በገንዘብ እጦት ።
@MekonnenBihon
11 күн бұрын
የሀብታቸው መጠን ቢገለፅ መረጃው የተሻለ ይሆን ነበር።
@solomongenge
Ай бұрын
Teddy afro is number one ♥️💯🤞
@yenetube2337
Ай бұрын
yes sir 👍🙌
@Aysha-s5z8e
19 күн бұрын
1ኛ ሰይፉ ፋንታሁን ነው❤❤❤
@yenetube2337
19 күн бұрын
❤🙌
@girumlukas9202
Ай бұрын
Teddy king🎉
@yenetube2337
Ай бұрын
❤🙌
@MesfinTsehaye-g8g
19 күн бұрын
Artists? Do you have a word in your language?
@yenetube2337
19 күн бұрын
any suggestion please? 🙏
@besukalayenew740
28 күн бұрын
በጣም ይገርማል እስኪ ከ10ሩ አንዱ ለታሪክ አንድ የስራ መኪና ይግዛልኝ (ለዚህ እኮ ነው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው የሚባለው
@kuwaminnkruman
Ай бұрын
the one and only singer teddy afro king of king
@yenetube2337
Ай бұрын
yes sir 👍
@sisayabuhay52
Ай бұрын
King of king tedi afro 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yenetube2337
Ай бұрын
👍🙌
@RehamAreu
22 күн бұрын
አሁን እኛ ምን አገባን? 😏 በማያገባን እያስገባችሁ አታስቦኩን 😂 ከፍርፍሩ ቀርቶ ከፍትፍቱ በላሽ አላሉ 😂 እስኪ ተውን በአእድ ብር ሻይ ለምጃ አሁን የሷ መጦዝ እረፍት ነስቶኝ ጭራሽ እኒህ ሠወች ምን በሉ ምን ጠጡ በዚህ ሁሉ ንብረት እያልኩ ሳሽሟጥ ልደር ሆሆሆሆሆ🤔😏
@SisayDegefa-b8h
14 күн бұрын
Wheres gossaye tesfaye😢
@Haleema-d7v
25 күн бұрын
1 pipilo❤
@Jhtech2015
Ай бұрын
Here i am, you have to mention me with those guys, but it should be the 1st one.
@WendesenAdugna-t2x
29 күн бұрын
Acaaluu
@kuwaminnkruman
Ай бұрын
the only one. the one and only singer teddy afro
@lazizahmedin
Ай бұрын
ትክክለኛ መረጃ አይደለም እያቀረብክ ያለከው ተሳስተህ ሰው አታሳስት በመጀመሪያ ቴዴ አፍሮ 3 አልበም ብቻ አይደለም ያለው ሌላው ሰለጆሲ ያልከውም የተሳሳተ ነው በደንብ አጣራና አቅርብ
@ABMan-f8i
Ай бұрын
እሪዞርቱ የጆሲ ነው
@yenetube2337
Ай бұрын
በቪዲዮው ሲነበብ ለተፈጠረው የቴዲ አፍሮ የአልበም ቁጥር ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን። የጆሲ ሪዞርቱን ከሆነ በእርግጥም የእርሱ ነው JTV እና JFM ቢሆኑ ባለቤትነታቸው የጆሲ ነው። እናመሰግናለን 🙏
@FikirteKeryan
26 күн бұрын
ቴዲ ንጉስ ነው ከማንም አይወዳደር
@yenetube2337
26 күн бұрын
❤🙌
@meareg59
21 күн бұрын
መጀመርያ ነገር ምንጫቹ ምንድነው በምን መለክያ ነው ደረጃ የሰጣችሁት ሁለተኛ ነገር የመረጃ ሰህተቶች አለቱ ለምሳሌ ሰለ ሰራዊት ውልደት ሰራዊት የተወለደው ሀረር ከተማ ነው የቴዲ አልበም 3 የተባለው ሰህተት ነው
@VanMan-12
29 күн бұрын
ዶክተር ዘርኡ ገ/ሊዋኖስ ከ መቀሌ
@NURUHUSSEN-g3l
Ай бұрын
የኔ ሰም አለ ብየ እሰክመጨርሻው ማየቴ
@DebisaMohammed-g4i
5 күн бұрын
Haccalu hundesa
@WanaWana-ck8pc
19 күн бұрын
ከብዛት ጥራት ቴዳ
@yenetube2337
19 күн бұрын
❤🙌
@AnisYousuf-w8u
Ай бұрын
mahder n restehal..balawqm..sgemt hulunm tibonsalech..yimslgnal
@yenetube2337
Ай бұрын
ዝርዝሩ የወንዶች ብቻ ስለሆነ ነው። 🙏
@YosefShewakena
28 күн бұрын
haile gebre selase kertual
@yenetube2337
28 күн бұрын
🙏 በዝርዝሩ የተካተቱት የኪነጥበብ ሰዎች ብቻ ስለሆኑ ነው።
@Abdifikadu1
27 күн бұрын
Abdul kiyar Hina rophnan
@babatakur2754
16 күн бұрын
የቴዎድሮስ ተሾመ ወይስ የአብይ አህመድ
@AbdurahmanbalagoAbduraman
19 күн бұрын
ሀጨሉ ሁንዴሳ
@yenetube2337
19 күн бұрын
legend ❤
@NahomSolomon-d3y
Ай бұрын
Min ale zeme betele ,, sataregagete atawera weregna
@ethiopia6721
Ай бұрын
ከነዚህ ከአቀረብካቸው ሀብታሞች እውቀቱን ለህዝብ የሚሰራ አንደኛ እሸቱ ነው ይገባዋል::
@khadijah2570
Ай бұрын
የድሆችን ገዘብ በልተው የጠገቡ ለኢትዮጵያ ምን አበረከቱ ሀብታም ናቸው ይላሉ መቅበርያ የላቸው ሲሞቱ አላሙዲን ይጠራል ለሳጥን
@tayeabebe2033
24 күн бұрын
ቴድሮስ ተሾመ 1ኛ እሱም በሌብነት በማጭበርበር
@abebebeso6430
Ай бұрын
የሼኩን ሚሥት ረሠሀት ባለ ኢሊኮፍተሯ
@yenetube2337
Ай бұрын
ዝርዝሩ የወንዶች ብቻ ስለሆነ ነው። 👍
@SolomonAsmelash-r6h
Ай бұрын
ሁሉንም በሀብት ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ ይበልጣቸዋል ከፈለክግ አጣራ
@KelemwaDemese
27 күн бұрын
Teddy,Afro
@md-mm7pg
Ай бұрын
Denkoro ye rich Wutafe go to school😂😂😂😂😅😃😃😘😘
@tilahunyimer25
Ай бұрын
የገንዘብ ምንጫቸዉስ?..Except Teddy
@Gambo-m5q
Ай бұрын
3:59 "ውልደቱን ሐረር ያደረገው" 😂😂😂 አማረኛ ከተናጋሪው እኛ በትምህርት ቤት ያወቅነው እንሻላለን:: ሰይፉ ፈርሞ ሐረር የተወለደ እስመሰለው::
@yenetube2337
Ай бұрын
it is just the way of expression 🙏 የተሳሳተ ከመሰሎት ይቅርታ እንጠይቃለን።
@DagimMulugeta-k6p
9 күн бұрын
jel teddy atafrm 3album 5new yalew teddy king
@TamiratTamirat-ee1yz
28 күн бұрын
Tedy koshe guregne
@altayebeyene3983
7 күн бұрын
ምነው ሴቶችን ረሳህ ኤሊኮፍተር አላት የተባለችው መወዳደር ብትችል ???
@yenetube2337
7 күн бұрын
የሴቶችን ለብቻ በሌላ ቪዲዮ እንመለሳለን 🙌
@TasfayeYirgu
23 күн бұрын
ቴዎድሮስ ተሾመ ሃብት አለው እንዴ?
@AlebachewYesuf
10 күн бұрын
የሴት አርቲስት ባለሀብት ጠፍቶ ነው ወይስ ተረስቶ ነው???ሲቀጥል ለታማኝነቱ ምንጫችሁ ቢገለፅ የተሻለ ነው።
@yenetube2337
10 күн бұрын
የሴቶቹን በሌላ ቪዲዮ እንመለሳለን 🙏
@AbelAbel-r6u
Ай бұрын
አረ ኮመንቶች ፋራ አትሁኑ እሱ በናንተ መንጫጫት ለመጠቀም ነው አመሰቃቅሎ ያመጣው ብር ያለውንም ብር የሌለውንም ህሊና ቢሱንም ደባልቆ ያመጣው እረ ወዴያው ንቁ አንዳንዴ
@meselechmamo4655
Ай бұрын
Mohamed Ahemed
@Cazablanka-dh5rr
Ай бұрын
ትክክል አይመስለኝም
@danielbekele5273
27 күн бұрын
1 ghawen tesasetahal
@Samsonambisakufa
29 күн бұрын
ዝም ብለህ ሰሜትህን ነው የምትናገረው ከየት አመጣሀው ምን ይላል
@HiwotMamo-e8k
20 күн бұрын
ምን አገበባህ እስከሠሩ ድረስ ደሃ ሊሆኑ ፈለክ ?ሌባ እንዲሰማህ ልታዘረፋቸዉ ነዉ? ምን ይጠቅማል እከሌ ሐብታም ሆነ ከሠራህ ታገኛለህ አሰፈላጊነቱ ምኑላይ ነዉ ይኑሩበት እንጂ
@feridnesiro4430
Ай бұрын
ምነው መረጃዎችን በአግባቡ ብትሰበስብ ዎዳ ህዝብ ከመድረስህ በፊት 1.ስለ ጆሲ ሆቴል እና አሁን ስላለበት ሆኔታ መራጃው ስህተት አለው 2. መከተት የነበረበት ሰምሶን ማሞ 3.አማኑኤል ይልማ
@fasilmulu9454
Ай бұрын
መለኪያህ ምንድነው የሰው ፍቅር ነው ወይስ ሃብት ????
@Pencipta_tahu
Ай бұрын
ይሄ ቪድዮ ከእዉነት የራቀ ነዉ ብር ለመለቃቀም የምታደርጉት ነገር ይገርመኛል። አሁን ዉሸትህን መለስ ብለህ ብትሰማዉ ለራስህ ይገርምህ ነበረ ቴዲ አፍሮ ሶስት አልበም አለዉ ብለሃል ግን ሶስት ሳይሆን አምስት አልበም ነዉ የሰራዉ። እነሱም 1- አቡጊዳ 2- ሌንቦ 3- ያስተሰርያል 4- ጥቁር ሰዉ 5- የመጨረሻው አልበሙ (ማራኪዬ) እና ለሽራፊ ሳንቲም ብላቹ መረጃ አታዛቡ።
@garchotub4652
Ай бұрын
5 album alew teddy afro
@AbbichuGelan
Ай бұрын
የቴዲአፍሮ 1ኛነት በአንቴ እይታ ብቻ ነው ።
@abiy-s
Ай бұрын
የገንዘብ መጠናቸውን ለምን አልጠቀስክም~ አናግታቸው
@Nati-co3is
Ай бұрын
1ቴዲ
@yenetube2337
Ай бұрын
👍🙌
@DDMan-lq9su
Ай бұрын
teddy afro king
@yenetube2337
Ай бұрын
yes sir 👍🙌
@hussenahmed6121
Ай бұрын
Hacalu
@YonasAbrham-e1t
Ай бұрын
ደረጃ ያወጣህው የገንዘብ መጠን ሰላልተገለፀ የሀሜተኛ ደረጃ ነው
@yenetube2337
Ай бұрын
እዚህ ሀገር የተረጋገጠ መረጃ ማግኘት እጅግ አዳጋች ነው። ያልተረጋገጠ ቁጥር ከምንጠራ ብለን ነው የተውነው ቤተሰባችን 🙏
@zebreabrukberhe5972
27 күн бұрын
😅
@Jaferhamdiya
25 күн бұрын
እኔ ስንተኛ ነኝ
@mulatyalew2894
Ай бұрын
ከመንግስት ነፃ የሆነ ባለሃብት እቅርብልን ጥግኛ አርዕስት አታቅርብልን።
@MuhammedHassen-i4e
Ай бұрын
ከ አብዘኃኛው ሀብት በስተጀርባ ማጭበርበር አለ ።
@yenetube2337
Ай бұрын
😥😥
@አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
Ай бұрын
እኔንስ. እስተኛላይ አስቀመጣችሁኝ. ነው የኢትዮጵያ ሀብታሞች ስለማይመጥኑኝ ከአለም ልታወዳድሩኝ ነው. እኔና. ሸህ አሊ ሙድን. ቀርተናል
@yenetube2337
Ай бұрын
ይህ የአርቲስቶች ብቻ ስለሆነ ነው። በቀጣይ እናካትታችኋለን 👍
@AbrarAhmedAdem
Ай бұрын
በነካ እጅክ ከ 1እስከ 10 ደሃ አርቲስት ንገረን
@abdusalam3308
Ай бұрын
Hulum tena yalaw habetam naw
@yenetube2337
Ай бұрын
እውነት ነው 🙏🙌
@TsedekeDawit-x6z
Ай бұрын
Antes?
@yenetube2337
Ай бұрын
ምናልባት ወደፊት 😊
@anwarmohamed-aty
Ай бұрын
አንደኛ ያልከው ጀኖሳይደር ሁለተኛ ያልከው ጉረኛ
@MolaDemeke-j8u
28 күн бұрын
ብራዘር የገንዘብ መጥኑን እየረሳሺ ነው
@md-mm7pg
Ай бұрын
Denkoro tuletula
@SimonAyalew-bj3ez
17 күн бұрын
ቴድሮስ ተሾመ ነው ያልከው አንተም አቃጣሪ ነህ ማለት ነው
@sibhattariku3749
Ай бұрын
ቴዲ 500,000,000 wow 😳😳
@Joshuaa1064
Ай бұрын
ወገንተኝነትን አቁም
@zenebe6377
Ай бұрын
ቀዴው!!! የሀብት መጠናቸው የታለ?
@GetachewTigabu-cr7
22 күн бұрын
እኮ
@wowwow5075
25 күн бұрын
በሙሉ ለመንግስት አሸርጋጆች ናቸው በጥይት መድፋት ነው በሙሉ🫵🫵🫵🫵🫵
@Gosaa-i2v
20 күн бұрын
ቆሻሻ ሰው መግደልን እንደጀግንነት የምትቆጥሩ ደቆሮዋች ስራ መስራት ትታቹ ሰርቶቶ ያገኘን ለመግደል ተመኙ ውሾች
@melakudesta6523
Ай бұрын
ቅዥት ነው የምትነግረን መሰለኝ
@FerejNur
Ай бұрын
ሠዉገዳይ ነዉ
@YonasDegu-h9r
Ай бұрын
ቴወድሮስ ታደሰ
@Zenvgj
Ай бұрын
ማነዉ በሁሉም የሚደደዉ ቴዲ? የ ሞተና የማይመለሰዉን የነፍጠኛ ሰርዓት አሞጋሽ ሙት አንጋሽ nostalgia?
@yms2161
Ай бұрын
What is your point?
@yimerShumu
Ай бұрын
😂😂😂😂ዘረኛ በሩቅ ዘፈን የናንተ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@kuwaminnkruman
Ай бұрын
teddy
@TadealDesta
Ай бұрын
አረ ሠራዊት ሁሉንም ይበላል ትቀልዳለ
20:01
ወልቃይት ጌታቸውና ብልፅግና፣ የጠ/ሚኒስትሩ አነጋገሪ ድርጊት፣ የፀረኢሳያስ ስብሰባው በአዲስ አበባ፣ የአማራ ክልሉ 100ቢሊዮን፣ የብልፅግና ሃሰተኛ መረጃ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 36 М.
23:11
ምርጥ 15 ኢትዮጵያዊን ቢሊየነሮችና የስኬት ሚስጥር |15 of the Richest Ethiopians & their Successful Companies in 2021
Adwa Tube
Рет қаралды 441 М.
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.
0:37
СПОРИМ ТЫ НЕ ЗНАЕШЬ ТРИ ЖИВОТНЫХ НА БУКВУ С #shortsvideo
Katya Klon
Рет қаралды 2,7 МЛН
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
8:05
10 የፕላስቲክ ሰርጀሪ የተሰሩ የኢትዮጵያ አርቲስቶችና ያወጡት እጅግ ውድ ገንዘብ|10 Ethiopian Celebrities Who Got Plastic Surgery
የኔ ቲዩብ / Yene tube
Рет қаралды 84 М.
21:50
ባለቤቱ ጋር የተገናኙበት ያልተጠበቀ ገጠመኝ! ከባድ ግብዣም ተደርጎልኛል! #ማራኪወግ#marakiweg#serawitfikre#gizachewashagrie
Maraki Weg
Рет қаралды 1 МЛН
14:35
Ethiopia: ደራሲው በኮለኔል መንግስቱ ያሳደጉትን ልጅ ቤታቸው ጋበዙት! Ethiopian Mengistu Hailemariam Biography ET daily
Et Daily
Рет қаралды 184 М.
8:18
ለማመን የሚያስችግር ቤት ያላቸው አርቲስቶች
Waza - ዋዛ
Рет қаралды 324 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
24:42
በፍቅር አንብቻለሁ!! ማፋቀር ብቻ ሳይሆን ማፍቀር የሚችለው ማሀሙድ ...የተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ ቤቱን ጎበኘን…| SeifuonEBS ክፍል 2
Seifu ON EBS
Рет қаралды 364 М.
41:18
እማማ ዝናሽን፣ቲጂን፣ሮማንን ና ታጁን ወዘተ በማሥመሠል ትወናና ውዝውዜ አስደማሚ ችሎታው ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን አፍርቷል።
Mese Show
Рет қаралды 289 М.
20:04
የቤተመንግሥቱ ወርቅና ምስጢሮቹ፤ የምርመራና የጥናት ዘገባ |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 177 М.
12:15
5 ውብ እና ሚሊየነር የሆኑ ሴት አርቲስቶች/5 Ethiopian millionaire actress/@ethiomirt
Ethio Miret ኢትዮ ምርጥ
Рет қаралды 122 М.
21:15
ጃዋር መሐመድ እና ዐቢይ አሕመድ ፤ ጠላትነት ወይስ ወዳጅነት?|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 418 М.
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН