KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Украина заявляет, что войска КНДР несут большие потери в боях в Курской области РФ
2:02
ЕС готовит новые санкции против "теневого флота" РФ после повреждения кабеля Eastlink 2
1:54
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
100% ደስተኛነኝ በሉካን ቡድኑ ከ10 በላይ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል
Рет қаралды 96,785
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 275 М.
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 500
@felahtube4108
2 жыл бұрын
በስኡድ እስር ቤት ላሉት እህት ወንድሞቻችን ከመጀመሪያው እስካሁን ድረስ ድምፅ ከመሆን ወደ ኌላ ያላለው ወንድማችን 😍
@gdgchf8391
2 жыл бұрын
ሚንአድስ ናገር ኣለ
@burjburj3450
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ዜድ-ቨ8ፀ
2 жыл бұрын
ሳህ በትክክል አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
@fatimahfatimah9454
2 жыл бұрын
ሳህ ውደ
@arabguyz4984
2 жыл бұрын
አላህ ከሱ ጋረ ይሁን
@looiliyanbeedas9153
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስስስስ ብሎናል ወኛኝ እና ችግራችንን ነው የተገለፀልን ሲቃይም እዳለ ብረሀን አለ ፍጣሪ ይመስገን። ታጠቅዬ ፍጣሪ ሂወትህን ሁሉ በደስታ ያኑርልን ከጤና ጋር ወድሜ የሰደተኞች አባት እናት ነህ ኑርልን ሽ አመት
@ተመስገንአምላኬ-ሠ2ረ
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ታጠቅወድማችን ፈጣሪ ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልክ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏🙏❤️❤️
@sara-cd6yx
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ታጠቅ ኑርልን ሽ አመት ከሙሉ አፊያ ጋ
@hayathayattadese9518
2 жыл бұрын
ወላሂወንደምታጠቅኑረልንሸአመትከሙሉአፈያጋ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏🙏❤️❤️
@awokesweknetu6307
2 жыл бұрын
ታጠቅ ለዜጎች ከማንም በላይ ድምፅ ሁነህ እየተከታተልህ ስትጮህላቸው ነበር ለአንተ በጣም ክብር አለኝ እግዛብሔር ክብር ያድልህ፤ አላህ ሰላም እና ጤና ክብር ያድልህ
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
2 жыл бұрын
በሳውድ እስርቤት ለሚገኚ እህት ወድሞቻችን የሚገብበት ቀን ማነው የናፈቀው አላህ ውነት ያረገው ታጠቅ የኛ ጀግና👍👍👍
@ሀዩነኝየመሬምአክስት
2 жыл бұрын
እኔ አንዷ ነኝ
@rametoh3736
2 жыл бұрын
ታጠቅ አገር እረፍት መተው ወደ ሣውዲ ለመግባት የፈለጉ መንገዱ ዝግ ነው ይሄሥ ጉዳይ
@asas-oo7sp
2 жыл бұрын
ሁሉምነዋ ምን ጥያቄአለው
@zyoutube6251
2 жыл бұрын
ወድሜ ታጠቅ ጀዛከላህ ኸይር አላህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስትህ እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@felahtube4108
2 жыл бұрын
ታጠቅ የስደተኞች አባት ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@borenatube2379
2 жыл бұрын
በእያዳዳችን ልብ ውስጥ ያለው ጥያቄ ስለተነሳ ደስስስ ብሎኛል ታጠቅ ሚዳን ፈጣሪ ባለበት ይጠብቅክ ሌላ ምን እላለሁ 😭የደስታ ነው ወገኖቸ መጨረሻውን ያሳምረልን
@ዚነትሳይትኢቱብ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት &ወድም
@Fetah90
2 жыл бұрын
@@ዚነትሳይትኢቱብ ደምሪኝ ማማየ ቤተሰብ እንሁን
@ሰአድነኝከሀይቅ-አ5ፐ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው
@اللهاكبرمحمد-ص4د
2 жыл бұрын
ሰህ ያኦህቲ
@lobabalobaba6670
2 жыл бұрын
ሳህህህ
@hawaseid3967
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ
@ዚነትሳይትኢቱብ
2 жыл бұрын
በጣም አልሀምዱሊላህ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያርብ ደምሩኝ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
2 жыл бұрын
---አስትሮ ማርያም ሆይ --በሳውዲ እስርቤት ላሉትትውልድ ኢትዮፒያኖች ምረትተደርጎ እንዲፈቱ ብርታቱን ስጪልኝ --ወገኖቼ ይቺ ቀንታልፍና ነገሌላ ቀንትሆናለች ---አይዛቹ ወገኖቼ ብርታቱን እመቤቴ ማርያም ትስጣቹ🙏🙏🙏🙏
@የመዳምፓናዶል-ቈ5ነ
2 жыл бұрын
ደከመኝ ስለቸኝ ሳይል አእዚህ ደረስ። ታጠቅ። እድሜ ጤና ክሚያስደስቱነገሮች። ሁሉሉንንን ይስህ። ያረብብብብ
@muzeynahemmed7
2 жыл бұрын
አሁን ድስ እዳለን በዚህ ዜና በረራ ተጀምሯ ደስታችን ይሙላ ያረብ በቅርብ ቀን በረራ ይጀመር
@Alhamdulilah244
2 жыл бұрын
መልካም ዜና ነው አልሃምዱሊላህ ዋናው የበለጥ የምንደሰተው እስረኞች ሀገራቸው ሲገቡ ይሆናል አላህ ይርዳችሁ❤👍
@maryamrak1670
2 жыл бұрын
ያረብአላህይድረስላቸው እኔደውየ ብረዱ ራቡ ሊገለነው ብለውኝ ሆደተሠፍስፋል
@ኡሙሷሊሃዩትብ
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድም ታጠቅ የቀረብከው ጥያቄ በጣም አስደስቶናል እናመሰግናለን ወደም ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ ከክፋነገር
@sነኝየእማናፋቂ
2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በረራ የሚጀምርበት ቀን የነበረ ፈቀው 😭😭😢😢
@hanun14
2 жыл бұрын
እኔ😢😢😢😢😢
@ፉፊወለየዋ
2 жыл бұрын
ሁላችንም ናፈቀናል ግን በቅርብ ኢሻአላህ በአላህ ፍቃድ
@lloveethiopa7130
2 жыл бұрын
@@ፉፊወለየዋ ደምሪኝ ውደደደደደዋዋዋዋዋዋዋዋ
@samsug5prim962
2 жыл бұрын
ሁላችንም ናፍቆናላ እሻአላህ በቅርብ የምናዉቅ ያድርገን ያረብ
@ehgsjeg2296
2 жыл бұрын
እኔስ
@የሸዋተወላጅ
2 жыл бұрын
ወንድማችን ታጠቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምንም ቃላት የለኝም በእውነት የሰራዊት ጌታ ሆይ ደስታችንን እስከመጨረሻ ያድርግልን
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
2 жыл бұрын
🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦።
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@asichalkonjo3811
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከዚህ የበለጠ እደሚሰተካከል ተሰፈ እናየረጋለን እግዚአብሔር ጋር ታጠቅ እናመሰግናለን በረታ ጉበዝ እዲህ ነው ኢትዮጵዊነት
@سعيدحبشي-غ1ز
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ ታጠቅ ደስታክ ደስታችን ነው አልሀምዱሊላህ አላህ እስከመጨረሻ ያሳምረው ጩሀትክ አላህ ሰምቶካል
@m.h.u795
2 жыл бұрын
ያረብ ጡሩውነገር ያሠማን
@bxbzjzbznzzj6211
2 жыл бұрын
ታጠቅየ የኛ የስደተኞች አባት እናመሰግናለን ሁሉንም ያማረ አላህ ያድርገው ኢሻአላህ
@የአሳምነውልጅከወሎ
2 жыл бұрын
እስር ቤት ወንድም ሆነ ዘመድ የለኝም ግን ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ወንድሞች እና እህቶቻችን ናቸው ለሀገራቸው እስኪገቢ እንቅልፍ የለኝም ፍትህ ለአላህ ትቻለሁ
@vvhhhhh7615
2 жыл бұрын
የሥደተኞቺ ተቆርቋሪ ወዲማቺንም አባታቺንም እናታቺንም ፈጣሪ የሠጠን አተንበምዲር ላዪ ሺ አመትኑርልን መልካም ሠዉ አተን አየሁ እኔ እማሠለቺ ወዲማቺን ታጠቅ ፈጢሪ ዪጣብቀልን ባለህበት ቦታ
@بنتمحمد-ل8ق
2 жыл бұрын
ታጨቅ ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን የስደተኞች አባት ከአላህ በታች አንተ ነህ አለኝታችን አላህ ፈረጃዉን ቅርብ ያድርግልን ጉቦ በላተኞችንም አላህ ልቦና ይስጣችሁ ርህራሄዉን ይላክባችሁ
@aoaoaoao5415
2 жыл бұрын
ወድሜ ላት ቃላት ሀሡኝል ወላሂ
@ዚነትሳይትኢቱብ
2 жыл бұрын
አሚንን ያርብ ደምሪኝ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
@@ዚነትሳይትኢቱብ ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@aoaoaoao5415
2 жыл бұрын
@@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1 እሺ
@muzeynahemmed7
2 жыл бұрын
ወድም ታጠቅ ካላህ በታች ላደረከው ሁሉ አላህ ኽይር ጀዛህን ይመዳህ መልካምነት ለራስ ነው ሽክረን ከልብ
@hassenaragaw2191
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ዜና ያሠማን ኢሻአላህ 👉የዛሬው ስራህና ድካምህ (ለአኺራ) ነገ ከፊት ለፊትህ የሚሮጠው ብርሃንህ ክብርህ ፣ ላንተ ቅርብና ያንተ ብቻ ነው በሰራህ ልክም ብርሃኑ ያበራል ። ብሮፈይሌን በመጨን ኑ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ እየተገገዝን👉የዛሬው ስራህና ድካምህ (ለአኺራ) ነገ ከፊት ለፊትህ የሚሮጠው ብርሃንህ ክብርህ ፣ ላንተ ቅርብና ያንተ ብቻ ነው በሰራህ ልክም ብርሃኑ ይጨምራል ። ብሮፈይሌን በመጨን ኑ ቤተሰብሁኑ አበርን እንማማር
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏🙏❤️❤️
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@mkeibinteseid8443
2 жыл бұрын
ታጠቅየ የኔ ወንድም ለአንተ የሚሆን ቃል የለኝም 😭😭😭😭ብቻ ሽ አመት ኑርልን በደስታ ይሄ ሁሉ ነገር በአንተ ጩሀትና ድርቀት ነው አላህ ከይር ሚዳህን ይክፋልህ ከሰውማ ምን ይገኛል
@ዚነትሳይትኢቱብ
2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ያርብ አላህ ይጠብቀው ደምሩኝ
@rabirabi5915
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ታጠቅዬ የስደተኛች አባት 👌
@tube2834
2 жыл бұрын
ያጀመአ መጪው እረመዷን ነው አላህ በሰላም ያድርሰን እናማ ውዶችየ እኛ ምን ላይ ነን በምን መልኩ ልንቀበለው ነው እራሳችንን እናስተካክል ኑ ቁረአንን በቀላሉ እንቅራ ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ
@ፊጡማቢንትሁሴን
2 жыл бұрын
ጉርፓ ከልሽ አሠገቢኝ ቃኢዳ
@tube2834
2 жыл бұрын
@@ፊጡማቢንትሁሴን እሽ ማ
@emantube9175
2 жыл бұрын
ሰላም
@emantube9175
2 жыл бұрын
ጉርብ ካለሽ አስግብኝ
@momitube9987
2 жыл бұрын
@@ፊጡማቢንትሁሴን እኔ አቀራሻለሁ
@mngs9787
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወድም ታጠቅ አተንም በጣም እናመሠግናል ሁላቸዉም ወደሀገር ገብተዉ ደስታችንን አላህ ሙሉ ያድርግልን
@zuzutube2492
2 жыл бұрын
ታጠቅ የስደተኞች አባት አንተ ትለያለህ አላህ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሽአመት ኑርልን እንወድሀለን
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@ፍትህለሳኡድእስረኞች
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም ታጠቅ ዛሬ ይህን አክባር የስማነው ከአላህ በታች ደከመኝ ስለቸኝ ሳትል የድካመትህ ውጤት ነው አላህ ይጠብቅህ መጨረሻውን አላህ ያሳምሪልን
@ኢላሂአስአሉከሁስኑልኻቲማ
2 жыл бұрын
እንተን ሳያመሰግኑ ማለፍ ንፉግነት ነው ካአሏህ በታች ድምፅ ስምህን ሰበባችን ይህ ሰወችን ያላመሰገነ ጌታውን አያመሰግንም الحمد لله إن شاء لله كل شي يسير خير شكرا لك تاطق ميديا🇪🇹👍
@ዚነትሳይትኢቱብ
2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ያርብ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@ኢላሂአስአሉከሁስኑልኻቲማ
2 жыл бұрын
@@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1 መልካም ነገር ከሆነ ኢንሻአሏህ
@susubintalimnhgselfya9827
2 жыл бұрын
ወላሂ ለአንተ ቃል የለኝም ብቻ ጀዛህን ያ የሰውን አጂር የማያጠፋው ሀያሉ ጌታ ይክፈልህ እህ ቃል አጠረኝ ከአላህ በታቺ የአንተ ጥረት ነው ያረብ ልብቺንን ተሚሰብር ነገር ጠብቀን
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
2 жыл бұрын
አንድም እስረኛ እዳይቀር ሀገራቸው በሰላም ይግቡልን ስንል በትህትና እጠይቃለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nkulutemesgen1834
2 жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ መንገድህን ሁሉ የተቃና ያድርግልህ በሳዑድ ላለነው ከማንም በላይ ደራሻችን
@Sara-dw1dn
2 жыл бұрын
እህህህህ እሽ ታጠቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የስደተኞች አባት ግን በረራውም በአስቸኳይ ይጀመርልን😭😭😭 አለቁ ወገኖቻችን😭
@zuzumohammad7403
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድም ታጠቅ አሏህ ያስደስትህ አልሐምዱሊላህ እሰከ መጨረሻው ያስደስተን ያረብ
@Rነኝሙሀጀሯ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊህ አላህ በስርቤት የሚሰቃዮ እህት ውንድሞቸ አላህ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ታጠቅ የስደት አባት ውንድም አችን አላህ ይጠብቅህ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
2 жыл бұрын
የኔዉድ ደምሪኝ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
@@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
2 жыл бұрын
@@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1 ነይ በኮሜትእመልሳለሁ
@حنانمم-ذ6ه
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን እናመሰግናለን
@ሚጡየባሊአፍቃሬየጀማልሀቢ
2 жыл бұрын
ያረብ እስር ቤት ያሉት ወድም እህቶች ለአገራቸው አብቃቸው 😢
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@semiramohammed9231
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ። ኸይር ያሰማን ከጦርነቱ የበለጠ ልባችን የደማው የሳኡድ ስቃይ ነው አላህ ይፈርጀንንንን ያኢላሂ
@እሙአህላምአልሀምዱሊህ
2 жыл бұрын
ወንድም ታጠቅ ተባረክ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እስኪ ወገኖቻችንን በሰላም ይግቡ ስደት በቃን አላህ ወኪል እራሳቹህን ጠብቁ አላህ ፍርዱን ያቅርብልን
@ዚነትሳይትኢቱብ
2 жыл бұрын
አሚንን ደምሪኝ እህት
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏
@twgghywuuyenj3922
2 жыл бұрын
ታጠቅየ በሄድከበት እግዚአበሔር ይጠብቅህ የስደተኛች አባት
@መሲነኝጎንደሬዋ-ኀ4ዘ
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድማችን ታጠቅ
@እሙረካአንዎሎየዋ
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ታጠቃችን አላህ እድሜ ይሰጥልን!
@زمزم-د3ب
2 жыл бұрын
እናመሠግናል. ጋሽ ታጠቅ ያልገባኝ ነበር. ቢኖር ችግሩ ታገራችን ሁኖ የሚወያዩት. ለማንኛውም ዱአ እናርግ እህት ወድሞቸ እኔ እህት ወድሞቸ በሪያድ እስር ቤት 8. ወራቸው. አሏህ ይድረስላቸው
@زهرازهرا-خ3ح
2 жыл бұрын
እናመሰግናለው ወንድማች ታጠቅ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ. አንተ ከጎናችን ነህ ሁል ግዜም
@እናትሀገሬ-ኰ8ፈ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መፍትሔ እደሚሰጡን ተስፋ እናደርጋለን
@saralovely5063
2 жыл бұрын
ወይምናባቴላርግ አባታችን ታጠቅየ አላህ ይጠብቅህ
@xb6fj
2 жыл бұрын
ታጠቅ ደስታህ ደስታችን ነዉ ሁሌም አላህ ያስደስት😘😘
@ዚነትሳይትኢቱብ
2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ያርብ ደምሪኝ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ታጠቅየ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ኑረልን የኛ ጀግና የኛ ተቆርቆሪ 🌹#አላህ መጨረሻውን ያሳምረዉ
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
2 жыл бұрын
አህሌን ታጠቄ የኔ የዴስታየ ምንጭ እንኳን ዴና መጣህ ስጠብቅህ ነበር ያረብ ለቅሷችን ይሰማ የኛ ተቆርቋር ሺ አመት ኑርልን አሏህ ይጠብቅህ ያረብ ፈረጃውን ያቅርብልን 😢🤲🤲🤲
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@አልሃምዱሊላህተወከልአለአ
2 жыл бұрын
ማሽአላህ ያረብ ፍረጃውን ቅረብ አረግልን አሏህ ይጠብቅህ በየሂድክበት ሁሉ ወድም ታጣቅ የጣይፍ መገድ ይመስላል መገዱ ማሽአሏህ
@b12qatar55
2 жыл бұрын
እናመስግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ለእስረኛችም እግዚአብሔር ይቅረባቸው 🙏
@hikmahikma4277
2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥልኝ ታጠቅ አሁን ሰው ስመተኝ አበቴ መቶ የገዘለኝ ናው የመሰለኝ ግን አልሀምዱልላህ
@ekrutube2532
2 жыл бұрын
ያረብ ምሽቱን ምርጥ መረቅ የሆነች ዜና አሰማኝ ነገ በረራ ይከፈታል ስለ እስረኞች የሚል ያረብ ያአላህ አሁንስ ደከመኝ 😪🤲🇸🇦🇪🇹
@zedyoutbe9464
2 жыл бұрын
ኢሻአላህያረብ ሠብሥክራይብአርጉኚዉዶቸ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@አልሀምዱሊላሂያርብመጨረሻ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደሥ ይላል አልሀምዱሊላሂ ጀዛክ አላህ ህይር እዱኒያ ወል አሄራ ታጠቅ ወድማችን።
@ስልጤአረሸይጠን
2 жыл бұрын
ሁሌም ኑርልን ጀግነችን ወንድመችት ተስፈልገነለህ ወለሂ የንተን አይነት የብዘልን አቦ ነፍ አመት ኑርልን የረብብብብብብ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏🙏❤️❤️
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@wfxx2341
2 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ውድ ወድማችንታጠቅ የሥደተኞችአባት እግዚአብሔርይጠብቅህ
@demsewababu3964
2 жыл бұрын
የኛ ወንድም እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ ብቻ እስከመጨረሻው ድረስ ታገልክ ፈጣሪ በደስታ በጤና በፍቅር ያኑርህ እናመሰግናለን እስኪ ዛሬ ደግሞ መልካሙን ያሰማን
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ አልሀምዱሊላ ኢንሽ አላህ በቅርብ ሁልም ይሄዳሉ
@ekramyoutube4927
2 жыл бұрын
ያረብ ስደት በቃቹው ኢበለን ወላሂ። ሀገርም ከገቡው በኅላ ዳግም ስደት ነው ሚመኙት ብቻ አላህ። ባገራችን አብቃቅቶ ያኙረን
@omyasmin2128
2 жыл бұрын
እይታ ላይክም ያንስበታል ስገቡ በለይክ ጀምሩ በአላህ እና ስላንተ ቃል የለኝም እናመሰግናለን አለኝታችን ነህ የኔ ጀግና እማሰለቸን ሁሌም ስለኛ ሳደክም እምትታገል ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@ኢትዬጵያሀድራ
2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚 ወድማችን ታጠቅ ሽ አመት ኑርልን
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
2 жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ነው የተነሳው አላህ ጥያቄአችንን እኛን በሚጠቅም መልኩ ይመልስልን ያረብ ወንድማችን ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ
@saasaa4646
2 жыл бұрын
ወንድማችን. ታጠቅ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ. አሁንም እስረኞች. ወደ አገር እስኬገቡ ድረስ በርታ ያወሩትን እውን እስኪያረጉልን. አሏህ ይድረስላቸው
@ዚነትሳይትኢቱብ
2 жыл бұрын
እሽአላህ እህት ደምሪኝ
@sosojed416
2 жыл бұрын
አላህ በስራክ ሁሉ ያግዝክ በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ይመር
@Zወሎየዋየረሡልወዳጅ
2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ ሁሉም ሠው ለስደተኞች ቢቆረቆር እስከዛሬ እንድም ወንድሞቻችንና እህቶች ባልተሰቃዩ እኛም እውጭ ያለነው ባልተጨናነቅን ነበር አሁንም ፈረጃውን አላህ ያቅርብልን ያረብ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏
@rihanmebrate9432
2 жыл бұрын
አልሀምድሊላ ወንድም ታጠቅ አላህ ኸይር ምንዳህን በሁለቱም አለም ይመንዳህ ኢንሻአላህ የ ወገኖቻችን ጉዳይ በስላም ይፈታል
@መቻልባላገሩYouTube
2 жыл бұрын
አላህ እስርኞች ሀገራችው ገብተው ደስ ይበለን ይድሀ እንባ ይታበሰ ይሚስኪን አንጀት ይታጠፍው ይቃና ወጎኖቻችን ተስቃይተዋል በስው ሀገር እስርቤት ማለት ሁለተኛ እሳት ነው ያለ ወንጀል ስቃይ በቃ በቃ
@waraqiyaas8887
2 жыл бұрын
እግዛብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠን ታጠቅ የስደተኛ አባታችን ነክ
@leylabintali1575
2 жыл бұрын
ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወድም ወላሂ ለእሥረኞች እዳተ የተቆረቆረ የለም ላተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ አላህ ይጠብቅህ
@kedijaseidkedijaseid6764
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በመጀመሪያ ሀያሉ አሏህ ታላቅ ምስጋና ይገባህ የአለማቱ ጌታ የኸለቀ የያልነበረን ያስገኘ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏
@ኒቃብነዉዉበቲ
2 жыл бұрын
እልልልል ደስ የሚል ነገር ያስማን ታጠቅ ዉድሜዋ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏
@jelajela862
2 жыл бұрын
ወንድማችን ታጠቅ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ የስደቶኞች አባትነህ አንት እድሜህን ያርዝመው አልሀምዱሊላህ እስከመጨረሻው አሏህ ያሳምርልን
@kalkidanmdm767
2 жыл бұрын
ላይክ አርጉ እንጂ ህዝቤ ሆይ ምን ነካችሁ ከማንም በላይ ታጠቅ የኛ ነው♥
@sohofyc4953
2 жыл бұрын
ያረቢ እዉነት ያደረገዉ
@ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ
2 жыл бұрын
ያረብ እስከ መጨረሻው አስደስተን ኢላህ ዋንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@biryybiryy5019
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ወንድማችን ቃጠቅ ሺ አመት ኑር
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏🙏❤️❤️
@qwerqwer7947
2 жыл бұрын
አላህ እውነት
@saratube2828
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅኽ ወድሜ ቸሪ ያሰማልን እዴሜን ከጤና ያድልኽ
@umumurad4598
2 жыл бұрын
ጀዛከ አሏህ ኸይር ማሻ አላህ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ደስታውን ያዝልቅልን ያረብ ታጠቅ እራስህን ጠብቅ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ ወንድማችን መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ እናመሰግናለን
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏
@ሪቾነኝ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ለአላህ ምስጋና ይገባው😭😭😭😭😭
@امينةامينة-ذ4ز3ش
2 жыл бұрын
ሰይሳለችህ ሁሌ እየለቀስከ ድምፅ ስትህን ለቆዬሀው ጀግና ወንድመችን እንኳን ደስ አለክ የእናቶችን ለቅሶ በደስታ የምትቀይር ሩሁሩህ ፍጥር ነክ አለህ በጥበብ ይጠብቀህ አንተን የምገልፅበት ቀለት ዬለኝም ወለሂ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@fekertube6857
2 жыл бұрын
ታጠቅ እድሜህን አላህ ያርዝመው እንዳንተ ለስደተኛች የጮኸ የለም ወንድሜ አላህ ኸርሩን ነገር ያምጣልን
@አባሻyoutube
2 жыл бұрын
አላህ ደስ እሚል ፍትህ ያሰማን አተንም አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ታጠቅ ዛሬ ደሞ ጣይፍ ዳገት ላይ ነህ ከርታታው ወንድማችን ታጠቅ ማታ ጥሩ ነገር ይዘህ እደምትቀርብ ተስፈ አለኝ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@vyivg257
2 жыл бұрын
እንድ ሺ ኮሜንት ሊሞላ ነው ከዚህ የተረዳሁት በእስር ቤት የሚሰቃዩት ህዝቦች ጉዳይ ሁሉም እንደ እኔ አስጨንቃቶል ብዬ ተረዳሁኝ
@eimanhawa7820
2 жыл бұрын
ኑርልን ታጠቃችን አንተን ለማመድገን ቃላት የለኝም ሁሌም እላለሁ መልካም ስራህ አላህ ይቀበልህ
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@fatumawellyewaff3239
2 жыл бұрын
ታጠቅ ጀዛ ከላህ ኸይር አላህ ረጂም እዲሜና ጤና ይወፍቅህ ። ለአላህ ምስጋና ይገባው ስቃይ በቃ በለን ያረብ
@Su-uu9jw
2 жыл бұрын
ወድሜ ውልምነገር ደስ ይበል 🥰🥰🥰🥰🥰
@ኡምየሂያ
2 жыл бұрын
ወንድማችን ታጣቅ አለህ ያግዝህ ሪጂም እድሜ ካጤነ ገር ታመኜዉልህ በርታ
@kidan9951
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ይበልህ ደስ ብሎናል
@ruufjj7355
2 жыл бұрын
ወአለይኩም እሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አሕለን ታጠቄ ምርጥ ሰው የስደተኞች አባት ጀዛ ከላይ ኸይረን
@senaytalemu5018
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን መጨረሻዉን ያሳምርልን🙏🙏🙏ታጠቅ አንተ ትለያለህ ስልህ በምክኒያት ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ🙏🙏💚💛♥
@ላታህዘንኢነላህማእና
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም ታጠቅ መልካም ሠው ነህ ደከመኝ ሠለቸኝ ሳትል ለስደተኞች የምትጮህ ነህ የልፋትህን ዋጋ አላህ ያስደሳህ ያስደሳን እኛንም ወገኖቻችን ሂደው በውጭም ያለነው አላህ መፍትሄ ያምጣልን
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️❤️
@zhaera8933
2 жыл бұрын
ጣይፍን አስጎበኘህን አላህ በቃችሁ ብሎ ለሀገራችን ያብቃን ሁላችንምገ
@hikmahikma4277
2 жыл бұрын
ብስምላህ ስየስፈራ ጠእፍ ናው
@نورمحمد-م7ي5ظ
2 жыл бұрын
@@hikmahikma4277 ከጣይፍ ወደ መካ መመለሻ መገድ ነው
@zhaera8933
2 жыл бұрын
@@hikmahikma4277 ደምሪኝ እህት በቅንነት
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
@@zhaera8933 ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏❤️
@sarasara9141
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ጥሩ ጥያቄነው ደሞ በቅርቡ የመረራመጀመሩን ያሠማን
@التميزللاتصالات-ز2ق
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@endristube2792
2 жыл бұрын
አላህ መልካም ነገር ያሰማን 🙏
@ቀኑብሽየሀይቆአይናማ
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ሀገራችንምሠላም ያድርግልን
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ በአላህ ይሁንብሸ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይተሸ🙏🙏
@alihamdulelahforeverything8839
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ እውን ያድርግልን ያረብ የተሠበረውን ልባችንን ጠግንልን ታጠቅ ወንድሜ በሄድክበት ሁሉ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ
@ጌታሁንገብረወልድ
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@hayatseyid2680
2 жыл бұрын
ባሪጫዼዊቲጩ።
@sofieyaksa2678
2 жыл бұрын
ታጠቅ ቃል የለኝም የአንተን ልፍት አላህ ጀዛህን ይክፈልክ
2:02
Украина заявляет, что войска КНДР несут большие потери в боях в Курской области РФ
Euronews по-русски
Рет қаралды 11 М.
1:54
ЕС готовит новые санкции против "теневого флота" РФ после повреждения кабеля Eastlink 2
Euronews по-русски
Рет қаралды 14 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
1:15
ВВС Израиля обстреляли позиции хуситов в Йемене
Euronews по-русски
Рет қаралды 22 М.
27:00
በረራን በተመለከተ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
8:33
🔴ፋኖ አየር መንገዱን ተቆጣ*ጠረ |ፖለትከኛዉ ጀዋር መሃመድ በሌብ*ነት ተከ*ሰሰ|ጠ/ሚንስትሩ አቶ ሺመልስ አብዲሳ ላይ ወሰ*ኑ!
SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
BARO MEDIA is liveወቅታዊ መረጀ በቀጥታ
BARO MEDIA
Рет қаралды 496
45:04
ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ተስማሙ❗️|የግብፅ የጥፋት አቋም| የባህር በር ጥያቄ የትውልድ ጥያቄ ነው| ኢሰመጉን በተመለከተ| @GATLeadershipAcademy
Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media
Рет қаралды 874
34:49
ሙሉ መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
19:03
ወንድ ልጅ መሞቻው ሴት ናት #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ
Рет қаралды 27 М.
21:37
አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ ወሳኝ መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
18:23
አለሁ በሰላምነው አብሽሩ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
4:01
ምን አዲስ በአቪዬሽን? ሳምንታዊ አዳዲስ መረጃዎች (What's new in aviation?)
Epic ጉዞ Tube
Рет қаралды 3,3 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН