KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሐረግ ( ክፍል 48)
37:45
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Каха и дочка
00:28
100% እርግጠኛ ከዓይናችን ስር ለሚያብጥ ለሚጠቁር ለሚሸበሸብ መፍትሔ// Under Eye Bag, Dark Circles, and Wrinkle
Рет қаралды 56,661
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 130 М.
Elsa Beauty NT
Күн бұрын
Пікірлер: 300
@selamawitabdissa1120
28 күн бұрын
Elsiye thank you ... ene ayne sir line yelebign Ena metekem echilalehugn? Degmo eski ginbar lay lale line sirilign
@eyerusalemadugna2049
Ай бұрын
Selam elsi, thank you so much. Can i use peets Coffee? I don't have Ethiopian coffee
@elsabeautynt
Ай бұрын
Instant coffee yes
@Mekdi-s2b
21 күн бұрын
Selam ena ayni zer sYhon kgon nss ebtatu yafit espoft sesera new abti gkerew
@gebreherego6746
2 ай бұрын
Can this home remedies help for men ? Please let me know . Thank you !!!
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Of couse, please try it and let us know.
@RahelHaile-g4t
12 сағат бұрын
Ykrta yene demo lay ena tach new tukuretu ayne ena lehuletu mareg echlalew
@emebeterque8725
Ай бұрын
እህት ቴንኪው Omyg. I been trying everything for under eye bags. Finally. U may be my hero. ግን ቡናው የኢት ብቻ ነው የሚሆነ ወይስ እቤት ያልውን የቡና ዘር ሁሉ መጠቀም እንችችላለን ❤
@elsabeautynt
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሉም ይሆናል but ethio coffee is the best. Thank you
@marysam9193
2 ай бұрын
ኤልስየ ስዊት አልመድ ኦይል ኖርመሊ ፊታችን መቀባት እንችላለን??
@serkalemshibeshi4921
2 ай бұрын
ኤልሲ ብሩክ ሁኝ ካንቺ ብዙ አትርፈናል ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@sarahsa110
9 күн бұрын
ማር እና ቡናስ ብንቀባ?
@elsabeautynt
9 күн бұрын
ጥሩ ነው ካልደረቀብሽ
@SamuelTesfay-ei5xz
6 күн бұрын
እናመሰግናለን፡፡ለተሸበሽበ ፊት ምስክር ስሪልን፡፡
@elsabeautynt
6 күн бұрын
እሺ
@ArAra-z3z
Ай бұрын
❤❤❤❤ተባረኪ አልስዬ ❤🙏🙏🙏
@elsabeautynt
Ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@genettessemma6712
2 ай бұрын
How about Vaseline e
@elsabeautynt
2 ай бұрын
not for face
@Genetyemaneh
Ай бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን አይኔ ስር እያበጠ ተቸግሬያለሁ እንዳልሽው እሞክርና ለውጡን ምስክር እሆናለው ❤❤
@elsabeautynt
Ай бұрын
በርቺ
@EtetuMengistu
2 ай бұрын
ቤቤት ዉስጥ የሚዘጋጂ ሳን እስኪሪን ምንድነው
@yegozeguzudaberu8204
Ай бұрын
ከላይ የሚያብጠውስ መፍትሄው ምንድን ነው?
@FretherNeguse
24 күн бұрын
Fet lay ntbtab Weym Chita meftew
@wmym
2 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው ኤልሲ። ❤ለወንዶችም የሚጠቅም ይመስላል።
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ዶ/ክ መንድሙ በጣም አመሰግናለሁ
@Aleme-t9i
Ай бұрын
ፉቴንያሳክክኛል ምንላድርግ
@elsabeautynt
Ай бұрын
ሬት ቀቢው
@zubaydazubayda6188
Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@elsabeautynt
Ай бұрын
እኔም
@ለምራሸረፋ
Ай бұрын
እናመሰግናለን😊
@elsabeautynt
Ай бұрын
ተባረኪ
@BisratShiferaw-sz5po
23 күн бұрын
እውነት ነው
@woinishetmoulat633
2 ай бұрын
Thank you dear . God bless you.
@elsabeautynt
2 ай бұрын
So nice of you
@MerryBeshir
16 күн бұрын
10 ደቂቃ በቂ ነው?
@Samrawit6
2 ай бұрын
oh elsa so nice i will try it thank u!
@elsabeautynt
2 ай бұрын
You're welcome 😊
@lovelovertube507
2 ай бұрын
Thank you Elise I will try it,body scrub betserlin❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
sure thank you
@ቃልኪዳንግርማ
Ай бұрын
❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ኤልሲ ተበረኪ
@elsabeautynt
Ай бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@MuniraMohammed-zy3cs
2 ай бұрын
What about the rest of egg I have to use the next day
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ፈሳሹን ፍሪጅ አርገሽ እስከ ሁለቴ መጠቀም ይቻላል እኔ ግን ደፋሁት አንድ ሳምንት ያው አንድ በቀን ፍረሽ ፈልጌ
@MekiyaAli-n3j
2 ай бұрын
እናመሰግነለን
@genetkalata9710
2 ай бұрын
Thank you
@elsabeautynt
2 ай бұрын
You're welcome
@alganeshteklu6765
Ай бұрын
የህቴ እናመሰግንሻለን የኔ ስሩ ብቻ ሳይሆን ላዩም አብ ተሸምቅቆዋል ምን ማድረግ ይሻለኆል ስለ ሁለ አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
Ай бұрын
ተጠቀሚበት ሌላ የማሳየው ኤክሰርሳይስ ተጠቀሚው
@alganeshteklu6765
Ай бұрын
@@elsabeautynt አደንቅሻአለሁ ስለ መልስሽ ቀጥልበት
@BezaGirma-t8q
Ай бұрын
Jegina nesh yene wd enameseginalen
@nardossolomon6460
2 ай бұрын
ተባረኪ ኤልሲ አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ደግ
@MerryKonjo-q8h
2 ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
You're welcome 😊
@EteneshSebeta
Ай бұрын
Miss Else thankyou
@elsabeautynt
Ай бұрын
You welcome dear
@FtisumAserat
2 ай бұрын
እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ተባረኪ
@MuhammedHussen-u7k
15 күн бұрын
እውነት ንው
@elsabeautynt
14 күн бұрын
የኔ ደግ አመሰግናለሁ
@ketzergaw2593
2 ай бұрын
ለማዲየትም ይሆናል? ኤልሱ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ለአይን ስር
@eritrea576
2 ай бұрын
Selam, you look beautiful. God bless you and your family, Thank you for sharing
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Thank you so much dear, same to you
@selamawitretta4207
2 ай бұрын
Thank you my dear you are one of solution maker i know!! bless you Elsy🎉
@elsabeautynt
2 ай бұрын
You are very welcome
@miminigussie4971
2 ай бұрын
ኤልሳዬ የምወድሽ፣ እሺ እንጠቀመዋለን። ተባረኪልን። ❤❤❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
የምወድሽ እንዴት ነሽ
@gelilamesfin4038
2 ай бұрын
Thanks Elsa❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
You welcome dear
@SebrinAdem-ib5id
Ай бұрын
የኔ ማር በጣም አመሰግንሻለሁ
@SebrinAdem-ib5id
Ай бұрын
አይኔ ስር ይጠቁራል አልፎ አልፎ ያብጣል የቆዳ ሀኪም ሄጄ የሚቀመም እና ሰንእስክሪን ታዘዝልኝ የሚቀመመው ለጊዜው ቢያጠፋውም ግን መልሶ እንደማዲያት ያወጣብኛል ለህክምናው ብዙ ብር ነው ያወጣሁት ጠፍቶ አልጠፋልኝም ሁሌም ፊቴን ሳየው እጨነቃለሁ ቆዳዬ ቀላ ስለሚል ትንሽ ጉዳት አይችልም አንቺ የምትልኬያቸውን እጠቀማለሁ ምክርሽን እፈልጋለሁ
@elsabeautynt
Ай бұрын
አሜን
@Jesusislord-th8ze
2 ай бұрын
Be blessed
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Amen
@tg-lb7rd
2 ай бұрын
Thank you Elsi ❤❤❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
You are so welcome
@የወልሎልጆችፍቅርYoutube
2 ай бұрын
please ጥፍር ቀለም መንሽዉ ጥጥ ይሆናል ውይ?
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ይሆናል
@tirezaniguse3412
2 ай бұрын
Elsiye, I love your honesty and humanity!
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Thank you dear
@hyyuuyyyguugyuutyuyyf410
2 ай бұрын
እነመሰግለን ደሞ በዉስጥ እንዴት ለግኝሽ ዉዴ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ቴሌግራም ግሩፕ አለ
@hikmakasim2607
2 ай бұрын
የቴሌግራም ግሩፖሽ ሊንክ@@elsabeautynt
@SenaitAlemayehu-sl9ri
Ай бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
Ай бұрын
እኔም
@martasafa7325
2 ай бұрын
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ተባረኪ
@DxbDhd-os5yq
Ай бұрын
ሙሉውንፊታችንብንቀባውስ
@elsabeautynt
Ай бұрын
ይቻላል
@mekele2976
13 күн бұрын
Ewntm new kokont mert new 3 amet etkmelh mat mat tewet fetesn batem yemrl 👌👌👌👌❤
@elsabeautynt
12 күн бұрын
ameseginalehu tebareki
@ኣማኑኤልየድንግልልጅ
2 ай бұрын
እህቴ እኔ ያስቸገረኝ እያበጠ የኣይኔ ቆብ ነው ከላይ ያለው ተኛሁም አልተኛሁም በጣም እያበጠ ተቸግሬ አለው ሰው ማየት እስካፍር ድረስ ነወ የተቸገርኩት ለዛ ምፍቴ ካለ ይህን ስጠይቅሽ ከይቅርታ ጋር ነው
@elsabeautynt
2 ай бұрын
እሺ
@woinishetmoulat633
2 ай бұрын
Elsye you got beautiful eyes. Bless you
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Thank you so much
@mulukalayou3031
17 күн бұрын
ኤልሰዬ አይኔ ሰሪ እያበጠ በጣም ተቸግሬ ነበረ:አሁኑኑ ሞክረዋለሁ:ተባረኪ የኔ ዉድ:🙏🏽🩷
@elsabeautynt
16 күн бұрын
በርቺ በጣም ይጎላል
@hannamulat2169
2 ай бұрын
ኤልሲዬ እንዴት አለሽ? እግዚአብሔር ይስጥልን የዛሬውን አይቼው በጣም ደስ ብሎኛል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ባለፈው video ላይ ለክረምት coconut አትቀቡ ብለሽ ነበር ለክረምት castor oil ከalmond ጋር ነበር ያልሽው እና የዛሬው video ላይ ከቡና እና እንቁላሉ በኃላ coconut ጥሩ ነው አልሽን እና እኔ አሜሪካ ነኝ እና አሁን ብርድ ነው ስለዚህ ከዛሬው treatment በኃላ ምን ልቀባ? አመስግናለው
@elsabeautynt
2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አኔጋ ገና 60 ውስጥ ነን ግን ቢሆንም ለአንድ ሳምንት ከአይን ስር ብቻ ስለሆነ ችግር የለም ከዛ በየቀኑ አታረጊም ለዚህኛው ከአይን ስር ኮከናቱ አንደኛ ነው አንቺጋ በጣም ከቀዘቀዘ sweet almond oil አርጊ እሺ ጎበዝ ጥሩ ጥያቄ ነው በርቺ
@alemkebede5848
2 ай бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ።
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@TenagneAbate
2 ай бұрын
ተባረኪ የኔ እህት 🎉
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አሜን
@Mahbuba-g6m
Ай бұрын
ኤልሲ ውዷ እህቴ እባብሽን ማድያት አልጠፋ አለኝ
@genetgebeye6247
2 ай бұрын
God bless you ❤️❤️💕🙏🙏🙏
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Same to you
@tigisttedy-ns5ee
2 ай бұрын
ኤልስዬ እናመሰግናለን የኔ ለየት ይላል ማበጥ ሳይሆን መጎርጎድ እና መጥቆር ነው ምላሽሽን እጠብቃለው???? ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ሜሳጅ ያረኩበትን ቪዲዮ እይው
@tobia283
2 ай бұрын
የቡና ማንኪያ ይሆን
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አዎ
@woinishetmoulat633
2 ай бұрын
You are glowing Elsye. Bravo.
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Woniዬ, thank you for your time.
@ZerfeGardew
Ай бұрын
እንዴት ነሺ እልሳ ተከታታይሺ ነኝ ግን ከፊት ላ ለሚወጣ ፀጎር ብለሺ ሞክሬ አልሰራም የኔ በመስኮቲክስ ምክንያት ነው አገጨላይ ፀጉሩ የወጣው እስኪ ምን ላድርግ አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
Ай бұрын
አለ ቻናሌ ጊቢ
@yoditetearekegn5514
2 ай бұрын
Thank you for sharing
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Thanks for watching!
@VeinTadie
2 ай бұрын
ኤልሲዬ አንቺ መልካም ነሽ ሁሌም የማትሰለቺ እግዚአብሔር ለብዙዎች መፍትሄ አድርጎ ፈጥሮሻል ይሄ መታደል ነው የሁላችንን አመል ችለሽ ሁሌም አይወሰድብሽ ተባረኪልኝ የሚሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ዘርሽ ይባረክ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
የኔ ደግ ያንቺ ምርቃት ብርታቴ ነው ተባረኪ
@MnbreuSerfulle-u5d
2 ай бұрын
Eleseye fitena beteleye Eger lemixoqerbete sewu mefteye kaleshe???
@YehualashetFekadu
Ай бұрын
Elsy Ene amesegnalhu
@mahletyilma-lu2rc
2 ай бұрын
ተባረኪ ኤልስዬ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አሜን
@senaitmulalem5603
2 ай бұрын
ኤልሲዬ እንደምነሽ አባ መላ ብዬሻለሁ ለሁሉም ችግር መፍትሔ አንቺ ጋር አለ ተባረኪ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@webitemelka2283
2 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽ ኤልሱ ☕😍
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ሰላም
@rebicamulgeta7548
Ай бұрын
ምን ግዜም ኢትዮጵያ ኤልሲ♥♥♥
@elsabeautynt
Ай бұрын
ተባረኪ
@ZeniMerga-l1y
2 ай бұрын
በዉሃ ብን ታ ጠ ብ ስ?
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ሽታውስ?
@FireeErana
2 ай бұрын
Elsi ebakishin betelegram anagirign
@elsabeautynt
2 ай бұрын
@Elsasey ፃፊልኝ አስገባሻለሁ
@AnnyeQatar
2 ай бұрын
ኤልስዬ እባክሽን ጥፍሬን መላ አጣሁለት በጣም ያሳክከኞል ያለጠቀምኩት ክሬም የለም እባክሽ እህቴ መላ በይኝ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አልገባኝም
@soliyanahenok630
2 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ ትሁት ነሸ ሰታሰረጁን ደሰ ሰትይ የምታሳይን ነገር ጠቃሚ ነው አመሰግናለው ደሞእቤታችን ባለው ነገር መሆኑ ልዬ ያረግሻል ቸባረኪልኝ ለደረቅ ፊት የሚሆን ሰን እሰክሪን ንገሪኝ አመሰግናለው
@elsabeautynt
2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ruthelias9956
2 ай бұрын
ኤልሲዬ ዘመንሽ ይባረክ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አሜን
@WerkuhaAynekulu
Ай бұрын
ከመነጽር ስር አፍንጫ ላይሚጠቁርስ
@elsabeautynt
Ай бұрын
እሺ
@nuramedia7429
2 ай бұрын
ምርጥ ሴት❤❤❤❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አሜን
@AjebiyaJemal
2 ай бұрын
ተባረኪ ኤልስ መልካሟ❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ቆንጆዋ አሜን
@meserettekalegn
2 ай бұрын
ኤልሲ ሰላም የኔ እህት ፊቴን በቀሲል ነው የምታጠበው ጥሩ ነውይ ?
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አይደለም በየቀኑ አይሆንም
@Aden-w9g
Ай бұрын
እናመስግናለን ❤❤❤😂❤
@elsabeautynt
Ай бұрын
እኔም
@saratube7323
2 ай бұрын
ዋዉ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ተባረኪ
@zelalemalemu6970
2 ай бұрын
እኔም አይኔ ሰሩ ያብጣል እጠቀማለዉ ❤❤❤❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ጎበዝ
@HAREGU1
Ай бұрын
❤ Great ❤
@elsabeautynt
Ай бұрын
Thank you so much
@KaliKali-m5o
2 ай бұрын
ኤልሢ❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
kalዬ
@hawiydinku
2 ай бұрын
ጥጡን ከየት ገዛሽው
@elsabeautynt
2 ай бұрын
walgreen
@hawiydinku
2 ай бұрын
Thanks
@DxbDhd-os5yq
Ай бұрын
የውጭአገርቡናአይሆንምልሞክርውእስኪ
@TatyanaMansour-yk6mh
2 ай бұрын
እሱን ግን ብዙ ግዜ እጠቀማለው ፍክት ጥርት ነው ምያረገው ግን የተሸበሸበውን አይመልስም
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@NaeemaSomalee-pv3ni
2 ай бұрын
እኔ አይኔ ስር ተሸብሾብኛል ይሆናል ወይ ልጠቀመው እድሜየ ገና 26አመት ጨረስኩኝ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 ай бұрын
የኔም ከአይኔ ስር ጥቁር ነው አመሠግናለሁ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
ይስተካከላል አይዞሽ ውሃም በደንብ ጠጪ
@BireZegeye
2 ай бұрын
Yeni wed lemelekamenetesh mesegana aleny. Eni yetechegerekut fiti bexam sasetu'al abeso yeqelebet bota yemenelew beredem Sehayim sinekany yaqaxelenyal er mefetehe elsi.
@elsabeautynt
2 ай бұрын
eshi
@tseghegirmay1
2 ай бұрын
Grazie mille
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Prego cara
@AyalewAyalewbiyadgo
Ай бұрын
አሪፍ ነው ሀሳቡ
@elsabeautynt
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mesfinlemma5209
Ай бұрын
ኤልሲ የኔ ቆንጆ
@HanaYigezu-y7m
2 ай бұрын
ኤልሲ ተባረኪ
@elsabeautynt
2 ай бұрын
አሜን
@zebiba7563
2 ай бұрын
ሰላምሺ ይብዛ እህታችን ❤ከቅድቤ ስር በእሳት ምክንያት ትንሺ ምልጥ አለ ትንሺ ወራት አስቆጠረ አልጠፍም ምን ልጠቀም እህታችን 😢 አድስ ቆዳ እንድተካ ጋዝ ፈድቶብኝ እግሬም ጠባሳ እጀም እምታቂውን አግዝኝ ተስፋ አለኝ🙏
@hyyuuyyyguugyuutyuyyf410
2 ай бұрын
ጀግነ በርች
@elsabeautynt
2 ай бұрын
እሺ
@biyelovegodkebeda344
2 ай бұрын
Enemesaginln yene wid ❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
2 ай бұрын
amen
@Temesgen-m9n
Ай бұрын
🙏
@aselefch
2 ай бұрын
Else gaeta eysuss ybirkihi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Amen
@emiMulu3610
2 ай бұрын
ሰላም አልሲዬ እንኳን አየሁሽ🙏🌷🌷❤️
@elsabeautynt
2 ай бұрын
የኔ ደግ
37:45
ሐረግ ( ክፍል 48)
ለዛ
Рет қаралды 131 М.
10:17
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 222 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
9:22
አስተርዮ ማርያም | የጥር 21 ስንክሳር | መጋቤ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት🎙️
Megabe Haymanot / መጋቤ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
Рет қаралды 586
9:37
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 504 М.
19:20
በሁለቱ ብቻ ድንቅ ውጤት// wrinkle free, smooth, glowing skin
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 66 М.
48:47
አቆራርጬ በገባሁባት አሜሪካ ጉድ ሆንኩኝ! ሁለቱም ልጆቼ ያንተ አይደሉም ተባልኩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 215 М.
15:34
"የአራት ኪሎው ሕፃን አውኮታል'' ሻዕቢያ ፤ ከአዲስ አበባ የታወጀው ትጥቅ ትግል |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 58 М.
33:50
የዚህ ቤተሰብ ፍጥጫ ይቋጭ ይሆን? እርሶ ቢሆኑ ምን ይወስናሉ? ይፃፉልን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 184 М.
13:05
ሁለተኛ ሳምንት የሽበት ማጥፋት ቻሌንጅ በዛውም ያልተረዳችሁትን መልስ በተጨማሪ ይገኛል//gray hair challange
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 17 М.
1:04:19
መቅደስ ፀጋዬና የልጄ ህልፈት መጨረሻ!...በልጄ ሞት ቤተሰቦቼ ተሳለቁብኝ!.... የአርቲስትና የሜካፕ ባለ ሙያ ሳባ ፍርድአወቅ ክፍል አንድ
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 240 М.
13:01
የዛሬው ይለያል አንዴ ብቻ ሞክሩት መቼም አታቆሙትም#skin #naturaltreatment
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 46 М.
9:04
ያላወቃችሁት የቫዝሊን ጥቅም 🔥 : Vaseline Skincare For Dry Skin : Face & Lip masks | Ethiopian Beauty
Ethiopian Beauty
Рет қаралды 89 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН