100 ተገጣጣሚ ቤቶችን በቃጫና ኮንክሪት የሰሩ ባለሙያ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 3,424

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@kidistdebebe5524
@kidistdebebe5524 Жыл бұрын
ለእኛ ሁልጊዜም አንደኛችን ነህ ይብላኝ ለማያውቁህ ምንም አይግረምህ ብሩኬ 23 እመት የጎበጥክበት ራእይ ከኢትዮጵያ እልፎ ለእህጉቱ እንደሚተርፍ ምንም ጥርጥር የለኝም ::በርታ
@amirahmed3137
@amirahmed3137 Жыл бұрын
enjener gash berhanu 🙏🙏🙏በጣም ቀና እና እጅግ ታታሪ ሰው 👍👍
@lisanatnafe6626
@lisanatnafe6626 Жыл бұрын
ብሬ በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ያደረክላቸው ድጋፋችን አይለይህም
@MintesnotAbebe-e1m
@MintesnotAbebe-e1m Жыл бұрын
Endih aynetun yabzalin tebarek abate❤❤❤
@Warkinesh-g3v
@Warkinesh-g3v Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SolomonZewdie-dx2uh
@SolomonZewdie-dx2uh 7 ай бұрын
አድራሻችሁን ላኩልን ማሰራት እንፈልጋለን
@yisehakzenebe9925
@yisehakzenebe9925 Жыл бұрын
ኢ/ር ብሬ ታላቅ እና ደፋር ለብዙሀኑ የኢትዬጲያ ህዝብ የሚጠቅም የፈጠራ ባለሙያ ነዉ። እኛ የኢትዮጵያ ልጆች ከጎንህ ነን። የሪል ስቴት ባለቤት የሆነዉ ሰዉዬ/ዳኛ አይደለም ችግሩ፤ ፕሮግራሙን ያዘጋጀዉ ኢቲቪ ነዉ ሆን ብሎ conflict of interest ያለበትን ሰውዬ ዳኝ ብሎ ያስቀመጠዉ። ዳኛዉ የሚያነሳዉ argument based on his own interest.
@habtamutarekegn6378
@habtamutarekegn6378 Жыл бұрын
Can you tell me engineer's address?
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Жыл бұрын
ይሄ የሪልስቴት ባለቤቱ ምን አይነት የወረደ ሰው ነው? የእሱን ገበያ የሚቀናቀን ስለመሠለው ነው?35 ይሰጣል?
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
እህቴ አንቺ 35 ነጥብ ነዉ የገረመሸ በኖራ ብሎኬት እሰራለሁ ያለዉን ሙላቱን አቸናፊ አሰር ነጥብ ነዉ የሰጠዉ ። በኖራና በሲሚንቶ ያለዉ ሉዩነት በገብሰ ቆሎና በአሻሮ ያለዉ ልዩነት ነዉ ኖራ በ900- 1000°C ሙቀት ሲቀላ ሲሚንቶ ደግሞ በ1300-1450 °C ሙቀት አሻሬ ይሆናል ኖራ (Quicklime) ወሃ ሲነካዉ ሙቀት ይፈጥራል እንደአንቦ ዉሃ ሐረፋ ያወጣል ከቀርካሐዉ ጋራ ሲደባለቅ ph ቹን ሰለሚቀይረዉ ተባዬች አያጠቁትም በእሳትም አደጋ የምንሰቃየዉን ዕረፍት ይሰጠናል ይህንን ሁሉ ሳያይ አሰር ሰጥቼሀለሁ አለ። እንደዉም ከኔ መሰሪቤት ጋራ ተባብረን እንሰራለን አብረን እናድጋለን እንደማለት ግን ጥሩ ነዉ ትክክለኛ የአበሻ ባህልን ያሳየናል ሰለዚህ ባያባርሩት ጥሩ ነዉ ። ግን አሰር መሰጠቱ ይህ ልጅ የኢትዬጵያ ሕዝብ በሙሉ ቢመርጠዉ 30% ብቻ ሰለሆነ የሚያገኘዉ በደምሩ 40% ይሆናል ሁሉም ከ40% ሰለሆኑ ወድቋል ማለት ነዉ ሰለዚህ የETV የሕዝብ ምርጫዉን በሶሰት መንገድ መመልከት አለበት አንደኛዉ አሁን የያዙትን መንገድ መቀጠል ሁለተኛዉ መንገድ ግን አንደኛዉ ዙር ሲጠናቀቅ የአሸነፊትም የወደቁትን በሙሉ የሕዝብ ምርጫ የሕዝብ በብዛት የመረጠዉ ከአንድ እሰከ ሶሰት ይወዳደራሉ ሶሰቱም ከወደቁት ቡድንም ቢሆኑ ያልፋሉ አንዱ ብቻ ከወደቁት ከሆነ እሷ ወይ እሱ ያልፋል ሶሰተኛዉ ከወደቁት ቡድኖች ማን ብዙ ሰዉ መረጠዉ ይታይና ከአንድ እሰሶሰተኛዎቹ ለሁለተኛ ዙር ያልፋሉ ገብቷቹሀል በእግርኳሰ ማሸነፋፍህ ብቻ ሳይሆን የጎል ብዛትህም ዋጋ ሰላለዉ ሕዝቦች ይህንን ካወቁ እሰከመጨረሻዉ ደቂቃ ድረሰ ይመርጠሉ አረተኛዉ ምርጫ ደግሞ አንድ ብር በምርጫ ማሰከፈል ነዉ ለምሳሌ አንድ ሰዉ አሰር ጌዜ መምረጥ ከፈለገ አሰር ብርን ይነካል ቴሌ አሰር ብር ይወሰዳል ሌላዉ ደግሞ መቶ ግዜ መምረጥ ከፈለገም ሺህም ግዜ መምረጥ ከፈለገ የፈለገዉን ያህል ገንዘብ ሰጥቶ ምርጫ ያረጋል ይህ ሁሉ የቤት እጥረት ያንገበገበዉ ሕዝብ መቶ ብር አንድ ሚሊዬን ሕዝብ ቢሰጥ ይህ ተገጣጣሚ ቤት ሰራ ላይ ዋለ ማለት ነዉ። መንግሰት በየቦታዉ ያሉ የክልል መሪዎች መሬት ለመሰጠት ቢሸቀዳደሙ ባይገርመኝ ነበር።
@tesfahunamare4640
@tesfahunamare4640 9 ай бұрын
ፀደቀ ሪል ስቴት ቢዝነሱን ስጋት የጣለበት ይመስለኛል። እንጂ ለዚህ ዓይነት መፍትሄ 35 አይሰጥም። ወይም አገርህን አታወቀውም።
@AdaneWerku-o3i
@AdaneWerku-o3i 7 ай бұрын
ሠላም ወንድሜ 103 ካሬ አለኝ ግን ለመስራት አቅም የለኝም
@gebeyawaychile
@gebeyawaychile Жыл бұрын
ብሬ የእኔ አንበሳ እጅግ በጣም ጀስ ብሎኛል። ግን ለፎቅስ ቢሆን። ለግድግዳና ለፓርቲሽን ሊሆን አይችልም?
@kirkossubcityw5
@kirkossubcityw5 4 ай бұрын
እባኮ ሰልኮትን ይስጡን
@SebleHgiworgis
@SebleHgiworgis 6 ай бұрын
ስልክ ስልክ እባካቹ
@tamrimesfin5735
@tamrimesfin5735 11 ай бұрын
Can anyone give me his contact?couldn’t find him on LinkedIn
@BrhaneKelo
@BrhaneKelo 7 ай бұрын
Ye mee to
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 64 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 14 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 61 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 89 МЛН
ተገጣጣሚ ቤቶችን የሚሰራው ባለሙያ
23:30
AddisWalta - AW
Рет қаралды 11 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 64 МЛН