100 የአገዛዙ ወታደሮች ወልዲያ ላይ ተረፈረፉ!የወሎው ከባድ ውጊያ፣ የብልፅግና ኮሎኔል ተገደለ! የሸዋ ግንባር ውሎ፣ የመርሀቤቴው ተጋድሎ

  Рет қаралды 29,563

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 82
@SialfWaza
@SialfWaza 8 күн бұрын
ጀግናው የአማራ ፋኖ በወሎ የአሳምነው ልጆች ፈጣሪ ይርዳችሁ !! ዋርካውና የትግል ጓደኞቹ ለምታደርጉት መስዋዕትነት ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው !! በርቱ !! የማይረሳ ታሪክ እየሰራችሁ ነው !!
@yitbarek350
@yitbarek350 8 күн бұрын
የታባቱ ይሄ እርጉም ትዉልድ! በ አምሐራ ጥላቻ ጡጦ ያደገ ትዉልድ 👌ፋኖዬ በርታ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@FikirAyalew
@FikirAyalew 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ፋኖ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 8 күн бұрын
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@HalendH
@HalendH 9 күн бұрын
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 5 күн бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@TetenaTetena-v8x
@TetenaTetena-v8x 8 күн бұрын
ድል ለጅግናው ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤
@user-yg8nw9ek9m
@user-yg8nw9ek9m 9 күн бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ ኢንሽአላህ እናሸንፋለን
@yitbarekayalew6122
@yitbarekayalew6122 9 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@user-ln4hi5jy2o
@user-ln4hi5jy2o 9 күн бұрын
👍
@BantegizieShmie
@BantegizieShmie 8 күн бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ አረ ፋኖ ፋኖ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 8 күн бұрын
ጀነራል አሳምነው አልሞተም ልጆቹ አለመሞቱን እያሳዩን ነዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@SimaRah-s9r
@SimaRah-s9r 8 күн бұрын
ድል ለፍኖ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 8 күн бұрын
Vivà Fano💪❤️💪❤️💪💪💪✅️
@myloveyoutube4455
@myloveyoutube4455 8 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 5 күн бұрын
አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@solomon3431
@solomon3431 8 күн бұрын
“🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏 መዝሙር 68፥5 ____
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 5 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 8 күн бұрын
ወሎ የጀግኖች ሀገር ✊🏽🥰
@BilalSeesay
@BilalSeesay 8 күн бұрын
ድል ለፋኖ ሰራዊት
@user-wq1ro4gj3x
@user-wq1ro4gj3x 8 күн бұрын
ፋኖኖኖ
@nahom1247
@nahom1247 8 күн бұрын
አንድነት ሃይል ነው ፡እባካችሁ አንድ ሁኑ ጋዜጠኞች ፖለቲከኞች፡ለአማራ ሕዝብ ስትሉ ለጠላት መሳሪያ አትሁኑ፡የአባታችሁን ቃል አሳምነው ፅጌን ሁኑ!!!
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 8 күн бұрын
ክብር ለጀግና ሰማታት ወድሞቻችን የራያ መሬት ጀግናን ማብቀል ያቅበታን ታሪክን እየሰሩ ማለፍም ልምዳቸዉ ሁኖን ድል ለአማራ ፋኖ ሞትና ሽፈት ላረመኔዉ ስራአት ለብልፅግና 💔💔💔😢😢😢😢
@GetachewGetu-ot6ii
@GetachewGetu-ot6ii 8 күн бұрын
ፋኖየ የሀገር ባለውለታ ለወገኑ ለህይወቱ የማይሳሳ ራሱን ለመስዋዕትነት ያቀረብ ብቸኛው የምስራቁ ኮከብ ፋኖዬዬ ግፋ ,እውነት ታሸንፋለች::
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 8 күн бұрын
ሰላም ለአለም ሁሉ
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l 8 күн бұрын
የሚገርም ነው የመረጃ ቅብብሎሻችሁ። እውነት ነው😢😢
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 5 күн бұрын
የጀግኖቻችን መስዋእትነት ፍሬያማ እንድሆን ትግላችን በድስፕሊንና በመከባበር መምራት አለበት ፈርግጭው ፈርግጭው ስርአተአለበኝነትን ያመጣል ሐገርን ያጠፋል
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz 8 күн бұрын
We all must watch other media such as Messay, Dere.
@tesfayeabebe3836
@tesfayeabebe3836 9 күн бұрын
ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@negaabate6045
@negaabate6045 8 күн бұрын
Fano ✊🏻 ✊🏻 ✊🏻
@AliAhmad-l6v1n
@AliAhmad-l6v1n 8 күн бұрын
del lfano❤❤❤❤❤❤❤
@nahom1247
@nahom1247 8 күн бұрын
እባካችሁ ለማቀራረብ ሞክሩ እንጂ ወንድሞቻችን ተወጋገዙ የሚል ዜና አትዘግቡ በውስጥ መስመር ደውላችሁ ብታስታርቆዓቸው ለናንተም ለአማራ ሕዝብ ትልቅ ድል ነው ።
@WandaBland-e3o
@WandaBland-e3o 2 күн бұрын
Garcia Brian Wilson Donna Clark Deborah
@mggg8841
@mggg8841 8 күн бұрын
Fano 💪💚💛♥️💪gerfilegne yehnen shintam yaheya menga !!!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 5 күн бұрын
ድርቢያብር አንበሳ ያስር
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 8 күн бұрын
ፋኖይታገሡጀግናየስራህከመሪትበላይነውድልለፋኖሠራዊይት።
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 9 күн бұрын
በውሎ አልተቻሉም የዋርካው ልጁልች 🥰🥰
@Awake.726
@Awake.726 9 күн бұрын
ይህ ሚዲያ ከፋፋይ ሚዲያ ነው!!! የጎንደርም የወሎም ድል አስደማሚ ድል ነው ያስመዘገቡት! ለምን የጎንደርን አልዘገባችሁም? ጎጠኞች! እኔ ጎጃሜ ነኝ!! አንድ አማራ!! ድል በየቦታው ለሚዋደቁ ፋኖዎች!! 💪🏻💪🏻💪🏻🥰🥰
@titibiruh186
@titibiruh186 9 күн бұрын
የተረገሙ ከፋፋዮች ስለሆኑ ደግሞ ይለይላቸዋል እንጅ ከነሱ አንጠብቅም።
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 9 күн бұрын
🤔
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 8 күн бұрын
ጠባብ ጎጠኛ አቶሁኑ። ማአዛ ጠባብ አደለችም።
@Ethio491
@Ethio491 8 күн бұрын
Anthe raseh kafafaey nahe
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 8 күн бұрын
አቦ እናተ የጎጥ መጋወች ምጫቃችሁ ይዘጋ ተዋት ትስራበት ማዛ ጎጠኛ አደለችም መሬት ላይ የደረሳትን መረጃ ሁሉ ነዉ የምትዘግበዉ 😡😡😡
@GordonHendrickson
@GordonHendrickson 5 күн бұрын
Martinez Matthew Jackson Betty Lopez Gary
@tewdroschalie8761
@tewdroschalie8761 8 күн бұрын
አሁን ሰለጎንደር ያለሽን ጥላቻ አየን
@negaabate6045
@negaabate6045 8 күн бұрын
እዋይ አለ ኦሮሞ 😂😂😂. ፋኖ ጀግና
@SeanBlack-h2n
@SeanBlack-h2n 5 күн бұрын
Harris Eric Jackson Laura Jackson Thomas
@JosefBelay
@JosefBelay 8 күн бұрын
Yemengs serategna libela ,gena benetsa yaserachihuwal tebku !!Dilu ye Amhara newu
@user-to6tr5qw1q
@user-to6tr5qw1q 8 күн бұрын
Keshim media
@TaraThompson-n3g
@TaraThompson-n3g 2 күн бұрын
Huel Passage
@melakufetene1236
@melakufetene1236 9 күн бұрын
Yemr roha ahyoch nachhu
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 8 күн бұрын
ሦስት እጥፍ አይደለም 300 እጥፍ ነው የተባለው😅😂
@Loralamendin3809
@Loralamendin3809 8 күн бұрын
ድል ለፋኖ አማራ አንድ ነው አንቺ ግን ከፋፋይ ነሽ አይሳካልሽም የብአዴን ገረድ ነሽ👎🏽
@user-lg8wn6ci2u
@user-lg8wn6ci2u 9 күн бұрын
Abiye ibdy wusha now
@getahunkidie6117
@getahunkidie6117 9 күн бұрын
Yihie midia mnm altemechegnim ye gonderu jebds 1 amhara enatu kefafay
@elimanayaliew1806
@elimanayaliew1806 8 күн бұрын
😂እኔሥ ይገመኛል ያለ እሥኳድ
@ashenafigebregiorgis7635
@ashenafigebregiorgis7635 8 күн бұрын
ፍትህ፡ ለጋዜጠኛ፡ ወግደረስ፡ ጤናው!!!
@HsAh-u6p
@HsAh-u6p 8 күн бұрын
ስርአት ያዝ አንተ ሆዳም ለምን እንድህ እንዳልክ ገብቶኛል ደሞ ሞቷል ሊመጣ አይችልም
@HsAh-u6p
@HsAh-u6p 8 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ አትበል ለባንዳ ሞት ብቻ ነው እሚያስፈልገው
@ashenafigebregiorgis7635
@ashenafigebregiorgis7635 8 күн бұрын
@@HsAh-u6p አግድም፡ አደግ።
@MikruTessema
@MikruTessema 8 күн бұрын
Forget tigray politics, when you do you sound completely distasteful.
@saeidfanta
@saeidfanta 8 күн бұрын
እኔ የይች ሴ ት ዉሸት እጃ ደሞ ሀቀኛ ትላለይ
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 9 күн бұрын
💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 8 күн бұрын
ወይ መሬ! ይህንን እንደ በረሮ ተግድሎ ከማያልቅ ስራ አጥ ስብስብ አይደለም መቶ: ፑቲን እንኳን ንኩለየሩን ቢጫን እየሚያልቁ አይመስለኝም: አጭሩ ለፋኖ ድል ባንዳዎችን በአደባባይ መቀጣጫ የሚሆን ቅጣት ብቻ ነው! ለምሳሌ የተሰዋን የአማራ አድማ በታኝ ንኝ ብይን ሚሊሻ ሬሳውን ሳይቀር ቆራርጦ ቤተሰቡ ፊት ማስቀመጥ! ግን የእኔን የጭካኔ ሀሳብ ነው ብሎ የሚያስብ: ጠት እንኳን በቅጡ ባላጣጣመች ጨቅላ ላይ የተፈፀመውን ግፍ ምን ልትሉት ነው😮😮😮
@SadrulDss-ve6yf
@SadrulDss-ve6yf 8 күн бұрын
👑👑👑👑💐💐💐🌼💛🌻💝💋💘
@markonbini9187
@markonbini9187 9 күн бұрын
ሮሃ ከፋፋይ ሚዲያ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@elimanayaliew1806
@elimanayaliew1806 8 күн бұрын
አንጀትህክ ይከፈል ሁሉም የማራ ነው የውሻ ልጅ
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz 8 күн бұрын
Meaza why you did not report about Gonder??? You are a biased media. Roha viewers please watch Messay Mokonnen . He is the best reporter.
@user-db9zp1tc8l
@user-db9zp1tc8l 8 күн бұрын
አቺውሸታም ውጊውንየመራው ሰላሳ እያለ 100ትያለሽ
@titibiruh186
@titibiruh186 9 күн бұрын
ከፋፋዮች የጎንደር ድል ሲሆን አመማችሁ እስከዛሬ አላምንም ነበር አሁን በደንብ ገባኝ
@Ethio491
@Ethio491 8 күн бұрын
Warega
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 49 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 44 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
RSS ഉം ADGP ഉം!''ഗം'  | #GUM | 13 September 2024
19:57
asianetnews
Рет қаралды 225 М.
EAM S Jaishankar Interacts with the Indian Community in Geneva
2:37:21
Is peace possible with Netanyahu in Israel and Hamas in Gaza?
17:17
Channel 4 News
Рет қаралды 184 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 49 МЛН