KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሲጠበቅ ለነበረዉ (የት ተገናኛችሁ) ጥያቄ መልስ ይዘን መጣን
44:22
የልጃችን ክርስትና ሙሉ ፕሮግራም
19:41
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
100k ስለገባን ጥያቄዎቻችሁን እንመልሳለን
Рет қаралды 84,890
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 109 М.
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Күн бұрын
Пікірлер: 279
@Amarech-y5i
23 күн бұрын
እኔ ምንም አልጠይቅም እኔ የምፈልገው የበዚዬ ደስታ ማየት ብቻ ነው የትም ተገነኙ ብቻ ፍቅር እና ሰላም ይሙላ ቤታችሁ 🙏 አይለያቺሁ የኔ እንቁዎች ❤️❤️❤️
@fremeb3115
22 күн бұрын
እኔ እንኳን ጥያቄ ሳይሆን እሸቱ ላይ የሰጠሽውን ኢንተርቪው ጨርሼ ማዳመጥ ስላልቻልኩኝ ትቸው ነበር አሁን ግን ጥሩ ቦታ ስላለሽ ልጨርሰው ወስኛለሁ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ❤❤❤
@AlmeAlme-r3b
21 күн бұрын
ቤዚዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቀሪው ዘመንሽን እግዚ አብሔር ይባርክልሽ እሼላያ ያቀረብሽውን ታሪክሽን በእንባ ነበር ያደመጥኩት አሁን ንግ ደስተኛ ነኝ ❤
@mekideswale3566
21 күн бұрын
የድሮ ፍቅረኛሽ ምን ተሰማው ስታገቢ እና ምን አለሽ እና ደግሞ መነፀር ለምንድነው ሁሌ የምታደርጊው ማለት አሁንም ያስቸግርሻል ወይ?
@naneamen4825
23 күн бұрын
የእኔ ጥያቄ ቤዝዬ በፊት አፍቅረሽው የነበረው ልጅ ስታገቢ ምን አለ ? እሼ ላይ በደንብ ሰምቼሽ ነበር ለእሱ ልጅ የነበረሽን ነገር 😂 መልሽልኝ እንዳትዘይው ! 😂
@MeliZelalemMengistu-h8k
23 күн бұрын
😅😅😅😅
@HHh-k8t
23 күн бұрын
እኔም ይከንን ነዉ የምጠይቅሽ መልሡልን እዳታልፉት😂❤❤
@hanunikonjo7889
23 күн бұрын
😂😂😂
@NightDancerKid
23 күн бұрын
ምን ይላል ምንም አላለም አሁን ይሄ ምን መልስ ያስፈልገዋል ታንቆ አይሞት መቼስ
@weyafamily4573
22 күн бұрын
እሱ ልጅ እኮ ሞተ🎉
@Mimilove-c4k
21 күн бұрын
ቤዚ እሼ ጋር ቀርበሽ ሙሉ ታሬክሽን ሰምቼዋለው ግን ያ የወደድሽው ልጅ ማግባትሽን ሲሰማ ምን አለሽ? አዎ ተወልደንበት ያደግንበትም ለቀን ሥንወጣ ያስጠላል እኔም ቴድሮስ አደባባይ ነበር ተወልጄ ያደኩት መሀበራዊ ኑሮ ደሥ ይላል የቀበና ልጆች ጎደኞች አሉኝ ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤❤
@LemiwwwgWube-lu3zj
19 күн бұрын
ዋው በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጃችሁን በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ በርግጥ ቆይቼ ነው ያዬሁት ቪድዮአችሁን እናመጠዬቅ ምፈልገው 1 እንዴት ተዋወቃችሁ ማንስ ቀድሞ የፍቅር ጥያቄ አቀረበ 2 ትዳር ለእናንተ እዴት ነው ማለትም ላላገቡ ትዳር ውስጥ ለመግባት በጣም እምንፈራ ስላለን ከናንተ ተሞክሮ ምን ትመክራላችሁ ? 3. 🙈ብዙ ልጠይቅ ብዬ አጠገቤ እዳላችሁ ተሰምቶኝ አፍሬ ተውኩት 😂
@ተዋሂዶ
23 күн бұрын
ቤዚ ግን ወልደሽም እንደበፊቱ ነሽ የምር ደስ ይላል❤❤❤❤
@ተዋሂዶ
23 күн бұрын
በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እንደኔ😂😂😂
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
23 күн бұрын
በስከ መጨረሻ ተለቀቀ በዚየ ሰይፈየም እኳን ደስ አላችሁ ዘላለማችሁ የደስታ ይሁን ማማየም እድግ ትበልላችሁ❤❤
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
24 күн бұрын
ቤዚቲ😘የኔ ጥያቄ የተዋናይ ሚስት መሆን እንደት ነዉ ማለቴ እሱ ብዙ ጊዜዉን ቀረፃ ላይ ነዉ የሚያሳልፈዉ ቤት ብቻሽን አይደብርሽም ወይ 2ኛ የእርግዝና ጊዜሽ እንደት ነበር
@eatcucumberwell6818
23 күн бұрын
ክርስትናችሁን ደግሞ በመዝሙር አድርጉት: አደራችሁን ሀይማኖታችንን እንዳታሰድቡ በዳንኪራ አድርጋቹ
@meseryebuzeman.21
23 күн бұрын
የኔ ጥያቄ በፍቅር ስንት ጊዜ ቆይታቹ ተጋባቹ ????? ሰይፍሻ ግን በድብቅ ፍቅርክን አጣጥመክ ሰብራይዝ አረከን😅😅😅ኢንስታግራም እንኳን አንድም ቀን ምንም ሳታረግ 🤭😂😂ይመችክ 👍🤭🙌
@AsdfZxcv-er6xf
23 күн бұрын
ለምን ቶሎ አትመጡም መናፈቅ እዳለ መረሣት አለ ስለዚሕ ቶሎ እድመጡ በትትና እጠይቃችዋል አድናቂያቹ ነኝ የማዳም ቅመምዋ በርቱ
@Amharawit787
23 күн бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እውነት ሰይፍሻ ሚስት አፍሰሻል ቤዚም ባል አፍሰሻል እግዚአብሔር ሰወዳችሁ ሲባርካችሁ እንደዚህ መልካም ሰዋችን ያጣምራል አምናለሁ የትም አውቄ አችሁ አይደለም እንደዚህ የምለው በዚሁ ነው ግን ደስ የሚለው እኔ የሀገሬን ታዋቂ የጥበብ ሰዎችን በጣም አያለሁ አደንቃለሁ ብዙ ሰው ደግሞ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ይላሉ እኔ በተገላቢጦሽ ስትነኩ አልወድም እንደዚሁ ሳያችሁ በጣም ምርጥ እና ስርአት ያላችሁ ልጆች ስለ ሆናችሁ ክብር. አለኝ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የኔ ጥያቄ ሁለታችሁም ልጆች ናችሁ እና የፍቅር ህይወታችሁ እንዲሁም ትዳራችሁ ምን ይመስላል ስለ ትዳር ህይወታችሁ ትንሽ አካፍሉን እስኪ በጣም ነው የምወዳችሁ የሰይፍሻ አድናቂ ነኝ በጣም ችሎታ ያለህ ልጀ ነህ ወደፊት ትልቅ ቦታ ላይ እጠብቅህ አለሁ ፊልም ማየቴን መቼም ሰለማልተው እከታተልህ አለሁ እወዳችሁ አለሁ
@SelamNigussie-yv8uy
20 күн бұрын
Beziy enkwan mariam marechesh yene konjo le seyfesha demo ye abeneten zefen gabezkuh abat dess yelewal leje sewledelet eshi ❤❤❤❤❤
@meseryebuzeman.21
23 күн бұрын
ትቀጣላቹ በጣም ዘገያቹ 100k ከገባቹ ቆያቹ እኮ 😂😂🤭 እስኪ ይቀጡ የምትሉ 😂👍👍👍👍
@Yeshmebat
23 күн бұрын
አይቀጡም ስልወለደች በሚለው እንለፈው😂😂❤❤
@meseryebuzeman.21
23 күн бұрын
@Yeshmebat ቅጣቱ እኮ ከባድ አደለም ልጃቹን ሳሙ ሊሆን ይችላል😂😂😂😂
@Kidestkidest-p1f
23 күн бұрын
አራስ ስለሆንች ቅጥቱ ይለፍችው ስላተመቻቸላቸው ነው
@meseryebuzeman.21
23 күн бұрын
@@Kidestkidest-p1f ኧረ እሱ ይቀጣል እሷ አራስ ከሆነች 🤔🤔🤔
@Geniየማርያም
23 күн бұрын
ቀጪው ማነው 😂😂😂😂
@اسماءالحنيطة
23 күн бұрын
ለዚህ ላደርሰሽ እግዚብሔር ይመስገ የእውነትት ለመናገር ወገብሽ በጣም አሳስቦኝ ነበር የኔ ጥያቂ ያጥር ወፍ አትስማሽ ፓሮግራሙ ላይ ማለትም የባሀላዊው ላይ እርጂሟ ቀጭኖ እህትሽ እደሆነች ገምቻለው ናት ወይስ አደለችም
@ጠዩባ
23 күн бұрын
ብሰሩ እኮ ይቱባችሁም ያዲግላችሆል እናተ ቃል እየገባችሁ ብቻ መተኛት ሆነ ስራችሁ
@Selameta912
22 күн бұрын
የሰፈሬ ልጅ እኛ ከሰፈራችን ስንወጣ ይከብደናል ማህበራዊ ሕይወቱ በጣም ደስ ይላል በር ተዘግቶ መኖር ለኛ ከባድ ነው እኔም ደርሶብኛል አይዞሽ ትዳር እንዲህ ነው የቀደመ ነገርሽን እየተውሽ ወደፊት የምታስቀጥይው ነው
@Yeshmebat
23 күн бұрын
ሁሌም በደስታ ኑሩ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦችዬ አንድ ጥያቄ አለችኝ መንፈሳዊ ህይወታችሁ እንደት ነው የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደምን ትወስዳላችሁ ወይ ????በዛውም አደራ ማለት እፈልጋለሁ ሁሌም ውሰዱ የኛ የክርስቲያኖች ህይወታችን እርሱ ነውና❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebechdinku1669
18 күн бұрын
yene mar enquan lezih abekash woldesh lemesam yeserale amlak yikber yimesgen
@yenantw21
23 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣሁ እማዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር አምላክ ሌጃቼሁን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ። እንዴት እንደተገናኛችሁ ንገሩን በቃ ሌላ ጥያቄ ነበረኝ ግን አራስ ስለሆነች አላጨናንቅም ብዬ ነው።😂🤣😍
@ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ
23 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ስሟን ማን አላችኋት
@SaraMulatu-xf1jm
23 күн бұрын
የኔ ቆጆ በደብ ታረሽ አደራሽን ወገብሽስ እዴት ነው አሀን ምንም አይሰማሽም አደል ግን በደብ እረፍት አደርጊ መግብም ለወለድ የሚጠቅም ነገር በደብ ተጠቀሚ የኔ ቆጆ❤🎉
@sadiahasan7689
20 күн бұрын
ጥያቄኳን የለኝም በጣምነው የምወዳችሁ በፍቅር በሠላም በጤና ኑሩልን ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ሀገራችንን አሏህ ሠላም ያድርግልን 🤲እእእ....ቆይ ልጠይቅ የልጃችሁ ስም ይነገረን 😅
@youtbe2754
18 күн бұрын
ስታምሩ እኮ❤❤
@kedigaTube
23 күн бұрын
እንኳንሰላም መጣችሁየኔጥያቄ ለሰይፈነው ቤዛንያገባሀት ባሳለፈችው ታሪክ አዛዘናህነው ወይሰ አፍቅርሀትነው?ቤተሰቦችህሰ ምንአሉ?ታምራላችሁ 🥰👌ፈጣሪ መጨርሻችሁን ያሰምርላችሁ ወላሂ ሳያት በጣምታዛዘነኛለች ሰታወር በምሀልወርው ይጠፋባታል ትድንግጣልች
@አዳማናዝሬትአዳማ
22 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ ደስታሽ ፊትሽ ላይ ይታያል ዘመንሽ ሁሉ የደስታና የሳቅ ይሁንልሽ❤❤❤❤❤
@GaboTaye
23 күн бұрын
ዋናው የናንተ ደስታ ማየት ነው ደስ የምለኝ በጣም ነው እመወዳችሁ
@kidankidankidankidan7031
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ህይወታቹን ይባርክላቹ እንኳን ለዚህ አበቃቹ ❤❤❤ ሁሌም አይቀይራቹ ቤዝዬ ከዱቄት የጸዳ ፊት ይዘሽ ስለምትመጪ ደስስ ነው የሚለኝ አይቀይርሽ ክርስትናውን እንደ ክርስትያን አሳልፉት አደራ በዘፈን አይሁን እባካቹ
@KiyaMehemmde-eh1dg
23 күн бұрын
ቤዝየ እሸጋ በቀረብሺበት ሰአት ወገብሺን እዳመመሺ ነግረሺን ነበር አሁ ከወለድሺ ብሀላስ እደት ነሺ አላህ ሙሉ ጤናሺን ጠብቆ እድያኖርሺ እመኛለሁ ከዚህ በተረፈ እኔ ሰይፈን እማቀው በፊልም ስራው ነው እናም ለስሱ ያለኚ ስሜት በጣም የተለየ ነበር ከመውደድ በላይ ነበር እናም ጓደኞቸ አንቺን እደአገባ ሲነግሩኚ መጀመሪያላይ ቀናሁ😂 ከዛግን እኔ ለቤዚ እኳን ሰይፈን ከነመፈጠሬ የማያቀኚን ይቅርና ፍቅረኛየን እኳ ስጭኚ ብትለኚ የምሰጣት ቀድር ነኚ ብየ እራሴን አፅናናሁ ለሱ ካለኚ ውደታ ላቺ ያለኚ ውደታ ያመዝን ነበር 😅 ሰይፈ ይቅርታ መቸስ ሚስቴን ለምን ወዲሺ አትለኚም አይደል😂 በተረፈ መልካም የእናትነት እና የአባትነት ዘመን ይሁንላቺሁ እኔ እህታቺሁ ከወሎ ነኚ❤
@FitsumKebede-co5bi
23 күн бұрын
ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስትላላችሁ በምነታችሁ ያፅናችሁ ዋናው እሱ ነው
@YuyGg-k8n
21 күн бұрын
ተሚረለቹ አይለየቹ በጠሚ ነበር መተሰዚኝኝ ኡከንሚ ለዚ አበቀሺ አለሀ ይጠቢቀቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@merahawit-galtigray
23 күн бұрын
ዋናው የናንተ ደስታ ማየት ነው ደስ የምለኝ በጣም ነው እመወዳችሁ🙏🥰
@ፍቅርፍቅር-ሸ2ኀ
22 күн бұрын
አይይቤዛአራሰነትካበድነውአልሸ ወላሂጀግናነሸ ያንሁሉፈተናአልፈሸአደሰሂውትመጀምርሸ ደሞጥሩባልሰቶሻል ፈጣሪ አላህመጨርሻችሁን ያሰምራላችሁ
@Zahra83Zahra
23 күн бұрын
ከምር በጣም ነው እምወዳችሁ እማከብራችሁ ልጃችሁንም ፈጣሪ ያሣድግላችሁ🍓🍓🌹🌹🌹💋
@HhHhh-jr3by
23 күн бұрын
የት ተገናቹህ በኔ በኩል ብዙም እሹ አደለም ለምን ባጠቃላይ በሚሊየን ያየንሽ ያወቅንሽ ዶንክ ቲውብ ግን አንቺ ሰው ያወቅንሽ እና አዝነን የተመለከትንሽ አሁን አድናቆትን ደስ ያንንም በእሼ ነው እንድታወቂ ያረገሽ አንድም ቀን ስታመሰግኝው ዛሬ ሰው ተደሰልኝ ታዋቂም ያረክፕኝ አንተ ነህ ብለሽ ስታመሰግኝው ሰምተንሽ አናውቅም ለምን?
@TUBE-rv9zs
23 күн бұрын
እሷ በራሷጠንካራናት እና እሸቱም ለጥቅሙ ነው ሰውችን የሚቀርበው ስለዚህ እንደውም እደዛ ጣፋጭ የሆነ ወሬዋን በእጥፍ መክፈልነበረበት 😂
@HhHhh-jr3by
23 күн бұрын
@TUBE-rv9zs ቢሆንም ይጠቀም ማንም በጥቅም ነው ግን እስር አንቺም አንተም እኔም ያወቅናት እሼ ላይ ነው ሁሉም እሱም እፕሁን ዬቱብ የከፈቱት ልትጠቀም ነው ታዲያ ግን ለዚህ አበቃኝ ህዝብ አቀኝ ማለት ሀጥያት አደለም ይህም ይሁን የት ተዋወቁ እኔ እሼ ላይ አይቼ ነው ያሳዘነችን ደሞ እንኳን ተሳካላት ማሻአላህ
@MeseretSs
23 күн бұрын
የትም ተገናኘሁ ዋናው የናንተ ደስታ ነው ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰 ፍቅር በቤታችሁ ይብዛ
@tigistalemumoshertthe4508
19 күн бұрын
Congratulation God bless you
@Hogig-y3r
23 күн бұрын
ማነው እነኚህን ጥዶች እሚወዳቸው እሲ ላይክ አረጉኚ
@Hogig-y3r
23 күн бұрын
እኔ
@KsaomarksaKsaomarksa
24 күн бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ዉዴ ጠፍታችሆል በርቱ አትጥፉ
@MebratAraya-w6y
23 күн бұрын
መብራት አርአያ እናታቹ ነን ከካናዳ እንኮን ማርያም ማረችሽ ብየ ፅፋያለሁ አሁንደሞ ደግሞ እንኮን አየናቹ አርብ 12 ሰዐት እጠብቃለን እኔ ቢዚ ስለ ሆንኩ ነው ልጆችየ 2ልጆችየ ነፍፀር ስላሎኝ ነው ድንግልማርያም እየጠበቅናት ነው ለሁሎ ቤተሰብ ሰላም በሎልኝ በተለይ 2 እናቶቻችሁ አቶቻችን እንዳለ ሆኖ
@yezinanigus
23 күн бұрын
የኔ ጥያቄ ፩ እደት ተዋወቃችሁ ፪ ማን የፍቅር ጥያቄ አቀረበ ፫ ቤዚ ቤተሰቦችሽ ከዚያ ሁሉ መከራ አልፈሽ ከዚህ በመድረስሽ ምን ተሰማቸው ፬ ሰይፈ አባትነት ስሜቱ ንገረን ቤዚ እናትነት እደት ነው ስሜቱ( ፭ )፮ የልጃችሁ ስም ማን ይባላል ፯ አብራችሁ በፍቅር አርጁ ❤❤❤❤❤
@BirtukanBeka
22 күн бұрын
bayhon yelijituan sm ene lingerh/sh Hemen tibalalech
@YoniYoni-mj7rz
24 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤዚና ሰይፈ እኳን ደስስስ ያላችሁ እኳንም ማርያም ማረችሽ !!! በጣም ነው የምወዳችሁ ጥንዶች ዘራችሁ ይባረክ !!! ሺህ አመት ኑሩልኝ!!! የኔ ጥያቄ የት እና እንዴት ተገናኛችሁ የሚለው እንዳለ ሁኖ መች ነው ቤዚን የተዋወቅሀት እዛ ችግሯ ውስጥ ሁና ነው ወይስ ከችግሯ ከወጣች በኋላ ነው የተዋወቅሀት ሰይፈ??
@zeharard1779
24 күн бұрын
አሁን ላይ ወገብሺ እዴትነሺ እና አናትነት ምን ይመስላል በጣምነዉ እምወዱሺ ❤❤❤❤አላህ ትዳራችሁን ይባርክ
@MuluMulu-d6e
23 күн бұрын
yetim tewewqachu yetim esuu ayasasebim wanaw yentee befekeri enaa bekibiri menori new egezaberi fekerchun ybezaa❤❤❤❤❤❤❤lejachun yasadigilchuu❤❤❤❤❤❤❤ ene minim teyakee yelgnim gen betam new miwadachu❤❤❤❤❤❤❤❤shi amati nuruu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ
23 күн бұрын
በጣም ነው እመወዳችሁ ❤❤❤❤
@RabiaYIMER-o4o
21 күн бұрын
ጉድዛሬ መስሎኝ ነበር ደግሞሌላቀጠሮ😂😂😂😂 በሉእግድህ ነጭነጯን እድታመጡ
@YaredTesfay-wp1xx
23 күн бұрын
በንደዚ አይነት ከሚቀርቡ ጥንዶች እናተ ትመቹኛላችሁ
@ሁሉምለበጎነው-ዘ4በ
23 күн бұрын
ጠፋ ጠፋ ጠፋ ጠፍ ስንት ቀን ይላታል እሸቱ ሁለት ቀን አለሽ 😅😅😅😅 ይች ቃል ሁሌ ስለምታስቀኝ ነው ዛሬ ጭራሽ ተረስቶ ሌላ ሂወት ጀግና ደግ እረሳሽው አበጀሽ
@TUBE-rv9zs
23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hemihemi4715
23 күн бұрын
ሁለታችሁም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያደረባችሁ ናችሁ ልጃችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ አንፆ በሞገስ ያሳድግላችሁ ጨምራችሁ ውለዱ በፍቅር አብራችሁ አርጁ❤🙏
@WudeBefekadu
23 күн бұрын
ሰይፍዬ ጀግና ወንድ ነህ ጥሩ አፍቃሪ ናት ቤዚ
@elsa4
23 күн бұрын
ምን ቀጠሮ ያሰፈልገዋል፣ መናገር ነው።
@saraelyas661
19 күн бұрын
🙏🙏🙏 አርአያ የምትሆኑ ጥንዶች! ያኑርልን!
@ቃልየኪዳነምህረት
23 күн бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤በፍቅር ስንት አመት ቆያችሁ ?ፍቅር ለእናተ ምንድነው?😊
@user-SenedAbrham
23 күн бұрын
ኣርብ እጠብቅ ኣለው ኣርብ ካልመጣቹ ግን ከባድ ነው ጉዳዩ ኣንደኛ ጠባቂ ነይ ኮ ካያቹ ኮመቴ 100k ነይ ሚለው ሀሌ የማይሰለቸኚ ኣሁንም ጠባቂ ነይ ኣርብ ካልመጣቹ bay bayyy
@SaraJemal-l1r
23 күн бұрын
እናንተ በጣም የምወዳቹ አርብ 12 ሰዓት እኔ ላለሁበት አካባቢ የተመቸ አይደለም ምክንያቱም የስራ ሰዓት ነው መከታተል አልችልም ካለፈ በኅላ ነው የምሰማው😢😢😢
@HanaDesalgen-t6u
23 күн бұрын
የእኔ ጥያቄ የት እንደ ተገናኝቹሁት እና በፍቅር ስንት አመት አስቆጠራቹሁ💚💛❤️🧡🖤🤎💜💙💗 and my favorite family love you so much and your baby 💝💝💝💝💝💝🥰😍🤩🥳
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
23 күн бұрын
ቤዚየ የኔ እቁ እኳን እመቤቴ ማርያም በልጂ ባረከችሽ❤❤❤
@amsalmhreteamsal7429
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ትዳሪችሁን ይባርከው ዋናው እሱ ነው ልጅችሁን ፍጣሪ ያሳደግላችሁ😮😮❤❤
@HikmetSeid-k8c
23 күн бұрын
ትዳር ላሊያዝነው እህት ወንድሞቻችሁ ምን ትመክሩናላችሁ??ባላችሁ ሂወት ደስተኛ ናችሁ???
@TigistTigist-z4k
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስወዳሁ❤❤❤❤❤❤
@zuzulove9763
23 күн бұрын
ቤዚየ ከዚህ በፊት ኮመንት ላይ በተዴጋጋሚ ፀፌ ነበር እና አይኔን በልጂነቴ የጎርቤት ልጂ መቶኝ እይታውም ቆመ አሁን ተንሼዋርር እና ህክምናም አላዴርኩ ካለሁበት አንፀር አንዳንድ የህክምና መርጃ ብሠጭኝ ብታዉሪኝ ፍቃዴኛ ከሆንሽ ሥልኬን እልክልሻለሁ አሣወቀኝ
@tsionemariam1121
23 күн бұрын
Melshlat
@senaitguangul7388
23 күн бұрын
ቶሎ ቶሎ ካልመጣችው ትረሳላችው አትቆዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TinaTina-lq8kr
21 күн бұрын
Wanawe aberacheu mehon befeker menorachue new bezey ena eshetu laye tarekeshene sesema betam new yalekeskuete tarekeshe zarem ke ayemeroye aytefam tolo tolo nue
@kolfeaddis6970
20 күн бұрын
እኔ ዝም ብዬ ሳስበው ልጁን ሳየው ሚዲያ ላይ እንጂ ቤዛን የሚያስጨንቃት ይመስለኛል
@AjaybaBedru
20 күн бұрын
በፍቅር ነው ሚያሥጨንቃት በለኝ
@SisayGetachw-ed5ve
23 күн бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤
@Nawal-g7v
23 күн бұрын
ሰወድቹ ቢዚያ❤❤❤❤
@Gojamewa.gojamewa
20 күн бұрын
የኔን ጥያቄ እንዳታልፉት ፕሊስ❤ ጥያቄየም ለመጀመሪያ ቀን የት ተያያችሁ ከዛስ እንደት ተግባባችሁ እንደት ወደፍቅር ቀየራችሁት ለመጀመሪያ ጊዜስ የጠየቀው ማነው በፍቅር ስንት ጊዜ ቆያችሁ? ?❤❤ አመሰግናለሁ
@abelb5604
23 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በርቱ መዳኒአለም ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤
@selamabebe-i9r
23 күн бұрын
ቤዚ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ በንደዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@abc12452
23 күн бұрын
እሼ ጋር ከቀረብሽ ብኋላ ነዉ የተዋወቃቹ ወይስ በፊት?በግልፅ ትንትን አርጉልን የወሬ ጠኔ አለብን😂😂😂
@ትርሲተሥላሴ
23 күн бұрын
😂😂😂😂
@NigstAdmase
23 күн бұрын
ጠንያም 🤣🤣🤣
@SemraAhmed-d5g
23 күн бұрын
ከዛ በኋላ ይመስለኛል
@AlFa-wt3bw
23 күн бұрын
❤❤በጣም ያሳቀኝ ኮመንት 😂😂😂ይመችሽ
@HAliMTTube
23 күн бұрын
እኮ😂❤
@astertadesse9906
23 күн бұрын
OMG, you don't even look like you had a baby❤❤❤ you still tiny my sister keep it up😊
@kidankidankidankidan7031
21 күн бұрын
ሌላ ምንም ምላቹ የለኝም ክርስትናውን እንደ ክርስትያን አሳልፉት አደራ በዘፈን አይሁን እባካቹ ዘመኑን ዋጁ
@Win_Tube1
21 күн бұрын
በጣም ግን ተንጠባረራቹ እንዴ 100k አላቹ ገባቹ አሁን ደሞ አርብ ሀሙስ አትበሉብን
@Kidistyedinkeliji
22 күн бұрын
Endet endetewawokachu bitinegirugn 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@AjaybaBedru
20 күн бұрын
አዎ ጀግናው ወንድምሽን ማየት እንፈልጋለን ወላሂ ባየሁሽ ቁጥር ወንድምሽን ነው ማስታውሰው
@SaadeKonjo
22 күн бұрын
Betam new yemewedachihu abrachihu jaju soo like 👍🏻 yenaten ayinet feker yesten ameeen eski enudeshal belugn enatem etebekalehu🤦♀️😍
@babayg8131
23 күн бұрын
Bezay bewabteas mekerthea dseatylsea eandhea newa seat mleat bmelkewa bewabteas ymtktean seat nease❤❤❤❤
@ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ
23 күн бұрын
ጥያቄ የለኝም ፍቅራቹ ይብዛ ትዳራቹ ይባረክ😍
@sarahusen8675
23 күн бұрын
በጣም አስጠበቃችሁን ቃላችሁን አልጠበቃችሁም 100k ፡አለፋችሁ እኮ
@MuluneshMuse-n2u
22 күн бұрын
ልጃቹ ስታድግ ከናንተ ምን እንድትማር ትፈልጋላቹ
@Yeshi987
23 күн бұрын
ውዶችዬ እስኪ እኔንም አበረታቱኝ እህታችሁ የመዳም ቅመም ነኝ ተው 😢😢😢
@ወንቅሸትህይወቴ
23 күн бұрын
እሺ እኔንም እንዳትረሱኝ
@rabii38
23 күн бұрын
እኔ ጥያቄየ የፍቅር ጥያቄ ማን ቀድሞ አቀረበ ስታቀርብላት/ህ ባንደየ እሽ አለችህ ወይ 😅😅
@RahemaXd-vm2pw
23 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
23 күн бұрын
የኔዉዶቺ ስታምሩ ❤❤
@RK-ny5xv
20 күн бұрын
የቤዛ ባል ስለሆንክ እወድካለው አከብርካለው
@AbebayuAlemayu
21 күн бұрын
እኔን የልጄ ክርስትና እናት አድርጉልኝ በነገራችን ብዙ ያስተምራል ልመልሱልኝ እንድታወቃችሁ እንድታወቃችሁ
@ענתטפרה-ט8כ
20 күн бұрын
ሰላም..ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@uukk4645
23 күн бұрын
ወለሂ ሰወድች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድ
@fekerteh974
23 күн бұрын
ገና ባንድልጅ እንዲ የጠፋቹ ሁለት ሲሆኑማ እንጃ ንግድ ሰላም ምቹ ቤቢ አደገች
@ዳዉንቴዋ
23 күн бұрын
የኔ ቆንጆወች እንኳን መጣችሁልን❤❤❤❤
@እኔክርስቲያንነኝ-21
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላች በጣም ነው እምወዳችሁ የልጃችሁን ስም ትርጉሙን ንገሩኝ የመጀመሪ ልጄ ሴት ከሆነች በሱ እድጠራት🥰
@Marta-k7r
23 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ስወዳቹ እኮ ኑሩሉን ነው ❤
@ዙዙዪ
23 күн бұрын
ቤዛዪ አምሮብሻን ሚጣዪን ሳሚልኝ ግን ዛሬ ልነግሩን ነዉ ብየ ነበር😂🎉🎉🎉
@Tተስፈኛዋ
21 күн бұрын
ሀና ጋ ትመሳሰላላችሁ?
@ClassAbc-b2j
23 күн бұрын
ለምኑን አላቹ ምነው ቃላችሁን አትጠፉ እንደ ትልቅ ኑጉር ኡካቡዳችሁት አትኔገሩ ከፈለጋችሁ
@sannayt941
23 күн бұрын
ቤዛ ጥላሁን እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@IrosIros-k9v
23 күн бұрын
ልጃቹ፡አችንትመስላለች፡ቆጆነች❤❤❤❤
@MeskeremHailu-sx6ob
23 күн бұрын
የኔውዶች❤❤❤❤❤❤ በጣምነውየምወዳችሁ
44:22
ሲጠበቅ ለነበረዉ (የት ተገናኛችሁ) ጥያቄ መልስ ይዘን መጣን
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 145 М.
19:41
የልጃችን ክርስትና ሙሉ ፕሮግራም
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 74 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 352 М.
23:06
ክፍል 2 ያልተመለሱ ጥያቄዎች
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 15 М.
1:20:07
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Melody of addis / ሜሎዲ አዲስ
Рет қаралды 11 М.
51:10
ለኢክራም የ5 ሚሊየን ስጦታ….
Esam & Ekram
Рет қаралды 252 М.
16:52
ሰይፈ ለ ቤዛ ዘፈነላት / የሰይፈ እና ቤዛ የደመቀ የሰርግ#youtubeshorts #couple #music #wedding #one
Fanos Media
Рет қаралды 171 М.
1:12:07
ከባለቤትሽ ጋር እንዴት ተዋወቃችሁ? | ፎቶና ጨዋታ ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር| Photo Ena Chewata with Mekdes Tsegay
Qin Liboch
Рет қаралды 187 М.
17:35
ቤተሰብ አልተዋወቅም አለችው ገና ነን
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 136 М.
8:38
አስጨናቂው ቅፅበት! በ 24 ሰዓት ውስጥ 10 ጊዜ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 36 М.
1:00:13
በጣም ነው የምወደው!! አርቴፊሻል ከተጠቀሙት ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ !! #amlesetmuchie #amleset DrSelamawitMoges
Amleset Muchie
Рет қаралды 175 М.
47:21
እኔ አይደለሁም የማስተዳድረው!! የት ነው ያለው እሱ ብር ? የልብ ወግ (YeLeb Weg) #mayamedia #ናታይ #ጥቁርአደይ #nataygetachew
Maya Media
Рет қаралды 63 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН