No video

1024GB ወይም 1TB ስቶሬጅ በነጻ ይጠቀሙበት። ሚሞሪ መግዛት ቀረ።

  Рет қаралды 19,631

DG Tech

DG Tech

3 жыл бұрын

የተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች መ/ር ደስየ ጌትነት እባላለሁ በዚህ ቻናል የተለያዩ የቴክኖሎጅ ት/ቶችን እና መረጃዎችን ለናንተ ግልጽ በሆነና ቀላል በሆነ መንገድ እያቀረብኩ እገኛለው። በቀጣይ የምሰራቸው ጠቃሚ ት/ቶች ከማንኛውም ሰው ቀድሞ እንድደርሳችሁ እኔንም የተሻለ ስራ ይዥ እንድመጣ ያበረታኛልና ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንደዚሁም ላይክና ሸር በማድረግ አብራችሁኝ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
በዚህ ቻናል እየቀረቡ ያሉ ት/ቶች የሚከተሉትን የመስላሉ።
1️⃣ የኮምፒውተር መሰረታዊ ክህሎት ስልጠናዎች
2️⃣ ጠቃሚ አፕልኬሽንና ሶፍትዌር ጥቆማወች
3️⃣ የድህረግጽ አሰራር ት/ቶች(HTML,CSS,JAVASCRIPT & PHP TUTORIALS)
4️⃣ ከዩቲውብ ጋር የተያያዙ ስራወች(ለዩቱበሮችና መጀመር ለሚፈልጉ)
5️⃣ ከሃኪንግና መከላከያወቹ ጋር የተያያዙ ስራዎች(Telegram,imo,facebook,instagram)
6️⃣ ለቲክታክ የሚሆኑ አስጋራሚ የቪዲዮ ኢዲቲንግ ት/ቶች
#dgtube #dubox_cloudy_storage #cloudy_storage #android_app#javascript_tutorials_for_beginners #html_tutorials_for_beginners
ለኮምፒውተር ምርጥ ቪዲዮ ኮምፕረሰር ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።
👉 • how to compress a vide...
Subscribe to my youtube channel
☞ / @dgtechet
------------DG TUBE በሌላ አማራጮች---------------------------
Join on Telegram / ቴሌግራም
👉 t.me/dgtube2
Follow me on Twitter /ቲዊተር
👉 Ge...
like & Follow on Facebook /ፌስቡክ
👉 / dgtube.et
cloud storage,dubox cloud storage,free cloud storage,best cloud storage,dubox cloud storage review,unlimited cloud storage,best free cloud storage,cloud storage free,dubox,best cloud storage 2021,free cloud storage 1024GB,free cloud storage dubox,unlimited cloud storage free,dubox cloud,1 TB free cloud storage,1tb cloud storage free,cloud storage providers,free cloud storage android,1tb free cloud storage for life,dubox storage,dubox storage app,mega cloud storage,dubox cloud storage app

Пікірлер: 56
@user-mr9pl9qe3i
@user-mr9pl9qe3i 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም በርታ ድምፅህ ንፅር ጥርት ያለነው ምችት ድልት ይበልህ በጎ ማድረግ ለራስ ነው
@seadelove2442
@seadelove2442 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🌹
@rozinaeinda5438
@rozinaeinda5438 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ
@EyuelYohannes-v8v
@EyuelYohannes-v8v Ай бұрын
Ok
@AsegedechAbebe-bu3bf
@AsegedechAbebe-bu3bf 2 ай бұрын
Ayseram
@user-kt8jg3ow3r
@user-kt8jg3ow3r 2 жыл бұрын
እስኪልሞክረው፣ወንድሜ፣በርታ
@binyamphonetastic4175
@binyamphonetastic4175 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@AlemuYaregal-hu3ui
@AlemuYaregal-hu3ui 2 ай бұрын
Store ካደረግን በኋላ internet ይጠይቃል ?
@ermiasgebrekiros8944
@ermiasgebrekiros8944 11 күн бұрын
thank you bro!
@zelekethomas3028
@zelekethomas3028 2 жыл бұрын
great carry on!!! Thank you
@zenebeshimelis7274
@zenebeshimelis7274 2 жыл бұрын
Thanks too!!!
@iskedarshewaye3677
@iskedarshewaye3677 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነወ በርታ
@azizshemsu9849
@azizshemsu9849 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርታ
@maykowon9737
@maykowon9737 3 жыл бұрын
ስልካችን ከጠፋ እንዴት ነው upload ያደረግነውን በሌላ ስልክም ሆነ ላፕቶፕ ማግኘት የምንችለው? መልስህን ቶሎ አሳውቀኝ እባክህ bro
@user-mr9pl9qe3i
@user-mr9pl9qe3i 2 жыл бұрын
ይሰራል በትክክል👍👍
@amanuelkurisongofficial1107
@amanuelkurisongofficial1107 Жыл бұрын
Upload ከረኩኝ የስልኩን ልዳልት ወይ ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነበር አመሰግናለሁ
@gobezeyehuale6555
@gobezeyehuale6555 2 жыл бұрын
gn appu west application maskemet aychalem???
@yodahesollomon483
@yodahesollomon483 3 жыл бұрын
Tnx bro arifnw gin uppochin wode dubox maskemet enchilalen??
@DGTechet
@DGTechet 3 жыл бұрын
ሁሉንም እይነት ፋይል ይቻላል
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 3 жыл бұрын
betam amesginalew yene wandim bertaa
@abenezert1187
@abenezert1187 3 жыл бұрын
Wow
@lakarout1029
@lakarout1029 3 жыл бұрын
Bexam.arif.new.gin.lela.sew.laganhebin.ayichilem.misixir.binasiqemaix.endagana.dagimo.photo.video...yemasaselutin.kasiqemaxin.bewala.memory layi.yalewun.binaxefa.ayixefam
@DGTechet
@DGTechet 3 жыл бұрын
አወ ሚሞሪ ላይ ብናጠፋውም አይጠፋም በተጨማሪም እዚህ አፕ ላይ አክውንት የተከፈተበትን ኢሜይልና ፓስወርድ የሚያውቀው ሰው እስከሌለ ድረስ ምንም ማየትም ሆነ ማገናኘት አይችልም
@lakarout1029
@lakarout1029 3 жыл бұрын
@@DGTechet eshi.bexam.amesgenalew.
@yaredsolomon-zq8ce
@yaredsolomon-zq8ce Жыл бұрын
wow bro amezing info
@user-lh7yh2ll4b
@user-lh7yh2ll4b 2 ай бұрын
Linkun bitaskemit tiru new berta❤
@chernetworkye4582
@chernetworkye4582 Ай бұрын
እኔ ግን አፑን ላገኘው አልቻልኩም ግን እናመሰግናለን
@ephremeshete7310
@ephremeshete7310 2 жыл бұрын
ኢሜል ከፍተን ፓስዋርዱ ከጠፋብን እንዴት ነው እምናደርገው
@abinetkassa9685
@abinetkassa9685 Жыл бұрын
Good
@gtyuugyyhff9566
@gtyuugyyhff9566 Жыл бұрын
አፕልኬሽን ማስገባት ይቻላል
@gionnews1121
@gionnews1121 2 жыл бұрын
Nice
@kaddatube1498
@kaddatube1498 2 жыл бұрын
Amazing info
@mickeymaraki5992
@mickeymaraki5992 2 жыл бұрын
Dubox search saderg Tera box ko nw mimetawu
@chimdesakumasa7753
@chimdesakumasa7753 Жыл бұрын
Thanks bro
@user-dg6mz6sw2v
@user-dg6mz6sw2v Ай бұрын
Internet yitayyikaal
@martameresa1989
@martameresa1989 Жыл бұрын
Is that the same with terabox
@user-le8fz4sw1z
@user-le8fz4sw1z 3 жыл бұрын
ቀጥልበትሀረፍነው
@babayusuf8501
@babayusuf8501 2 жыл бұрын
Ene mileh bro application store yaregilenal ende
@DGTechet
@DGTechet 2 жыл бұрын
ያደርጋል
@bereketreda653
@bereketreda653 3 жыл бұрын
aplication aref new gen uplod bmeyadrgebet sate ykoyale btlaye video laye
@DGTechet
@DGTechet 3 жыл бұрын
እሱ የሚወሰነው በምትጠቀመው የኢንተርኔት ፍጥነትና የፍይሉ ሳይዝ ነው
@abinetkassa9685
@abinetkassa9685 Жыл бұрын
Jagina
@natanimfiseha4072
@natanimfiseha4072 3 жыл бұрын
አፑ ፕሌይስቶር ላይ አልመጣም
@DGTechet
@DGTechet 3 жыл бұрын
Dubox ብለህ ሰርች አርግ
@husseinseid8630
@husseinseid8630 2 жыл бұрын
Yale Data yiseral ende?
@ketemawdemeke7706
@ketemawdemeke7706 2 жыл бұрын
MEMORY FREE YADERGAL WAYS ENDET NEW STORAGE FULL YILAL ESUNM SITEKEM YAW NEW MINDINEW TIKMU
@tigistwagaw4800
@tigistwagaw4800 Жыл бұрын
ያለ ኔትዎክም ይሰራል ወንድሜ?
@taybshussain3184
@taybshussain3184 3 жыл бұрын
ሥሙንስትጽፍአያስታውቅም
@DGTechet
@DGTechet 3 жыл бұрын
የአፑ ስም ከሆነ dubox ይባላል
@tibebusitotaw749
@tibebusitotaw749 3 жыл бұрын
Ye pes file masekemte yecalale
@DGTechet
@DGTechet 3 жыл бұрын
ይቻላል በቅርቡ ቪዲዮ እሰራለው
@dagemsalim3645
@dagemsalim3645 3 жыл бұрын
እንዴት ነው 1024GBየሚመጣው
@fatumaendris8884
@fatumaendris8884 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@hibretumosana1580
@hibretumosana1580 2 жыл бұрын
10Q
@Noneanybody
@Noneanybody 2 жыл бұрын
Wow
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,4 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 44 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Backup Photos From Android Phone To USB Flash Drive
6:45
Britec09
Рет қаралды 105 М.
10 Best Free Cloud Storage in Amharic
10:06
Ethio Computer School
Рет қаралды 5 М.
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН