12ቱ የእስራኤል ነገዶች | ዘፍ.48-50| የብሉይ ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 20,994

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

ያዕቆብም ወንዶች ልጆቹን ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “በኋለኞቹ ቀናት ምን እንደሚያጋጥማችሁ እንድነግራችሁ ተሰብሰቡ። 2 እናንተ የያዕቆብ ወንዶች ልጆች ተሰብሰቡና ስሙ፤ አዎ፣ አባታችሁን እስራኤልን አዳምጡ። ይህ የመጨረሻ ትንቢታዊ ቡራኬ ወይንም ኑዛዜ በ12ቱ ነገዶች ላይ የሚያመጣው ወሳኝ ነገር አለ።

Пікірлер: 63
@kidist56
@kidist56 3 жыл бұрын
አቤት በረከት !!! ቃል ሲያጥራቸው እንደሚሉት እንደወገኖቻችን እልልልልል ብቻ አልኩ! እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ ያለ መምህር በዘመናችን ስላለ።
@hirutfeyisa4080
@hirutfeyisa4080 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ፓስተርዬ አንተ ስታስተምረው ቃሉን ሰምቼው ሁሉ የማውቅ አይመስለኝም ምን አይነት ፀጋ ነው? የዚህ ፀጋ ባለቤት እግዚአብሔር የተባረከና የተመሰገነ ይሁን። ምነው ቀድሜ አውቄህ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ የሚገባው ቃል ነበር ከብዶኝ የነበረው ? ጌታዬ አምላኬ ለእኛ ሲል ረጅም ዕድሜና ጤናህን ይስጥልን ዘርህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ቃል የለኝም ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን።
@salemabraha6289
@salemabraha6289 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። አስደናቂ ጸጋና መገለጥ ነው። It’s an enlightening. የቃሉ ፍቺ ያበራል። Blessed be the name of the lord!
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@eyobchefike6156
@eyobchefike6156 3 жыл бұрын
Tebarek
@kaslikkaslik2794
@kaslikkaslik2794 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ ከዚህ በላይ ለበረከት ሁን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋር ከሙሉ ፀጋዉ ጋር ይጨመርልህ ።
@TruemanAyalew
@TruemanAyalew 8 ай бұрын
❤God bless you
@mimobiru7645
@mimobiru7645 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ስላንተ የሰማይ አምላክ ይባረክ። ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን። እንዳንተ አይነት አባት ያብዛልን። ፓስተርዬ በእየሱስ ስም ዘመንህ ይታደስ ቤተሰብህ ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ በእየሱስ ስም ይጠበቅ። 👏👏♥️♥️
@mirafsium8603
@mirafsium8603 Жыл бұрын
GOD bless u more and more
@MiteTamuroch
@MiteTamuroch Жыл бұрын
ፓስተር ትምህርቱን እጅግ ወድጃለሁ። ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ። ሁሉንም ዳውንሎድ አድርጌ እየተማርኩኝ ነው። ቃሉን መረዳት እንድችል መንፈስ ቅዱስ እንድያግዘኝ ከህመሜም እንድፈውሰኝ ጸልይልኝ
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 жыл бұрын
ኦንላይ መከታታል አልቻልኩም ቢሆንም ግዜ ሰጥቼ እየሰማሁ ተባርኬበታለሁ ነፍስም አይቀርልኝም ጌታ ይመስገን ስለቃሉ በጉግል ላይ ስለምትልከው ፈተና በጣም ነው ደስ ያለኝ ዛሬ ደርሶኛል እጅግ ደስ ብሎኛል ፓስተርዬ ብዛልን. ያለሁት ቤሩት ስለሆነ እንጂ አገልግሎትህን መደገፍ ይገባኝ ነበር ግን ምን ላድርግ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እሱ ይደግፍህ ከዚህ በላይ ለብዙዎች አባት ያድርግህ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ የተባረካችሁ ቤተሰቦቼ ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይብዛላችሁ ❤❤❤
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
እባክሽ ፈተናውን እንዴት ነው ምታገኙት?
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 жыл бұрын
@@zematube8985 ዩቱብ ላይ ኮሜንት መሀል ላይ የክላስ እሩም ሊንክ አለ እሱን ስትነኪው Asfaw bekele የሚል ይመጣል ኢሜልሽን አስገብተሽ በዛ ውስጥ ይመጣልሻል ካገኝሁት እልክልሻለሁ ካለበለዚያም ጌታ ቢፈቅድ እሮብ ኦንላይ በኢትዮጵያ ሰአት ከምሽቱ አስራ ሁለት ሰአት ላይ ኦንላይ ግቢና እዛ ውስጥ ታገኛለሽ እንገናኝ እሮብ
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 3 жыл бұрын
Amenn
@nardossamuel3773
@nardossamuel3773 2 жыл бұрын
God Bless You
@ሩትየደሙፍሬ
@ሩትየደሙፍሬ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለ ጌታ ይሁንንንንን ፓስቴር ተባርክ ዘመንህ ይባርክ🤲🤲🤲💯💯💯💯🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 3 жыл бұрын
ግሩም ነው እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ ☝️ ጸጋውን ያብዛልህ ፓሰተርዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 3 жыл бұрын
Tebarek bebzu
@HirutYirdaw
@HirutYirdaw 7 ай бұрын
❤❤❤
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 3 жыл бұрын
የብሉይ ኪዳን መፅሀፍ እንዲህ ደስ ብሎኝ በመረዳት ሰምቼው አላውቅም: ታሪካዊ ዳራውን በደንብ ስለተነተንከው በይበልጥ መረዳት እንዲሆንልኝ አደረከው::ሁለት ሰአት አደለም ሰላሳ ደቂቃ የሰማሁ አይመስለኝም:: ጌታ ይባርክህ::
@samuelgetnet967
@samuelgetnet967 Жыл бұрын
wow Betam nw emwedh abate bertalgn
@tesfayeshimles8284
@tesfayeshimles8284 3 жыл бұрын
ተባረክልን !!
@משהאדגו-כ6ו
@משהאדגו-כ6ו 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@rihanasaed5228
@rihanasaed5228 2 жыл бұрын
ፓስተር ሠማያዊው እውቀት አሁንም ይጨምርልህ በትምህርትህ ተባርከናል
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የቃሉ ደጃፍ በእጥፍ አሁንም ይጨምርልህ
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 3 жыл бұрын
🗣አሜን እንወዳለን ተባረክ አባታችን ፓስተር💓💌✅
@jodtad6608
@jodtad6608 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ቤትህን ኑሮህን ትዳርህን እየባረከህ ይባርክህ !
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 3 жыл бұрын
አንተን ለዚህ ትውልድ የሰጠ ጌታ ይባረክ ባለቤትህ ልጆችህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ።
@ramayouns9321
@ramayouns9321 3 жыл бұрын
God bless you all the family Pastre
@selamyesu2113
@selamyesu2113 3 жыл бұрын
Geta Eyesus yanurilin be blessed more and more you and your seeds. I am blessed by your teaching
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
BAYEE NAGARGARA JIRATTAA SAGALLEE WAQAYOO ATII BARSISTUTI EBIFAMI!!!!!!!!!!!!!!
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 3 жыл бұрын
Thank you pastor it's a lot for us
@Canada404
@Canada404 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶይባርክህ ዘርህ ይባረክ ፓስተር በብዙ እየተጠቀምኩ ነው በእውነት ✝️
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 3 жыл бұрын
ግሩም አምላክ አለን
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓስተር አስፋው ።
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ፓስተርዬ አንተም ለምልም ከነቤተሰብህ
@ruthmengeste8682
@ruthmengeste8682 3 жыл бұрын
God bless you pastor Asfaw bekele
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን🙌😍
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 3 жыл бұрын
Geta yebarkeh
@amsalberehanu5535
@amsalberehanu5535 3 жыл бұрын
መጋቢው አንተ ደክመህ አዘጋጅተህ እኛ ተቀምጠን መማር ሊደክመን አይገባም ትምህርቱ ሃሳብን ይቆጣጠራል ፀጋ ይብዛል ህ
@alganesharaya4779
@alganesharaya4779 3 жыл бұрын
Geta yibarkh Pastor on live eyaleh alteketatelkum wi-fa alneberen.sitastemregn suse neh yemenfes kudus huluwna yisemagnal.Amen.
@asterkenfebeyene4258
@asterkenfebeyene4258 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta yebarkehi
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
Thank you so much ! ተባረክ ተባረክ ከነቤተሰብህ ወንድሜ !
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@rakiHT
@rakiHT 3 жыл бұрын
Amazing, thank you pastor. I have learned quite a lot today. Specially about the the current Israel. More blessings
@bensonkayden9346
@bensonkayden9346 3 жыл бұрын
i know Im asking the wrong place but does anybody know of a trick to log back into an instagram account..? I was stupid forgot the login password. I would love any assistance you can offer me.
@abigailm9115
@abigailm9115 3 жыл бұрын
I can't be full of these teachings, May God bless the paster and all his supporters
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ተባረክ
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 3 жыл бұрын
Zemeneh Yebarek Pastor!!!!
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Supper
@yergalemmeles6509
@yergalemmeles6509 3 жыл бұрын
God bless you pastor,
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ አብረውህ የሚያገለግሉትም ይባረኩ ዘመን ዘላለማችሁ ይባረክ live ልደርስብህ ያልቻልኩትን youtube ላይ ከሚለቀቀው መቃረም ችያለሁ እና ፀጋውን ያብዛላችሁ
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
የኔ ነገዶች ናቸው በየአመቱ እየሄዱ የሚባረኩት ፓስተርዬ
@betttim1826
@betttim1826 3 жыл бұрын
😀
@alemusara592
@alemusara592 3 жыл бұрын
Yas ya gurage beher new beyamtu lamskale eyheda yamebarkaw
@NetsanetGalemu
@NetsanetGalemu Жыл бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@ዓለምአየለ
@ዓለምአየለ 3 жыл бұрын
ፖስተር አስፋው በቀለ👌❤
@yergalemmeles6509
@yergalemmeles6509 3 жыл бұрын
Are bedenb eyetemarn new edmey ysth Betam new mxelylh pastor
@birukdaniel5070
@birukdaniel5070 3 жыл бұрын
@Eyerusalem
@eyobchefike6156
@eyobchefike6156 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያም እየተስማማች አይደለችም
@ramayouns9321
@ramayouns9321 3 жыл бұрын
Shalom paster please how to gat Exameion
@birukdaniel5070
@birukdaniel5070 3 жыл бұрын
Be blessed!!! how can I get the questions?
@hiwotendale9846
@hiwotendale9846 2 ай бұрын
ዮሴፍ ከ12 ዉስጥ የለምን?
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
የፖለቲካ ምርጫ እና ጭንቀት
14:23
VOA Amharic
Рет қаралды 465
ምዕራፍ 1፡ የአዲስ ኪዳን መሠረታውያን መቅድም
1:41:12
ኢየሱስ ይልቃል!
Рет қаралды 7 М.
የአብርሃም ጥሪና የእስራኤል ማንነት ክፍል 01
28:04
የብሉይ ዳሰሳ | ሰንበትና ቶራ| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
2:07:26
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН