KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:03
90ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦leyu getemeg የበቀል ሀሳብ ካለባችሁ ይህን ታሪክ ስሙ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:15:47
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
147ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በየቤርጎው ለስራም ይሁን ለዝሙት የምትልከሰከሱ ራሳችሁን ትፈትሻላችሁ
Рет қаралды 38,170
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 164 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 305
@Kalkidanየተክልየልጅ
23 күн бұрын
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምለክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በርታልን እመቤቴ ትጠብቅህ ውዱ መምህራችን
@Mihretyirga-g7v
22 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
22 күн бұрын
ደሞርኝ❤
@fisehagetahun5056
22 күн бұрын
❤❤❤❤
@WoldeyesusTadele
10 күн бұрын
Amen
@dfghhgghjj2654
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አሥቡኝ🤲😢 እህተ ማርያም እያላችሁ🤲🤲✝️
@BerhanGebra-tx8xf
22 күн бұрын
ደምርኝ
@ሀብተማርያም-ኀ9በ
21 күн бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛ። የጽድቅ ህይወት የሚኖሩ ምእመናን ልክ እንደ ልዮ ገጠመኝ 40 ያሉት ወንድም በጸሎት ያስቡን ሌሎች ካሉ መንፈስ ቅዱስ በዚህም ዘመን እንደሚሰራ መስክርልን አቅርብልን
@צגיהיטאיי
19 күн бұрын
dawli,,,,
@צגיהיטאיי
19 күн бұрын
@ሀብተማርኀ9በ
@ሀብተማርያም-ኀ9በ
18 күн бұрын
@@צגיהיטאיי ለማን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
23 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ አሜን. የመምህር ተማሪዎች ተስፋ ስላሴ እስከነበተሰቦቹ ብላችሁ ሁሌየ በጸሎታችሁ አስቡት ያላሰባችሁትም አስቡት አንድ ሰላም ለኪ በስሙ ጸልዩለት እመቤታችን ከጥላት አፍ አይን ትሰውርልን ጥላቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይያዝለት
@BerhanGebra-tx8xf
22 күн бұрын
ደሞርኝ❤
@Abuneharadengil
23 күн бұрын
ሰላም መምህር በትምርትሕ በጣም ተለውጠናል በርታ። በፀሎትሕ አስበኝ ወለተ ሚካኤል እያልክ ፈተና በዛብኝ
@Hanan-qg9di
23 күн бұрын
የኛ እንቁ መምህር እንኳ መጣህልን ዛሬ ተመስገን ነዉ እደተለቀቀ ገባሁ ❤
@SanaaGalaxy
23 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉
@BerhanGebra-tx8xf
22 күн бұрын
ደምርኛ❤
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
23 күн бұрын
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን ለመጥመቆ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤
@TewodrosHaileslassie-v7s
23 күн бұрын
Amen
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
22 күн бұрын
አመታዊ ነው ውዴዋ❤
@SarahabtamSara
21 күн бұрын
Amennnnnn❤
@fairoozfairooz3607
23 күн бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫ 🤲 ይማረን እጆ ነገሩ ይከብዳል በእናተ ለይ አድሮ የመከረን የገሰጸን ቸሩ ይመስገን ተይዘናል አምላከ ቅዱስ 🕯️🕯️🕯️ ዮሐንስ ወቅዱስ ማርቆስ 🕯️🕯️ ጸሎታቸው ይርዳን
@saraaalotaibi3803
22 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ከአኔ የበረታችሁ አስብኝ በፀሎታችሁ እኔም በዝሙት ተሰቅየሁ ወለተ ማርያም በለችሁ አስብኝ ፀሎታም አቁመልወ አባክቸሁ አስብኝ😢😢😢😢😢😢
@SariTilahun
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ፀሎት እያስጠላሽ ከሆነ እንዳውም ፀልይበት በፀሎት ነው ማለት ነው ምትድኝው ወይም ስገጂ አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ ይርዳን 😢😢😢😢
@trhastesfay1706
18 күн бұрын
እመቤትየ ታስብሽ
@WoynshetWoynshet-oi4rt
21 күн бұрын
ለእኔም እግዚአብሔር የባረከው የትዳር አጋር ፈጣሪ ይስጠኝ ይስጥሽ በሉኝ😅
@netiababu3953
22 күн бұрын
መምህር እኔ መጥምቀ መለኮት የውሐንስ ወዳጄ ነው በእውነት ለኔ የደረሰ መጥምቁ ለሁሉ ይድረስ እኔን በተጋለጠ በሶስት ወር ውስጥ ነበር የተሸኘልኝ ግን መተቱ እየታደሰ አስቸገረኝ ሲመጣ ግን ፀበል ስገባ ራሱ ጮሆ ይወጣል ተልኮ የገባ ቀን እንኳን ጥፋት አያጠፋም ወዲያው ይያዛል ግን እኔ ትንሽ ታደስኩ እያለ አስቸገረኝ እባካቹ እህተ ማርያም ብላቹ አስቡኝ ልጅ እያለሁዘፈን እወድ ነበር እናቴ ዘፋኝኮ መንግስተ ሰማይ አይወርስም ስትለኝ እሺ እናቴ ትቸዋለሁ ስላት መጥምቁ በዚች ውሳኔ ምክንያት ዘብ ቆሞልኝ ያኔ ያሰረልኝ ዛሬ መንፈሱ ሲለፈልፍ ያቺቀን ጀምሮ እንደጠበቀኝ እንዲሁም በሱ ቀን እንደሚሸኝ ለፈለፈ ተሸኘልኝ መተቱ መታደሱ ግን አልቻልኩትም እስካሁን 7ቴ ታድሶብኛል ባካቹ መፍትሄ ንገሩኝ ?
@Getemeaza
22 күн бұрын
ወደ ሚልኮት ሰዎች ላይ መልሰሽ ላኪው አስተምራቸው እና ተመለስ ብለሽ ላኪው
@annahanna8932
23 күн бұрын
መምህርዬ ወገኖቸ ወለተማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤲🤲
@እመቤትፍቃዱ
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@AbrahamTaspo
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ አይዞሺ
@BerhanGebra-tx8xf
22 күн бұрын
ደምርኝ❤
@annahanna8932
22 күн бұрын
@@BerhanGebra-tx8xf አርጌሻለሁ እህቴ❤️
@BerhanGebra-tx8xf
22 күн бұрын
@annahanna8932 አመሰግናሉሁ እህተየ💗
@ፀጌሀና
23 күн бұрын
መምህርየ እባክህ maleda ዩትዩብ ላይ ቀርባ ብልቴ እንደ ውሻ ይናከሳል ከባሌ ጋር መስማማት አልቻልንም እያለች ነው ደሞ ባህድ ያመልካሉ ቤተሰቦቸ እያለችነው እሷም ምንም አላቅም ስለሀይማኖት ትላለች ይህ ቤተስብ ነፃ ይውጣ ❤❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
22 күн бұрын
ደምርኝ❤
@abayneshhassen976
22 күн бұрын
ትክክል ነህመምህር እኔ ኢትዮጵያውያ እያለሁ የዛር መንፈሱን በጊዪርጊስ በእመቤታችንና በራጉኤል ፀበል ኣራግፌ ነው የወጣሁትና ሁሌ ኣምላኬን ኣመስግነው ንበርና ኣያቴን መስሎ ኣንዳንዴ ደሞ ያክስቴልጅን በጣም ቆይቷል ከሞተ እሱን መስሎና ኣንዳንዴ ለሊት ጠጋ በይ እያለ ስብሮኝ እንደሚተኛ እና የመሳሰሉትን ለምሳሌ ወጥ በሁላ እስራለሁ ብዬ ትንሽ ልተኛ ካልኩኝ ተነሽ ስሪ በስነስርኣት ሴትና ወንድ በየተራ ልክ እንደስራተኛ ያዙኛል ብተኛም ኣይኔን በብርሀን ስለሚሞላውና ምንም ስለማልተኛ እነሳና ስራ እስራለሁ የሚገርመው 2ስራ ስርቼ 16 ስኣት ቆሜማለት ነው ይገርመኛልለራሴ ግን የሚገርመው እሱነው ብዬ ማመን ግን ኣልፈልግም ኣይምሮዬ ነው ያስበው ወይም ዝምብሎ ኣውርቶ የሚሄድ ምክንያቱም ኣህዛብ ኣገር ስላለው የሚገርመው ግን ሶፋላይ ስቀመጥ ኣንቺም ስውሆንሽና እዚህ ትቀመጫለሽ ሲለኝ በጆሮዬ ለካ ለእንግዳ ነው የገዛሁት ብዬ እነሳለሁ ኣንዳንዴ ትንሽ ኣኝሞኝ ስተኛ እራሴን ኣሳምሞ እያቅለሽለሽ የባስ ያመኝና ድሮም እኮ ሶፋውን ስልፈልግም ያመኛል ብዬ ተነስቼ ኣልጋ ላይ እተኛለሁ ኣንድቀን ግን እየፀለይኩ ትልቅ ነገር ከጀርባዬ ላይ ሲቀመጥ ይታወቀኛል እስኪብዬ በመቁጠሪያ ስመታው ተናገረ ከዛማ ስራ ላይ ያሉትን ምንብዬ ልናገር በጣምብዙ መናፍስት የነጮችን ማለት ስውነታቸው የማይታዘዝና አረስንቱ እጅግ ብዙመናፍስት ስብስቦ ኣገሬ እሄዳለሁ ብዬ ሳስብ ከመረብኝ ሄድኩ ስሄድግን ገንዘቤን ለጠቋይ እንድስጥና ማለትም ዛሩን ሊያነግሱ ነው ዛር የላኩብኝ ብቻ እኔም ስለገባኝ ቤተስቦቼ ተጨነቁ ኣለቀሱ ግንእሱ የሚፈልገው እንደዛ ስለሆ እሱን እያስደስቱ እንደሆነነገርኳቸው ሁለት ስራ እየስራሁ በቀን 600 እየስገድኩ እየፀለይኩ እየቆረብኩ እቤቴ እየተጠመኩ እስካሁን ኣለሁ እስኪኣምካ ቢረዳኝ ስሁን ይስናበታል ብዬ ኣስባለሁ ምክንያቱም ሳይወጣ የመለሻ ቀኔ ደረስና ተመለስኩ በኪሴ መቁጠሪያ ይዤ ስራ እሄዳለሁ ሲረብሽኝ ሽንትቤትገብቼ እቀጠቅጠዋለሁ እንደስው እንባውን ኣውጥቶ ያለቅሳልይገርማል ያው ስለሚታደስ እኔም በየቀኑ እያስርኩ ፀበልውስጥ እምነት እየጨመርኩ እጠመቃለሁ እጠጣለሁ ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ ገናሽንትቤት ስገባ ኣየር ላይ ይቀመጣል በደንብነው የሚያወራው ቅባቅዱስ ምኣይኔውስጥ ጆሮዬውስጥ እከታለሁ ማታልቱኛ ስል ብቻ መምህር ስመጣ ባገኝህ ደስይለኛል
@trhastesfay1706
18 күн бұрын
እኔየ ትዳር በጣም እፈራለሁ በህወትየ ወንድ አላውቅም 31አመትየ ነው 11አመት ስደት ለይ ነው ያለሁት እግዚአብሔር ከፍቃዱ ከሆነ የሚፀሊ የሚ ስግድ የሚያባራታታ እንዲሰጠኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@abrahamtegegnye7221
4 күн бұрын
ሀይ በይኝ በውስጥ
@TeferemindaKuraw
23 күн бұрын
መምህር ሰላም ነህ በእንተ ት/ት ፀባዬ ተጋርቷል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
23 күн бұрын
ፆሎት አለ እንደ እኔንም አስገቡኝ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
23 күн бұрын
በጸሎት አስቡን ለምትሉ የማይረሳ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ያስባችኹ ያስበን አይዟችሁ
@ayalemastateke8932
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
22 күн бұрын
አሜን❤
@tigist-_21
22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MeskiArega
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው። የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን። አሜን በርታ ወንድሜ ። በፀሎትህ አስበን። ፍቅርተ ማርያም እና ብስራተ ገብርኤል።
@ArsemaEnate-1219
23 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንዴት እንደምጠብቅህ እኮ እስከምትለቅልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ❤❤
@tigraymymather7597
23 күн бұрын
መምህር 200k እናስገባው እንጂ ምነው መፍዘዝ
@AberashBirhanu
22 күн бұрын
መምህር ሁሉንም ግልጽ አርገህ ማስተማርህ ጥቅሙ ለኛውነው ይቅርታ ባትልም ችግር የለም
@Fuuguf
23 күн бұрын
በፀሎት እንተሣሠብ ወለተ ኪዳን አያላችሁ አስብኝ
@AbrahamTaspo
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ
@የተዋህዶልጅነኝ-ሠ2ጰ
22 күн бұрын
Egziybher yasbish
@ሐናሐና-ቘ3ከ
23 күн бұрын
እንኩዋን ለሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ አመታዊ ልደቱ አደረሳችሁ መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን 👐 ላይክ 👍👍👍👍✅ ሼር 👍👍👍✅✅ ሰብስክራይብ ✅✅✅ እናድርግ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
23 күн бұрын
የመምህር ልጆች ደካማ ሕታችሁ ወለተ ሐዋርያት ስከነቤተሰቦቸ ንስሀሞት ስጋነውደሙ ድንበቃ በፆሎት አስቡኝ😢
@አመተስላሴ
23 күн бұрын
እንኳን ደና መጣክ አባታችን መምህርራችን
@abebechtariku6554
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌾🌾🌾🙏 ገጠመኝ 169 ከA እስከ B ስባኪው ባሬስታ ።
@bezawitdereje7194
21 күн бұрын
እህተ ማርያም ብላቹ ፀልዩልን ፈጣሪ ቋጠሮዬን ይፈታልኝ ዘንድ 🙏
@samerasamer2280
17 күн бұрын
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምለክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በርታልን እመቤቴ ትጠብቅህ ውዱ መምህራችን🙏🙏🙏🙏❤❤
@tigist-_21
23 күн бұрын
መምህርና ተማሪዋቹ እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ወለተማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ አትርሱኝ
@አመተስላሴ
23 күн бұрын
እንቁዋችን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
23 күн бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን የመምህር ተማሪወች ወለተ ጊወርጊስ ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ
@tigist-_21
23 күн бұрын
መምህርዬ የተዋህዶ ምርጥ እቁ እግዝአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዞቶ አብዝቶ ይጨምርልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ።
@Dhjbhigdjbckfbjdhkmfuog
23 күн бұрын
መምህር መጣ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
23 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህሬ❤❤❤
@tifit589
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ መምህርየ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏❤❤❤
@DhSvh-lf5ib
23 күн бұрын
እዃንሰላም መጣህ መምህራችን አግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
23 күн бұрын
ተስፋ ስላሴን ወለተ ስላሴን በፀሎት አስቧቸው ሰሞኑን የቅናት መንፈስ ተነስቶ እየተጫጫ ነው
@AbrahamTaspo
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብልን ጠላት ዝናሩን ይጨርስ
@BerhanGebra-tx8xf
22 күн бұрын
ደምርኝ❤
@BatyMamo
21 күн бұрын
እግዚአብሔረ ይገስፀው የቅናት መፈስ በጣም ክፋ ነገረ ነው
@Kindalemseifu
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂ይገርማል
@trhastesfay1706
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስባቸው
@HanaaFikiruu
23 күн бұрын
አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህረዬ❤❤❤
@Rahelkurabachew-ql9le
23 күн бұрын
መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ❤❤❤❤
@ሀኒደምሰው
22 күн бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እሰከቤተሰቦቺህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
23 күн бұрын
ቸሩ አምላካችን ምህረትህ ነዉ የሚአኖረኝ አቤቱ አባትሆይ አተ ታዉቀኝ አለህ ጉዴን ሸፍነህ በፍቅር አኖርሀኝ አሁንም ሞገስ ሁነኝ ሚስጥረኛየ ክፍ በል ባለኝ ሁሉ አተ ክበርበት አሜን አሜን አሜን እኔ የእግዚአብሔር ቸርነት ሳስብ እገረም አለሁ።
@bezawitlemma1745
20 күн бұрын
መምህር እሺ ብለህ ልዮ ገጠመኝን ሥለቀጠልክልን በጣም እናመሠግናለን እኛን እንደሠማኸን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ፀሎትህን ይስማልህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አሜን🙏🙏🙏🙏❤💖❤💖
@እግዚአብሔር-ጠ2ዠ
23 күн бұрын
ኣፀደ ማርያም ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ
@KaaKsa-h9b
20 күн бұрын
ወለተ አማኑኤል በፀሎት አስቡኝ
@saraboressa4189
18 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Sewitakalewold
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን...መምህር እድሜና ጤና ያድልህ
@BurtukanGetachew-xc3wq
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ እንቁ መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ ከኒ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐና
@AbrahamTaspo
23 күн бұрын
የደብተራ መፈስ እግዚአብሔር ይርገጥህ ይጣልህ ከዘር ማዘሬ ዉደቅ አሜን
@HelenGebremeskel-l3o
22 күн бұрын
አንካን ደህና መጡ አንቁ ኣባታችን አንዴት ነው የምወድህ ብታውቅ።አድሜ ጤና ይስጥልኝ የኣባታችን የመምህራችን መምህር ግርማ ወንድሙ አንቁ ኣባታችን ልጆች ክብር በክብር ላይ ይጨምርላቹ አግዚኣብሄር ።
@ነፃነትየድንግልልጅ
23 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
22 күн бұрын
አንተም ለኛ ልዩ ነህ በአዲስ ስለ ቀጣልክ ደስ ብሎኛል ልዩ ገጠመኝ በጣም ቡዙ ታሪክ አለ በታላይ የበቁ አባቶች ያሉበት ነዉ ዘመን ይበረክ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@SlamhS-z1r
21 күн бұрын
በጣም ልዬ ከልዬምበለይ የኛ እንቁ❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
23 күн бұрын
እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን በእውነት ፍቅሩ በልባችን ጣእሙ ባንደበታችን ያሳድርልን🙏
@makedstilahun5578
23 күн бұрын
ሰላም መምህር
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
21 күн бұрын
አስተማሪ የሆነ ልዩ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህር
@kifle00
23 күн бұрын
Our teacher, we love and respect you. Thank you for your very educational lessons and presentations. May God bless your efforts and protect from all evil things!! You are blessed!!! Fetari Y'tebki Kenebetesbochi Gara.
@fesehabayu-d9g
22 күн бұрын
መምህር አንኳን መህና መጣህ እንኳን ለመጥመቆ ቅዱስ ዮሀንስ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረባችሁ፡፡❤❤❤፡፡
@BH-xl1mo
23 күн бұрын
ክፍለ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደከምኩ ዛልኩኝ ያበርታህ በሉኝ
@AbrahamTaspo
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ አይዞኝ ለበጎ ነዉ
@AnnaGetaneh-ox6to
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ያልፍል
@Gigu-p5f
23 күн бұрын
አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ያስብህ እማምላክ ታበርታህ
@Kalkidan-l4b
22 күн бұрын
አይዞህ ቅዱስገብርኤል ለምን ተሳል ፈጥኖ ይደርስልሀል ተስፋ እንዳትቆርጥሁሉም ሰውበሂወቱ ፈተና አለበት
@RedietAsaminew-my1pc
22 күн бұрын
Egzabihar yabertah ayizon ante bicha aydelehm beselot yishenefal
@senaittesfaye6461
22 күн бұрын
የማረህ❤
@meronworku7473
21 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እማፍቅር ረጅም እድሜ ታድልህ ቤተሰቦችህን ከክፍ አይን ይሰውርልን
@BatyMamo
21 күн бұрын
መምህራችን እኩአን በሰላም መጣህ የኛ እቁ ሰምኑን በየሶሻል ሚድያው የሚለፈልፉ አሉ ቦታ እዳሰጣቸው እግዚአብሔረ ጥንካሬውን ይስጥህ
@ጎደልያስ-ቨ3ዐ
20 күн бұрын
መምህርዬ በድሜ በጤና ያቆይልን ዝርዝር አርገህ ነው ያስተማርከን ወንድሜን ነው ያየሁት መጠጥ ወዴት እንደሚወስድ ይገርማል እግዚአብሔር ይማረን በእውነት በፀሎታችሁ አስቡልኝ ተክለ ወልድ ብላች የመምህር ቤተሰቦች
@ተወልደመድህን
22 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@maduzenebe8473
22 күн бұрын
እህቶች ወንድሞቼ በፀሎት አስብኝ ከሰው ጋር እያጣላኝ ነው አመተ ማርያም ብላቹ
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
22 күн бұрын
ምን እንላለን ክብሩ ከዳን እስከ ቤርሳቤህ በሰማያት ሁሉ ከፍ ከፍ ይበል የሰራዊት ጌታ🙏🙏🙏
@የሰማአቷልጅ
20 күн бұрын
መምህሬ አንካን በሰላም ተመለስክልን, ልዩ በጣም ልዩ ነው ❤️❤️❤️
@የእማፍቅርወዳጅ
22 күн бұрын
መምህሬ እንኳን ደና መጣህልን ሠላም እግዚአብሔር ከአተ ጋር የሁንልን
@hiwigetachew6244
22 күн бұрын
መምህርዬ እንኳን ደና መጣህልን ❤❤❤
@RobelTegabu
2 күн бұрын
አሜን ቃለሃወት ያሰማልን
@ተመስገንG
22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሽውዬየአቡዬልጂ
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዉናት ስለማይንጋሮዉ ስጦታዉ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️🕊️🕊️🕊️
@ተክልዬአባቴ
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@RoziGebremedhin
22 күн бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን ለ በዓለ እግዚአብሔር ወርሀዊ መታሰቢያ ኣደረሳችሁ
@TsedeneiaHailu
22 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህሪዬ የተማርነውን በተግባር እንድንኖረው ቅዱስ ፋቃዱ ይሁንልን እሱን የቀየረ እኛንም ይቀይረን❤❤❤❤❤
@mahelit
21 күн бұрын
መምህር በኡነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።መምህር ወደ ወሎ መስመር በጣም የጠፋህዝብ ነዉ ያለዉ በተለይ ደሴ ወልደያ በዛመስመር ብትሄድ ብዙ የተጎሳቆሉ ተፍስት ታገኛለህ አብዛኛዉ ሰባኪነን የሚሉት አ አ ነዉ እንጅ የገጠር ከተማ የሆኑ ክልሎች በታወች መሄድ አይወዱም በዛ ምክንያት 😢😢😢 ተወርቶ የማያልቅ ችግር ነዉ ያለዉ ድብልቅልቅ ያለሂወት ነዉ የሚኖሩቱ በተለይ ድብትርና እና ባእድ አምልኮ😢😢😢😢😢😢
@መብራህተወለተመድህን
23 күн бұрын
መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ
@sisaytadesse6446
22 күн бұрын
ውድ ወንድማችን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የዚህ ባለታሪክ ወንድማችን እድለኛ ነህ የይኽንን ወንድማችንን ያገዛችሁት እህት ወንድሜ እባካችሁ ብቸኛ ሆኜ የቤተሰቦቼ መንፈስ መያዝ አቅቶኛልና ወለተ ሩፋኤልን ከነቤተሰቦቼ አስቡኝ
@mystoe9261
22 күн бұрын
ወይኔ ግራገብቶኝ ነበር ምንድነው እያልኩኝ 😅😅ለካ ጀምረህውነው እረእንኳን ደናመጣህ። ❤❤
@habhabshi5767
22 күн бұрын
ይገርማል እዳዉ የእግዚአብሔር ቸርነቱ እጹብ ድንቅ ነዉ የሱ ስራ እግዚአብሔር ይማረን ለንሰሀ ሞት ያብቃን በዉነት ጤነኛ ሰዉ አለ ማለት በራሱ ይከብዳል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tejnesh5645
21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@እህተገብረኤል
22 күн бұрын
ሰላም መምህር 🕊🥰🕊🥰
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
22 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቀሪ ዘመንህን ይባርክህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከ ቤተሰብቹሁ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኛን ሕይወት በእናተላይ አደሩ የቀየረ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ሰምተን ለላሳ ስልሳ መቶ እምናፈራ ያድርገን መደሀኒአለም❤❤
@Warda-t5q
22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህተክፍት
22 күн бұрын
Betami konjo temarti new mamerchni enamegnalni nurelni 💕💕🥰🥰🥰🥰 enami be kerbu ye mamer tamri yeoni liji lagaba new be talohotechu asebuni waleta yewonsi enaa gebera selasni bexaohotchu asebuni አግዚአብሔር የፍቅደ ባልነ 💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አግዚአብሔር ይመስገን
@maron-m1234
23 күн бұрын
እግዚአብሔረይመስገንመምህራችንእንኳንደህናመጣህልን
@tigisttareke8034
19 күн бұрын
Betam memere EGEEYABHER Yeredan EGEZEYABHER Enekuwan Lezeki Abekaw Yetebareko Seweche Atefigen
@EtsegenetAtikilet
19 күн бұрын
መምህርዬ ሁሉም የምታቀርባቸው ገጠመኞች ውስጥ የራሴን ሂወት የቤታችንን ሰላም ማጣት ከየት እንደመጣ ተረድቻለው
@militeasghedom7463
23 күн бұрын
Memhrachn enkan beselam metuln egziabhar amlak ymesgen amen amen 🙏
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
23 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር።
@user-orthodox.mkghaa
23 күн бұрын
Egziabhier yabertah yenzu sewu menqat meknyat neh❤❤❤egziabhier ymesgen
@SanGgg-v3o
23 күн бұрын
እንኳንበ ደናመጣህልን መምህር
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
22 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ መምህራችን 💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AbrahamTaspo
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ እቁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@TilahunHelemeskl
23 күн бұрын
እንኳን ደኽና መጣኽልን❤❤❤
@fikradissemawegezabhertalk961
22 күн бұрын
እንኳን ለመጥምቁ ለቅዱስ ዮሐንስ ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳቹሁ አደረሰን የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን ❤ የመምህር ተማሬዎች ወለተ ሰበት ወልደ አርጋዊ ነፍስ ይማር በሉልኝ 😢😢😢
@MekedesMekedes-j8r
23 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያተ ትምርት ተአምሪ ነዉ እግዚያብሄር ለወድማችን የደረሰ ለኛም ይሪዳን 😢😢 ለንሠሀ ያብቃን
@IndriHaryani-c8y
23 күн бұрын
ሰላም❤❤❤❤
@AmbassadorMohammed-w4l
22 күн бұрын
መምህርዬ አንኩዋን ደህና መጣህልን እኔ እራሴን እንድፈትሽ የረዳኝ ት/ት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ❤❤❤❤
@BizuayehuAndisa
23 күн бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን መምህራችን እኳን ደናመጣክ አባታችን ቅዱስ ዮሐንስ ይጠብቅልን❤❤❤
@TsiSami-bt5tc
23 күн бұрын
Amen 🙏💕🙏
@fasikamelaku1307
23 күн бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ውዶቼ እህተ ማርያም ብላችሁ
@NnGga-gd5oj
22 күн бұрын
የኛ አ ንቁ አባታችን መምህራችን እንኳን ደና መጣክልን
3:52:03
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
القران الكريم مباشر Holy Quran live
Рет қаралды 461 М.
1:15:47
90ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦leyu getemeg የበቀል ሀሳብ ካለባችሁ ይህን ታሪክ ስሙ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 109 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 55 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 38 МЛН
00:19
How to Fight a Gross Man 😡
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
58:40
151ኛ E❤ ልዩ ገጠመኝ፦ በሌባ ተነክተው በመቃብር አፈር ድግምት የተለከፉ ሰዎች የኑሮ ፈዛዛነትና የአንድ ቀን አጋጣሚ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.
1:08:15
240ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ራሷን ልታጠፋ አንድ ወር ቀርቷት የነበረች የሰፈር ጉልበተኛና ኃይለኛ ሴት አስገራሚ ትሪክና 5ቱ ባሎቿ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
1:23:11
13ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ከገጠር ድንግል ሆና አዲስ አበባ መጥታ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የዳረጋት የአክስቷ መዘዝ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
19:16
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News December 1, 2024 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 10 М.
1:49:16
148ኛ ልዩ ገጠመኝ፦የባሏን ፍቅረኛ ወደፀበል ወስዳ አስጠምቃ እውነትን የገለጠች መልካምና ታጋሽ ሚስት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
44:47
151ኛ B ❤ልዩ ገጠመኝ፦የመናፍስትን ሴራ የማጋለጥ ትምህርታችን ወደቆሎ ተማሪዎች ይዛ ሄዳ የገጠማትን ስሙ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 23 М.
2:17:54
17ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ቤተክርስቲያን ውስጥ እያለቀሰች ያገኛትን ልጅ አፅናንቶ ምን ቢያደርጋት ጥሩ ነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 61 М.
1:23:41
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
1:19:48
18ኛ የህይወት ገጠመኝ፦የሚራበሹ ልጆቻቸውን ለማዋደድ ብለው በ 6 ልጆቻቸው ላይ መስተፋቅር ያሰሩ እናት መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 109 МЛН