KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
0:45
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
0:10
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
16.ከሞት ባሻገር//Kemot Bashager//Hanna Tekle
Рет қаралды 38,278
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 186 М.
Hanna Tekle Official
Күн бұрын
Пікірлер: 110
@HannaTekleOfficial
2 ай бұрын
16.ከሞት ባሻገር ተስፋ እንደሌላቸው በምሬት እኛ አናዝንም በስጋ ከምንወዳቸው መለየት በእርግጥ ቢያምም የዘላለም ተስፋ አለን ከሞት ወዲያ በዚያ እንገናኛለን በንጉሥ ማደሪያ ተስፋ እንደሌላቸው በምሬት እኛ አናዝንም በስጋ ከምንወዳቸው መለየት በእርግጥ ቢያምም የዘላለም ተስፋ አለን ከሞት ወዲያ በዚያ እንገናኛለን በኢየሱስ ማደሪያ የቅዱሳን ሞት በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነው ይህንን ክብር የሚያገኝ ሰው ማነው? በእርግጥ ቢለይም ከወዳጆቹ ከዚህኛው አለም ኢየሱስ አለ የተቀበለው ለዘለዓለም የፃድቁ ሞት በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነው ይህንን ክብር የሚያገኝ ሰው ማነው? ሲሄድ ቢለይም ከወዳጆቹ ከዚህኛው ዓለም ኢየሱስ አለ የተቀበለው ለዘለዓለም አለኝ ቤት አለኝ-አለኝ በሰማይ አለኝ ቤት አለኝ-አለኝ በሰማይ በእጅ ያለተሰራ-የሰማይ ሀገር አለኝ መኖሪያ- ከዚህ ስሻገር አለን ቤት አለን-አለን በሰማይ አለን ቤት አለን-አለን በሰማይ በእጅ ያለተሰራ-የሰማይ ሀገር አለን መኖሪያ- ከሞት ባሻገር Music Fiqadu Betela Recording and Mixing Fikadu Betela Mastering-Nitsuh Yilma
@MerinaNa-f9r
2 ай бұрын
😢😢ታስፋችን ኢየሩሳሌምናት
@BirtukenDesta
2 ай бұрын
ሚዛን ቴፕ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኜ በከባድ ሁኔታ ታምሜ ስቃይ ውስጥ እያለሁ ዶርም ተዘግቶብኝ ብቻዬን መልቀስ እንኳ በማልችልበት ወቅት "ይራራልናል" የሚለው መዝሙርሽ ጌታን ያየሁበት መስዋቴ ነበር። ኧረ እኔ ብቻ አይደለሁ በጌታ ያልሆኑ ሁሉ ልጠይቁኝ መጥታው ተጽናንተው ይመለሱ ነበር። ምን ይባላል የፀጋው ባለቤት ይመስገን🙏 አንቺን እወድሻለሁ❤️ ማለት ብያንስብኝም ቃል የለኝም ዘርሽ ይባረክ🙌🙏
@brightlife5943
2 ай бұрын
Geta yebarksh anchinm
@BirtukenDesta
2 ай бұрын
@brightlife5943 አሜን
@mekedes4jesus
2 ай бұрын
Amen! Be bless the Almighty God!!!
@MishamoAnbessie-z1x
2 ай бұрын
እኔም በጣም የምወደዉን ታናሽ ወንድሜን ስግደት በወጣሁበት ማግስት አጥቼ ማመን አቅቶኝ ረሴን እንኳን መቆጣጠር ባቃተኝ ወቅት ጌታ በሀኒዬ በኩል "ይመጣል ነጌ ዘሬም ያልፍና"እያለ መጣ ድንቅ ነዉ እሱ @ሀንቾ ❤ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ቃል የለኝም
@BirtukenDesta
2 ай бұрын
@MishamoAnbessie-z1x ለካስ ለእኔ ብቻ አይደለም የጌታ ማጽናናት ብዙ ህያዋን ምስክሮች አሉ!!!!!
@fariesmuluken
2 ай бұрын
ዛሬ እንግዲህ ቁጭ ብለን ስንሰማ ማደራችን ነው😂❤️❤️ እልልልልልል
@realistic5356
2 ай бұрын
ጀመረች ይሄን ነገሯን ከሞት ባሻገር ሃብተ ሰማይ እያለች ልታጽናናን😭😭😭😭 ሃኒ ወድሻለው💓💓💓
@tigisttadesse7439
2 ай бұрын
አቤት 2017 በረከቶቻችን ተባረኪ ዘር ዘመንሽ ይባረክ
@TolinaanGuuttataa
Ай бұрын
ተስፋ አለን። ተስፋችንም በእግዚአብሔር ልጅ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ❤
@KalkidantemesgenKalkidan
2 ай бұрын
አሜን የቅዱሳን ሞት በእግዚአብሄር ዘንድ የከበረ ነው፣ ይሄንን ክብር የሚያገኝ ሰው ማነው? ሲሄድ ቢለይም ከወዳጆቹ ከዚህኛው አለም፣ ኢየሱስ አለ የተቀበለው ለዘለአለም። እኛስ ተስፋ አለን በሰማዩ ደስ ይበለን❤❤❤ እናቴ ድንቅ ነሽ እወድሻለው❤❤❤ ተባረኪ🥰🥰🙏🙏🙏🎉🎉
@jerusalemmengesha8484
2 ай бұрын
ሀኒዬ በጣም የተወደደሽ እህቴ መስከረም 21 በጣም የምወዳት እህቴን ያጣሁበት ወቅት ነዉ እህቴ በጣም ጌታን የምትወድ ነበረች አሁንም በጌታ እቅፍ እንዳለች አምናለው እኔ ግን ምንም መጽናናት አልቻልኩም 😭😭😭😭 በጸሎታቹ አስቡኝ እባካቹ
@binyamgirma3144
Ай бұрын
......."ይህንን ክብር የሚያገኝ ማነው ?በርግጥ ቢለይም ከወደጆቹ ከዚህ ከለም"።
@tigustudessalegnb8403
Ай бұрын
ሀንዬ ባንቺ መዝሙሮች ብዙ ተባርከናል ኢሄኛው ደሞ ይለያል በስጋ ታናሽ እህቴ የምወዳት ጥቅምት 27 2017 ነው የጣኋት ግን በጌታ እቅፍ እንዳለች አምናለሁ ጌታ ኢሄ መዝሙር ግን ደሞ መልእክት ሆኖ በሰአቱ መቷል የፀጋው ጌታ ስሙ ይባረክ እጅግ በጣም እወድሻለሁ
@romanassefa976
Ай бұрын
ዘርሽ ይለምልም የተወደድሽ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረኪ እጅግ በጣም እንወድሻለን ❤❤❤
@worshipforchrist9407
2 ай бұрын
የተባረክሽ ነሽ ቅዱሱ መንፈስ እለት እልት በክርስቶስ መልክ ያሳድግሽ ዜማ አይንጠፍብሽ ❤🥺😭 ተባረኪ ነፍስ አልቀረልኝም
@BBrejoice
2 ай бұрын
"የለም ያሉ የሉም"👌👌👌👌👌👌 then & now "ከሞት ባሻገር" Many more blessings to you & all that belong to you.
@kokeboasefadobamo
2 ай бұрын
ሐኒ በአንች በኩል በተለያዬ ጊዜ በመዝሙር እየተገለጠ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን!! አንችም ትውልድሽም የተባረካችሁ ሁኑ!!
@BrhaneArgaw
Ай бұрын
አግዚአብሔር ዘ መ ን ሽ ን ይ ባ ር ክ
@jogoraa
2 ай бұрын
Hannicho You have no Idea How much I Love you, ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አንቺ በረከታችን ነሽ።
@MihretFeyisa-w6k
2 ай бұрын
እኔ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ጌታ ይባርክሽ በረከታችን ነሽ❤❤
@ኢየሱስጌታነው
2 ай бұрын
“በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤” - ዮሐንስ 14፥2
@ElisabatKufabo
2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው አንቺ የጌታ ሴት ተባረክ🎉🎉🎉
@Misበፂ
2 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ በኢየሱስም ተፅናናው 😂😂😂😂😂😂😂አረ ዘላለምሽ ይባረክ
@SofiYrgalem
2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፀጋ ያብዛልሽ ።❤❤❤❤❤😢😢 በአጭሩ አለም ክራይ ቤት ናት👏አለን ቤት አለኝ በሰማይ።❤
@meseret5776
2 ай бұрын
ቅዱሳን እንኳንም የክርስቶስ ሆንን እንኳንም ዓለምን ካድን እንኳንም የእርሱ አረገን ተመስገን🙏🙏🙏
@tigstualemu9068
Ай бұрын
ከሞት ባሻገር ተስፋ አለን😭😭😭
@amentiLast
2 ай бұрын
አሜን አለኝ ቤት አለኝ በሰማይ አለንንንንንንንን🙏🙏🙏
@MerhetWolde
2 ай бұрын
ውዷ የእግዚአብሔር የዜማ ዕቃ ይብዛልሽ! እስከ ወዲያኛው❤❤❤❤❤❤❤
@TsehayMihrete-p5r
Ай бұрын
ሀኒዬ ዛሬ እናቴን ካጣዋት 34 ቀኔ ነው ግን በቃ አልተጽናናውም 😢😢😢 መዝሙሪን ስሰማ ማልቀስ ማቆም አቅቶኛል
@amsalukissi6046
Ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ
@HannaTekleOfficial
Ай бұрын
Ayzosh yene ehit
@bonidebebe1191
Ай бұрын
Egazabher melkam nw, Holy Spirit knows how to comfort you just ask him. I know kebad nw erdashalw, enem I lost my mom on October 12, it’s very painful, gn egazabher yatsenanal baygebanem. Ayzosh ehte. Demo you have my mom’s name 😊🙏❤️.
@Dega-sh5vi
2 ай бұрын
ተስፋ እንደሌላቸው በምሬት እኛ አናዝንም በስጋ ከምንወዳቸው መለየት በእርግጥ ቢያምም የዘላለም ተሰፋ አለን ከሞት ወዲያ በዚያ እንገናኛለን በእየሱስ ማደሪያ😊
@ZinashMamo-c2y
2 ай бұрын
አሜን አሜን ከሞት ባሻገር ተስፋ አለን❤❤❤❤❤
@elsonnebroJesus
2 ай бұрын
Amen 🙌
@taddileshyoumno1921
Ай бұрын
ተባረኪሃንዬ❤❤❤
@kidisttarekegnshegere
Ай бұрын
Hniye Betami new ymiwedish ❤❤❤
@Yirgeblack
2 ай бұрын
ተስፋችን ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤
@wasaeyasu6341
2 ай бұрын
ሃንዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ♥️♥️♥️
@DuneTeketel
2 ай бұрын
Amen enkuan geta redash teberaki hannicho
@abdisatafese7600
2 ай бұрын
Aganet awetito geta yesuse esugen mesekeliye weta wede yesuse
@ephremleilago
Ай бұрын
ከሞት ባሻገር
@paulosbeka1997
2 ай бұрын
አረ ምን አይነት መታደል ነው; የእየሱስ እንደ መሆን ምን አለ ሌላ ደስታ? ምንም❤❤
@ebisatech2880
2 ай бұрын
Wow it's Adorable Song❤ God bless you Tebareki❤❤❤❤
@NiyanaZeleke-ii3ct
2 ай бұрын
የኔ በረከት 🙏
@genetdaniel
2 ай бұрын
ያስ ሃኒዬ በእውነት ፀጋ ይብዛልሽ😍❤
@AtsedeShiferaw-p1k
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ሀኒቾዬ ስላንቺ ጌታን ከማመስገን ውጪ ምን ይባላል ብሩክ ነሽ
@betheltilahun-ye9xt
2 ай бұрын
ከሞት ባሻገር መኖሪያ እንዳለ ማወቅ በበጉ ሠርግ ላይ መቀጣጠር እንዴት ያለ ተስፍ ነው በጣም የምወደውን የወንጌል አርበኛ አያቴን ባጣውበት ሠሞን የሚያዕናናኝን መዝሙር አገኘው በበጉ ሠርግ እንገናኝ ኢየሱስ አለ የተቀበልነው ለዘላለም
@Ab.T
2 ай бұрын
Stay blessed Hanicho 🔥❤️
@SiblaMmm
2 ай бұрын
ደገመችዉ ዉዴ ተባረኪ በበጉ ሰርግ እንገናኘለን ጌታ ይመጣል አይዘገዬም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SALOMONASSEFA
2 ай бұрын
አሜን❤❤
@yonatanbewketu
2 ай бұрын
በቃ እንወድሻለንን❤❤❤
@EyobHantutoDuwa-j3i
2 ай бұрын
የሰማይ መዝሙር ❤❤❤አለኝ ቤት በሰማይ፣ስለዚህ ተስፋ አለን 🙏🙏🙏🙏
@YeabsiraMulugeta-ot5dp
2 ай бұрын
Egzaber yibarkesh
@fikregebretsadik2061
2 ай бұрын
Haniye🥰 Waiting for long Finally 🥰🥰
@Nebiyu-fe7nj
2 ай бұрын
Yes we will live forever in heaven with our lord christ❤❤❤
@wengelawitgirma9182
2 ай бұрын
21 sec ago🤯, I just waited eagerly😭
@eyuel_mamushet_joe
2 ай бұрын
What a song 🥺😭
@kalkidandeneke1253
2 ай бұрын
በዚያ እንገናኛለን❤❤❤🙌🙌🙌
@elsanegasi8002
2 ай бұрын
My blessed sister, you are great 👍
@ComCell-pi8ed
2 ай бұрын
አሜን 🙏💜💜💜💜
@myflavor228
2 ай бұрын
የዘላለም ተስፋ አለን!❤❤❤
@BiniyamBadeg-j5g
2 ай бұрын
Oooooooo tbarkelegn 🙌🙌
@user-tmbiniman243
2 ай бұрын
What a song
@tsitajohn2315
2 ай бұрын
ድንኳን የሆነው መኖራችን ቢፈርሰም እንኳ ቤት አለን በሰማይ ሀገር ከሞት ወዲያ
@zelekebelilo197
2 ай бұрын
Ye Hanna mezgbed Gets yebrak ❤❤❤❤
@Bruhsthought
2 ай бұрын
ኡፍፍፎ.....ነፍሴን ደስ አላት በቃ🥹🥰
@tsionageze3171
2 ай бұрын
የመጀመሪያዋ ሰሚ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@TonyChufamo-lz9kn
2 ай бұрын
Amen🙏❤️
@pastorjebaministry6223
2 ай бұрын
Tebarekilegn tsega yibzalesh
@elsabetlegesse5049
2 ай бұрын
ሀንዬ ለምልሚልን ተባርካለሁ
@belaytadele5334
2 ай бұрын
እውነት ነው!!!!
@netsisimion4170
2 ай бұрын
Berekete❤
@WisemanWiseman-h8w
2 ай бұрын
God bless you ❤❤❤ more and more
@BizuBizuu-u9q
2 ай бұрын
ተባረኪ 🙏🙏🙏
@tsegabrehanzerihun6896
2 ай бұрын
Blessing
@salameskyes7240
2 ай бұрын
Amennnnnnn❤
@MaykelSamuel-tf9qr
2 ай бұрын
ሲጠብቀው
@hana-dy3in
2 ай бұрын
blessed❤ haniii
@cmn6777
2 ай бұрын
the wait is over 🥰 hany blessed
@segniasrat7836
2 ай бұрын
tebareki
@MulugetaLire-ic2sd
2 ай бұрын
Amazing 🤔🤔🤔
@Binarealisticart
2 ай бұрын
Blessed
@Genhkih
2 ай бұрын
Welcome🙏
@WubshetTilahunofficial
2 ай бұрын
Haniye kiberilgn🥰🥰🥰🥰
@abelabraham1988
2 ай бұрын
yekedemegn yelem
@RibkaretaRetagemtsa-vk9mq
2 ай бұрын
አንቺ ትለያለሽ❤❤❤😢
@officialsingerNewayMamo
2 ай бұрын
Hany
@samuelaboye6359
2 ай бұрын
😍😍😍😍😍
@wakjirawakjira4950
2 ай бұрын
🙏
@lulamuga
2 ай бұрын
💌💌
@mekdeseyasu6885
2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@jeruissayas7460
2 ай бұрын
❤❤
@Lidu_nata
2 ай бұрын
🥰🥰🥰
@tsegayegirma5561
Ай бұрын
🖤🩶🖤
@Voiceheaven-i3d
2 ай бұрын
First comment
@jogoraa
2 ай бұрын
the first
@DeraraMulugeta
2 ай бұрын
First
@cmn6777
2 ай бұрын
the wait is over 🥰 hany blessed
@mintesinotyohannes5724
2 ай бұрын
❤
@birukmarkos-l1r
2 ай бұрын
tebareki
@yemisrachyilma2202
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Beruk71509
2 ай бұрын
❤❤
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.
0:45
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
The Люди
Рет қаралды 4,2 МЛН
0:10
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
Tool Items
Рет қаралды 69 МЛН
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.