18 | የሕጻናት አስተዳደግ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 18 ፥ 15 - 17

  Рет қаралды 11,391

Ayat Mekane Yesus Church

Ayat Mekane Yesus Church

Күн бұрын

ክፍል 8 - የማስጠንቀቂይ ትምህርቶች
18 | የሕጻናት አስተዳደግ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 18 ፥ 15 - 17

Пікірлер: 31
@konjitmulugeta6319
@konjitmulugeta6319 Жыл бұрын
God bless you ❤
@eliasteshome-gy6ef
@eliasteshome-gy6ef Жыл бұрын
wow betam tebarek qes. love you
@raheldesta4373
@raheldesta4373 6 ай бұрын
❤❤❤
@Nuhamin-nu
@Nuhamin-nu Жыл бұрын
ወላጆች ቢሰሙ ይህን ትምህርት ብዙ ያተርፉበታል ቄስ ፀጋ ይብዛልህ እወድከለው 🙏😍
@alemabebe2674
@alemabebe2674 10 ай бұрын
የቄሱ ትምህርት አንጀት ላይ ጠብ የሚል ነው❤❤ ጌታ ይባርኮት፣ፀጋው ይብዛሎት ጤና ይስጦት❤❤😊
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 9 ай бұрын
ልጆች የመንግስተ ሰማያት ወራሾች የነገ ሐገር ተረካቢዎች የእዚአብሔር አይን ማረፌያ ናቸው
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ!!!!!!እባክህ በየቸርቹ ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ አስተምረው።አደራህን እየተወጣህ ነው።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND TIGSTU MOGES.
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 Жыл бұрын
Wow gta zemenhin ybarkew❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን እንወድሃለን ቄስ ጌታ ስለአንተ ይባረክ
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትግስቶ በጣም ወሳኚ መልክት ነው ሁሉ ሊሰማው የሚገባ
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 Жыл бұрын
ስለልጆችህ እግዚአብሔር ይባረክ!!!
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 Жыл бұрын
kesya geta yebarekeh yabezaleh
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 Жыл бұрын
ሃሌሉያ🙏🙏🙏
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 Жыл бұрын
ቄስ ትዕግስቱ እልፍ ፀጋ ይጨመርልህ !!
@lidiyadesta2732
@lidiyadesta2732 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤🙌🏼
@nehemiawemerasha3447
@nehemiawemerasha3447 Жыл бұрын
geta yebarkot kes .tsegaw yechemer
@hiruttilahun2932
@hiruttilahun2932 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም!ትውልድን የማዳን ስራ እየሰራህ ስለሆነ
@edenbeza5260
@edenbeza5260 Жыл бұрын
God bless you kesi ye
@romangirma6854
@romangirma6854 Жыл бұрын
Yezi telk ena yetbarke abat astmhro byemigrem tebeb new ye angager lezaw yegrmal 🥰semsmaw yemiystmrwen be helinyae seal yesral bednb yegbal bebzu tebark be eysus sem bedmu teshfne ❤️❤️❤️🙏
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Жыл бұрын
GBU more and more
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 Жыл бұрын
Kess Betam new yetemerket!!be blessed
@escalewoyecha6835
@escalewoyecha6835 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይባርክህ!!
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Job 39 (አማ) - ኢዮብ 13: የሰጐን ክንፍ በደስታ ይንቀሳቀሳል፤ ነገር ግን ክንፉና ላባው ጭምተኛ ነውን? 14: እንቍላልዋን በመሬት ላይ ትተዋለች፥ በአፈርም ውስጥ ታሞቀዋለች፤ 15: እግር ይሰብረው ዘንድ፥ የምድረ በዳም አውሬ ይረግጠው ዘንድ ትረሳለች። 16: የእርስዋ እንዳልሆኑ በልጆችዋ ትጨክናለች። በከንቱም ብትሠራ አትፈራም፤ 17: እግዚአብሔር ጥበብን ከእርስዋ ከልክሎአልና፥ ማስተዋልንም አልሰጣትምና።
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@frehiwotkelelaw5401
@frehiwotkelelaw5401 Жыл бұрын
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ትምህርቶችህ የሚገነቡ ናቸው።አንተን በግል ለማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
@merdokiosmichael1040
@merdokiosmichael1040 6 ай бұрын
Ayat mekane eyesus betemchi techeyalesh
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 7 ай бұрын
ልጆችህን ካንተ በኃላ ፅድቅና ፍርድን እንዲያደርጉ የእግዚአብሔርን መንጉድ እንዲከተሉ ማድረግ ስለቻልክ ስምህን ታላቅ አደርጋለሁ
@melakugurmessa3655
@melakugurmessa3655 7 ай бұрын
ተከታታይ ትምህርት እንደመሆኑ ቅደም ተከተሉን ብታስተካከሉ።ለምሳሌ የመጀመሪያውን ክፍል ማለት ከምዕራፍ 1 ጀምሮ ብፈልግ ላገኝ አልቻልኩም። ያለውም የተበታተነ ነው። ቢስተካከል።❤
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 7 ай бұрын
መሰረት ጣይ ብልሃተኛ መሃንዲስ የሚሆነው ማነው። አባትነት ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ ። ይሁዳ አባቱ ሌባ ልጁ ቀማኛ የተባለው ልጆችን እንዴት ማሳደግና ማስተዳደር ካልቻልኩ መመገብ ለበጎ ስራ ያልተዘጋጀሁ ነኝ ማለት ነው ። ይሁዳ ኢየሱስን 30ብር ስለሸጠው እናት አባቱ ሃጢያታቸው አይደምሰስ፣ ለማኝ ትሁን ሚስቱ ፣ማንም አይስጣት አባቱ የተረገመ ይሁን። የሰረቀው ይሁዳ የተረገመው አባቱ ይሁዳ ብቻውን አይደለም እንዲህ የሆነው እናትና አባቱ ሌቦች ነበሩ ማለት ነው ። ልጅ አስተዳደግ። ኤሊ ከኔ ይልቅ ልጆችህን አክብረሃልና ክንድህን የምሰብረው ። ኤሊ ዝሙት አልሰራም ግን በልጅ አስተዳደግ ግን ተመዘነ ዳዊትም በልጅ አስተዳደግ ላይ ተመልከቱ አቤሴሎም፣ አምኖን፣... መልካም ወላጅ መልካም ምስክርነት ይጠበቅበታል። ድካማችንም ብርታታችንም ወደልጆች ይተላለፋል ምስክርነትን መጠበቅ በጣም ወሳኝ ነገር ነው። ፊልጶስ ተመልከቱ 4ቱ ልጆቹ ድንግል ነበሩ ለምን አባታቸውን እያዩ ስላደጉ። ጥበብ የሌላትን ሰጎን ተመልከቱ። የንጉስ ልጅ የተሰጣት ሞግዚት ሜንቴቦስቴን ከወገቧ ወድቆ ሽባ እስኪሆን የሮጠች ሰነፍ ሴት ናት። ከሃገር ሁሉ የስራኤል ብልጫ የእግዚአብሔር ቃል ስላላቸው ነው። መልካም ምስክርነት የእግዚአብሔር ቃል መፀለይ እና ፀሎትን ማስተማር። ልጆቻችንን በጥንቃቄ ለማሳደግ የሚረዱ ናቸው። ልጆች የወላጅን ኮቴ ይከተላሉ ሃና ለልጇ ልብስ እየሰፋች ታመጣለት ነበር ስትፀልይም ሰካራም ነው ብላ እንኳ አትንቅም
@prophettalimosgoa1627
@prophettalimosgoa1627 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት እኛን ወላጆችን የሚፈውስ የእግዚአብሔር ምክር ነው ፥ቄስ ተባረክልኝ፡፡
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,5 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 49 МЛН
"የተባረከ አዕምሮ" በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ kes tigistu mogess @ sbc
40:46
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 28 М.