#19/3/17_

  Рет қаралды 5,592

ያሮስ ሚዲያ Yaros Media

ያሮስ ሚዲያ Yaros Media

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@اوديباي
@اوديباي 7 сағат бұрын
ኦርቶ ዶክስ መሆን ምነኛ መታደልነው ክርስቲያን ያረከኘ አምላክ ክበር ተመስገን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ቅድሳን መላይክት እደማረጋቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው የሁላቸውም አማላጅነት ተራዳኘነት አይለየን ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር አሜን ::
@teddyGirma-n2x
@teddyGirma-n2x 6 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 5 сағат бұрын
ለመምህር ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን እውነቱን ነው እኔ በዱባይ ሀገር ነው የምኖረው የቤተሰብ ናፍቆት የቤተክርስቲያን ጠረን እየናፈቀን እንኖራለን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@BemnetShearw
@BemnetShearw 6 сағат бұрын
እኔ የምፈራዉ እንዳይመልሶት ፈጣሪ በቤቱ ያፀናዉ ሐዋዚ❤❤❤❤❤
@Fakirta
@Fakirta 8 сағат бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tzitagebra-v4f
@tzitagebra-v4f 4 сағат бұрын
ክብር ምስጋና ይግባው የኔ ጠባቂ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቃለይህወት ያስማልን
@خالدالشريف-د3ض
@خالدالشريف-د3ض 8 сағат бұрын
እግዚአብሄርን ወደ ቤቱ ይመልሳቹህ
@yade716
@yade716 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር በጣኦታት ቤት ውስጥ ምን ይሰራል? እውነትም "ጃንደረባ" የዘላለም ህይወት ሰላቢው።
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto 8 сағат бұрын
ስደት ለእኔ አንዱ በአት ነው ከፈጣሪ ጋርና ከቅዱሳን ጋር ብቻ የምንገናኝ የገዳም በአት ወይም ሱባኤ ብዬ አስበዋለው የእምነቴን ጣእም የማጣጥምበት ቃላት የለኝም ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር በመንግስቱ ይመስክርልህ ያስብህ
@Fakirta
@Fakirta 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 5 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 5 сағат бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤
@TigistAlem
@TigistAlem 7 сағат бұрын
ትዝታወ ወድሜ በዚህ ልክ እራሰህ አታዊርድ ወደሜ አረፈደም 😢
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 6 сағат бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንላባቶቻችንእድሜናጤናውንይስጥልንለብጹአባቶቻችን❤❤❤
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 5 сағат бұрын
ለመምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tzitagebra-v4f
@tzitagebra-v4f 4 сағат бұрын
የዛሬ 13 አመት ዱባይ ነበርኩ ውጪ ስትስራ ካልሆነ ኮንትራት ከሆነ ፍቃድ አይገኝም በ15ቀን አንዴ ደጁ ስላሙን ደርስን ወደ ስራ ነው እሁን ኳታር መውጣት አልችልም በማዳሞቼ ስር ስላለው ወደፊት ፍቃደ እግዚያብሔርን ጠይቄው ንስሀን ተቀብዬ ቅዱስ ስጋው ደሙን ለመውስድ ፍሪደም አግኚቼ ደጅ ለመድረስ እቅዴ ነው
@DJik-l5s
@DJik-l5s 3 сағат бұрын
Ahune lmisala megibe enedat New metaregi ena saudi New yalehut gen megibe miseru enesu nachew ena bicha eneja
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር የሄዱትን ይመልሳቸው
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 8 сағат бұрын
Sel zemar hawaz memes Egizahber yemesegin Orthodox Lizelalm Tenur Hulim yemelsal👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 4 сағат бұрын
ሀዋዝ ነጩን ለብሶ በተዋህዱ አሸብርቋል ወሾቹ እሳት ጎርሰዉ ይጮሀሉ ሀዋዝ ቀሪ ዘመንህን የድንግል ማሪያም ልጂ እየሡሥ ክርስቶስ ይባርክልህ ወንዲሜ🎉
@SmartbB-v6n
@SmartbB-v6n 4 сағат бұрын
አረብ አገር ለኔ ገዳሜ ነው በእውነት ለስጋዬ መጥቼ ለነፍሴ መዳኒት አገኘሁላት
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 4 сағат бұрын
እድሜ ጤና ይስጠን እጂ ከኦርቶዶክስ በስተቀር የላ እምነት አይኖርም ለማየት ያብቃን አሜን ፫
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 5 сағат бұрын
ትዝታው በጣም እንወድቃለን አንተ ግን አታስቀይመን 😢
@MoluuGg
@MoluuGg 7 сағат бұрын
❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 4 сағат бұрын
የኔ እህት ሀረብ ሀገር ናት እግዚአብሔር ይመስገን ቆራቢናት❤
@MekdesHaile-s3b
@MekdesHaile-s3b 7 сағат бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ እረ ተውት ወድማችን እንዴ ምን ጉድ ናችው
@sarasara.3217
@sarasara.3217 8 сағат бұрын
🙏🙏❤❤
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q 2 сағат бұрын
ትዝታውኮ መመለሱ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ እጂ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው የሚናገረው ነገር በጣም ያስጠላል ፈጣሪ ይህን ጨካኝ ልቡን በመመለስ ያስገርመን ሌላ ምን እላለሁ ጭቅላቱኮ በቆሻሻ ነው የተሞላው በስማአም
@Gff-g2u
@Gff-g2u 3 сағат бұрын
መምህር ሄኖክ የለው እውነት ነው ሰው ፊቱን ባጠቆረ ጊዜ ባጣ ጊዜ ምን ይዘ መጣ ምን አለ የማይል የፈጣሪ ቤት ብቻ ነው በጣም የሚመለከው ከአገር ሲለዮ ነው
@WubyeTsegaye
@WubyeTsegaye 3 сағат бұрын
othodoks lazelalm tunur amen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@merd24
@merd24 7 сағат бұрын
ትዝታው ልቡ እንደ ዳቢሎስ የሚታበይ ነው ። ለመመለሥ ማገዶ ይፈጃል
@MedenaMedena-b9l
@MedenaMedena-b9l 7 сағат бұрын
Kale hiwot,yasamaln arab,agar Lane gadm naw
@NassarNassar-p4b
@NassarNassar-p4b 5 сағат бұрын
Eunati.Egizabeher hulachunim.wade.abetu.yimalisachu😢😢😢😢😢😢😢
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 4 сағат бұрын
ትዝታው እና በጋሻው አይመጡም ከመጡም ለአንድ ነገር ነው በቁራ ኛ መመልከትና መከታተል ነው ከመጡም ቸግሯቸው ነው ብር ሰብስበው ይሄዳሉ
@TayechZeynu
@TayechZeynu 4 сағат бұрын
በ ማ ርያም የትዝታ ውን የበጋሻውን ስም አታንሡ እ ር ሷቸው ቢ መጡ ም አይበጅም መርዛቸውን ነው ሚረጩት
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 3 сағат бұрын
አይ ውስጥ ገብተን እንቦርቡር ተቀብለው እንዳይሆን
@YiftuSira-y6r
@YiftuSira-y6r 7 сағат бұрын
Awo.saw.sicafaw.siyazin.abren.hulunminikafa.ighiha.qimamochu.yareb.ager.set.nan.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.chakolet.yahonen.
@hw6899
@hw6899 5 сағат бұрын
Tezetawe tekbezebezk yedengel mariyam leje nefeseken endiyasarefelek enetselyalen
@blenhailu9862
@blenhailu9862 4 сағат бұрын
ትዝታው እኮ የአይምሮ በሺተኛ ነው ከቻላችሁ ፀልዩለት
@AdanachArarsa-y6o
@AdanachArarsa-y6o 8 сағат бұрын
አራ ለረስህ ጸልይ እሱማ መዳኛውን ይዞል
@debabeGirma
@debabeGirma 7 сағат бұрын
Medianealem lib yisitachu mikiniyatum libi yelachum Libi binorachu ke ortodokis atiwetum
@YiftuSira-y6r
@YiftuSira-y6r 7 сағат бұрын
Tizitaw.iwnet.abdual.ghabel.yigba.bayihon.chilamawe.west.yalew.irasunew.
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 5 сағат бұрын
ጴንጤ ማለት ግብረሰዶማዊነት የሚደግፈ ነው
@yade716
@yade716 8 сағат бұрын
ከመርካቶ የገዛኸውን እብድ የሚያክል ጣኦት ከኋላህ አንጠልጥለህ፣ "ወደ ጌታ ኑ" ስትል አይሰቀጥጥህም?
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 5 сағат бұрын
እግዚአብሄርልቦናይስጥህታሳዝናለህ😢
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Сағат бұрын
western ideology
@SebleAbera-m2g
@SebleAbera-m2g 7 сағат бұрын
ከዘለአለም ህይወት ወደ ጎጂ ባህል ሲመለስ ያስጮሀል ያስለቅሳል ያፀልያል ያሳዝናል ከህይወት ወደ ሙታን ፍጡራን መሄድ ደስታው ለማን እንደሆነ በግልፅ እየታየ ነው ኢየሱስም ስለ ሀዋዝ ያለቅሳል እናንተ ተደሰቱ ኢየሱስ ሲመጣ ሁለነገራችሁ እንደ ሴት ልጅ ግርዛት ይቀራል
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Сағат бұрын
don't forget that you're embarrassed the old Ethiopian means which is they keep it you from colonized by take st George covent in side the war we Ethiopian weren't colonized from all aifrcan country that means not by our self GOD helped us but if you wanna GOD stand with like old Ethiopian you need worship the same old Ethiopian not like western people
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 5 сағат бұрын
ትዝታው በጣም እንወድቃለን አንተ ግን አታስቀይመን 😢
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 3,3 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 13 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 138 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
♦️ግን ምን እየሆንን ነው ? ወዴትስ እየሄድን ነው ? (አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ)
1:00:21
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 3,3 МЛН