1969 አስደናቂ ምስክርነት

  Рет қаралды 20,035

Semay Tube

Semay Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@777-Jesus.
@777-Jesus. Күн бұрын
እኔም ጦላይ ላይ ነው ህብረት የጀመርኩት።ለመጀመሪያ ጊዜ ለህብረት ፀሎት ማታ ስንሄድ እባብ ነደፈኝ፣እባቡም መንቀሳቀስ አቅቶት ገደልነው።ከዚያም ምንም መርዙ ሳይጎዳኝ የጌታን የታላቅነቱን ችሎታ ያየንበት እና የበለጠ ጌታን እንድናምነው ያደረገን የመጀመሪያ ተአምር ነበር። ኮ/ል ተዘራ አውቅሀለሁ ሰላም ለአንተ ይሁን።ከኮ/ል ተሰማ ጋርም ደብረዘይት የመጣሁት ኮ/ል ጌታቸው ነኝ
@MitikuDenta
@MitikuDenta 3 ай бұрын
ችግርና ፈተና ያላሸነፋው ለጌታም ለአገሩም ታማኝ የሆነ ወንድም ነው:: ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና አሁንም ጨምሮ ይስጥህ::
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 3 ай бұрын
ሁል ጊዜም በታማኝነቱ ታዋቂ የሆነው አምላካችን ይባረክ ታማኝነትን ያስተምራል እርሶም ተባረኩ ኮረኔል እንኳን እድሜ ተጨመረሎት እናም እኛም የእኛ አምላክ ዛሬም ይማዳኑን ሰማን
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 3 ай бұрын
የወንድማችን ምስክርነት በጣም መስጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ! ድምጱ የፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ይመስላል እንዲሁም እርጋታው :: ተባረክ !
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Amen
@MekdiNigusse
@MekdiNigusse 3 ай бұрын
እንዲህ ነዉ እግዚአብሔር ማወቅ በሠማይም በምደርም ተሳክቷሎዎታል ጌታ ይባርክዎ
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
በየሳምንቱ አስገራሚ ምስክርነት ይህንን ፕሮግራም እግዚአብሔር ይባርክ አቶ ተዘራ በቀለ ይህንን አስደናቂ የሕይወት ታሪክን ስለ አካፈሉ እግዚአብሔር ይባርኮት የእግዚአብሔር አላማ ያለበት ስው ከሞት ተርፎ ለስው ነፍስ ማዳኛ መንገድ ይሆናል 🙏👏🙌🙏
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@TsionSintayehu
@TsionSintayehu 3 ай бұрын
ክርስትና በስደት በመከራ ብዙ ተለፍቶበት እኛ ጋር ደርሶ ጌታ ሊመጣ ባለበት ዘመን ምነው እንዲህ ፈዘዝን ወገን ነቃ እንበል! በጌታ በእየሱስ ስም ምርኮ የሞንሰበስብበት ዘመን ያድርግል! ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን
@tadelchdaba1536
@tadelchdaba1536 3 ай бұрын
ለሚታመኑበት ታማኝ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 3 ай бұрын
ኦኦኦ ውዱ መንፈሳዊ አባቴ ከነቤተሰብህ በመከራው ዘመን ለጌታ የተጋፈጡት ከሚለውም በላይ ነው እኛም በጊዜው አይተናል ምስክሮች ነን ቤታቸው ዙሪያው በደህንነት ቢሮ ተከቦ ነበር እንደቻፕል እንጠቀምበት ነበር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏የመከራው ዘመን ቅርሶች።
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@belayedadebo7592
@belayedadebo7592 3 ай бұрын
ኮረኔል ተዘራ በጌታ በመታመንና በፅድቅ ያለፍርሃት ወንጌልን ያገለገለ ትልቅ የወንጌል አርበኛ ነው ጌታ በእርሱ ተጠቅሞ ከሰራው ግማሹን አልተናገረም ጌታ በእርሱ ስለሰራው ስራ ስሙ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 2 ай бұрын
Our dearest brother Colonel Tezera , your examplery life is a lesson for all of us! God bless you brother!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you kindly
@zezugeber2025
@zezugeber2025 3 ай бұрын
ሁሌም በጉጉት እጠብቃቹሀለው ምክንያቱም የጌታን አሰደናቂ ስራ በሰዎች ምስክሪነት ውስጥ አገኘለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@c2beca272
@c2beca272 3 ай бұрын
❤❤❤🎉Glory to God 🙏🏿 , I salute you my brother for your service to our beloved country 🙏🏿🙏🏿❤❤🎉 almighty God bless you abundantly and protect you.
@esayasadhanom2470
@esayasadhanom2470 3 ай бұрын
ተባረክ አሴ!
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን
@לגילהי
@לגילהי 3 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@tsehayterefe5406
@tsehayterefe5406 3 ай бұрын
ጌታን ከተከተሉ አይቀር እንዲህ ነው የረዳሁ ጌታ ይባረክ ዘመኖት ይለምልም የጌታ ጀግ ና የሚያስቀና የክርስትና ጉዞ
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@ruhamafati4217
@ruhamafati4217 3 ай бұрын
ጌታ ለኛ ሲል ያኑራቹ የእምነት አባቶቻችን 😢😢😢😢❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 3 ай бұрын
ዋው የ እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን የወንጌል አርበኛ ተባረኩ።❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@SelamYeshiwas
@SelamYeshiwas 3 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ይጥማል❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Thank you
@AmyBerhe
@AmyBerhe 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል , የጌታ ድንቅ ስራ! በዛን ጊዜ ደስ የሚል ትውልድ! ጌታ ይመስገን!!
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ ❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@genetbogale2544
@genetbogale2544 3 ай бұрын
ደስ ሲሉ በጌታ ጀምረው በጌታ ጨረሱት ውስጣቸውን የሞላው እየሱስ ብቻ ነው ታድለው ያብዛሎት እስከፍፃሜው ጌታ ይምራዎት አገልግሎት ለካ በየትም ስፍራ አለ በዘመኖት ጌታ ስራውን ጨርሶ ይስራ
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@YewobdarAdera
@YewobdarAdera 3 ай бұрын
ተባረኩ ጌታ ህያው ነው
@asratmekuria4934
@asratmekuria4934 3 ай бұрын
You are the light of the world ! this is the born again christians logo that is why you are exposing darkness and the darkness could not prevails you !!
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Kibir le Geta yihun
@emuyedessasa4403
@emuyedessasa4403 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እጅግ በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው።
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@birhanutekle.m
@birhanutekle.m 3 ай бұрын
ሻሎም ወንድሜ ተዘራ ጌታ በህይወት ስላኖረህ ያደረገልህን ማዳኑን ለመመስከር ስለቻልክ ስሙ ይባረክ ብርሃኑ እባላለሁ ለመሆኑ ደሴ መጥተህ ታውቃለህ በ1960ዎቹ ጌታን አግኝቼ በዚያ ስታልፉ አብረን ፀልየን ይሆን? ተባረክ
@birhanutekle.m
@birhanutekle.m 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@melkamieadem5138
@melkamieadem5138 3 ай бұрын
ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ። አሁንም እሱን በማገልገል ዘመንህ ይጠቃለል። ተባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@melakugeleta3514
@melakugeleta3514 3 ай бұрын
God is good thanks father
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Thank you
@binishamalis6076
@binishamalis6076 3 ай бұрын
Geta yebarkachu betam tetekmeyalewu demo Pastor yewalashet shashemene mulu wengel betam teru yehiwot meskernet yalachewu abat nachewu begabezut lemalet nw
@ruttateklezgy5666
@ruttateklezgy5666 3 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው ከተቀጣጠለ እሳት ያወጣል ጌታ ይባርእክ GBU all thank you for testimony
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
You are welcome
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 3 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት። የተኖረ ክርስትና።
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
ክብር ለሲ ይሁን
@haregkebede-t1v
@haregkebede-t1v 3 ай бұрын
Abet tihitina geta eyesus yibarkot❤❤ semayoch bless you.
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 3 ай бұрын
ኮረኔል ተዘራ ደህና ነህ ተባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@martasila5996
@martasila5996 3 ай бұрын
Thank you for sharing your testimony. It is powerful. We are comforted.
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
You are so welcome
@ruttateklezgy5666
@ruttateklezgy5666 3 ай бұрын
Amen Amen GOD is good hallelujah
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Hallelujah
@yordiasgele6534
@yordiasgele6534 3 ай бұрын
በጣም የሚገርምምስክረነት ነው❤❤❤❤❤❤❤😭
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Thank you
@solomonmathewos2957
@solomonmathewos2957 3 ай бұрын
Tesfaye gabison yimsilalu
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጥንቱ የክርስትና ለዛ በወንድማችን ምስክርነት አየሁት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@bute5158
@bute5158 3 ай бұрын
WOW it,'s good to see you captane now you are home
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Praise God
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 3 ай бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ነዉ። ጌታ ይባርካችሉ።
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@merontsige2960
@merontsige2960 3 ай бұрын
Wow, amazing testimony.
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Praise God
@777-Jesus.
@777-Jesus. Күн бұрын
ጦላይ ስንት አጋንንት እንዴት እንደወጣ አይተን ተደ ንቀናል።ጦላይ እንደ ተዜ የነበሩ የአየር ሀይል አባላት መልካም ህይወት የነበራቸው ብዙ አማኞች ነበሩ።
@woldearegawiazene5694
@woldearegawiazene5694 3 ай бұрын
Tebareklgn Yene Wondm
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Amen
@marthayilma2349
@marthayilma2349 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም እረኛ ነው እኛ እምነት ስለጎደለን እንጂ
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 3 ай бұрын
For every Land Off, there is Landing....The point for break through of GOD.,,,OUR GOD IS GREAT,AMEN
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
🙌🙌🙌
@SitotawLove
@SitotawLove 3 ай бұрын
zemenih lefetari edilegna sew ahunim bemisikirinetih nebisat yidanubet tebarek
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Amen 🙏
@tesjij8484
@tesjij8484 3 ай бұрын
In the other world, you were a legacy tank you
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
Thank you
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር ሀይል ወያኔ ቢያፈራርሰውም ታሪካችውን በወርቅ ቀለም ፅፈው ያለፍ ብዙ ጀግኖች አሏት።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 ай бұрын
ኮለኔል ከረዥም ጊዜ በኋላ በህይወት ሰላየሁህ ጌታ ይመሰገን ። እንዲህ በእሳት መሃል ራሳችሁን እየሰዋችሁ ነው ያቆያችሁን? ጌታ ዋጋችሁን ይክፈል እንጂ ሰው አይችለውም❤
@tesfayemelkamu848
@tesfayemelkamu848 3 ай бұрын
ከቤ/ክ አገልግሎት ውጭ ያሉ መንፈሳዊ ሰዎች ቢታቀርቡ መልካም ነው። ተባረኩ
@dinegdiedesisa3106
@dinegdiedesisa3106 3 ай бұрын
የወታደሮችን ምስክርነት ሁለቱን ሰምቻለዉ አንድ ነገር ግን የገባኝ እግዚአብሔር የስርዓት እና የታምራት አምላክ ነዉ ግን በነገር ሁሉ መትጋትን ተምሬበታለዉ
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ
@yoftahezelalem4987
@yoftahezelalem4987 3 ай бұрын
Please interview dr bette menigistu beza church
@fruitfulliving1067
@fruitfulliving1067 3 ай бұрын
ኮረኔል ተዘራ እግዚአብሔር ይባርኮት::
@marthayilma2349
@marthayilma2349 3 ай бұрын
የሡማሌ ጦርነት ግዜ እኛ ሸሽተን ቢርቢሪስ ገባን ከ ጅጅጋ
@YewobdarAdera
@YewobdarAdera 3 ай бұрын
ድምፃቸው የተስፋዬ ጋቢሱ ይመስላል
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН