1ሚሊዮን አውጥታ ናይጄርያ የወደቀችው ኢትዮጵያዊት ታሪክ Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 57,797

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Пікірлер: 653
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ የአባቶቻችን አምላክ እችን የተጨነቀች ሴት የክፉዎች እጅ አላቀህ ወደ አገራ እንድትገባ የአንተ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን።
@tsegenetbirhane-iq3pu
@tsegenetbirhane-iq3pu Жыл бұрын
Amennn legnam ydresln😢😢😢
@edenhussein5623
@edenhussein5623 Жыл бұрын
​@@tsegenetbirhane-iq3pu😊
@mitugirma1346
@mitugirma1346 Жыл бұрын
አሜን
@lenawittefera1917
@lenawittefera1917 Жыл бұрын
Amen amen
@ameletio3425
@ameletio3425 Жыл бұрын
ናጂሪያዊን በአለም የታወቁ አጭበርባሪዎ ናቸው !! እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ በምችለው እረዳሻለሁ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
100% money seekers, both men and women don’t trust Nigerian people 😢
@sara1985.
@sara1985. Жыл бұрын
ትክክል 100% በአለም አረመኔ ጨካኘ ናቸው
@samridesta5080
@samridesta5080 Жыл бұрын
አምላክ ይርዳሽ የኔእናት ከቤተሰቦችሽ ከሀገርሽ አዉጥቶሽ ለስቃይ ዳረገሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ ለእሱም የስራዉን ይስጠዉ አይዞሽ በፀሎት አስብሻለሁ🙏🙏🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እባካችሁ ተመልካቾች አትፍረዱባት መቼስ ፍቅር መቼና ከማን እንደሚይዘን አይታወቅም እህቴ በእውነት እጅግ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እግዚአብሔር አምላክ ካለሽበት ጭንቅ ያውጣሽ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Жыл бұрын
Allah yirdashi livgunm allah yitebbkew Ayyy naygerya naygerya turu meslo aykerbm gilth nachew lebam kehone aggachim kehone yinnageral yemmiyagebutm yawkutal
@victoramore9477
@victoramore9477 Жыл бұрын
😳😳🤔🤔weygud Astesasebachu betam ygermegnal koiy gin fikirko emtafekrew ye 16 edme weydemo kezabetach tikikilegna fikir esunew kezabuhala ialew edme fikir aybalim
@SelamAbay-h4v
@SelamAbay-h4v Жыл бұрын
አይዞሽ ይሄም ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር በሰላም ላገርሽ ለቤትሽ ያብቃሽ
@Mastawesh
@Mastawesh Жыл бұрын
Amin Amin
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Жыл бұрын
አሜን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለዝች ነፍስ ድረስላት 🙏
@tgze2435
@tgze2435 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ቸሩ መድሀኒያለም እጁን ይዘርጋልሽ ለሐገርሽ ከነልጅሽ ያብቃሽ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ወይ እህቴ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው ድንግል ማርያም በስደትሽ ስደትዋን አስባ ወደእናት አገርሽ ከነልጅሽ በሰላም ትመልስሽ💔💔😥🙏🙏🙏
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 Жыл бұрын
ራሄልን በስልክ አግኝቻታለሁ አንዳንድ እንቅስቃሴ እያደረግን ነዉ በኢምባሲዉ በኩል ድጋፍ እና በካሚኒቲዉም ድጋፍ እንዲደረገላት እየሞከርን ነዉ። ሌጎስ ያለ ወንድማችን ትላንት በስልክ አዎርቶት ነበር። እግዚአብሔር ይርዳን እና ከዚህ ጨለማ እንድትወጣ።
@sabaali5002
@sabaali5002 Жыл бұрын
Egzabher yerdachu endew 😢
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ በጣም ታሲዝናለች❤
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
ተባረኩ እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
Thank you so much ህፃኑ እንግሊዛዊ ስለሆነ የእንግሊዝ ኤንባሲም ሊረዳችሁ ይችላል ተባረኩ!!
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
ተባረኩ ካለችበት ጭቀት አውጧት
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ፈታሪ ሆይ ለተጨነቁት፣ለታመሙት፣ ፍትህ ላጡት አንተ ፈጥነህ ድረስላቸው አሜን👏
@lovenature4241
@lovenature4241 Жыл бұрын
AMEN
@jesus-kr5vo
@jesus-kr5vo Жыл бұрын
Amen amen amen amen
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 Жыл бұрын
አሜን!!!
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Жыл бұрын
🙏🏽
@leehenny2759
@leehenny2759 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት። በጣም ይጨንቃል ያለችበት ሁኔታ እሷ ብቻ እኮ ብትሆን ብር ተልኮላት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ ትችል ነበር። ግን ልጇን የባልዋ ፈቃድ ከሌለበት ይዛ መውጣት አትችልም እሱም ይሄን ስለሚያውቅ ነው የተጫወተባት። ስለዚህ እዛ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያኖች እርዷት እባካችሁ። ጉዳዩ በህግ መያዝ አለበት ችግሩ ህግ ያለበት ሀገርም አይደለም ግን መሞከር። እግዚአብሔር ከዚህ ጭንቀት ያውጣሽ።
@letewubnhe2899
@letewubnhe2899 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው
@yassirkodjo1087
@yassirkodjo1087 Жыл бұрын
እኔ ባሌ ማሊያዊነዉ ጌታ ይባርከዉ ከሱ አልፎቤተሰቦቹ ለኔ ዬላቼዉ እንክብካቤ የመጀመሪያዉን ልጄን እነሱ አገር ሄጄ ነበር የወለድኩት እናቱ እዳገራቼዉ ባህል አርሳኝ ባሌ እደባል እደወንድም ሆኖ አርሶኝ ለክርስትና ከነልጃችን ወደኢቶድያ ሄደን ልጄንም እናቴ ጋር አርገን አሁን ካናዳላይ ነን አረብ አገር ነዉ የተገናኘነዉ ወደካናዳ ፕሮሰስ ሲጀምር ሚስቴ ብሎ አስሞልቶኝ ነበር ይሄዉ አሁን ተጋብተን 2ወልደናል ጥሩ ሰዎችን ማመስገን እንልመድ የሰዉ አገር ወንድ እያልን አንዉቀስ የኛም አገር ያዉ ናቼዉ ጥሩም አሉ መጥፎም አሉ ሁሉም አገር
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
እስከመጨረሻው ጥሩ ያድርግልሽ እማ ጎበዝ በርቺ
@yassirkodjo1087
@yassirkodjo1087 Жыл бұрын
@@b.tyoutube8191 አሜን አመሰግናለሁ ማሬ
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Жыл бұрын
Awo alu enem andua negni 2 ligochi alun ketegaban 15 amet hononal Egziyabiher mecchershawun yasmirilin
@yassirkodjo1087
@yassirkodjo1087 Жыл бұрын
@@emebetberhane1334 ዋዉ ደስ ሲል ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምረዉ ጥፋተኛ እሱዋናት መጀመሪያም እደሚዋሻት ታዉቃለች ስራ መስራት እደማይወድ ታዉቃለች ሙሉ በሙሉ እሱዋናት ጥፋተኛ ጭራሽ ሳትወልድ ያልተቀየረ ስወልድ ይቀየራል ብላ መዉለድዋ ባይገርምሽ እኔ ልጄን ለመዉለድ 15ቀን ሲቀረን ባሌ ወዳገሩ ካፓሊዉ ሳያስበዉ አሳፈረዉ ከአረብ አገር እሱ ወዳገሩ ሲሄድ እኔደግሞ ግራ ሲገባኝ አገሬ ሄጄ ልወልድ ስል የነሱ አገር ኤባሲ አይቻልም ወደሱ አገር ነዉ የምትሄጂዉ አለኝ እሱም ትኬት ልኮልኝ የማላዉቀዉ አገር ሄጄ ወለድኩ አቤት እክብካቤ ለነገሩ ባሌቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አይደል የሚባል እሱ ስላከበረኝ እና ስለወደደኝ ከቤተሰቡ አልፎ ያገሬዉ ሰዉ ሁሉ አክብረዉኝ ያፍርካልብስ የሱጦታዉብዛት ሻንጣ ሞላ እዳገሬ ባሀል 40ቀን አርሰዉኝ ብርጭቆ መስዬ ወጣሁ ከዛ ወደአረብ አገር መመለስ ነበረቢኝ በወለድኩ2ወሬ ልጄን ጥዬ ሄድኩ ሁሉም ልጅሽን አይሰጥሽም ሊሉኝ እኔግን እኔ ለራሴ ንፁህ ስለነበርኩ አምኜዉ ወረቄቴን አስተካክዬ ስመለስ ልጄን ይዤ ወዳገሬ ሄጄ ልጄንም በኔምርጫ ለናቴ ሰጥቼ ከዛ የካናዳዉ ሲሳካ ተያይዘን ሄድን ይህን ያህል ጥሩም አሉ ለባሌም ለቤተሰቡም ላከበሩኝ ላገሬዉ ሰዉም ጌታ ይባርካቼዉ
@ሀመራዊ
@ሀመራዊ Жыл бұрын
ቂጥሽን ተበድተሻል በቃ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እህቴ ጌታ ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Жыл бұрын
አሁንስ ኖኪያ ስልክ የሚጠቀሙት ታድለው ስንቱን ያሠማኝ ጄመር እሄ ስልኬ
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 Жыл бұрын
Exactly, my husband is Iranian as well .I lived in Iran for sometime , his family respected me and took care of me so much .I was treated like a princess .his mom , his dad , brothers were amazing .we live in Vancouver Canada now , and I believe it doesn't matter if we marry Ethiopian or a foreigner, it matters if we marry a good man or not .
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
Is matter’s you live good by chance honey ያውም አረብ አክክክ አህሀ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
Social media life really stupid!!!
@tsedeniaseyoum400
@tsedeniaseyoum400 Жыл бұрын
Happy for you
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
It matters ነፍሴ!!!!Nigerians are world wide known scammers!!! አሁን ሰው እንዴት ናይጄሪያን ያምናል አብደሻል እንዴ ? ጋ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
True it matters on the person but Nigeria 🇳🇬 yo not trustworthy 😢
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Жыл бұрын
በውነት አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔይድረስላት
@selaminanguse
@selaminanguse Жыл бұрын
ሲጀመር ጥፋቱ ያንቺ ነው ሴት ልጅ ብልህ ናት ጭራሽ ለሌላ ሀገር ዜጋ በዚህ ልክ መዝረክረክሽ ስህተት ነው ። ግን ጭንቅሽን እረዳለሁ እመብርሃን ትርዳሽ ከጭንቅ ታውጣሽ🙏
@EMU918
@EMU918 Жыл бұрын
ከክፉ አትላከፉ አሉ እውነት ነው አጥፊና ጠፊ መንገድ ዳር ይገናኛል እሚባለው እግዚህአብሄር የሰወችን ልቦና ያራራልሽ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ራሄል እግዚአብሔር ይርዳሽ ያንቺ ታሪክ ትልቅ ትምህርት ነው ናይጄሪያኖች የአሜሪካ መንግስት እንኳን አልቻሏቸውም በጣም ይዋሻሉ ያጭበረብራሉ በዚህ ላይ በመተት ነው የሚንቀሳቀሱት ሁሉም ላይሆኑ ይችላሉ በዚህ ላይ የመጀመሪያ ልጃቸውን ለአጋንንት ይገብራሉ ሀገራችንም ብዙ ነገር ይሰማል የእነሱ ግን በጣም ይበዛል እባካችሁ እህቶቼ በተለይ አረብ ሀገር ያላችሁ ተጠንቀቁ ያለ ባል መኖር ይቻላል እኮ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
ይህን ሰው ማነው የላከብሽ እህቴ እግዝያብሔር ይርዳሽ
@geez2115
@geez2115 Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል እህቴ እየፈረድኩ አይደለም እንደው በየት በኩል አገኝሽው ከቆንጆ ቤተሰብ ህዝብ ጋር አድገሽ በዘር በጐሳ በባህል የማይገናኝ ቤተሰብን አለመስማት ትርፉ ይሄ ነው አብዛኛው ናይጄርያ ጁጁ ክፉ ምቀኛ ቀና ልብ የሌላቸው ምን መልካም ብታደርጊላቸው mentality ደረጃቸው ዝቅተኛ እና በወገባቸው በክንዳቸው መተት ድግምት ይዘው ነው የሚዞሩት በጠንቋይ የሚመሩ ናቸው በአውሮፓ አሰቃቂ ግድያ የሚፈጽሙ እነሱ ናቸው ሌላው ልጅሽ እንግሊዝ ውስጥ ካልተወለደ በፍጹም ብሪትሽ የሚሆንበት መንገድ የለም ይሄንም አታሎሻል እባካቹ ሴቶች ቁስን ብላቹ ጥቁር አታግቡ ዘራችሁንም አታበላሹ በዘመድ በቤተሰብ ተጠልታቹ ተወግዛቹ ይሄ እድል ነው የሚገጥማቹ🙏አንቺን እንክዋን አግብቶ ሌላ ሴት ጋር አድሮ ይመጣል እውነታው ይሄ ነው አይዞሽ በርቺ አምላክ አለው ይበልሽ ህይወታችሁን ገሀነም አትክተቱ please🙏
@sabafissha8726
@sabafissha8726 Жыл бұрын
እነዚ የተረገሙ ዘሮች ናቸው በሆነ ነገር አስመትቶባት ይሆናል መጀመሪያ መተዋወቅ አልነበረባትም ከነካት በኋላ ደግሞ መውጫዋ አስቸጋሪ ነው ፈጣሪ እሱ ይድረስላት ሴቶቻችን በጣም እየተሰቃዩ 🎉 ነው ያሳዝናል ትልቁ ጥፋትም ቤተሰብን ፈንጥዞ ባዳን ማመን ትልቁ የሰው ልጆች አደጋ ነው ማስተዋሉን ይስጠን
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ማማዪ ናይጄሪያ ገዳዬች ወንጀለኞች ናቸው ድባይ ተከልከለዋል ቪዛ አይሰጣቸውም ።።።የመጨረሻ ጨካኞች ናቸው በዛ ላይ መተተኞች ናቸው ።።።የደረሰበት ያውቀዋል ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን 😢
@Mesafnt-kt6ip
@Mesafnt-kt6ip Жыл бұрын
በውነት የኔህት እግዛብሄር አምላክ የዋህነትሺ ይርዳሺ ከልጂሺም ከቤተስብሺም በስላም ያገናኝሺ ህጻኑም አሳዘነኝ አር ምትችሉ እባካቹህ እርዷት
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይድረስልሽ ካለሽበት ጭንቀት ፈጣሪ ያውጣሽ 😭😭😭
@maxmini8328
@maxmini8328 Жыл бұрын
ናይጄሪያ ማመን በጣም በጣም የሞኝነት ሞኝነት ነው ።የአበሻ ሴቶች ከነሱ ጋር ጓደኝነት ሲያበዙ ይታያሉ በጣም መርዞች ናቸው ።ለሌላው ትምህርት ነው ላላወቃቸው።
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይረዳሻል የኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅሽን ሰምቶ ዝም ብሎ አይተኛም አንቺ ግን ፀልይ
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
እዉነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር ወደ አገርሽ በሰላም ይመልስሽ እህቴ
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀሎትሽን አታቋርጪ የኢትዮጵያ አምላክ ያውጣሽ። እነሱ የዓለም ነውረኞች ናቸው ለ50ሣንቲም ሰው ከመግደል አይመለሱም።
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብም ይሰብራል እኽታችን እግዝአብሔር በጨለማ ውስጥ ብረሃን አለው ለሱ ሁሉ ይቻለዋል እሱ ከዚኽ መከራ ያውጣሽ ናይጄሪያ ማለት በጣም መጥፎዎች ጨካኞች ናቸው የልጅሽ አምላክ ይጠብቅሽ አይዞሽ እኽቴ በቅርብ ወዳገርሽ ለመግባት ያብቃሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@asterakalu5842
@asterakalu5842 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አማልክ እርዳት እግዚአብሔር ሆይ ይህችን ሴት ድረስላት🙏🙏🙏🙏
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Жыл бұрын
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Жыл бұрын
የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሐገርሽ ያብቃሽ እባካችሑ እንርዳት ሳይገሏት ኢቲዮጵያዊ ተረባረቡ
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
ሲጀመር የናጅሪያ ወድ አምነሽ ተከትለሽ መሄድሽ አጀብ ነው😮 የሐባሻ ሴቶች ልብ ግዙ በጣም ጨካኝ ናቸው 😢
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
አትፍረድይ ይፈረድበሀል። ምን እንዳስነካት ማን ያውቃል።? እግዚአብሔር ይርዳት
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
@@mesidesign12 አለመቅርብ ከመጀመሪያውም ።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
What is your proof? Habesha men are angels and others are evil? Dedeb
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
Achi sejmere ayenshen atashem neber
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
True they are scammers from my experience 😢
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
ኮመንት ስትፅፉ በተለይ ሴቶች ትገርሙኛላችሁ በፍቅር አምናው መሂድ ትልቅ ጥፋት አይደለም ይህ ሰው መጥፎና ደደብ ስለሆነ ነው እንጂ መልካምም ሰዎች አሉ አሁን እሷ ድረሱልኝ እርዱኝ አለች እንጂ ፍርድ ፍረዱ አላለችም አይዞሽ እህታችን ብዙ ወገን አሉሽ ናጂርያ የሚኖሩ በተለይ አንቼ ያለሽበት አካባቢ ብዙ ኢትዮጽያኖች አሉ ገንዘብ ካለ ፖሊሶቹም ገንዘብ ካገኙ (ጉቦ ) ሁሉ ነገር ይስተካከላል በገንዘብ እንተባበር ሼር እናድርግ ሁላችንም እህታችንን እንታደጋት
@yanetalemu6687
@yanetalemu6687 Жыл бұрын
Exactly
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@amsalashagviea2866
@amsalashagviea2866 Жыл бұрын
እሰይ ደግ አርገሽ
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
ውይ በጣም ይገርማል ከመጀመሪያው ጥፋተኛ ነሽ ገንዘብሽን አውጠሽ እስክትጨርሽ ዝም ብለሽ እሱን መቀለብ አልነበረብሽም ሢቀጥል ከኢስታንቡል የሰውየውን ውሸት እያወቅሽ ተከትለሽ መሒድ አልነበረብሽም ያለፈው አልፋል እግዚአብሔር ወላዲተ አምላክ ካለሽበት ነገር ታውጣሽ በሰላም እንጅ ግጥም ያልሽ ጥፋተኛነሽ የናይጂሪያ ሠው አምነሽ መከተልሽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ በሰላም አገርሽ ይመልስሽ
@radiyakemal4825
@radiyakemal4825 Жыл бұрын
እነሱ መተታሞች ናቸው በሰላሟ እማ አይደለም እንዲህ የሆነችው ፈጣሪ ይርዳት ብቻ😢😢😢
@User-lu8gn
@User-lu8gn Жыл бұрын
የፈዘወችው ነገር ኖሮ ነው ከኢሰታምቡል ወደ ናይጄሪያና የሄደችው ቶሎ አልነቃችም ፈጣሪ ይርዳት።🙏
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 Жыл бұрын
እይይ 😢 እህቶቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹሁ 😢 ስው እንዴት የናይጄሪያ ወንድ አምኖ ተከትሎ ከሀገር ይወጣል???? ምንአይነት እውርነት ነው?? በጣም ያናድዳል😡 የገባሽበት መአት እራስሽ በራስሽ እጅ ያመጣሺው ጣጣ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
@marakisileshi2711
@marakisileshi2711 Жыл бұрын
አዎ እንግዲህ ምን ይደረግ አልሰማ አሉ
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን Жыл бұрын
እናተ ኢቶብያ ወንዶች ጥሩ ብትኮኑ ወፀ ሌላ ለምን እንኬዳለን
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 Жыл бұрын
ማይመጡበት ነገረ የለም ነገሩን አሳጥሩት ምክንያቱም ያለች በትን ነገረ በተሎ መፊትሔ ይገኛል የኛ ሠወች ካገኞት እንዳይገላቸዉ ደብቀዉ ነዉ ማግኝት ያለባቸዉ የሚከታተላት ከሆነ መጠንቀቅ አለብን 💚💛❤
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
አረ ሴቶች ልብ እንበለን በሌላ ዜጋ ሰፍ አንበል ለምን በራሳችን እስክደርስ እንጠብቃለን ለምን ከሌላው አንማርም 😢😢😢
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
😭😭😭ድንግል ማርያም ትድረስልሽ አይዞሽ የኔ እህት ብርት ሽ ክሁነ እዛ ምን ያረጋል የውሸት ፓስፖርት ይዞ ነው ያገሬ ልጃች እባካችሁ ተጠንቀቆ እንደርስላት
@selamharegwoine9350
@selamharegwoine9350 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዜአብሄር ቀን አለዉ እንባሽ ይታበሳል
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Жыл бұрын
🙏🏽
@Forcast700
@Forcast700 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሌሎቻችን ከዚህ እንማር
@lovenature4241
@lovenature4241 Жыл бұрын
THE EMBASSY OF ETHIOPIA SHOULD INVOLVE TO RESCUE HER
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
What what really!!!! አሀሀሀሀ ኢትዮጵያ ገቨርንመንት ነው ያገናኛት??? ይህች ጫወታ እኮ በእኛ ህዝ ተለምድዋል ፍሪ ላሞች ገንዘብ ተርዋርውጠው ስለሚያሰባሰቡ ሁሉም መልኩን ቅይረው ይወጣሉ በሉ ገንዘብ አዋጡላት!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እስት ይታዮት ኦን ላይን ላይ ትውውቅ ኢትዮጵያውያኖች እንዴት ዘቅጠዋል እምታወራው አይታመንም!!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
And British Embassy can rescue the child too along with his mother if it is proved he is suffering along with his mother
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 ተባረኪ እኔም ያንቺ አይኘት ስሜት ነው የተሰማኝ ማንንም ታግባ ችግር አይደለም እየሆነ ያለው ነገር አልዋጥ አለኝ 🤭 የአለሙ ፈጣሪ ይርዳት 🙏
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
​@@welansatesfaye5384እኔም፣አላሳመነችኝም፣ሆኖም፣ከሆነ፣ቤተሰቦቾን፣የትኬት፣አስልካ፣መመለስ፣ነው።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ልጇ እንግሊዛዊ ከሆነ በእንግሊዝ ኤንባሲ ህፃኑ አደጋ ላይ መሆኑ ከተረጋገጠ ከእነ እናቱ በእንግሊዝ ኤንባሲ ቁጥጥር ስር መዋል ይችሉ የለ ወይ????ለማስረጃነት ይሄኛዉ ቪዲዮ በቂ ነዉ።ይሄንን ጉዳይ በምትኖርበት ሃገር የእንግሊዝ ኤንባሲ ማወቅ ያለበት ይመስለኛል በናይጄሪያ የምትኖሩ ወገኖች ስለ እግዚያብሔር ብላችሁ እባካችሁ ተባበሯት
@ZeburaH
@ZeburaH Жыл бұрын
ምንድነው የምታወራው ያለ አባቱ ፍቃድ ምንም ማድረግ አይቻልም
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እንኳን ምስኪን የሃገሬን ልጆች ነጮቹንም ሙልጭ አድርገው መጦሪያቸውን ዘርፈው ባዶአቸውን ማስቀረታቸውን አልሰማሽም ሃገርሽን ማሳየትሽ በጭራሽ አትመኝው እንግሊዛዊ አይደለም ቀጥ ብለሽ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ሂጂ ወደ ሃገርሽ ግቢ ቆንጆ ልጅሽን በሰላም አሳድጊ እባካችሁ Facebook ባል ይቅርባችሁ ማን እንደ ሃገር ልጅ ከፍቶ አይከፋም ለልጁ ያዝናል በእስቸኳይ ከእዛ አገር ውጭ ለሃገርሽ ያብቃሽ በሏት እባካችሁ እንግሊዝ ኤምባሲ ከነገሩሽ እውነቱን እመኝ ሂጂ እውነቱን ከእነሱ ትረጃለሽ ነገር ግን ልጅሽን ለማንም እንዳትሰጭ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እግዚአብሄር በሰላም ወደ ሃገርዋ ይመልሳት
@emmyafework3101
@emmyafework3101 Жыл бұрын
May God Be with Rahel Shimelis and hope she makes it back home, with her child. God is good
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
Don't you think British Embassy is other option as the child is a British citizen???He is suffering too from what she is saying?
@diary2266
@diary2266 Жыл бұрын
ኸረ እህቶቼ ተማሩ በራሳችው ሲደርስ አይታወቃቹ።ገዘብ የጠየየቃቹ ወንድ ጠላታቹ።ነው።እንኳን የውጭ ሀገር ዜጋ ቀርቶ ኢትዮዽያም ቢሆን።ተፋቱት። እግዚሀብሔር ይርዳሽ እህቴ። ነገ የተሻለ ቀን ያምጣልሽ። በርቺ ጠንከር የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንከር በይ።።ያለፈ አልፍዋል
@rihannegasiali5997
@rihannegasiali5997 Жыл бұрын
አብሽር አላህ አለሽ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልሽ አላህ ከነልጅሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
May Allah is helping you and sister be strong everything is going to be ok 🙏
@rabiatube1167
@rabiatube1167 Жыл бұрын
ተው አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው አይይይ አቶ ፍቅር ነው እያሉ ስምህን አጠፉት!!!ያስፈራል ሌላን ለማመን ይከብዳል ት/ት ነው !!!አላህ ይጠብቅሽ ለእናት ሀገረሽ በሰላም ይመልስሽ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ሂጃቡን፣ምንአመጣው
@rabiatube1167
@rabiatube1167 Жыл бұрын
@@hshs7s-nt9yh እ
@nanachawwacell6813
@nanachawwacell6813 Жыл бұрын
ውይ እህቴ ናይጄርያን ማለት ነፍስ በላውች ናቸው እኔ አብሬ ነበር የምስራቅ በጣም ክባድ ስውች ናቸው እግዣቤር ይርዳሽ የልጅሽ አምላክ በስላም ወደ አገርሽ ይመልስሽእ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 👏👏
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 Жыл бұрын
Nigeria ያላችሁ ኢትዮጵያኖች እባካችሁ እርዱአት።
@Twistachn
@Twistachn Жыл бұрын
ከቻልክ ለኤንባሲ ንገርላት እንጂ ገንዘብ ቢላክላት ለገንዘብ ብለው እንዳይገድሏት
@hilnatube2043
@hilnatube2043 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመልከትሽ ከዚህ ጉድ ያውጣሽ።
@wome8375
@wome8375 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 ታሳዝናለች እግዚአብሔር እንደሚረዳት አምናለሁ የገረመኝ የጏደኛዋ ባሌበትም ናይጄሪያዊ መሆኑ ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያዉጣት ምንአልባት ቪዲዮ መለቀቁን ከነገረዉ ለእሷም ለልጇም ጥሩ አይሆንም።
@engedanegnzarim
@engedanegnzarim Жыл бұрын
Egziabeher yirdashi ema
@sunnyhart9260
@sunnyhart9260 Жыл бұрын
This is heart breaking 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ ከነዚ አዉሬዎች
@saraamane6114
@saraamane6114 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እሄ ፈተና ያልፋል አይዞሽ ፣ ቁጥር ካላት አስቀምጡልን ፕሊስ አይ የሰው መከራ
@buribelachew1111
@buribelachew1111 Жыл бұрын
አንድ ጊዜ ተሳሳተች መጀመሪያ !! አሁን ኮሜንት ላይ የምትፅፉ በቁሰል ላላይ ቁሰል አትጨምሩባት፡ ራሷ ናት የተጎዳችዉ። እህታችን ብትሆንሰ ብለን እናሰብ። አይዞሸ እህቴ፡ እግዚአብሔር ይርዳሸ።
@yanetalemu6687
@yanetalemu6687 Жыл бұрын
Betikikel
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
ፈጣሪን የሚፈራ ካልሆነ የማንም አገር ዘጋ ቢሆን ወንድ ያው ወንድ ነው አላህ ብቻ ካለችበት ጭንቅ አውጥቶ ለሀገሩዋ እና ለቤተሰቧ እነዲያበቃት በዱአ እናስባት
@sara1985.
@sara1985. Жыл бұрын
በጣም አዝናለው እኔ ናይጄሪያ ቶርክ ሀገር የውም የ ካቶሊክ ቸርች ፖሥተር ነው አገልጋይም ነበር አምነነው ቢያንሥ 20.000ዶላር ይዞብን ጠፍ እኛ ግሪክ ልንገባ በሰው ቤት ተቃጥለን ያመጣነውን ገንዘብ ይዞብን ጠፍ ብዘ አበሹች ናጄሪያ እያገቡ ብራቸዉን ተበልተዋል ናጄሪያ ለ ገዘብ ብለው እናትና ልጃቸውን ለ አጋንት ይሰዋሉ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ናጀሪያ በአለም አጭበርባሪ ናቸው እኮ አታውቄም እንዴ በተለይ ናጀሪያ ብዙው ነጮችን ሲያጭበረብሩው እየተያዙው ናጅሪያ ሆነው በስልክ እያጭበረበሩው በአሜሪካ ና በዮኬ አላህ ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Жыл бұрын
ይገርማል ምን አይነት ዘመን ደረስን ይገርማል ወይ ጉድ ወይ ምን ነው ይገርማል
@lovenature4241
@lovenature4241 Жыл бұрын
THIS IS A GOOD LESSON LET US NOT DIVIDE BASED ON ETHNICITY BECAUSE NO MATTER WHAT WHEN WE HAVE A COUNTRY TO GO BACK WE HAVE EVERYTHING, MONEY OR OTHER THINGS ARE NOT AS GOOD AS HAVING A COUNTRY
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
True, grass is not always greener on the side
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
yes it's true ! ✌️❣️👏
@ZeburaH
@ZeburaH Жыл бұрын
ሀሀሀ አውጥተው ሲጥሏቹ የሀበሻ ወንድ ላይ የምትወድቁት ነገር ነው የሚገርመኝ 😢
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
@@ZeburaH የአበሻ ወንድ ቢሆንም ከዚህ የባሰ የሚሰሩ ሞልተዋል ደርሶ መላክ አታስመስላቸው 🤭
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ? የበለጠ ክፋቱን ባወራሽ ቁጥር የራስሽን ጥፋት እያጎላሽው ነው በራስሽ ህይወት መወሰን አቁተሽ ነው ይሄ ሁሉ የደረሰብሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢😢
@MakedaTefera-l5i
@MakedaTefera-l5i Жыл бұрын
Ere atferdu
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
@@MakedaTefera-l5i ወገን መፍረድ ሌላ ነው ማለት መጀመሪያስ ለምን ይሄን አረግሽ ... በልጅቱ ህይወት ውስጥ ወደ ሚልዮን አጠፋሁ ስትል እሱ ተጋድሞ ምንም ካልሰራ ምን ያረግልሃል ? ለማመን ይከብደኛል ፊልም መሰለኝ የሆነ ሆንዋል ፈጣሪ ይርዳት 😳🙏🤔✌️🤭
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 Жыл бұрын
ናይጄሪያዊ ማፊያዎች ናቸዉ ደሞም መተተኞች
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
ጌታ ይርዳሽ በጣም ከፍተኛ ችግር ነዉ::
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Жыл бұрын
ደግ አደረገሽ ይሄ እንዳቺ ላሉ ቅንዝራሞች ትልቅ ትምህርት ነው ያውም ናይጄሪያዊ በሚዲያ ተዋውቀሽ ገና ለገና UK እወስድሻለው ስላለሽ ምንኑም ሳታጠሪ ልብሽንም ገዘብሽንም ሰጥተሺው አሁን ህይወትሽን ልታጪ ነው ::
@nigatmandefroabebe-bp4gi
@nigatmandefroabebe-bp4gi Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ😢ከነልጅሽ
@michaelzereyohannes3072
@michaelzereyohannes3072 Жыл бұрын
የሴት ልጅ ናት እና አሳስትዋት ሊሆን ይችላል እና እህታችን ችግር ገጥሟት ነዉ በጣም ነዉ የምታሳዝናዉ እና ኩፉ ከመናገር እንቆጠብ ወንድምና እህቶቼ የሄ ነገር ለሁሉም የሚያጋጥም ነዉ፡
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከጭንቀት አውጥቶ ከእንባ ወደ ሳቅ ይለውጥሽ የኔ ከርታታ እህቴ😢😢😢😢 እኔ ብዙ ጊዜ በfb በውስጥ መስመር የሌላ አገር ዜጎች የፍቅር ጥያቄ ሲጠይቁኝ ብሎክ ነው የማደርጋቸው በተላይ አሜርካ ለንደን ውስጥ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች ኢትዮጵያ የምንወዳት አገር ናት መጥቸ አግብቸሽ እሄዳለሁ ወይም ኢትዮጵያ እንቀመጣለን ይሎኛል እኔ ግን የሚዲያ ተከታይ ስለሆንሁ በፍፁም አልጭበረበርም ከሀበሻ ወንድ ውጭ ወደ ውጭ
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 Жыл бұрын
ናይጀሪያን አምኖ ዳመናን ዘግኖ ውሀን ጨብጦ አውሎንፍስ ተከትሎ ሰይጣንም አይሄድም። ያሳዝናል ጌታ ይርዳሽ እህቴ።
@User-lu8gn
@User-lu8gn Жыл бұрын
ከአበሻም አለ ከሀዲ ። ፈጣሪ ይጠብን እንጂ🙏🙏🙏
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን ስተት ተፈጥሮል ለዛውም ናጀሬያ
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር Жыл бұрын
ምን ልበልሽ የቅዱሳን አምላክ ይርዳሽ የኔ እናት እባካቹ ሴቶች በፍፁም ናይጄሪያ ወንዶችን አትመኑ እባካቹ በተለይ ዱባይ ያላቹ ሴቶች ተጠንቀቁ 😢 እነሱ ለብር እንኳን ይህን ከባባድ ወንጀል ይሰራሉ ነገር ግን አንቺ ከማንም በላይ እግዚአብሔር እዳለሽ አስረግጠሽ ንገሪያቸው እነዚህ አውሬዎች
@יונתןבלטה-ה5ש
@יונתןבלטה-ה5ש Жыл бұрын
ሰታሳዝን ተጫወተባት ናይጀሪያዎች መጥፎ ማፍያዎች ናቸው
@asterasnake6777
@asterasnake6777 Жыл бұрын
A good lesson for other never ever go to Nigeria
@myounis3708
@myounis3708 Жыл бұрын
My dear sister really sorry for what is happening to you, my advice is try and contact Ethiopian embassy in Abuja and we have a lots of Ethiopians living in Lagos
@hanihani7020
@hanihani7020 Жыл бұрын
የኔ እናት የቻላቹ እርዷት😭😭😭
@aflanesu9242
@aflanesu9242 Жыл бұрын
እንደኔ እንደኔ እንግሊዝ ሃገር ለመሰደድ እየሞከረ ነው እንጂ የእንግሊዝ ፓስፕርት ያለው አይመስለኘም .... ሸውዶሽ ነው እህቴ
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Жыл бұрын
True he doesn't have British passport everything is fake
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔናት በጣም ታሳዝናለች🙏🙏🙏👏👏👏😢😢
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
እህታችን አይዞሽ እኔ የማምነው መድሀኒአለም እመብርሀን ከፊትሽ ሆነው ችግርሽን ያቃሉልሽ አላይ ይርዳሽ በፀሎት እናስብሻለን ችግር ሁሉ ለበጎ ነው ይህም ቀን ያልፋል አይዞሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘን ይቅርታ ግንናይጄርያዊያን እንኳን ለሌላ ሀገር ሰው ይቅርና ለራሳቸውም ሰው አይመለሱም ልባቸውም አይገኝም ሰው አይመስሉኝም ይቅርታ
@everydayuse305
@everydayuse305 Жыл бұрын
በደሉ ይለያይ እንጂ የወንድ ልጅ እናቱ አንድ ነች የትም የት ምንም ምን ይሁን ዋናው አምላክ ከጥሩ ያገናኘን ነው የሚባለው ማለትም ባጠቃላይ በአለም 10% ጥሩዎች አሉ እና እድለኛ የሆነች ሴት ከዚህ 10 % ውስጥ ታገኝና በሰላም ትኖራለች ማለት ነው ስለዚህ ፀሎት ማድረግ ያስፈልጋል ወይ ወንድ ጋር አለመጠጋት እና አለማግባት ይመረጣል ሴቶችዬ ያለወንድም እኮ መኖር ይቻላል በሰላም
@good8574
@good8574 Жыл бұрын
ኣይ ሰው ምሆን ይገርማል የሴት ልጅ እደል ደግሞ በጣም ይገርማል እየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ይሁን
@ummuarkantube2906
@ummuarkantube2906 Жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ያግዝሽ የኢትዬጲያ ኢንባሲ የለም ወይ አይዞሽ አላህ ከአንች ጋር ይሁን
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Жыл бұрын
ፀልይ ሀገርሽ ነይ የልጅሽ ጉደይ በህግ ይፈታል
@መቅዲየክርስቶስባርያ
@መቅዲየክርስቶስባርያ Жыл бұрын
እንኳን የሌላ አገር ዜጋ አይደለም የራስ አገር ወንድ እራሱ ሌላ ክልል ይዞሽ ከኬደ ከባድ ነዉ
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት አራመኔ የሆነ ሰዉዮ ከአገራ አዉጥቶ ይሄ አራመኔ ድሮም የራስ ያልሆነ ዜጋ ድሮም ጭካኔዉ የከፋ ነዉ😢😢😢
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ናይጄሪያዊያን በምንም የሚታመኑ ሰዎች ናቸው ፤ እሷም ምናልባት የተጠጋችው ከሀገር ያስወጣኛል ብላ ይሆናል
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
​@@almaz-rudy8793 የዋህ ናት አሰሚያትም አትረጂም በመስማት?
@ziy7130
@ziy7130 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እንግሊዛዊ ከሆነ report ማድረግ ቢቻል በአቅራቢያዋ የኢት አየር መንገድ ወክለው የሚሰሩ አበሾችን ብታገኛቸው ጥሩ ነበር ….ናይጄሪያዎች ብቻቸውን አይደሉም ጌታ ይርዳሽ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ወይኔ ናይጄሪ 😢😢😢መተታሞች ክፉዎች ናቸው
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የሀበሻ ሴቶች አጀብ ናችሁ እኮ ምን ጉዶች ናችሁ ግን😳ስህተትሽ የተሻለ ነገር ይኖራል ይለወጣል ብለሽ ማሰብሽ ነው ካንቺ ብር ሲጠይቅሽ ያኔ ነበር ማስተዋል የነበረብሽ እናም ስህተትሽ የራስሽ ነዉ በራስሽ ስኬትን የተሻለን ሂወት ማግኘት እንደምትችይ አለማመንሽ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🥺👏
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
በሶሻል ሚዲያ ያወቅሽወ ናይጄርያ ባል አድርገሽ ገንዘብሽን ለሱ ምን አይነት ወሪ ነው የምታወሪው በይ እግዚአብሔር ይሁንሽ ነበረ ነበረ አለኝ አለኝ ኡፍፍፍፍ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
ታሳዝናለች መፍረድ ከባድ ነው ግን ናይጄሪያዋች እኮ ከባድ ዜጎች ናቸው እዚህ አኢሮፕ እንክዋን ያስቸግራሉ በወንጀል የታወቁ ናቸው።ፈጣሪ ይርዳሽ ለሃገርሽ ያብቃሽ
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ ናይጄርያዎች እኮ በምድር የሚንቀሳቀሱ ሰይጣኖች ናቸው😢
@ZeburaH
@ZeburaH Жыл бұрын
የሀበሻ ወንድ የምታማርሩ ሴቶች ዌልካም 😂😂😂
@melukongio5148
@melukongio5148 Жыл бұрын
ቱሪናፋ ከዚህ የበለጠ ስንት እህቶቻችን በራሳችን ወንዶች የሚሰቃዩ ሰው መገሰፀ እናውቅበታለን
@mesrakyelma4642
@mesrakyelma4642 Жыл бұрын
የኔ እናት የልጇ ነገርም አሳሳቢ ነው የተረገመ ክፉ ምን ላርግሽ እህቴ
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈጣሪ ይድረስልሽ በጣም ልብ ይሰብራል 😢
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 75 МЛН
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН