2 ብልት ያላት ሴት መጨረሻ!!የባልየው ያልተጠበቀ ውሳኔ!!

  Рет қаралды 211,137

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

4 ай бұрын

2 ብልት ያላት ሴት መጨረሻ!!
የባልየው ያልተጠበቀ ውሳኔ!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬‪@AddisChewataOfficial‬

Пікірлер: 1 700
@MssMedina
@MssMedina 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች እህታችን የተባበራቹ መልካም ወገኖቼ በሙሉ ፈጣሪ መልካሙን ነገር ይስጣቹ ❤❤❤
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 4 ай бұрын
ዳኒ ጨርቆሴ ሾ የት ሄደ ጨነቀኝ
@MssMedina
@MssMedina 4 ай бұрын
@@destasenbeto7038 የኔም ጥያቄ ነው ብቻ በሰላም ይሁን
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 4 ай бұрын
​@@destasenbeto7038እንክዋን
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 4 ай бұрын
እንክዋን ደስ አላችሁ እባክህ አትቀየማት ወዴ አይደለም ይቅርታ በላት በፈጣሪ ስም ይቅር በላት ❤❤❤❤❤
@mohammedberhan8563
@mohammedberhan8563 4 ай бұрын
አላህ ይርዳቹ
@eshetu4953
@eshetu4953 4 ай бұрын
ይህን ያደረክ ወንድማችን የሰማይ አባታችን በስውር እንዳደርክ በሰውር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 4 ай бұрын
አሜን ። እስማማለሁ።
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@hcjth1747
@hcjth1747 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😘
@user-sh9fl3ck5d
@user-sh9fl3ck5d 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sosojed416
@sosojed416 4 ай бұрын
ለዝቺ ልጅ የረዳክ ወንድማችን አላህ ከተመኘከው በላይ ጤና ሀብት ከመላው ቤተሰብክ ይባርክክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FathumaFathuma-tx5sr
@FathumaFathuma-tx5sr 4 ай бұрын
ባልየው በጣም ጥረ ሰው ነው ቃል አጠረኝ ያረብ ያአላህ እንደዚ አይነትን ሰዎትን አብዛልን ማሻ አላህ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 ай бұрын
ለዚህ ጋዜጠኛ ሽልማት ይገበዋል ጀግና እድሜ ይስጥህ
@habibathomaskawa6932
@habibathomaskawa6932 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ማነው እንደኔ የተደሰተው 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 4 ай бұрын
ቅላል ያሰድሰታል ❤❤❤❤❤❤እኔ አልቅሻለሁ በድሰታ❤❤
@habibathomaskawa6932
@habibathomaskawa6932 4 ай бұрын
አዎ የምር ውድ
@ellanizewedie2780
@ellanizewedie2780 3 ай бұрын
Me too ❤
@user-pw3yj3zs3t
@user-pw3yj3zs3t 4 ай бұрын
ሙስሊሙ ዶክተርየ ማሻአሏህ አልሃምዱሊላህ. ሁሌም ከአፋችን አይለይም. ❤❤❤❤❤❤❤
@rahelgetachew2013
@rahelgetachew2013 4 ай бұрын
ጋዜጠኝዋ ግን ምን አይነት መልካም ሰው ነው እንዲህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ነው የምለው እግዚሃቤር ይጠብቅህ የኔ ጀግና ብዬአለው ፈጣሪ ዉለታህ ባላሰብከው መንገድ ይክፈልህ ይካስሀሰ እድሜህን ያርዝመው ለቤተሰቦችህ በጤና ኑር
@user-gq2ux1kd4p
@user-gq2ux1kd4p 4 ай бұрын
አንተ ጎበዝ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ በሂድክበት ሁሉ እንኮንም አላህ ደርሰልሽ እህታችን❤❤
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 4 ай бұрын
ዶር እውነት ቃል የለኝም በጣም ለሰው መኖር የሰው ደሰታ የሚያሰደሰተው ምርጥዬ ተባረክ ዱካ ሾው በጣም በጣም እወዳችኃለው ዘሌ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 ай бұрын
ዶክተር❤ እናመስግናለን❤
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 4 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ
@MessiMesi-hz5mf
@MessiMesi-hz5mf 4 ай бұрын
ያሳከምካት ዶክተር በድብቅ የረዳሃት የድንግል ማርያም ልጅ በሰዉ ፊት የልብህ መሻት ይሙላዉ። ዘርህ ይባረክ።
@user-fq7vu2xy9x
@user-fq7vu2xy9x 3 ай бұрын
ሰዎች ሲቸገሩ እርዳታ ሳስፈልጋቸው የምትገኙ መልካም ሰዎች እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤❤
@user-qs2gu7fz2b
@user-qs2gu7fz2b 4 ай бұрын
ትክክለኛው የህክምና መፍትሄ ነው በውጭው ዓለም እንደ ቀላል ነገር የሴት ወይም የወንድን ብልት በማሥወገድ ፆታን የመቀየር ሥራዎች በሠፊው ይሠራል እኔ በልጅቱ የስነ አይምሮዋ ጠንካራ ነች ምን አልባት ብዙ ሠዎች እራሣቸውን የሚያጠፉት በእንደዚህ አይነት የተፈጥሮ መዛባቶች ሊሆን ይችላል ልጅቱ በጣም የሞራል ድጋፍ በጣም ያሥፈልጋታል በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ እንደጤናሙያተኛ ሥራው ቀላል ነው በቀላሉ የሚስተካከል ነው ።
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 4 ай бұрын
Thanks a lot for supporting ...for whose who need help.
@user-oy8gd3qk9z
@user-oy8gd3qk9z 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 Ай бұрын
ትክክል ነው
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን በሰላም ተጠናቆ በሰላም ይመልስሽ 🙏🙏🙏🙏
@user-es1ox8ph1x
@user-es1ox8ph1x 4 ай бұрын
ዶክተርየ በጣም ጥሩና ቀና ልብ ያለህ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልክ ❤❤❤
@titimulatu5426
@titimulatu5426 4 ай бұрын
እባካችሁ እንደዚህ መልካም ሰዎችን ደብቋቸው አውሬው እንዳይበላቸው ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዶክተር ክፉ አይንካህ እመቤቴ ከለላ ጠበቃ ትሁንህ ዘር ማንዘርህ ይባረክክ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😝🙏😝❤️❤️❤️❤️❤️
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 4 ай бұрын
ማርያምን እደው እኒም ባይነኝ
@hanaamokon1109
@hanaamokon1109 4 ай бұрын
አረ በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው እና ይህንእርዳታ እና ፕሮግራም የምሰሩ እግዛብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ የሰውዬውም ትግስቱን ከዚህ በላይ ያብዛልህ እህታችንም እግዛብሔር እስከመጨረሻው ይርዳሽ አይዞሽ ከዚህም በላይ ጠንካራ ያድርግሽ❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 4 ай бұрын
ባልዮ በጣም ጥሩ ነዉ 7ወረ በሙሉ የታገሳት
@user-wp8is5gg1l
@user-wp8is5gg1l 4 ай бұрын
በጣም ሠዉ በሰባት ቀን 😂😂😂ኧሪይላል እሱ7ወር😮
@user-gn7dm3dd2y
@user-gn7dm3dd2y 4 ай бұрын
በጣም ትግስታኛ ጠንካራ ነዉ ዬኔ በል አይደለም ሣበት ዎር እስክማሽ ይጫቃዎል 😂😂😂😂 አሁን ግን ስደት ላያያን ነፍቆኛል 😅😅😅
@gut7948
@gut7948 4 ай бұрын
ቡጣም መልካም ባል ነው ❤
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx 4 ай бұрын
የኔ ባል ብሆን እንኳን 7ወር 7ቀን አታገሰኝም ብቻ ወልጀ 2ወር ታግሦኛል እሱም እናቴ ቤት ስለቆየዉ ምርር ብሎኝ ነዉ የተፋታንዉ ወላሂ
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j 3 ай бұрын
​@@Madina-lt9mxአረ ያችሥ ሙሥሊም የባሉን ገበና አያመጣም አኡዙቢላ
@user-by3uh2rc9l
@user-by3uh2rc9l 4 ай бұрын
ባልዮው ማሻአላህ መጣም ጠካራና ትግስተኛ ነው አላህ ይጨምርልህ የእውነት በጣምነው ትግስቱን ያደነኩለት ዋው ጀግናነው እራሱ አይገልፀውም
@user-rt6mq8sy2c
@user-rt6mq8sy2c 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አወ እውነት
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 3 ай бұрын
በጣም ታጋሽ ነው ከበፊትም 7ወር ሙሉ መጠበቁ በስአቱም ይሄን ነገር ሲሰማ አድት መጥፎ ቃላት አልወጣውም ፅጥብሎ ነው የሄደው
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 3 ай бұрын
በጣም ታጋሽ ጀግና ወድነው❤❤❤
@etht5202
@etht5202 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደሚመስለኝ የቤተሰብ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ይመስለኛል 😊 ለማንኛውም የ❤መምህር ተሰፋዬ ትምህርቶች አዳምጡ በፀሎት በስግደት መትጋት አለባቹ በዘር እንዳይቀጥል በርቱ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ተመለስክ በርቱ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በዙሪያሽ በሚቆሙ ዶክተሮች ነርሶች እጅ ላይ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይረፍ ከፊትሽ ይቅደምልሽ በሰላም ህክምናው ተጠናቆ ላገርሽ ለትዳርሽ ያብቃሽ ዘሌበጣም ትለያለህ ተባረክ ስትረድዋት የነበራችሁ ሁሉ ክብር ይገባችዋል በሰላም ትመለስ
@martademissie
@martademissie 4 ай бұрын
ዘላለም ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሳይህ ለብዙ ሰዎች እንደራስህ ተጨንቀህ ስትሮጥ ይሳካልሀል ተባረክ ዶክተሩም የተባበራትም ጌታ ይባርካችሁ ደስ ብሎኛል ልልልልልልል
@DigDig-wz2mc
@DigDig-wz2mc 4 ай бұрын
ዶክተሩም ጋዜጠኛውም በጣም የሚያስመስግን ጉዳይ ነው በዚህ ጉዳይ የተባበራችሁ ብድራችሁን በስማይ ይክፉላችሁ በጣም ደስ ይላል ለበጎ ስራ መዋል መታደል ነው
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በስተመጨረሻ የተደረገው ዘገየ ዶክተር አባም ሌሎችም ለዚሕ ጉዳይ የተባበራችሑ በጣም ነው ደስ ያስኛችሑኝ በስራችሑት ሑሉ ነገር ወንድሜ ስለምትወድሕ እንተን ላለማጣት ብላ ያደረገችው ነገር ነበር እሷም በእግዚአብሔር ፍጡር ስትፈጠር የመጣ አጋጣሚ ነውና እትበሳጭባት ቅረባት ይቅርም በላት ከልብሕ ድጋሚ ሑሉ ተስተካክሎ ልጅ ወልዳችሑ ድጋሚ እንደምታበስሩን ባለ ሙሉ ተስፋ ነን ዘላለም ዘገየ ግን ተባረክ እሕቴም ሑሉ ነገርሽ ተስታካክሎልሽ ልጅ ወልደሽ ተደስተሽ ዳግም እናይሻለን በስላም ሒደሽ በስላም ተመለሺ የኔናት ባልሽም ጥሩ ስው ነው ዶክተርም ተባረክ ግዜሕን ስጥተሕ ለዚሕ ላበቃሐት እምላክ ይጨመርበት በስላም ትምጣ
@meskelewolde3565
@meskelewolde3565 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ባለህበት ትጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 ай бұрын
አሁን ኩላሊት ከሌባ ጋር ተባብሮ አውጥቶውህ የምሽጡሁ ዶተሮች ዶተር ይባላሉ። አንተ ዶተር እድሜ ይስጥ የወለከው ዘርህ ይባረክህ
@Senayt-gt9hi
@Senayt-gt9hi 3 ай бұрын
ዋው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
አረ ዘላለም ተባርክ ለተመልካች ያለው ክብር እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-gj8bv6kf6w
@user-gj8bv6kf6w 3 ай бұрын
ፈጣሪ በፍቅራቹ ይባርክላቹ አተ ጅግና አስተዋይ ልቦና ያለክ በስዋም አትፍረድባት ከባድ ሆነባት እስምጨነቃት ከፈተና ያድናቹ ወገነችየ የፈጣሪ ስራነዉ
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 4 ай бұрын
ፍጣሪ ይርዳሽ በጣም መልካም ባል ነው ባሆኖ ጊዜ እንካን ስባት ወር ቅርቶ አንደም ቀን የማይጠብቅ ውንድ ባለበት ዘመን ልጆግና የፍቅር ስውነው
@user-zf5bz3rw1n
@user-zf5bz3rw1n 4 ай бұрын
ደስሲል እግዚያብሄር ይስጥህ ደኩተር ጋዜጠኛዉ እዉነት ትለያየህ ተባረክ
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 4 ай бұрын
እመቤቴ ማሪያም ትከተልሽ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 ай бұрын
እመብርሀንን ካለማጋነን @ ለከንቱ ውዳሴ ብዬ ሳይሆን ከልጅትዋ በላይ ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ ለፈጣሪ ! ምን ይሳነዋል ! አሜሪካ ላለው ወንድማችን @ ወገናችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከው @ እድሜ ከ ጤና ጋር ይጠብቀው ከምር እስቴቱ ቢታወቅ ከነ ማንነቱ እመቤቴን በ አካል ሂጄ ባመስገንኩት @ እዛው ስለምኖር ምክንያቱም እሄም ስው የለም በቃ @ ስው የለኝም በቃ ብዬ ተስፋ በቆረጥኩበት ግዜ ይሄ መልካም ስውን በምን ቃላት @ በምንስ አንደበት እንደማመስግነው ቃላት አጣሁኝ :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍😍
@user-dg8yw2rb2f
@user-dg8yw2rb2f 4 ай бұрын
የኔአባት ሙስሊም ነው ዶክተሩ ማሻአላህ. እውነት ነው አላህያነው ነውየሚሆነው አላህይርዳት. አቤትየሱስራ ሱብሀንአላህ ለመጀመሪያ ግዜ ትስማ እንደዝህ አይነት ነገር
@afomrede9153
@afomrede9153 4 ай бұрын
ክቡር ዘልዓለም ኣንተ ከጋዜጥኛ በላይ ነህ በኔ ኣስተሳሰብ ኣንተ ሓገር ነህ ማለትም ይእህታችን የተፈጥሮ ችግር ኣይተህ ለእጮኛዋ ማስረዳት ማለት ሚራክል ነው ዶክርም የተባረከ ምሆኑን ይምንረዳው የተባረክ ሶርጅፕን ከ አቅማችን በላይ ለመግለጽ የሚይዳግት ሲሆን ትምህርት ምን ዋጋ ኣለው ሰው ይማይረዳበት ከሆነ እጮኛዋ ተጎድተዋል የሱም መልካም ስነ ምግባር የነብስ ኣባት ኣክባሪ እስዋም ስህተትዋን ኣውቃ ይቅርታ ማለትዋ እህትዋም ንጽህ እውነተኛ እህት መሆንዋን ለሁላችን ኣስተምሮናል ዘልዓለም በሃይል ኣደንቅሃልሁ ኣንተ ሓገር ነህ ስልህ ኣባቶች ዶክተሮች እጮኞች እስላሙና ክርስትያኑ ኣሰባስበህ ልክ እንደ ሓገር ኣባት ወይስ እናት ልበልህ ወንድም ዓለም ኣንተ እግዚኣብሄር/ኣላህ ባርኮህል እርግጠኛ ነኝ ድና ትመለሳለች ለ ኤልሻዳይ ምን ይሳነዋል ተመልሳም በሰላም በጤና ትዳር መስርተው ለማየት ያብቃን መልካም ዕድል ቦና ቭያጆ!!!!
@user-rk5yd8sz2l
@user-rk5yd8sz2l 3 ай бұрын
በደሰታ በሳቅ በሰላም ተመለሽ እህታችን ሁሉ ለበጎ ነዉ ጭንቀትሽ ሁሉ በደሰታ ይቀያራል መልካም መንገድ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 4 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ ነፍሰበላ ዎቹ ሥማቸው ዶክተር ነው እንዳንተ አይነቱ ምርጥ ሠው ሥሙ ዶክተር ብቻ መሆኑ ይገርማል
@mulugetamulugeta3902
@mulugetamulugeta3902 4 ай бұрын
ልጁ ግን በጣም መመስገን የሚገባው ልጅ ነው።ጀግና ነህ! ያብዛኞቻችን ችግር የግድ እቦታው ላይ ሁነን ካላየን የማንማር ሰወች ነን እንደዚ ብንተሳሰብ እንደ ሀገር የት በደረስን ነበር ላንችም አማኑኤል ደስታሽን ፍፁም ያድርግልሽ
@user-sh9fl3ck5d
@user-sh9fl3ck5d 4 ай бұрын
አሜን
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 4 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ይሄ ቤተስብ እንድ ላይ ሆኖ ያሳየኝ 🙏🙏🙏
@sisyaneshwoldgiorgis451
@sisyaneshwoldgiorgis451 4 ай бұрын
ቸሩ ፈጣሪ ይከተልሽ ለዚህ ጉዳይ ምክንያት የሆንከው አዘጋጅም ተባረክ አድሜና ጤና ይስጥህ አንደሁም ዶክተርም ተባረክ የትዳር አጋሯም ተባረክ ቸሩ ፈጣሪም አሳክቶላት በሰላምና በጤና ወደ ሐገሯም ይመልሳት። ወደ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 ай бұрын
የተባረክ ዶክተር ባወጣኸው አምላክ ጨምሮ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ♥️🙏አንቺም እህቴ እንካን ደስ ያለሽ 🎉🎉 መጨረሻውን ያሳምርልሽ🙏🙏እኔ ግን የባለቤትሽ ትዕግስተኛ ና በጣም ጥሩ ሰው ነው ምክንያቱም በመጀመሪያ እስተምትጋቡ መጠበቁ ሁለተኛ ተጋብታችሁ 7 ወር ያህል መጠበቁ በጣም የሚገርም ሰው ነው እናም እንኳን ወጠት ሽማግሌ እንኳ የማይችለው ጉዳይ ነው ይህ ምን ያህል እንደሚወድሽ እወቂ የተባረከ ሰው ነው ♥️♥️
@user-st2pp5er7m
@user-st2pp5er7m 4 ай бұрын
እህቴ አላህ ካንች ጋይሁን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 ай бұрын
እውነት አልሺ❤❤
@hani9864
@hani9864 4 ай бұрын
ደጉ ለጋሱ መልካሙ ሰው ባለህበት ሰላም ጤና ከነቤተሰቦችህ ይሁንልህ ሚስትህም የተባረከች ቅዱስ ሰው ናት ልጆችም ካላችሁ ይባረኩ የቅዱስ ልጆች የተቀደሱ ናቸው
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 4 ай бұрын
መጨረሻው፡እንደዚህ፡ሲሆን፡ደስስ፡ይላል። የተፈጥሮ፡ጉዳይ፡በመሆኑ፡እርስዋ፡ወዳ፡ያመጣቸው፡ስላልሆነ፡እንኳን፡እግዚአብሔር፡ይረሰዳቸው።ትዳራቸውም፡እንደሚተርፍ፡ተስፋ፡እናደርጋለን። የረዳሃቸው፡ ዶክተሩንም፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።ዘላለምም፡ለዚህ፡ታሪክ፡አገናኝ፡በመሆንህ፡ዕድለኛ፡ነህ።ተባረኩ።
@is-xm4hl
@is-xm4hl 4 ай бұрын
ዶክተር እድሜህ ከጤና ጋር ያርዝመው በወጣ ይተካ መልካምነትህ ሌሎችን ሰዎች ያነሳሳል እህታችን ችግርሽ እግዚአብሔር ተጨምሮበት የህክምና ውጤትሽ ያማረ ሆኖ እንደምትለሺ ሙሉ ተስፋ አለኝ አይዞሽ እህታችን
@medhanitbehailu21
@medhanitbehailu21 4 ай бұрын
ባለቤቷ ግን እጀግ ግ መልካም ሰው ነው። እግዚአብሔር በሰላም ሚስትህን ይመልስልህና ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ።
@fkadu1550
@fkadu1550 4 ай бұрын
እግዚአቢሔር ይርዳት ታክማ ድና ከ ፍቅረኛዋ አንድላይ ለሞኖር ያብቃቸው
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 4 ай бұрын
እናንተ ዶክተሮች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ይችን እህት ህይወትዋልን ለመለወጥ ስለ ተነሳችሁ የቤተሰቡ ደስታ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በመጨረሻም እግዚአብሔር ወደ ትዳራ ይመልሳት🙏🙏🙏❤❤❤
@elsabethgebramariam3581
@elsabethgebramariam3581 4 ай бұрын
እዲህ አይነት ስልጥን ያለ ሰውም አለን! ዘርህ ይባረክ ዶክተር ! ጋዜጠኛውም ጎበዝ በርታ!
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 4 ай бұрын
ለሰጪ እግዚአብሔር ይጨምርበታል እርሱ ግን እግዚአብሔር ይባርክ ዘሩ ይባረክ።
@richnegn1505
@richnegn1505 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከ እሷ ጋር ይሁን በሰላም ትመለስ 🙏🙏🙏
@asmaraabara9292
@asmaraabara9292 4 ай бұрын
በሥማም አተ ትለያለክ በውነት በጣም እግዚ አብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህን ልቤህን አይቀይረው ለህታችንም እግዚ አብሔር ይርዳት ሁሉንም በተሥፋ እንጠብቃለን❤❤❤❤
@embeteferede5119
@embeteferede5119 4 ай бұрын
የኔ እናት በሠላም ተመለሽ እኔ ይህን ፕሮግራም ለመግለፅ ያቅተኛል ዘሌ ወንድሜ ተባረክ
@emebetdeme2480
@emebetdeme2480 4 ай бұрын
እመ ብርሃን ትከተልሽ እሷ ቀዶ ጥገናውን ታድርግልሽ🙏🙏🙏
@zizimoha8064
@zizimoha8064 4 ай бұрын
እህታችንን የተባበራቹሁ በሙሉ አላህ ያላሰባቹትን ደስታ ይስጣቹ❤️
@sebletube6489
@sebletube6489 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም ተባረኩ በእውነት ድንቅ አገልጋይወች አሉን
@mariyam9670
@mariyam9670 4 ай бұрын
ከልባችሁ ሠው ናችሁ ሁላችሁም ማሻአላህ የችግሩ መፍትሔ የሁለቱ ሀይማኖት ፆም ከቁምነገር መዋሉ አጃይብ ያሠኛል አላህ ካቺጋር ይሁን በሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 4 ай бұрын
በዛሬ ጊዜ ሰድስት ወር ሰባት ወርቀርቶ አንድ ቀንዐከለከልሽኝ ብሎ ጥሎ የሚሄድ ሰው አለ ባሎ በጣም የሚደነቅ ወንድ ነው ትግስቱ በጣም ነው የገረመኝ ከዚህ ሁሉም ወንድ መማር ይኖርበታል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 ай бұрын
ቀን😂
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 4 ай бұрын
ለረት ሰዉየዉ እድሜና ጤና ይስጥህ እዉነት ለኛም ትምህርት ነዉ ገንዘብህ እዉቀትህ ለጥሩ ነዉ የተጠቀምክበት እርግጠኛ ነኝ እግዝአብሄር ይባርክሀል አሜን አንተ ዶክተሩ ደግሞ ሞራል የሰጥሀት ያማከርከዉ ለጋዘጠኛዉ ተባረክ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ እዉነት ነዉ ዘርህ ይባረክ
@konjyano7597
@konjyano7597 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚነገር ነው የሰማውት ባህር ማዶ ያለከውን ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ከነቤተሰቦችክ ዘሌ ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rz8ru3tb7i
@user-rz8ru3tb7i 4 ай бұрын
እግዲ ያልታሰበ ደስታ ቤትህ ይግባ ወድማችን ዘመንህ ይባረክ ስለረዳሀት
@kebebushfeleke7365
@kebebushfeleke7365 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ለጋዜጠኛውም ትልቅ ሥራ ሰርተሃል ተባረክ በጎ አድራጊዎችም እግዜ ር አብዝቶ ይስጣቸው ።እህቴም በርቺ ታሪክ ይቀየራል ።❤
@user-vr6xy1tl6k
@user-vr6xy1tl6k 4 ай бұрын
ወደር የሌለውን ርህራሄህን አደንቃለሁ ዘመንህ ይባረክ
@solomonhailmariam1316
@solomonhailmariam1316 4 ай бұрын
ውስጤን በእግዚአብሔር ተሞላ። ተባረክ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ከናንተ ጋር ይሁን
@abebech3154
@abebech3154 3 ай бұрын
ይህን ቤተሰብ ሞትን ያሸነፈዉ እየሱስ ክርስቶስ ትንሳዬ ያርግላቹ በልጆች ተባረኩ እግዛቤር ይርዳቹ አይለያቹ
@eshetu4953
@eshetu4953 4 ай бұрын
ዶክተር አላህ ይስጥህ በረመዳን ወር ለዚህ መልካም ስራ አላህ አበቃህ ተባረክ
@user-tt7fl2zm6s
@user-tt7fl2zm6s 4 ай бұрын
አስለቀሽኝ አይዞሽ እህቴ አይለያችው ጋዜጠኛውም ዶክተርንም ምስጋና ይገባችዋል
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 4 ай бұрын
እመቤቴ ከነልጆ ይቅደም መንገድሽንም ህክምናውንም ባማረ መልኩ እንዲጠናቀቅ እግዛብሄር ይርዳን ።ሁሉም በእግዛብሄር ይሆናል መልካም እድል
@temesgenzelalem4155
@temesgenzelalem4155 4 ай бұрын
ዘላለም በውነት የምተሰራው እጅግ ድንቅ ነው። የዚህ የተፈጥሮ የሴትና የወንድ የነበራትን ልጅ የፈታህበት ጥረት እጅግ አደቃሀሉ። ቤተሰቧቿ ከሐኪሞች ማማከር ነበረባቸው።
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት በተግባር የታየበት ቪዲዮ ። ጌታ ኢየሱስ እርሱ ይቅደምሽ የኔ እህት በዚህ ስራ ላይ የተባበራችሁ በጠቅላላ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደግሞ ስትመለስ ለምስጋና ያብቃን🙏
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 4 ай бұрын
ቃላት የለኝ የተሰማኝን ደስታ ለመግለፅ ፣ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 4 ай бұрын
እመብርሀን ትከተልሽ በፀሎት አስብሻለሁ! አሁንም ተንበርክከህ ፀልይ በሰላም ትመለስልህ!
@genetdesalegn4159
@genetdesalegn4159 4 ай бұрын
የምለው የለኝም ለዚህ ሁሉ የደከማቹ የለፉቹ በሙሉ ከጋዜጠኛ እስከ አስተያየት የሰጣቹ በሙሉ ፈጣሪ ያክብራቹ ቃል የለኝም ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤
@avg4628
@avg4628 4 ай бұрын
ለባለቤታ ምስጋና ይግበዎል በእውነቱ
@user-by3uh2rc9l
@user-by3uh2rc9l 4 ай бұрын
ወይኒ ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ ሲል ደስስል ደኩተሩ ሲል አላህ ይጨምርልህ የኒ አባት ወላሂ አልሀምዱሊላህ ስትል አላቅም ደስ ነው ያላኝ አዳድ ሰወች ፈጣሪ ይመስገን ሲሉ ሙስሊም ሁነው ደስ አይለለኝም አላህ ይጨምርልህ ያሚሪካውም ወድማችን ክበርልን አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ክበርልን ወድሚ
@user-gx8nd1pw8m
@user-gx8nd1pw8m 4 ай бұрын
እኔራሱ እንደት ደስ እንዳለኝ አላህ ይጨምርለት ልክ ነሽ ፈጣሪ ይመስገን ሲሉ እንደት እንደምበግን አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 4 ай бұрын
ለዛውም ሰርጅን ዶክተር ምን ያህል ቢዚ እንደሆነ ታውቃላቹ ይህንን ፕሮሰስ ለማድረግ ከገንዘቡም በላይ ግዜው ለሱ ምን ማለት እንደሆነ ይገባኛል እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥ የኛ እንቁ ልብ ሩህሩህ Surgeon Dr ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@Selamenesh
@Selamenesh 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ወንድማቺን ፈጣሪ ይባርክህ 🙏🥰🥰🥰
@soofiyajed3209
@soofiyajed3209 4 ай бұрын
ፈጣሪ የተሰበረ ልብአችሁን ይመልሰው ዶ/ ር በእውነት ምርጥ ሰው ለሌሎች ተምሳሌት ጋዜጠኛው ጀግና እንዳተ አይነቱን ያብዛልን
@sabageorge6657
@sabageorge6657 3 ай бұрын
Wow great job I hope people they well lar some things. If she love him way she didn't tell him that long very selfie. She isn't a good person. He is very great person. I hope they will be together ❤️?
@menbergg7957
@menbergg7957 4 ай бұрын
በሰላም ተመለሽ እህቴ። ክብር ይገባሀል አንተም ወንድሜ ለዚህ ማብቃትህ ሁሉንም
@tinsaemultimedia8705
@tinsaemultimedia8705 4 ай бұрын
በጣም ጨዋ ባል አለሽ ለረጅም ጊዜ ያለግብረስጋ ግንኙነት መቆየት ጀግና እና ጥሩ ሰው ነው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ታማኝ ሰው ማግኘት ከባድ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ:: አንቺም በርቺ ሁሉም ለበጎ ነው ያለፍሽበት ለሌች እግዚአብሄር መንገድ ሊያረግሽ ነው ተባረኩ አብራችሁ ጥሩ የትዳር ዘመን እንድትሻገሩ ምኞቴ ነው :: በዚህ ጉዳይ ለመልካም ሰራ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሄር በብዙ በረከት ተባረኩ ቤታችሁ ኑሮችሁ ሁሉ በበረከት ይሙላ:: በተለይ USA ያለው ዶክተር ኑሮህ ሙሉ ይሁን ልባችንን አሳረፍከው ኑሮህ ይባረክ
@user-sy7xg2qu1j
@user-sy7xg2qu1j 4 ай бұрын
I appreciate her husband I would like to say happy birthday Her Birthday is 😂today. Please give a big appreciation for Who solve this a big problem.
@user-sy7xg2qu1j
@user-sy7xg2qu1j 4 ай бұрын
I want to suggest that for the wife ,,don't lye u need to be open for u husband, you never find like this guy.
@zerihunhaile
@zerihunhaile 4 ай бұрын
ዛሬም እኔ ደስ ብሎኛል እንደዚህ አልቅሼ አላውቅም በእውነት ትልቅ ሥራ ነው እኔም ደስ ብሎኛል ብቻ አላውቅም ዶክተር በርግጥ እጅግ ድንቅ ሰው ነሽ አሁንም አምላክ ይጠቀምብክ ቃላት የለኝም ክበርልኝ እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልክ ቃላት የለኝም
@user-lv9ts5ec5s
@user-lv9ts5ec5s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ ለሁላቹም እጃቹን ለዘርጋቹ በወጣ ይተካ ዶክተር ከነቤተሰብ ወላዲተ አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርጋቹ ❤❤
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 4 ай бұрын
አረ እኛም እናመሰግነዋለን የወለደው የነካው ሁሉ ይባረክለት 🙏ዘሌም ሁላችሁም እግዚያብሔር ይባርካችሁ እህቴ በሰላም በደስታ ተመልሽልን❤❤❤
@tsigeabamela
@tsigeabamela 3 ай бұрын
ጋዜጠኛውን እጅግ በጣም ነው የማከብረው የሚሠራቸው ሥራዎች በሙሉ ከግብ የሚያደርስ ሰው ነው ፡፡ ፈጣሪ የበለጠ እንዲሰራ ጤናውንና እድሜውን ያርዝምልን፡፡
@ahmedsfg
@ahmedsfg 4 ай бұрын
በእውነት ይች ልጅ በጣም አሳዝናኝ ነበር ። ተፈጥሮን እንደወንጀል በሚያይ ህብረተሰብ መካከል ተገኝታ የምትወደውን ሰው ለመናገር አቅቷት በመጨረሻ እሱም ባወቀ ጊዜ መበሳጨቱን ሳይ የቱን ያህል እንዳሳዘናት ተሰምቶኝ ነበር ። አሁን ሃሳቡን መቀየሩ በጣም ጥሩ ነው ።
@user-eg6bj2mh2r
@user-eg6bj2mh2r 4 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው ዘመንህ ይባረክ ❤ለነሱም እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛላቸው አይለያቸው የሱን ልብ ያራራው እሷ ወዳ ያመጣችው አደለምና ቢረዳት ደስ ይላል❤❤❤
@racheltakala7118
@racheltakala7118 4 ай бұрын
ዘላለም ደስ የሚለኝ አንድ ነገር ጥግ ካላሳዘ ሊላ ቦታ አይሮጥም ጎበዝ
@azeb2809
@azeb2809 4 ай бұрын
ህይወትዋን የታደጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈል አይዞሽ እህትየ በስላም ተመለሽ ነገሮች ሁሉ ይከናወንልሽ ባልየውም አይዞህ ህይወታችሁ ይቀጥላል በርታ ስለትእግስትህ ምን እንላለን እግዚአብሔር ይባርክህ እህታችን በድላም ትግባ ፈጣሪ ከእስዋ ጋር ይሁን
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 4 ай бұрын
የኔ እናት አላህ በሠላም ይመልስሽ ባልዬዉም በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ ለተባበራችዃት ሁሉ አላህ ይስጣችሁ እውነተኛ ፍቅር ምንም አይገድበውም❤❤
@BatelaSergaga
@BatelaSergaga 4 ай бұрын
ማሻ አለህ የምር ደስ ብሎኘን በሰለም ቀዶ ዲጋነውም በሰለም ዪጣነቃቅ የረብ❤😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 ай бұрын
ዘላለም ዘገዬ @ ዶክተር ! ከፈጣሪ በታች የ ሁለታችሁም ሀጤት ነው ዘመናችሁ ይባረክ መልካምነት ለ እራስ ነው ! መልሶ በመልካም ይከፍላል ! መልካምነት ምቹ ትራስ ነው! ምልካምነት የ ህሊና ስላም ነው! እህት በስላም ተጠናቆ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ! አይዞሽ.. ስርጀር ከመስራትሽ በፊት እንደ እምነት ፅልይ ፅልይ ! 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@abiytadele4435
@abiytadele4435 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳት ጠንካራ ሴት ናት ይህ ሁሉ አመት በጭንቀት ኖራለች። ዱካዎችም ትልቅ ስራ ነው የሰራቹት ፈጣሪ ይርዳችሁ። ባሏም ጠንካራ እንደሆነ አይቻለሁ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምር።
@diribatura3481
@diribatura3481 2 ай бұрын
ራሱን ሳያሳውቅ በስውር የእርዳታ እጁን እንደዘረጋላት እግዚአብሔር ባልታወቀ እና በስውር መንገድ በቤተሱቡ ሁሉ ላይ የበረከት እጆቹን ይዘርጋለት ።እድሜ! ሰላም ጤና ይስጠው።
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 4 ай бұрын
ቢያስደነግጥም ባልየዉ ከከበደህ ልብህ ካልተቀበለዉ አብሮመቀጠሉ ቢቀርብህ ባይነኝ እኔእራሱ ከብዶኝነበር ግንአሁንብዙቪድወወችንሳይ የዉነት ፍቅርካለ ሌላም ነገርቢሆን መቀበል አይከብድም ብቻልጅቷ እንኳን ደስያለሽ
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 4 ай бұрын
ከጎንዋ ለነበራችሁ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዘራችሁ ይለምልም በወጣ ይጨምርላችሁ ቃል የለኝም የእውነት በቃ ውድድ
@drr8432
@drr8432 4 ай бұрын
ሁላችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ጋዘጠኛ ወንድማችንም ፈጣሪ ይባርክህ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 4 ай бұрын
የኢትዬጵያ እንቁ ዶክተር እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን መልካምነትህ ቃላት የለኝም ዘርህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ ረመዳን ከሪም ብያለሁ ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@ermiashailu1338
@ermiashailu1338 4 ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲህ ቢረዳዳ ሁሉም ሠዉ ሙሉ ህይወት በመኖር አይጎልበትም ነበር ሠዉ መሆን በቂ ነዉ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
@user-jj9kw5gf4p
@user-jj9kw5gf4p 4 ай бұрын
የደበቀችህ ካቅም በላይ ስለሆነባት ነው ።እግዜር የፈቀደው ባንተ ምክንያት አሁን ነው እገዜር ይመስገን እንደ አንተ አይነት ለሰው ልጅ የሚያስብ ያብዛልን ።
@fuhdhfudhd7020
@fuhdhfudhd7020 3 ай бұрын
Dr.Mashaallah Tebarekellah really and Zelalem bravo go on agballehu yallkut moralwan lemetebek nw kemeegemriyaw gar yazleklat. Yesakalat
@mekidesamare8507
@mekidesamare8507 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ መልሶ አቀርባት እርዳታ እንዲሆን አገዛት 😢
@eshetetegegnmr-df1ky
@eshetetegegnmr-df1ky 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ.. ተባረክ! ልዩ ነክ
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 4 ай бұрын
በክርስቶስ እየሱስ ስም በደሙ ተሸፌኝ እግዚአብሔር በሕይወትሽ ያለው ይፈፀም ምሕረት ይብዛልሽ እግዚአብሔር ይቅዴምሽ❤❤❤❤❤❤😢😢😮😮
@rahelamare9877
@rahelamare9877 4 ай бұрын
አሜን ያድርግላት
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 4 ай бұрын
😢😢😢😢😅😅😅
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 3 ай бұрын
Ameeen hallelujah
@yonatanhailemariam9639
@yonatanhailemariam9639 4 ай бұрын
ይህንን ያደረከው ዶ/ር ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ መልካም እድል
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግንሃለን እረጅሙን እድሜና ጤና ይስጥህ ምን አይነት መልካም ልብ ያለህ ነህ ኮራንብህ ባለህበት ቦታ አምላክ ይጠብቅህ የአንድ ሰው ህይወት ማትረፍ ቀላል አይደለም ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ❤❤❤❤
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 91 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 15 МЛН
በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
45:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 229 М.
ሚዜዋ እውነታውን ተናገረች!!የሙሽራዋ ሴራ ተጋለጠ!!
40:55
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 11 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 4,6 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН