2- “Exceptionalism” ምንድነው? አስገራሚው “የአገር ብርቅዬነት” ጽንሰ ሃሳብ - ዶ/ር መስከረም ለቺሣ

  Рет қаралды 63,296

Utopia

Utopia

Күн бұрын

Пікірлер: 406
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 Жыл бұрын
ዉይ ዶክተር ያየሁትን ቃለመጠይቆችሽን ሁሉ እየደገምኩ ከማየት ነው የገላገልሽኝ በyoutube ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ። ሀሳቦችሽን መስማት እወዳለሁ።
@gena15
@gena15 Жыл бұрын
Dr. መስከረም እጅግ በጣም ነዉ የማከብርሽ ሁሌ ሳዳምጥሽ አገላለፅሽ በጣም ይስበኛል በተጨማሪ በከፍተኛ የትምህርት ደረጃ መማርሽ ማንነትሽን ወግሽን ኃይማኖትሽን ያላናጋው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@መዝገበባባ
@መዝገበባባ Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣርዬ ሚድያ ናፍቆኝ ነበር በእውቀት የተሞላ እግዚአብሔር ይመስገን ይህው ተባረኪ እመብርሀን ትከተልሽ
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
መስኪዬ ሀገራችን ባንቺ ብትመራ እንደው ከህመማችን ፣ከበሽታችን ድነን ወደራሳችን ወደ ማንነታችን ይንመለስ ነበር ሰላም ይሰፍን ነበር።
@selamlalem3040
@selamlalem3040 Жыл бұрын
መጀመሪያ ጥፋቱን በሰዉ ከመለጠፍ ጥፋታችንን አምነን ለመለወጥ ከጎጠኝነት ብንወጣ ያኔ ነዉ ለዉጥ አንድ መሪ ተለወጠማለት ሀገር ህዝብ አይለወጠም ያም የሀገር ታሪክ ይነግረናል እንደ ሀገር ማን ነዉ እስቲ ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመሪዉ የተገዛ በየዘመናቱ ችግሮች ነበሩ አንቺ ብትመሪ ለተባለዉ ይህ በሰዉ መታመን ነዉ ያ ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላናል የንጉስ ሳኦል ታሪክ ማየት በቂ ነዉ
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
@@selamlalem3040 ሲጀመር ይሄ የመናፍቆች ሀሳብ ነው ሲቀጥል እንደ ኢትዬጲያ ህዝብ ለመገዛት የሚመች የለም በጣም ስርአት ያለው ህዝብ ነው ።ደሞ ትምህርቱን በደንብ አልተከታተልከውም በኢትዬጲያ ምድር ላይ የምዕራባዊያንን ስርአት በፍጹም ስህተት ነው ደግመህ አዳምጥ።ሲቀጥል ኢትዬጲ እንደዚህ አይነት መሪ በታሪኮ የላትም አስመሳይ እየሳቀ ሚያርድ መሪ በፍጹም ።እሶ ትምራን ላልኩ መናፍቅ የሆነ ብቻ ነው ይሄን ሚቃወም በእውቀት ፣በስነምግባር ፣በሀይማኖት ፣በባህሪ በሁሉ ሙሉ ነች ጥሩ ነገር ሰው ሲመኝ ልትናደድ አይገባህም ላንተም ጥሩ ነው ከነ እዩ ጩፋ ትገላገላለህ።
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
​@@save7997 :)
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
@@madotbelete4745 ?
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 Жыл бұрын
Haq nw aleqe Tikikil meskin yemigeltsat comment
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
ዶክተር ቁጭ ብየ የዕለት ስራየን እየሰራሁ፡ አንችን ደግሞ ሳይሰለቸኝ አዳምጥሻለሁ፡ በተቻለኝ መጠን የኢትዮጵያ ታሪክ ነክ የሆኑ ጹሑፎችን አነባለሁ፡ ግን ከአንች እያገኘሁ ያለሁት ማብራሪያ ብዙ ጉዳዮችን ለማጤን ረድቶኛል ፡ ዘመንሽ ይባረክ፡ ኑሪልን ሐገርሽ ትፈልግሻለች፡
@marshetnega5281
@marshetnega5281 Жыл бұрын
V5 b
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
@@marshetnega5281 ብታብራሪልኝ ኮድ ነው እንዴ?
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 Жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብርታት ጽናት ኃይልን ያጎናፅፍሽ። ለአድናቆቴ ቃላቶች የሉኝም! ምንብዬ ላድንቅዎት? ልክ እንደ ዶ/ር ሮዳስ ያለ ዘመናችሁ በዚህ በጨለመ ዘመን መፈጠራችሁ ለኢትዮጵያ ደስ እያለኝ ለእናንተ ለብርቅየዎቹ ለበራላችሁ ልቤ ይቃጠላል። በጣም ግሩም አመክንዮ ነው። እነዚህ ሰዎች አንብበው ጥንታዊ እኛነትን በሀገራቸው መስርተው እኛን በምትክ ለማስወገድ የሚሄዱ ይመስለኛል። እነሱ ለመጉላት የእኛ ጥንታዊነት መጥፋት አለበት። አሁን የተናገሩት ደግሞ በጣም ግሩም ነው እነሱ ፒልግሪምን እንዳጠፉ የእኛዎቹም እኛነትን እያጠፋ ነው አምላክ ይርዳዎት። በጣም እወድዎታለሁ መድኃኔዓለም ከቅድስት አናቱ ጋር አይለየዎት።
@misganah266
@misganah266 Жыл бұрын
ሁሌም አንችን ሳዳምጥ ብዙ አተርፋለሁ ...በጣም ነዉ የማመሰግንሽ፡፡
@berhanu2368
@berhanu2368 Жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም አንቺንና ዶ/ርሮዳስ ታደሰን በጣም አደንቃችሗለሁ:: ሕዝባችን የማያውቁት እንድያውቁ ሥለምታደርጉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ይስጣችሁ:: በያዛችሁት ሥራ ቀጥሉበት:: ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር:: ጠላቶቿን እግዚአብሔር ያስወግድልን:: አሜን::
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተርዬ እንካን መጣሽ ድንቅ ሙሁር ነሽእንዳንቺ አይነቱን ያብዛላት ኢትዮጵያ መፅሀፍን ገዝቻለሁ በጣም አሪፍ ነው ዶክተርዬ ካንቺ ብዙ እንማራለን እንጠብቃለን በሰፊው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አገራችንን እግዚአብሔር ይባርክ🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭
@jobushman3279
@jobushman3279 Жыл бұрын
ብርቅዬ የክርስትስ ልጅ DR ምስከረም በርቺ እንግዶችን እየጋበሽ በጋራ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በመመካከር ብዙ ውጣቶችን መቅርጽ ትችያለሽ ገና እግዚኣብሔር ባንቺላይ ብዙ ስራ አለው የቀደሙት ያባቶቻችን የእውቀት ፈርጥ አሻራ ነሽ ። ❤❤❤
@demsislemma
@demsislemma Жыл бұрын
ዶ/ር በራስሽ ዩቱብ መምጣትሽ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Жыл бұрын
በህይወቴ መንፈሳዊነት ብቃት ይመሰለኝ ነበር አሁን ግን በእግዚአብሔር መመረጥ የእግዚአብሄር ታላቅ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ጠለቅ ካለ እውቀት ጋር ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ።
@yosefe5083
@yosefe5083 Жыл бұрын
መስኪ እረ ብሶብሻል አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ልጅ ነሽ
@warkamedia
@warkamedia Жыл бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ ኢትዮጵያ ከምትኮራባቸው እንስቶች ወደፉትም ትውልድ የሚዘክርሽ ድንቅ ሰዎች መካከል አንዱ አንቺ ነሽ ምናለ እምዬ ኢትዮጵያ እንዳንቺ ስዎች ቢበዙባት በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ 🤗🤗🙏🙏🙏
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
መስኪዬ የኢትዬጵያ እናት ትምህርትሽን በጉጉት ነው ምንጠብቀው ብዙ ነገር ተምረናል ተጠቅመናል ።ፕሮግራምሽ ቀጣይነት ያለው ይሁን እናመሰግናለን
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Жыл бұрын
ያለሽን ዕውቀት ማራኪና ሳቢ በሆነ መንገድ አጋርተሽናል።እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም።
@eyeru1901
@eyeru1901 Жыл бұрын
መስኪ አንችን አለማድነቅ እጅግ ንፉግነት ነው ፣እግዚኣብሔር በክብር ያኑርል ከነቤተሰብሽ እህታችን በጣም የማከብርሽ የምወድሽ ጀግናዬ 😍😍😍😍💚💛💓
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Жыл бұрын
ብርቅዬ የኦርቶዶክስ ልጅ እውቀት ያብዛልን
@SolomenkatyeblBalchaw
@SolomenkatyeblBalchaw 6 ай бұрын
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
እጅግ ወሳኝ ትምህርት ነው የጀምርሽልን እንኳን መጣሽልን ብዙ የምትሰጭን ነገር አለ እኛም እግዚአብሔር ይርዳን ለመቀበል💚💛❤🌹🙏💕🌸
@simdela4785
@simdela4785 Жыл бұрын
ያንቺ ተከታይ ነኝ! በጣም ነው የሚያደንቅቅሽ ልክ እንደሃሳብሽ የሚመሳሰል ሁሉ ባለፈው ሳምት ፕረሲደንት ኢሰያስ ቁጭ ኣርጎ እግሮኗል! ሰላምሽ ይብዛ👊🇪🇷👊
@samisamitu8869
@samisamitu8869 Жыл бұрын
እዋይ ቦጎግ ክክክክክክክ
@tizetadameta9695
@tizetadameta9695 Жыл бұрын
መሥኪ የሁሌ ምሳሌዬ ነሽ።ዘመንሽ ይባረክ
@nunubetty9153
@nunubetty9153 Жыл бұрын
ዶክተርዬ የኔ ኢትዮዽያዊ ሁሌም አስብ ነበር ተከታታይ ትምህርት እንዲኖርሽ ❤❤❤ የኢት/ኦርቶዶክስ ጀግና አብረን ሀገራችንን ከ ጭንቅላት ወራሪ እናጠፋለን እንኳን ደህና መጣሽ
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 Жыл бұрын
ለጥያቄሽ ምላሽ ተገኝቶበታል፣ ያውም የተገኘው ካንቺ ሁለት መጽሐፍተ ምርምር። ቀጥይበት ። ብርታቱን ይስጥሽ አሜን።
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጤናውና ዕድሜውን ከነሙሉ ስኬት ይስጥሽ!!! ውዷ እሕታችን ዶ/ር መስኪ ስናዳምጥሽ ብንውል ብናድር አትጠገቢም እኮ!!! #ትለያለሽ እኮ!!! #እንደአንቺ ያሉትን ከፊትለፊት ያምጣልን!!! #ትውልዱን፥ዜጋችንን ለመታደግ!!!
@wondumulugeta194
@wondumulugeta194 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በእድሜ እና በጤና ያቆይሽ በጣም ታላቅ ትምህርት እያስተማርሽ ነው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅሽ ፀጋሽን ያጠንክርልሽ
@mamsis3790
@mamsis3790 Жыл бұрын
ዶክተር መስኪ ኩራታችን ነሽ በምክንያታዊ ማብራሪያሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ !
@dawitsolomon7878
@dawitsolomon7878 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ሰው ያስፈልጋታልና በስራሽ ሁሉ ከጎንሽ አለን!
@yaredkassa547
@yaredkassa547 Жыл бұрын
በጣም ምታኮሪ ኢትዮጵያ ምትመስይ ሰው !! እግዚያቤር ይባርክሽ።
@dagnachewmelese7355
@dagnachewmelese7355 Жыл бұрын
እንዳንች አይነት ሰወች ለአገር እና ለትውልድ መነሳት እና ከፍ ማለት በዚህ ዘመን በእንደዚህ አይነት መንገድ ትውልዱ ዘንድ መድረስ አለባቸው። በርችልን።
@ashenafiyosef8913
@ashenafiyosef8913 Жыл бұрын
ተወዳጅ እህታችን Dr "መስኪ" የራስሽ የሆነ ሾው ስለ ጀመርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ነገር ግን የሚቀርቡት የ commercial ማስታወቂያዎችን ቀይሪልኝ ምክንያቱም ከበስተጀርባው ቁማር የሚቆምረውን ስለማውቀው ነው ፀረ ኢትዮጵያ እና ፀረ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው በተረፈ እንኮራብሻለን።
@kfersha1407
@kfersha1407 Жыл бұрын
ዶክተር መሲ። ስለምታቀርቢው ትንተና እና ጥልቅ የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። በጣም እምናከብርሽ የምንወድሽ አስተማርያችን ነሽና ኑሪልን።
@wendimubeyene
@wendimubeyene Жыл бұрын
የታመመው ማንነታች የሚድንበትና የሚፈወስብ ብሎም ሀሳቡ ስጋ ለብሶ የሚታይበትና የሚነሳበት ቻናል። እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን።
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
ዶ/ር መስኪዬ ድንቅ ኢትዬጲያዊ ሁሌም እንኮራብሻለን ቸሩ መድኅኒዓለም ሀሳብ ምኞትሽን ያሳካልሽ ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ ።
@birtukanalemnew2008
@birtukanalemnew2008 Жыл бұрын
ፈጣሪ የልብሽን ሃሳብ ይሙላልሽ ማስተዋልሽንም ለትውልድ እድታስተላልፊ እግዚያብሄር ይርዳሽ፡፡
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ:: ዉዷ የተዋሕዶ ልጅ:: ጥበብ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ:: ቀጥይበት;;
@mekonengatachew1278
@mekonengatachew1278 Жыл бұрын
መስኪ ዕውቀትን ለወገን ማካፈል መሰጠትን ይጠይቃል እስይ በርችልን ከአድናቆትና ምስጋና ጋር
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ጀግና በእውነት ይሄ ጉዳይ በጣም ወሳኝ ነው ለዚህ ዘመን ትውልድ መንፈሳዊ መምህራን ሲነግሩን አልሰማ ብለናል ። እኔ እንደኔ ያንች ሴረኞችን እና የጥልቁን አለም የተረዳሽበት አረዳድ ያየሽው ለኔ መንፈሳዊ እይታም ትምህርትም ነው ብዬ አምናለሁ እንደኔ የተረዱም ብዙዎች አሉ። ብዙው ደግሞ ስለዚህ ጉዳይ መስማት የማይፈልግ ነው ። ከእምነት የወጣ ፍልፍና አለም ላሉት ያንች አቀራረብ በጣም ጥሩ ነው ማስተዋል ያድለን አመሰግናለሁ መስኪዬ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን አሜን ፫
@yegnamereja4121
@yegnamereja4121 Жыл бұрын
እንዳንቺ ያሉ እህት እና ወንድሞቻችንን እድሜ እና ጤና ፈታሪ ይስጥልን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын
እግዚአብሄር እንዳንቺ ያሉትን ምሁራን አብዝቶ አገራችንን ከጥፋት ያድንልን🙏 እየሆነ ያለውን ስለገለፅሽልን እናመሰግንሻለን። የኢትዮዽያ አምላክ ይጠብቅሽ❤
@yohannsbayush4418
@yohannsbayush4418 Жыл бұрын
እባክሽ የሚመለከት ባይኖር ማስተማርሽን አትተዪ።ቃለህይወት ያሰማልን።
@yullitigetachew7900
@yullitigetachew7900 Жыл бұрын
IT'S PEOPLE LIKE YOU WHO NEED TO BE ON KZbin. PLEASE KEEP UP THIS WORK WE WILL LEARN A LOT FROM YOU🙏🙏🙏
@yisehaktadesse5687
@yisehaktadesse5687 Жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም ሌቺሳ በውለታ የሚታሰብ ፣ የሚያስመሰግን ግሩም አቀራረብ ነው።ክበሪልን!!
@emuemu5917
@emuemu5917 Жыл бұрын
ሴቶች በጥሩ ሁኔታ ሲማሩ እይታቸው ውብ ነው ባይማሩም ጥበበኞች ናቸው መስኪ ቀጥይ እንከተልሻለን ❤
@GetachewHurissa-lw4lf
@GetachewHurissa-lw4lf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ ።
@ethiohagere6671
@ethiohagere6671 Жыл бұрын
መስኪ እግዚአብሔር አንቺን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ሕዝቡን እንድታነቂ የመረጠሽ ይመስለኛል በርቺ
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጊዜሽን ለኛ ሰተሽ ይሄን የመሰለ ታላቅ ነገር ስላካፈልሽን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።
@esubalewdinku1065
@esubalewdinku1065 Жыл бұрын
ዶ/ር . እግዚአብሔር አንችን የመሳሰሉትን ቁጥራቸውን ያብዛልን።
@baslielgirma342
@baslielgirma342 Жыл бұрын
Doc ለአነጋገሬ ይቅርታ ነገር ግን ምርጥ ትምህርት ነው ፡፡ ትውልዱ ልቦና ሰቶት በሰከነ መንፈስ ቢረዳው መልካም ነው ይቀጥል እላለሁ ፡፡
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
ኢሄ ነገር በመኃል መጥቶ እንጂ ስጠብቅሽ ነበር ። ኑሪልን እንግዲህ ሁሉንም እያየነው ነው ። አልሰሩ አላሰሩ እንደው ጉዳይ አስፈጻሚ እስቲ ልብ ይስጠን ይስጥልን ።
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
በርችልን ድንቅ ነሽ❤
@seifuchekol2444
@seifuchekol2444 Жыл бұрын
Hi Doc I'm very satisfied by the lessons you provide to us I want to buy some of your books
@amentedese8865
@amentedese8865 Жыл бұрын
ዉይ ዶክተር መስከረም እንኳን በራስሸ ቤት ድህና መጣሽ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ዶክተር መስከረም እባክሽ ይሄ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ለብዙ ሰው እንዴደርስ በተለያየ ቻናል ላይ እየሄድሽ አስተዋውቂው እባክሽ እህቴ 💕🙏 🙏🙏💕💚💛❤️
@alemmama3836
@alemmama3836 Жыл бұрын
በጣም እዉድሻለሁ እዉነት
@meskeremwsenbet
@meskeremwsenbet Жыл бұрын
I am Very Glad to See you in this Platform Doctor You will make a great change
@Daniel-md7vg
@Daniel-md7vg Жыл бұрын
በጣም ስጠብቀውና ያንችን እውቀት ለህዝብ የሚደርስበትን ቻናል በጉጉት ዮቱብ ይዞልኝ ሲመጣ እንዴት እዳመስገንኩት ልነግርሽ አልችልም አንድም ቀን የተናገርሻቸው ቁምነገሮች አላለፊኝም ወድያው ነው ሳብስክራይብና ላይክ ያደረኩት አይዞሽ እህታለም እንነሳለን ለሃገርሽ የትለፊውን ልፍት ጌታ ይቀበለው ኦሮቶዶክስ የምድራዊ ሐይማኖታችን ብቻ ስትሆን ስማያዊ ርስታችንን የምናገኝባት ሃብታችንም ጭምር ናት ::
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ much love from Texas!!! The more I listen to your speeches the more I miss my Promised Land ETHIOPIA!!! Thanks dear I can’t wait for your next video ❤❤❤❤❤❤
@bereketzekedusan6813
@bereketzekedusan6813 Жыл бұрын
መስኪዬ ካፍሽ ማር ይዘንባል በርቺልን የአገራችን ነገ ባንቺና በመሰሎችሽ ብትቀረፅ እጅግ ምኞቴ ነዉ
@kinfetadesse8358
@kinfetadesse8358 Жыл бұрын
The fruit of the renowned Bahir Dar University, Pedagogical department, winner of Gold medal. I was lucky enough to know you back then. But, the way you evolved and shaped yourself through time is praiseworthy evenmore. Dr Meskerem Lechisa, keep on doing what you do, please!....Thanks.
@hw4347
@hw4347 Жыл бұрын
ዶክተር እጅግ የሚገርም አረዳድ እና በጣም ጥሩ የሆነ አገላለፅ ነበር በደንብ ላስታዋለው ትልቅ ዕውቀትን እና ግንዜቤን የሚያስጨብጥ ነበር በርቺልን ክብረትን ይስጥልኝ።
@abinetaragea3245
@abinetaragea3245 Жыл бұрын
ይሄንን ድንቅ ትምህርት ዛሬገናበመስማቴ በራሴበጣም አፍራለው ካንቺሀሳብበመነሳት አሜሪካውስ በመሰራትላይ ያለውገዳም የዚአላማማስፈፀሚያ የመሆንእድሉሰፊነው
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 Жыл бұрын
በዉነት ድንቅ የኢትዮጲያ የእዉቀት ሙዳይ ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ በየቀኑ ብዙ ሚስጥሮችን በሚገባን መንገድ እያስተማሺን ነዉ ተባረኪ
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 Жыл бұрын
I am so impressed by the Doctor’s knowledge. I am so happy Ethiopia has you as a dear child we need many more of your kind
@gech1995
@gech1995 Жыл бұрын
ዶከተርየ የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጣሽ
@GNegasi
@GNegasi Жыл бұрын
Very interesting and fascinating. Keep up the good work
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
መስኪዬ ሁሌም ኑሪልኝ። ስወድሽ አንቺ በራስሽ ፈጣሪ ሀገራችን ሰው ባጣችበት ግዜ ለክፈ ቀን ያዘጋጀሽ ብርቅዬ ኢትዬጵያን ከሚያክሙ ከተላኩት ውስጥ ነሽ ብዬ መንፈሴ ያምናል። ሁሌም በፀሎቴያስብሻል።
@tigsthabteweld5914
@tigsthabteweld5914 Жыл бұрын
አሁን ገና ጠቃሚ ቻናል ተ ባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@amanueldibabe2814
@amanueldibabe2814 Жыл бұрын
ጀግኒት❤
@selamawitmulugeta4415
@selamawitmulugeta4415 Жыл бұрын
የምወድሽ
@addisnegash8077
@addisnegash8077 Жыл бұрын
ዶ/ር መፅሀፎችሽን ማግኘት አልቻልም ከድሬዳዋ ነው ።በጣም አክባሪሽ ነኝ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏🙏
@befekadumolalegn5405
@befekadumolalegn5405 Жыл бұрын
አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተምያ አጠገብ ገላን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 303 ነው መፅሀፎቿ የሚገኙት።
@rahel4864
@rahel4864 Жыл бұрын
በጣም ግሩምነው በርችልን የኔናት 💚💛❤️🤲🏽
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ Жыл бұрын
መንፈሳዊ፡ አረዳድሽን፡ እ ጅ ግ ፡ አከብረዋለሁ፡ ዶ/ር፡ መስከረም🙏🙏🙏
@SolomenkatyeblBalchaw
@SolomenkatyeblBalchaw 6 ай бұрын
ሠላም ጤናን ተመኘሁል ከመላው ቤተሰብሽ
@wubalewubale6402
@wubalewubale6402 Жыл бұрын
Appreciated for your valuable perspectives. Very pleased to see you in your own KZbin channel.
@akodrive2926
@akodrive2926 Жыл бұрын
ዶ/ር በእግዚያብሄር ስም ሰላም ላንቺ ይሁንልሽ በራስሽ KZbin CHANNAL በመምጣትሽ በጣም ያስደስታል ቡዙ እንማራለን ብዙ እንማክርሻለን
@waffiki
@waffiki Жыл бұрын
excellent, educational, teaching, and mind-opening.
@helenfantahun1303
@helenfantahun1303 Жыл бұрын
Amlak yebarkesh wedwa ehtachen l
@alemuayenew2959
@alemuayenew2959 Жыл бұрын
God bless you
@onelove8659
@onelove8659 Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን መምህር መስኪ: ጉሩም መልክት ነው: በጣም አመሰግናለሁ:: ያልተቆራረጠ የመልክቱን ፍሰት የጠበቀ: ሙያዊ መሮራሉን የጠበቀ: ማለቴ ትርፍ ወሬ ያሌለው:: really thank you. መምህር: በእውነት በጣም ታስፈሊገናለሽ::ልክ በጨለማውስጥ ስትሄድ የሆነ የሚያበራ ነገር የሚያስፈልገኝን ያህል የአንቺ አስተምሮ ያስፈልገኛ/ና ል:: የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ::
@eskeeee5197
@eskeeee5197 Жыл бұрын
ተመስገን አንችን ሰጠን አምላክ❤❤❤
@saraabraham7059
@saraabraham7059 Жыл бұрын
ዶር መስከረም እንክዋን ደና መጣሽልን ለምታካፍይን እውቀት እግዚአብሔር በብዝ ይክፈልሽ😊❤
@shewakirstakele6398
@shewakirstakele6398 Жыл бұрын
የኛ ዕንቁ በርቺ እንወድሻለን
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 Жыл бұрын
ዶር መስከረም በጣም ዘግይተሽ ግን ደግሞ እግዚአብሔር በፈቀደ ሰዐት መጥተሻል።ከአንቺ ብዙ እንማራለን ።መልካም ተፅዕኖ በኢትዮጵያውያን ላይ በተለይም በእኛ በኦርቶዶክሳውያን ላይ መፍጠር እንደምትችይ አምናለሁ።
@ቃኘውአፍሪካየሚዲያሥራዎች
@ቃኘውአፍሪካየሚዲያሥራዎች Жыл бұрын
ዶክተር መስከረም ከብዙ ጊዜ የዚህ መንደር ፍለጋ በኋላ ለውስጤ የሚመጥነውን ቻናል አገኘሁ።... ካንቺ። ዛሬ "ባላለቀ!" እያልኩ ነበር ስለ አሜሪካ ኤክሰፕሽናላይዜሽን ፅንሰ ሃሳብ የሰጠሺውን ገለፃ የተከታተልኩት። እርጋታሽ...ቃላቶችሽ...ምሳሌዎችሽ...ዝግጅትሽ...ድምፀትሽ...ንፅፅርሽ ሁሉም በዕውነቱ ውብ ነበሩ። አገር እንስራ ካልን ስለእውነት ከውጣቶች ጋር እንዲህ ዓይነት አገራዊ ናሬቲቮችን ሊቀርፁልን የሚያስችሉንና የሚያበረቱን ትምህርቶች ያስፈልጉናል። እባክሽ ቶሎ ቶሎ አቅርቢልን። ክፍል ሁለቱን ለማድመጥ በእጅጉ እጓጓለሁ።
@getnetboge7286
@getnetboge7286 Жыл бұрын
ዶ/ር በእውነት ከአንቺ ብዙ እንማራለን በርቺ
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 Жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን!!! ቃለህይወት ያሰማልን።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንችን ስላገነን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
የኔ ውድ እእት ዶ/ር መሰክዬ ባለማህተብዋ ሰወድሽ ❤❤
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
Historical, spiritual, intellectual የሆነ properly prepared lecture ይናፍቅሃል እዚህ ሀገር እኮ! Thank you Meskerem Lechisa መምህርታችን። I look forward to the follow-up lecture. Berchi.
@Additiontube8450
@Additiontube8450 Жыл бұрын
ተባረኪ
@endalegetu7391
@endalegetu7391 Жыл бұрын
Dr, Meskerem Ejig Betam enameseginalen.
@waffiki
@waffiki Жыл бұрын
ያንቺን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ። ሁሉም የምትይዉ 💯ትክክል ነዉ። በጣም አመሰግንሻለዉ።
@danielhein2045
@danielhein2045 Жыл бұрын
❤❤❤ በጣም እንወድሻለን ❤❤❤ እንካንም ፈጣሪ አንቺን ወለደ
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት የኢትጵያችን እንቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን።
@ElianaWubie
@ElianaWubie Жыл бұрын
እንዴት ያለ ጥልቅ እውቀት እና ማስተዋል እግዚአብሔር አድሎሻል። እናመሰግናለን
@-selam440
@-selam440 Жыл бұрын
Great lecture Dr. Meskerem, In a country that have several different beliefs, cultures, and religions finding a national vision is very difficult, but not impossible. I believe it takes a great deal of wisdom and humility to come up with a vision that captures the hearts and minds of all people. If we can set/ reset that vision it will automatically set us apart form other countries and that is what we call exceptionalism. Let’s make sure no-one is left behind let the vision be everyones vision. Thank you, I will look forward for your next lecture.
@haenglishwithtommy6836
@haenglishwithtommy6836 Жыл бұрын
በርችልን የኔናት 💚💛❤
@adugnakassa6971
@adugnakassa6971 Жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም በጣም እናመሰግናለን፣ መቼም አንሰማም፣ አንማርም ደንቁረናል ግን እንዳንቺ ያለ ጽኑ የማትሰለቸንና የማይደክማት በእግዚአብሔር ላይ መሠረቱዋን ያደረገች አስተማሪ ስለሰጡን እናመሰግናለን በርቺ።
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН