2017 እንዴት ተዘጋጅተን ምርታማ እንሁን?| ዶ/ር ገመቺስ ደስታ |​⁠ |Ethiopia| ​|Dr Gemechis|

  Рет қаралды 696,818

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 6 ай бұрын
በዚህ ፕሮግራም ላይ እንደ ዶክተር ገመቺስ ተመስጪ ያዳመጥኩትን አቀራረብ አላሰታውሰውም በእውነት በጣም የሚደንቅ እጅግ ህይወትን የሚቀይር ተሞክሮ ያለው ምርጥ ኢትዩጵያዊ ውድ የሀገር ሀብት የሆነ የምንኮራበት ሰው ነው የተማረ ሰው ይግደለኝ አይደል ሚባለው በእውነት ቃላት የለኝም
@GeseseGelu
@GeseseGelu 6 ай бұрын
ዶር ገመቺስን ሁለተኛ በመጋበዛችሁ ጥልቅ ደስታ ተሰምቶኛል ተባረኩ❤
@mitikuabiyo9099
@mitikuabiyo9099 6 ай бұрын
We love you Doc
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 5 ай бұрын
Doctor love You
@eneyetesfaye9814
@eneyetesfaye9814 6 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በዚህ ፕሮግራም በጣም እራሴን እንዳይና እኔን ከእኔ ዉስጥ እንድፈልጋት ነዉ ያረገኝ ዶ/ር ገመቺስ ተባረክ ለበረከት ሁን🙏
@Tsigerada-dw5hx
@Tsigerada-dw5hx 6 ай бұрын
ዶ/ር ገመቺስ ይህ ትምህርት ሰው ተስፋ ከቆረጠበት የሚያስነሳ ገንቢ የሆነ ትልቅ ትምህርት ነው 🙏 እድሜ ከጤና ጋር በድጋሚ 🎉
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 6 ай бұрын
በዳዊት ድሪምስ ከተመለከትኳቸው ፕሮግራሞች ሁሉ የዛሬው ይበልጣል።እናመሠግናለን 🙏
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 6 ай бұрын
Betam yezarew yileyal😂🎉
@Usman-p3u
@Usman-p3u 6 ай бұрын
Exactly
@PentaWebDeveloper
@PentaWebDeveloper 6 ай бұрын
the best 😍😍
@TesfayeNegash-zr2xg
@TesfayeNegash-zr2xg 6 ай бұрын
Mariyamn yeleyale
@melatshimelis5712
@melatshimelis5712 6 ай бұрын
betam jegna new
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 6 ай бұрын
ልትባረክ ሲያንስህ ነዉ ለእናትህ ያለህ ፍቅር እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ ተባረክ ዶክተር ደስታ WOW ዉስጤ ተነሳሳ 1:21:23
@justice4allmen
@justice4allmen 6 ай бұрын
Wow ድንቅ ትምህርት 4 ገጽ A4 ማስታወሻ ነው የጻፍኩት ጌታ ይባርክህ ❤
@bk7202
@bk7202 6 ай бұрын
አይ ዶ/ር ናሱ የፈራችው ሙቀት አልቀረላትም እሁድ እለት ቀመሰችው ቦታውን አልናገርም ዘራቹ ይባረክ ዶ/ር ጌታ እየሱስ ይባረክህ ከልጅ ጋር ልጅ ከአዋቂ ጋር አዋቂ ሆነህ ትቀርባለህ ደሃ አትል ሀብታም ብርክ በል አየህ ዶ/ር አንተ መንገድ ላይ ብንገናኝ አታስታውሰኝም እ ርግጠኛ ነኝ እኔ ግን በአካል ሳውቅህ እና በሚድያ ሳይህ ሁለም አንድ ነው አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ከአንተ የሚወጣ ምክር ወገኖቼን ኢትዮጵያውያንን ኤርትራውያንን ያግኝ ሌሎችንም ጭምር በመጨረሻ ዳዊት እና ቲሞቹ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ዳዊት ከዘረኝነት ነፃ ስለሆንክ ተባረክ እንደ አንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን
@Alem844
@Alem844 6 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስ ዶር ገመቺስን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏ዋው ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለ እናትህ ረጅም እድሜ ለባለቤትህ ልጆችህ ረጅም እድሜ ዶክተር ገመቺስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ነህ እናመሰግናለን🙏
@yenubayu1696
@yenubayu1696 6 ай бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ነው የቀረበው የመጀመሪያውንም ሰሰማው
@deehope9477
@deehope9477 6 ай бұрын
Yep, this is his 2nd time, God bless him 🙏 ❤️
@tesfayebelachew8607
@tesfayebelachew8607 5 ай бұрын
Dr. Gemechis, God bless you!
@almazkebede7910
@almazkebede7910 6 ай бұрын
ዶክተር የላቀ እውቀት የተላበስክ ነህ :: ከዛም አልፎ የመግለፅ የማስረዳት ችሎታህ ድንቅ ነው :: ሁሌም በማዳምጥህ ግዜ ውስጤ ይረሰርሳል አመሰግንሀለሁ
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 6 ай бұрын
Oh my god. እንደዛሬ ኢንስፓየር ሁኘ አላውቅም እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት👌👌👌
@AbinetAlemayehu-xy3sl
@AbinetAlemayehu-xy3sl 5 ай бұрын
ለምን ታለቅሻለሽ
@robelalex6189
@robelalex6189 6 ай бұрын
በእውነት ምርጥ ነህ :: ምርጥ አቀራረብ ዶ/ር ገመቺስ :: አመሰግናለሁ:: በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር:: አነቃቂ ነው:: ነገር ግን ይህን የመሰለ እውቀት ያላቸው ስዎች ተቀምጠው ስልጣን ላይ የተቀመጡት ስዎች አገሪቱን በጦርነት ህዝቡን በድህነት እያሰቃዩን ይገኛሉ::
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 6 ай бұрын
መግስት እንስራና እንለወጥ እያለ ነዉ ጦርት የሚወዱማ የሀገር ጠላቶች ናቸዉ ሀገሪቷ እዳታድግ የሚፈልጉት ናቸዉ
@tigi886
@tigi886 6 ай бұрын
እኔ ይህንን ፕሮግራም ከፍቼ ለሁለተኛ ግዜ የሰማሁት በዶ/ር ገመቺስ ነዉ የሰማሁትን ለመተግበር እሞክራለሁ። እናቱ እና ባለቤቱ ደግሞ እንዴት ያምራሉ ዘመናችሁ ይባረክ🙏
@Danidani-bz5fe
@Danidani-bz5fe 6 ай бұрын
በጣም ጉሩም የሆነ የህወት ትምርት ለናትህ ረጅም እድሜ ተመኘሁልክ thanks doctor &dawit dreams class 🙏
@HailuMehari-s4x
@HailuMehari-s4x 6 ай бұрын
ዴቭ ትልቅ ነህ ስም ይመርህ ለተግባር የትልቁ ነቢይ ሰው ስም ይዘህ እንደ ስምህ ትልቅ ሁነህ ሰውን ትልቅ ቦታ ለማድረስ እየለፋህ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ዶ/ር ገመችስንም የሚገር ፍጡር ነው እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን እኔ በግሌ ብዙ ትምህር ወስጃለሁ 2017 የኔ ለማድረግ እተጋለሁ ካንተ እና ከዶ/ር ጋርም ለመገናኘት እሞክራለሁ ፈጣሪም ያግዘኛል ደግሞ አደርጋዋለሁ
@Ayni_____
@Ayni_____ 6 ай бұрын
ስለራሳችን ራሳችን ሀላፊነት መውሰድ ትልቁ የህይወት ቁልፍ ነው🥰 ሰበበኛ አንሆንም አምንፈልገውን ማሳካት እንችላለን የምርም ደግሞ ሒወታችንን እንወደዋለን +አመስጋኝ እንሆናለን🥰
@-enbutube
@-enbutube 6 ай бұрын
እኔ ዶክተርን በጣም ነው የምወደው ትምህርቾቹን ተከታትየ እማራለሁ።ዶክተር ትምህርት ቤት ሲከፍት የተሰማኝ ደስታ ልነግራቹሁ አልችልም ምን አልባት የመጀመሪያዋ ጠያቂ እናት ምሆን ይመስለኛል።ግን ብሩ ከአቅሜ በላይ ሆነ ሁለት ልጆች አሉኝ እንዲህ እላቹዋለሁ እናንተ ኬምብሪጅ ትገባላቹሁ ይሄ የኔ ህልም ነው።እግዛብሔር ይረዳኛል
@fekadujenbere
@fekadujenbere 6 ай бұрын
ዶክተር ገመቺስ ስኮላር አግኝተህ ወደአሜሪካን ስትሄድ አመስኪሎ መካነየሱስ የሽትህ ቀን አዛ ነበርኩ ለዚህ ያደረሰህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@silentgirl1943
@silentgirl1943 6 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ ደስ ትላለክ ፡፡ላንተ የበራው ለእኛም ይብራልን ፡፡ ዘመን ይባረክ እኛንም ከእስራታችን ይፍታን የምድር እና የሰማዩ ጌታ እግዚሀብሄር ፡፡
@danielabay1501
@danielabay1501 5 ай бұрын
wow DR ገመቺሳ እጅግ ጣፋጭና አነቃቂ ሰው ነሀ የምር ስታወራም የማትጠገብ ነህ ለሰጠኸኝ ነገር thanks Please ዴቭ ክፍት ባለው ጊዜ ደጋግመህ ጋብዘው ድንቆች ናችሁ
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዳዊት እናመሰግናለን እስከዛሬም ብዙ ሰዎችን አቅርበእ እጃችንን አፋችን ላይ አስጭነነአል ተገርመናል ተምረናል ተለውጠናል ደግሞም የዳዊት ድሪምስ ሱሰኛ ሆነናል እኔ አንድ ሰዓት ደስ ይለኛል እሱም ካውያ ልብስ የምከውይበት ሰዓት አረብ አገር ስራ ላይ ስለሆንኩ ይኤ ሰዓት አሳቤን ሰብስቤ ዩቲዩብ የምመለከትበት ሰዓት ነው ስለዚእ ያለምንም ክፍያ ከእግዚአብሔር ጋር አይናችን የሚያየውን ጆሮአችን የሚሰማውን መልካም ነገር የምንለወጥበትን ስላመቻቸእልን ዴቭ እናመሰግናለን ግን የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን
@joniaforki373
@joniaforki373 6 ай бұрын
በጣም ጡሩ ትምርት እግዚኣብሄር ኣንተና ቤተሰብህ ይባርክ 🙏🙌❤
@LetayTesfay-q6f
@LetayTesfay-q6f 5 ай бұрын
It's an amazing, practical, applicable, and costly gift to our life. Thank you for Dawit and Dr Gemechis. I am proud of you!!
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 6 ай бұрын
ዶ/ር ገመችሽ በጣም ስማርት በጣም ደግና ለጋስ ይመስለኛል ❤
@KidusYared-p1h
@KidusYared-p1h 4 ай бұрын
I think
@birukasressie4312
@birukasressie4312 5 ай бұрын
Dr. Gemechis በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ .... ከስኬትህ በላይ በእውቀት የተሞላህ ፣ ትሁት እና ፈርሀ እግዚአብሔር የተላበስክ.
@genethabdi2647
@genethabdi2647 6 ай бұрын
በዙሪያህ ያለን ሰው እጅ ይዞ እንደመደገፍ እና የሕይወቱን አቅጣጫ እንደማሳየት የመሰለ ደግነት ምን አለ:: ተባረክ በብዙ ይጨመርልህ :: በዚህ ዘመን በሰው ችግር /ጉስቁልና ዳር ቆሞ እያየ ሙድ የሚይዝ በበዛት ዐለም ያንተን አይነት መገኘቱ ተዐምር ነው :: ሁሉም ሰው እንዲህ ቢደጋገፍ የት በደረስን ነበር ::ዶ/ር ገመቺስ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ::
@Delight-74
@Delight-74 6 ай бұрын
በጣም
@sirakgembere
@sirakgembere 6 ай бұрын
ትክክል ብለሻል የኔ ቆንጆ ሰው ውስጣዊ ግብዝነቱን ትቶ እንደዚህ ጥሩ ምሳሌ መሆን ሲችል ደስ ይላል
@alemugashaw2108
@alemugashaw2108 6 ай бұрын
ዴቭና ዶ/ር ገመችስ በጣም የተመረጣችሁ የተመረጣችሁ ለህዝብ የተበረከታችሁ ትልቅ እና ዕንቁ ስጦታ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር አብዝቶቶቶቶ አብዝቶቶቶቶቶ ከፀባኦት ይባርካችሁ ዕድሜም ይጨምርላችሁ እላለሁ
@Tsigerada-dw5hx
@Tsigerada-dw5hx 6 ай бұрын
ዋው ዋዉ ዋዉ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነዉ ❤ ዶ/ር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከነቤተሰብህ እመኛለሁ ❤ ትምህርቱ እጅጉን ገንቢ ሞራል የሚሰጥ ነዉ እናመሰግናለን በርቱልን ዳዊት ድሪምስ 💕💕💕
@beinspiredwithhawit.2854
@beinspiredwithhawit.2854 6 ай бұрын
Dr. you are truly an extra ordinary soul, not to mention your excellent public speaking skill.. I am watching without blinking 😊 every second made me say 'wow very true!' ..guddaa galatoomii 🙏 1, perceive 2 ,prepare 3, perform 4, produce 5, persevere ✊✊
@Letigurmessa
@Letigurmessa 6 ай бұрын
This is a great education! Dr. Gemechis teaching is looks like the performance act! I appreciate him all the time. It gives you full energetic. So, let I share for to listening all the day!
@mussiehabte8095
@mussiehabte8095 6 ай бұрын
ዶክተር ገመቺስ በጣም በጣም የሚገርም ትምርት ነው ብዙ ነገር ነው ያስተማርከን እድሜ ከጤና ጋር🙏
@KuroHana-s9n
@KuroHana-s9n 6 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስ ዶክተር ገመቺስን ደግመህ ጋብዝ የሚገርም እይታ ያለው አስተዋይ ሰው ነው እናም ያሳተመው መጽሀፍ ካለ ጠቁሙኝ አመሰግናለው
@germamoges8277
@germamoges8277 6 ай бұрын
ዶክተር ገመቺስ እናመሰግናለን❤ በጣም የሚገርም እዉቀት ነዉ ያለህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ዳዊት ኑርልን ለሁለተኛ ጊዜ ገመቺሶን ስለ ጋበዝህልን❤
@KuroHana-s9n
@KuroHana-s9n 6 ай бұрын
ዶክተር ገመቺስ እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙ ሰወች የስራ እድል ከፍተሀል ዘርህ ይለምልም ተባረክ
@binizewdu64
@binizewdu64 6 ай бұрын
Le leloch yemiqores & yemiterf hiwot yalew real 21st century ጀግና 🙏 Kante bebizu eytetekmn new 👍
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ ጤና ይጨምርልህ በእዉነት በጣም የሚገርም መልካም ሰው ለሰው አሳቢ ወገን ወገኖች ጠቃሚ ፈጣሪ ያብዛልን ሁሉ ይቻላል እግዚአብሔር ታላቅ ነው በጣም እናመሰግናለን በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ፊልም እስከ ሚመስል የማይጠገብ የህይወት ትምህርት የተማርኩት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ🙏
@fechasakebede87
@fechasakebede87 5 ай бұрын
ዶ/ር ገመቺስ ምርጥ መምህር ነህ። እድሜየን ካጋመስኩ በዃላ ባገኝኽም ቀሪዋን ዘመኔን ለመጠቀም እሞክራለሁ።እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር እመኛለሁ።
@menberayeligne1710
@menberayeligne1710 6 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ትውልዶችህ ይባረኩ። ዶ/ር አንተ የዘመናችን ትውልድ ተናጣቂ ነህ ከውድቀት ከሽንፈት። እግዚአብሔር በእኛ ያቀደውን አጀንዳ አወቀን በትክክል እንድንጓዝ አስተማሪያችን ነህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ተባረክ በዚህ ትምህርትአሜን ብያለሁ ስኬትቴን እገናኛለሁ እመሰክራለሁ ።
@mesertgubel3310
@mesertgubel3310 4 ай бұрын
ዶክተር ገመችሺ ተባረክ ማሚዬ ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥሺ መላው ቤተሰባችህ በከረርሰቶሰ እየሱሰ ደም ይሸፈኑ ።
@mengistuambo1569
@mengistuambo1569 6 ай бұрын
ዶ/ር ገመቺስ ይለያል ፈጣሪ ጤናና ረጅም እድሜ ከመላ ቤተረቡ ይስጠው፡፡
@dawitfufa861
@dawitfufa861 5 ай бұрын
God bless you እንደዚህ ያለ ትምህርት አግኝቼ አላውቅም። የሰማነውን እንድንተገብር እንድንፈፅም እግዚአብሔር ይርዳን። አሜን🎉
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 6 ай бұрын
ተባረክ ገመቹ እወድህ አለኩ ጌታ ይባርክህ አንተን የወለደች እናት ጌታ ይባርካት አየለ ነኝ ከስራኤል ሀገር❤️🇮🇱🙏
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 6 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ሕይወት የሚገነባ ት/ት ነው የስተማርከኝ። ዘመንህ ይባረክ!︎!!
@selam801
@selam801 6 ай бұрын
ኦህ የዛሬ ደሞ ይለያል በጣም ደሰ ብሎኝ ተመሰጩ ነው ያዳመጥኩት እጅግ ድንቅ ትምህርት thank you ዶክተር ገመቺሰ😊❤
@Gezishcom
@Gezishcom 25 күн бұрын
THANKS TOO MUCH ....Gorsa Baay'ee namatti tolu.....Kaka'umsa namatti uumudha !
@kassahunararso8299
@kassahunararso8299 6 ай бұрын
Thank you, Dr Gemechis, for sharing the interesting and great idea with us.
@yrgg1047
@yrgg1047 6 ай бұрын
Ye ewunet egzbiher yesateln erjima edamena tena betama betama teru temarta new 🤲🤲🤲❤❤❤Doctor gemachis egzbiher yebarkota 👏👏👏🙏🙏🙏
@martatadesse7609
@martatadesse7609 6 ай бұрын
ይህን መልካም ሰው ስሰማ ነፍስያዬ ምን ያካል እንደሚነቃቃ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ከነቤተሰብህ❤❤
@abdulshikurmohammed2509
@abdulshikurmohammed2509 4 ай бұрын
What a realistic motivational speach is this !!! I really admire Dr. Gemechis. Long live Bro. !!!!!!
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 6 ай бұрын
ታላቅ ሰው ለታላቅ ሐገር ዶር በጣም እናመሠግናለን ክፎዎች በበዙበት የነገን ተሰፋ የምትሰጥ
@mahletalem
@mahletalem 29 күн бұрын
Kiberilin Davo, and thank you Dr Gemechis!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR GEMECHIS DESTA.
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 6 ай бұрын
ዶ/ር ገመችስ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁልጊዜ የምታስተምረው ይባርከኛል። ዘመንህ ይባርክህ።
@SurafelJanbare-y4h
@SurafelJanbare-y4h 6 ай бұрын
ድንቅ ትምርት ነው አንድ ቀን እኔም እዚህ መድረክ ላይ ቀርባለው💪
@AwaqiFayera
@AwaqiFayera 4 ай бұрын
በእውነት አሁንም ጌታ ከዚህም በላይ ጌታ ጨምሮ ይባርኮት እርስዎን ለሀገራችን የሰጠው ጌታ ይባረክ።
@belshkaasnake
@belshkaasnake 6 ай бұрын
ዶ /ር ምርጥ ስልጠና ነው ከነቤተሰብህ ተባረክ
@martasila5996
@martasila5996 4 ай бұрын
Dr. Gemechis, you are a great blessing. Thank you for sharing your testimony, teaching the Word of God, and motivating people to be productive.
@asratamareofficial6806
@asratamareofficial6806 6 ай бұрын
ተሰምቶ ማይጠገብ አንደበት! እየተባረክ ተባረክ! ደግሞ ወንጌል መስበክክ እንዴት ደስ እንዳለኝ!❤❤❤
@elsabetdereje5698
@elsabetdereje5698 6 ай бұрын
ብዙዎቹ እዚህ ፕሮግራም ላይ ሲቀርቡ ከድህነት ተነስተው እንዴት ባለ ሀብት እንደሆኑ ነግረውናል የዶክተር ግን ይለያል ትውልድን የሚያነቃ ትምህርት ደስ የሚል አቀራረብ የማይሰለች አቅም የሚሆን ነገር ዶክተር🙏🙏🙏
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 6 ай бұрын
የሳራ እና የነገሜ እናት የሀገሬ (የነቀምቴ)የተከበራችሁ ሰዎች ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል።
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 4 ай бұрын
Nemteko biyaa Kursaal morii
@redagebre5616
@redagebre5616 6 ай бұрын
የዶ/ር ገመቺስ ትምህርት ግሩምና የሚደገፍ ነው :: አገራችን ግን በጉቦና በሌብነት የታጠረ ስለሆነ ሰዎች እንዲያድጉ ለመርዳት እንኩዋን ብንተጋ የተበላሸ አስተዳደር ካለ በትክክል የሚሰሩ ሰዎች ሊያድጉበት የሚቻልበት ሃገር አይደለችም ያለን በየቢሮው ያለው ኤቲክስ አጠያያቂ ነው
@SonesaKejela
@SonesaKejela 6 ай бұрын
Dr. Waaqayyo ammaa ilee dabalee dadablee sin haa ebbisu! Jiradhu!
@aschalewkola2296
@aschalewkola2296 29 күн бұрын
ዶ/ር ዘመንህን ፈጣሪ አምላክ ይባርከው፤ አንተ ለእኛ ኢትዮጵያን ልዩ ሥጦታ ነህ!!
@olmatesfayepz9vs
@olmatesfayepz9vs 6 ай бұрын
DR.Gemechis is real businessman
@MiliKura
@MiliKura 5 ай бұрын
አመሰግናለው ዳዊት ድሪምስ ዶክተር ገመቺስን ጋብዘህ የህይወት መንገዱን ድንቅ በሆነ መንገድ ስላስተማረኝ ዶክተር ምስጋናዬ የላቀ ነው አምላኬ ይረዳኛል ፀጋው በዝቶልኝ ከዚህ ሰአት ጀምሮ ወደ ተግባር እገባለው ደግሞ ይሳካልኛል እድሜዬ 43 ነው ነገር ግን አደርገዋለው ለሚያምን ሁሉ ይቻላል የ2 ልጆች አባት ነኝ
@Grandas7358
@Grandas7358 6 ай бұрын
Watching from DambiDollo near Dr Gammachis's previous boarding school B.E.S.S.(Bethel Evangelical Secondary School) BESS is BEST!😊
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 6 ай бұрын
ትለያለህ እዉነት እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ ተባረክ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ
@BiniyamAlemu-vb8un
@BiniyamAlemu-vb8un 6 ай бұрын
Doctor Gemechis Vip man of Ethiopia
@JSTPLUS1221
@JSTPLUS1221 6 ай бұрын
@@BiniyamAlemu-vb8un you are write docter gemechis VIP l like you very very motivated
@deehope9477
@deehope9477 6 ай бұрын
​...... you're right ✅️
@jonastadesse3515
@jonastadesse3515 5 ай бұрын
"The Future belongs to those who prepare today!" Retrospective < Persepective | Prospective> = Preparation = Planning = (Current Reality, Future) = Cronos(Expected), Cayros(Unexpected) Amazing speech i have ever heared! Thank you Dr Gemechis! Galatoomaa!
@tsegayenigusie3621
@tsegayenigusie3621 6 ай бұрын
Dawit dreams and Dr Gemechis thanks a lot we love you
@lemmagelmecha7363
@lemmagelmecha7363 3 ай бұрын
I love and Respect Dr. Gemechis the knowledge he shared us is Making me a hopeful person. Thank you Very Much!
@MelatDaniel-m5q
@MelatDaniel-m5q 6 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የሰማሁት አመሰግናለው
@alemayehuneme6930
@alemayehuneme6930 5 ай бұрын
A great lesson for a paradigm change of oneself, family, community, country! We must scape from our mentality strongly tied to problems woth no solution!
@dagmhaylu1015
@dagmhaylu1015 6 ай бұрын
አንተ ብትመራት ኢትዮጲያን ሁላችንም እንበር ነበር ክብረት ይስጥልን ደስ አለኝ በጣም
@AlazerAbata
@AlazerAbata 4 ай бұрын
በህይወቴ ከተማርኩት ትምህርት ልቤን ከነኩት አንዱ ነው ይህ የዛሬ የዶ/ረ ገመቺ እበኮት ደግሚ ይገበዙ አሜን በጌታ አሸናፊዎች እንሆናለን ከልብ /እናመሰግንሃለን ዶክተር ገመች ዳዊት ድራም አብራችሁ ያላችሁት ሁላችሁንም እናመሰግናለን 🎉❤
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 6 ай бұрын
I love you Dr Gemechis Desta!!
@ShetuDomesticWork
@ShetuDomesticWork 2 ай бұрын
He is an Amazing ,Wonderful Blessed, Especial, men of God person !! I feel happy and proud of Dr Gemeches since I met him in Ottawa 10yrs ago. I wish if I met and talk to him and got his blessings in Addis now,. Dr, We all love and respect you. May Heavenly Father Jehova Bls you supper abundantly , All your family as well!
@lubabahussain6718
@lubabahussain6718 6 ай бұрын
You are the most amazing, positive, kind and well educated person. Thank you Dr.
@BANU-ng4nc
@BANU-ng4nc 6 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ነው ለማሰተማር የግድ ቁም ነገሩ መብዛት የለበትም እያዝናኝ አሰተማሪ ነው ባገኝህ ምን እንደምጠየቅህ ባላውቅም ባገኘው ግን ደሰ ይለኛል
@tameab3246
@tameab3246 6 ай бұрын
wow amazing respect doctor gemechis and dawit dreams🙏🙏!!..
@Deguaglalu
@Deguaglalu 3 ай бұрын
በእውነት ፈጣሪ አባዝቶ ይባርክህ ከአሁኑ ሰኮንድ ጀምሮ ያኔ ጀግና አንተ ነህ!!!! ለሃገሬ 100000ሺ አመት ኑሮ ከእናትህ,ከባለቤትህ ና ከልጆዎችህ ጋር አጅግ አከብርህ አለሁ።
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 6 ай бұрын
የcovid መከሰት ለኔ ጠቅሞኛል።autistic ልጄን life skill እንዳስተምረው ጊዜ አግኝቻለሁ።
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 6 ай бұрын
Gobez yene ehet geta Cher new beger hulu lemelkqm new
@debasitgirmay1662
@debasitgirmay1662 6 ай бұрын
👏👏👏
@turkatoturto4871
@turkatoturto4871 4 ай бұрын
God bless you our dearest father, teacher and inspiration Dr. Gemechis Desta, I thank you for giving me the real vision of my life!! God bless you forever our big brother !!!
@kasahunguluma-qx7sh
@kasahunguluma-qx7sh 6 ай бұрын
ዶር ጌታ ይባርክህ በረከታችን ነህ
@themagnet4305
@themagnet4305 6 ай бұрын
Thank you Dr. Gemechis. I love you so much. Thank you Dave I respect you. Thank you!
@HawiWoldu
@HawiWoldu 6 ай бұрын
ከደመናው በላይ ፀሐይ አለ!!!
@GudetaGurmu
@GudetaGurmu 5 ай бұрын
GOD bless you Dawit Dreams Dr Gemechis's teaching repairs all my life
@WengelAdane-uw3nu
@WengelAdane-uw3nu 6 ай бұрын
One day I will study at your university and hear from you.
@AbinetAlemayehu-xy3sl
@AbinetAlemayehu-xy3sl 5 ай бұрын
ለእራሴ እና ለወዳጆቼ የምጋዘው ምርጥ ግብዣ ነው ድንቅ ሚስጢር እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@SozaSultan
@SozaSultan 6 ай бұрын
Amazing 🔥 Thank you Dr & dawit
@wakjiralemessa5228
@wakjiralemessa5228 5 ай бұрын
Dear Dr.Gammachiis I am very satisfied with your Inspirational teaching. thank you very much
@ethnews5778
@ethnews5778 6 ай бұрын
ድንቅ ድንቅ ሰው & Inspiration 👏👏
@alemuhabte8018
@alemuhabte8018 5 ай бұрын
Dr you helped me to see the present Dagne more. Tank you &I will tank you More in the near future.
@user-Hareg
@user-Hareg 6 ай бұрын
Whata wonderful gift we have. Dr Gemechis and his parents may God bless you forever.
@zed8788
@zed8788 6 ай бұрын
""There is a jinoues yet to discover in you """🙏🙏🙏🙏 የቶማስ ታሪክ 😍እግዚአብሔር ይባረክህ ስላገዝከው this is number 1 from Dawit Dreams waw bless dr Gemechis 👉🙏MAY OUR GOD GIVE TO ALL IF US KIROs TIME """
@dassalegntaddess7354
@dassalegntaddess7354 6 ай бұрын
What a wonderful word...i am speechless ❤❤❤
@berhanufantay361
@berhanufantay361 4 ай бұрын
D.r Gemechis your are best trainner. I am proud because of you. Thank you for your trainning
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 6 ай бұрын
የምር እናመሰግናለን ምርጥ ፕሮግራም❤❤❤🎉🎉🎉
@meseretsemaw
@meseretsemaw 6 ай бұрын
ዶር ገመቺስ እናመሠግናለን ስለ መልክትህ❤
@lammitaera
@lammitaera 4 ай бұрын
Thank you so much Dr you are very grateful 🙏 baga naganne see areg thanks to mighty God bless you and your family
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ጥበብ || ቄስ ዶ/ር ገመቺስ ደስታ|| Rev. Dr. Gemechis Desta  @ARC
47:52
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 76 М.
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life - ስነወርቅ ታዬ |  @EthioKings
26:59
የ2017 መልእክት በዶክተር ገመችስ  |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024
38:44
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 95 М.