Рет қаралды 4,487
ቅንዋት
አአትብ ወእትነሣእ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አቲብየ እትነሣእ ሠለስተ አስማተ ነሢእየ እትዌከል ቦቱ አቲብየ እትነሣእ እመኒ ወደቁ ወተንተንኩ እትዌከል ቦቱ አቲብየ እትነሣእ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኃይለ መስቀሉ እትመረጐዝ
እምርት ዕለት እንተ ርእያ አብርሃም መዘምራኒሃ ለደብረ ብርሃን አርያም እንዘ ይብሉ ይዜምሩ በልሳን ዘኢያረምም አማን መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም
ሲጨርስ
አማን በአማን መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም