እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው || ዘማሪት በጸሎት አስማረ(ልጅ)

  Рет қаралды 226,439

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZbin Channel Content
#Subscribe
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251911828072
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪት ለምለም ከበደ
• "እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 150
@natnaeltube3035
@natnaeltube3035 Жыл бұрын
ዘማሪት በጸሎት በጣም አቅም ያላት እህታችን ናት ልናበረታታት ይገባል በፂ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቺልኝ
@abigetasew8326
@abigetasew8326 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው እንደዚህ አይነት አቅም ያላቸው ልጆች መደገፍ አናውቅም ይሄኔ ዘፋኝ ብትሆን ስንቱ ድርጅቶች እስፖንሰር እናርግሽ እያሉ ይለምኖት ነበር
@natnaeltube3035
@natnaeltube3035 Жыл бұрын
@@abigetasew8326 እውነት ነው እንግዲህ እግዚአብሔር ያውቃል
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
@@abigetasew8326 እውነት ነው ❤😢😢
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ዝማሬ መላሀ ክትን ያሰማልን🤲🤲🤲❤❤❤
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እንዲሁም አቅም ያላቸው መሀበራት በጣም ጥቂት ነገር ቢያደርጉ የእግዚአብሔር ስም በመላው አለም ይሰማ ነበር
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
ኡፍ ነብሴን አስደሰትሻት ዝማሬ መላክ ያሰማልን ባዛኝቱዋ ስንቴ ሰማሁት አልጠግብ አልኩኝ እርጋታሽ ከልብሽ ነው ያመሰገንሽው ፈጣሪ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ሃያ አንድ ሚዲያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዳግመኛ ወንድማችን ዲያቆን ብስራት ጋብዙልን ስምሽ ሲጠራድንግል የሚል መዝሙር በኪዳነምህረት
@yehunezeleke1129
@yehunezeleke1129 Жыл бұрын
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ እረዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ ....................የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል ጸጋውን ያብዛላቹሁ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ እረዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል ጸጋውን ያብዛላቹሁ
@dawitgsh6435
@dawitgsh6435 Жыл бұрын
የሚነዝር ድምፅ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን።
@betelhemdemek766
@betelhemdemek766 11 ай бұрын
😢😢😢 አባትሽ ነኝ በለኝ እኔም ልጅ ነኝ ልበል።😢😢😢❤
@GenetTesfay-sk3yx
@GenetTesfay-sk3yx 10 ай бұрын
😭😭😭😭አቤቱ እዉነተኛው ሠላም ያለው ከቤት ነው እርዳኝ አልናወጥ እለምንአለው
@idossadhibissa9562
@idossadhibissa9562 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋስል🙏🙏🙏ከ21 ሚድያ ገና ብዙ እንጠብቃለን ክብሩን በቤቱ ያጸናቹ።
@zaidkuhlay2106
@zaidkuhlay2106 Жыл бұрын
Amen ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ብጣዕሚ ደስ ዝብል መዝሙር ብሓቂ ሓቀኛ ሰላም ኣቤቱ ኢዩ ዘሎ ስለ ኩሉ ነገር ስሙ ዝኸበረን ዝተመስገነን ይኹን።
@user-ru1cz4xr6k
@user-ru1cz4xr6k 11 ай бұрын
አሜንአሜንእርዳኝአልናወርቅ
@user-hc5nl7cy4l
@user-hc5nl7cy4l 7 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@yabuman-e6s
@yabuman-e6s 11 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
@Agada213
@Agada213 Жыл бұрын
እሰይ ተወለደ የአለም መድኃኒት የሚለው መዝሙር ስሪልን: በእመ አምላክ ስም።
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ አልናወፅ እለምንሀለው 😭😭😭 አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ግሩም መዝሙር ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤✝️
@dgst137
@dgst137 Жыл бұрын
እውነተኛ ሰላም ያለው አተጋር ነው እውነት ነው ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን አሜን ፫
@samuelbirhane2977
@samuelbirhane2977 Жыл бұрын
እርዳኝ አልናወፅ😭😭😭
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት የሰማልን በጠም ልብይ ነከል አዎ እዉነት የለዉ ሰላም የለዉ በቤተክርስተንነዉ አዎ ይረደሽ የኔ እህት
@user-eu6ns7zq4s
@user-eu6ns7zq4s Жыл бұрын
እውነት እውነተኛ ሰላም ከአንተ ነው
@hanatube9819
@hanatube9819 Жыл бұрын
ክራር መቺዉን ሳላደንቅ አላልፍም ደስ የሚል መዝሙር ነው ቃለህወትን ያሰማልን ዘማሪት
@temesgenyemestu-uz1xy
@temesgenyemestu-uz1xy 8 ай бұрын
😢😢😢 እርዳኝ አባቴ😢😢😢😢😢
@user-dd3vi1yt1i
@user-dd3vi1yt1i Жыл бұрын
ብሰማ ብሰማ አልጠግበውም በቤቱ ያፅናሽ እህታችን 😍😍😍😍😍
@ashusisay1252
@ashusisay1252 Жыл бұрын
እርዳኝ አልናወጥ እለምንሀለው🙏🙏🙏
@BirtukanFikadu-yb5yt
@BirtukanFikadu-yb5yt Жыл бұрын
እወነተኛው ሰላም ያለው በቤትህ ነው እርዳኝ አለናወፅ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏እለምን ሀለው
@mezmurorthodoxfaaruuortodo9557
@mezmurorthodoxfaaruuortodo9557 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ( አሜን ) ይቅርታ ግን በግጥም ቢሆን በጣም ደስ ይላል
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ የድንግል ማርያም ልጅ
@zenutttt8975
@zenutttt8975 Жыл бұрын
Ameen Ameen ameen simare malyikten yasman 🙏 🙏 🙏 Hitachin egziyahaber bastaga yanorish 🤲🤲❤️❤️❤️💯😍😍💕💕🙏🙏 Yetawayedoo enquu siwadesh ❤️ ❤️
@evenselemon4605
@evenselemon4605 Жыл бұрын
🥰❤️🥰🙏በጺ
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 Жыл бұрын
እውነትኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኛ አልነወፂ እለምንሃለሁ
@kidistmulualem2432
@kidistmulualem2432 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
Yena wde betsi selayhushe dse belogale hades zama lye nbre kenatshe gare yayhushe zemara melayket yasemalen🙏🙏🙏
@alganshalgansh5395
@alganshalgansh5395 Жыл бұрын
Zemra melakte yasemalen ehetachen fetatiy lehulachen yerdan
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እውነትም ይርዳን መድኃኔዓለም ከቤቱ እንዳንናወፅ 😥
@GanattiGanatti-vb4wf
@GanattiGanatti-vb4wf Жыл бұрын
Ewinetegnaw selam yalew kebeteh naw 😢😢ewinet naw lehtachen zimare melaekten yasemalen rejim edme kexena ga egziabhar yistsh yagelihilot zemenish yetebareke yihun❤❤
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 5 ай бұрын
እዉነተኛዉሰላም😢😢😢😢😢😢ያለዉተቤትህነዉ፣አቤቱ፣ይቅርበለን፣በመንግሰትህእሰበን😢😢😢😢😢❤❤
@hopek.08
@hopek.08 Жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ ነው። ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም። ተመስጦ ውስጥ ይከታል። ድምጿ ልብን ወደ ቤቱ ነጥቆ የሚወስድ ኃይል አለው። ግን አስተያየቴን በቅንነት ከወሰዳችሁልኝ This ክራር(the base ክራር too) በቤተክርስቲያን የመዝሙር መሳርያዎች ቁጥር ውስጥ ስለሌለ(ሲኖዶስ ግንቦት 2 1986 ዓ.ም.) እና መዝሙራቱንም ወደ ዘፈን ለዛ የሚወስድ በመሆኑ ብትተዉት። በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልሽ።
@elsakassie8121
@elsakassie8121 Жыл бұрын
ተባረኪ ለኔ የተዘመረ እስኪመስለኝ ድረስ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@GenetTesfay-sk3yx
@GenetTesfay-sk3yx 10 ай бұрын
ዝማሪ መልእክትን ያሰማል ያገልግሎት ዘመነሽ ያብዛልሽ በቤቱ ያጠነክርሽ እህቴ
@gurmedaba2023
@gurmedaba2023 Жыл бұрын
Ewunetegna selam yalew kabetnw 🙏🙏🙏
@user-kr9hr1yd7q
@user-kr9hr1yd7q 4 ай бұрын
getahoy kedejih ataskeren
@HannaYigezu-py8zh
@HannaYigezu-py8zh Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን
@warkehalmarim4842
@warkehalmarim4842 Жыл бұрын
Amen amen amen zemare kalot yasemalen 😭😭😭😭😭🤲🤲😭🤲😭🤲😭🤲🤲😭🤲😭🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️💒☝️✝️✝️💒🙏🙏
@sharjahsharjah3513
@sharjahsharjah3513 5 ай бұрын
ዝማሬመላክት ያሰማ እህታችን ቤቱያጥና
@tsionalemayehu-h3o
@tsionalemayehu-h3o 17 күн бұрын
My love
@kefaletibebu-nu2qx
@kefaletibebu-nu2qx Жыл бұрын
ሁሌም ኑሪልን እህታችን
@abigetasew8326
@abigetasew8326 Жыл бұрын
የኔ ሂወት ነው የዘመርሽልኝ ሀጢያት አደከመኝ እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abelm7698
@abelm7698 10 ай бұрын
You took me years back when we used to sing this at St. Gabriel Church, Nazareth with Memiher Solomon at the Holly water. Bless you,
@Saeda-zc2qh
@Saeda-zc2qh Ай бұрын
ዝማሬመላይክት ያሰማልኝ
@gtg7569
@gtg7569 Жыл бұрын
😭😭😭ኧረ እኔ አልቻልኩም .....ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@EteneshLikisa
@EteneshLikisa 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕከት ያሰማልን
@mekdelawitdaniel1278
@mekdelawitdaniel1278 6 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤
@alphaomega6974
@alphaomega6974 Жыл бұрын
እውነተኛው ሰላም ያለው በቤትህ ነው አምላኬ
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን በእውነት እውነተኛ ሰላም ከቤትህ ነው።
@abrahamweldengus3581
@abrahamweldengus3581 Жыл бұрын
Zblo tefieuni emo amlak edmen tenan yhabki Nay agelglot zemenki ybark Zmarie melaekti yesmealna
@danielalpha2382
@danielalpha2382 Жыл бұрын
egziabher ye agelgelot zemnshn yebarkelsh ke fetena hulu dengel mariyam tetebksh Ende kedemut ehtochachen Endetefut Endatetefi egziabher be kine tebebu yetebkesh Temkht endaysemash ከ ክርስቶስ መስቀል በቀር ትምክህት ካንቺ እንዲርቅ ዘወትር ፀልይ 🙏
@melatfisha
@melatfisha 11 ай бұрын
ዘማሪት መክሊት ዳኛቸውን ጋብዙልን እባካችሁ
@marymmarym3939
@marymmarym3939 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲
@eyassukassaw3001
@eyassukassaw3001 Жыл бұрын
በእንባ ነው የሰማሁት በፂዬ ተባረኪልኝ
@OG0o
@OG0o 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ 🙏🙏🙏🙏
@mekdi805
@mekdi805 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahitube12
@mahitube12 Жыл бұрын
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው 😢🙏🙏🙏
@samarr1112
@samarr1112 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቤተክርስቲያን ናፍቃኛለች 😭
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳየ ነኝ እርግቦን ተጭናችሁ ተከታተሉኝ
@mahiabeje1572
@mahiabeje1572 Жыл бұрын
Zemari lemelem belejenete betam kemesemachew mezemuroche andu new zemare melaeket yasemalen ehetachin
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-dk6qg7vx5q
@user-dk6qg7vx5q Жыл бұрын
Erdagn alnawets.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vg5tw1bd4c
@user-vg5tw1bd4c Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@antenehtesfaye3095
@antenehtesfaye3095 Жыл бұрын
Wow yu are beautiful and yu voice wow 👌 👏 orthodox for ever
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን እህቴ
@yedengelmaryamlij0021
@yedengelmaryamlij0021 Жыл бұрын
Zmare melaekt yasemalen dmtsesh betam des ylal❤❤❤
@Nebsu-hb6bt
@Nebsu-hb6bt Жыл бұрын
Amen Amen Amen bewenatu zemare malakiten yasamalin ehetachini
@tsehaidirba7328
@tsehaidirba7328 Жыл бұрын
Amen.amen.amen.♥️♥️♥️
@SebleNegash-uc4kd
@SebleNegash-uc4kd Жыл бұрын
abet demts zimare melakit yasmemaln❤
@estifanosteferi8670
@estifanosteferi8670 11 ай бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
21 midiya egzabhare yeseteln edzi mnfesen wseten yemyasaye mezemure selemtasmun wetat zemriyanen selmetabretatu wagachu besemay yetsef🙏
@MulualemGezahegn-zm3pz
@MulualemGezahegn-zm3pz Жыл бұрын
Yene enat እግዚአብሔር bebtu yatsenash zemar melaektn yasmalen
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@atsede9212
@atsede9212 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 Amen
@ZLem12
@ZLem12 Жыл бұрын
የኔ እናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እእእእእእልልልልልል በርቺ እማ
@MuluneshAbeje-zr6no
@MuluneshAbeje-zr6no 4 ай бұрын
Zemare melaekt yasmalen
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችቱ በማርያም እንዴት ነው ሀያ አንድ ሚዲያ ላይ መቅረብ የሚቻለው በአዛኝቷ😢😢😢
@bewkamro877
@bewkamro877 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@gurmedaba2023
@gurmedaba2023 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen...
@wubewalde4039
@wubewalde4039 Жыл бұрын
Amen3 😭😭
@nolawitdegarege8515
@nolawitdegarege8515 Жыл бұрын
Nefse yemiyalem zemare nw.zimare melakt yasemalen mengeste semayat yawirslen 🙏🙏🙏
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
እውነት ለኔ ነው እራዳኝ አማኑኤል በሐይማኖት ልፅና🙏🙏🙏
@gabriellamarkus2724
@gabriellamarkus2724 Жыл бұрын
I love this God bless you sister❤✝️❤
@lewamsweetiy5726
@lewamsweetiy5726 Жыл бұрын
Ewunetgnawu selam yalewu kebeth new
@danielo2977
@danielo2977 Жыл бұрын
fetari tsegawn yabzalish
@nardinegese7081
@nardinegese7081 Жыл бұрын
Zamra.malket.yasmlen.yagglot.zamnsh.yabrklsh.Eata❤❤❤
@BoruufAbdii
@BoruufAbdii Жыл бұрын
amen
@mezmurmezmur-tf6xf
@mezmurmezmur-tf6xf Жыл бұрын
Tsegash liyu new ehite berchi
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Zimare melkitn yesamelsh 🙏🙏🙏
@user-jc9se8gh1l
@user-jc9se8gh1l 11 ай бұрын
Wow it is amazing
@eldanaterfu-um1ri
@eldanaterfu-um1ri Жыл бұрын
እውድሻለወ
@mebratu6321
@mebratu6321 Жыл бұрын
የፀጋው ባለቤት የተመሰገነ ይሁን
@weletezerabruk7093
@weletezerabruk7093 Жыл бұрын
I appreciate your voice. My spiritual sister
@bisratchebsi5389
@bisratchebsi5389 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥺
@natnaeltube3035
@natnaeltube3035 Жыл бұрын
ወንድሜ ግሩም ነው ያንተም
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph Жыл бұрын
Amen amen amen
@memimime5701
@memimime5701 Жыл бұрын
Zemar melekat yasemachu
@mosebtube4393
@mosebtube4393 Жыл бұрын
zimare meliktn yasemaln
"ላመስግንህ የእኔ ጌታ" | በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27​
8:13
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 559 М.
ማሪኝ እና ልሂድ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
8:08
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 257 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 56 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
#NewFAARUU_WALTAJJII_Faarfattuu~Burtukaan~Bakareetiin@GuyyaaShantammaffaa
12:50
Guyyaa Shantammaffaa~50ኛ ቀን
Рет қаралды 4,9 М.
"እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው"  ዘማሪት ለምለም ከበደ
4:59
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 493 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 604 М.
፰ ዘንበል ያልክለት - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:29
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,1 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 11 МЛН
Минаева - Шоколадка
2:49
Gazgolder
Рет қаралды 1,1 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 71 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 323 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,5 МЛН