#25/4/17_

  Рет қаралды 2,175

ያሮስ ሚዲያ Yaros Media

ያሮስ ሚዲያ Yaros Media

Күн бұрын

Пікірлер: 9
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle Күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሀ!
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Күн бұрын
ወድማችንን አኬን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle Күн бұрын
ሙስሊም ወንድማችን በጣም ትክክል የብዙዎችን የኔንም ጭምር የልብ ትርታ ነው የተናገረው ነገሮች እየከፉ የፈጣሪ ቁጣ በስፋት እየታየ እንደ ሰዶም ሕዝብ ተያይዘን እስከምንቃጠል ድረስ መደንዘዝ የለብንም በየትኛውም እምነት የምንገኝ አምላካችን ተቆጥቶ በቁጣው መቀለድ የለብንም አባት ልጁ አጥፍቶ በንዴት ሲቆጣው አንገትን ወደ መሬት ደፍቶ ይቅርታ ነው የሚጠየቀው እግዚአብሔር አምላክ ስለ ጥቂቶቹ ሲል በምህረቱ ይጎብኘን🙏🙏🙏
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam Күн бұрын
❤❤❤❤
@Bsh-gt7oc
@Bsh-gt7oc Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 Күн бұрын
ወንድማችን አኬ እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 күн бұрын
ኦርቶዶክስ መስርትዋጉልሏትዋም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስክርስቶስ ነው አሜን 🙏🙏🙏
@TooriToori-b8w
@TooriToori-b8w 2 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@firymamo1929
@firymamo1929 Күн бұрын
ህዝቡንም አታደናግሩት እባካችሁ መምህራን እባካችሁ በዉስጥ ተነጋገሩ ባለፈዉም በእመቤታችን ዙርያ የተዋህዶ ልጆች ስትነታረኩ በጣም ያስደነግጥ ነበር ከዚ በሃላ እንደዚህ አይነት ጉዳይ ባናይ በንሰማ እላለሁ
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН