3አመት ሙሉ ምግብ አልቀመሰችም! እራስ የሚያም ችግር Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 52,947

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Пікірлер: 225
@matub4261
@matub4261 4 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሄር ዬባርክሽ ብዙ ችግረኛ እየጎበኘሽ ነው መሲ ን የሚወድ ላይክ
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 4 жыл бұрын
ክብር ልጆቻቸውን ያላባት ላሳደጉ እናቶቻችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን
@bisratamare7365
@bisratamare7365 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 4 жыл бұрын
Amen Ame Amen
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 4 жыл бұрын
አሜን፫
@ssaa7401
@ssaa7401 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yaniyani8683
@yaniyani8683 4 жыл бұрын
እግዚኦ ምናይነት እድል ነዉ አራት ልጅ ያለ አባት እጅግ ከባድ ነው ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ እንጦጦ ማሪያም ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ የኢትዩ ህዝብ አዛኝ ነዉ ባለን እናግዝሻለን እናቴ ብትሆን በሚለዉ
@atwima
@atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መስየአንችንም እግዛብሄር እደሜ ከጤና ይስጥሺ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ*
@atwima
@atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..
@ያቢኔዘርእናት.ያቢኔዘርእ
@ያቢኔዘርእናት.ያቢኔዘርእ 4 жыл бұрын
@@atwima ኧ
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 4 жыл бұрын
አይ ሂይወት ብርቱ ሰልፍ ናት አይዞሽ እህቴ ይሄም ያልፋል በእዉነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የጤና ነገር ሆኖብሽ ነዉ እጅ እግዚአበሔር አምላክ ይርዳሽ🙏 መሲዬ ተባረኪ እህቴ🙏 ሀ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ መሰየእግዚአብሔር ይባርክሽ
@tigana9453
@tigana9453 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አንችና ቤተሰብሽ በጤናና በድንገተኛ በረከት ይጎብኝሽ ስታሳዝን! !!
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 4 жыл бұрын
ለኔ አንቺ ጀግና እናት ነሽ ክብር ይገባሻል እግዚአብሔር ይማርሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ።
@tizuarage8391
@tizuarage8391 4 жыл бұрын
መሲ፡አምላክ፡ይባርክሽ፡ስርአታማና፡ለሞያሽ፡ልኩ፡ነሽ፡ቃላት፡አይገልፅሽም፡ቅንነትሽን፡፡እህቴ፡ካሳነሽ፡እመኝኝ፡ይነጋልሻል፡ይህን፡የተባረክ፡ልጅሽን፡አምላክ፡አይቶታል፡አንች፡ሁሌ፡መርቂው፡፡ማንም፡ስው፡ልጄ፡በሆን፡የሜል፡ልጅ፡አለሽ፡፡ሊዲያ!!!!ሊዲያ!!!፡ልክ፡የመፅሀፍ፡ቅዱስዋን፡ሊዲያን፡አስብኩዋት፡፡መልካምነትሽ፡ልብ፡ይነካል፡አንችን፡መሆን፡ብንችል፡አምላክ፡ይርዳን፡በወለድሻቸው፡አምላክ፡ይካስሽ፡፡እህቴ፡ ካሳነሽ፡በርች፡ፅንተሽ፡ፅልይ፡ እምላክ፡መልስ፡እለው፡ይህችን፡ የመፅሀፍ፡ቅዱስ፡ጥቅስ ልጋብዝሽ፡ መዝመር፡62፡፡ 5-8
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
መሲ ምርጥ ሰው 🥰
@elinelove7137
@elinelove7137 4 жыл бұрын
ትክክል ማሬ
@እሙእዮብ
@እሙእዮብ 4 жыл бұрын
መስየ ስወድሸ እኮ የኔ መልካምሰው እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክልሸ እህቴ
@እናትዋንናፋቂ
@እናትዋንናፋቂ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ ወይ የኢትዮጵያ ወንዶች የሴት እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ
@asnetufa1240
@asnetufa1240 4 жыл бұрын
ወይ ጤና ፈጣሪያችን ይማርሽ ከሁሉም ልጆቿን ለማሣደግ ብትቸገርም ያላት ፅናት።
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 4 жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ የሰው ፈተና !!
@avrhmkbdah5432
@avrhmkbdah5432 4 жыл бұрын
አይዞሽ እነት ነገም ሌላ ቀን ነው መስይ የኔ ጀግነ ፈጣሪ ይባረክሽ👍🙏🙏🙏
@marthadesta681
@marthadesta681 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መሲ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ የወገኖቻችን ጏዳ እንደጎበሽ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላው🙏
@ቲጂየማርያምልጅ-ጨ5ቐ
@ቲጂየማርያምልጅ-ጨ5ቐ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናቴ አይዞሽ ማነው እች ምርጥ ጋዜጠኛ እንደኔ የምወዳት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ መልካም ሰውነሽ ለተቸገሩ ድምፅነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@ቤዛዊትየማሪያምልጅ
@ቤዛዊትየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ
@sunnyashagari7300
@sunnyashagari7300 4 жыл бұрын
@@ቤዛዊትየማሪያምልጅ ዝ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ኢንፎሚዲያ ትለያላችሁ ስለ መልካምነታችሁ እናመሰግናለን መሲ የኛ ትጉ ጉልበትሽ ስራች ይባረክ ጤና ይስጥሽ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 жыл бұрын
እመቤታችን ትዳብስሽ አይዞሽ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኈ9ሠ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኈ9ሠ 4 жыл бұрын
መሲዬና የኢትዮ ኢንፎ ክሮወች ፈጣሪ አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው የረገጣችሁት የጨበጣችሁት ለምለም ይሁን ክፉ ነገር አይንካችሁ ስራችሁ የተባረከ ይሁን እውነት ምነው ኢትዮጵያ እንደናንተ ሁሉም ቅን ቢሆን ደግነት ኢትዮጵያዊነት ሰውነት በናንተ ይገለፃል እወዳችሗለሁ ❤
@beza2625
@beza2625 4 жыл бұрын
መስዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይሄን መልካም ነገር እንድታደርጊ ስለረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ ውዴ
@جنا-ح2د
@جنا-ح2د 4 жыл бұрын
ሊዱ ፈጣሪ ዘመንሽ ይባርክ መልካም ስራ ነው የሰራሹ
@ስምህስሜንለወጠው
@ስምህስሜንለወጠው 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረከው ልጅ አለሽ
@aminuae6569
@aminuae6569 4 жыл бұрын
ፈጣሬ ይማር
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ወይ የሀገራችን ወንዶች ? በየሰው ቤት የሚሰሩትን ሴቶች ከመድፈራችሁ መካዳችሁ ያሳዝናል 🖤🖤
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ እናቴ አይዞሽ አላህ መፍተሄውን ይፍጠርልሽ
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 4 жыл бұрын
መሲዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Semiraasmara
@Semiraasmara 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልሽ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኈ9ሠ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኈ9ሠ 4 жыл бұрын
ማማየ ለፈራጅ ቀላል ነው ችግሩን የሚያውቀው ባለቤቱ ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እፉ😢ሰው የሌለው ሰው መኖር አይችልም አይ ኢትዮጵያ😢
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 4 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ መሲ ተባርክልን
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
_የተማረውን ልጇን ስራ አስገቡላት የኢትዮ ባለሀብቶች_
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል እሱ ስራ ብያጌኝ ትንሽ ይሽላል
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 3 жыл бұрын
ልጅ ተምሮ እንዳልተማረ በጣም ያሳዝ ናል በግዜው ሁሉም ያልፋል
@beza2625
@beza2625 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ ፀበል ሂጂ ያልፋል የኢትዮ እና የኤርትራ ሕዝብ መልካም ነው የርዱሻል የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መድኃኒአለም ይርዳሽ እመ አምላክ ትፈውስሽ
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ እናቴ
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
@አሰቱዩቱብ
@አሰቱዩቱብ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እሱ ምህርቱን ይላክልሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎነው
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 4 жыл бұрын
አቤቱ አባታቺን ፈጣሪአቺን በምሕረትህ ጓብኛት አይዞሽ እሕታቺን መሲ እግዚአብሔር ሕይወትሽን ሁሉ ይባርክልሽ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ልጀዋንም አስተምራ አስመረቀች የእኔ ጀግና እናት አይዞሽ እግዚአብሔር በልጁችሽ ይክስሻል መሲዬ እግዚአብሔር ይባረክሽ ተባርኪ
@sarafiseha8919
@sarafiseha8919 4 жыл бұрын
ክብር ለናቶቻችን 🙏💪 ይብላኝ ያባትነት እዳ ላለባቹ በምድር ጥሩ የተባለ ኑሮ ልትኖሩ ትችላላቹ ዋ ! ምድር የቤት ክራይ ናትና የሰማይ ቤታችሁን አታቆሽሹ ☝️ እውነት ነው ልጅ ፀጋ ነው ♥️❤️♥️
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 3 жыл бұрын
ትክክክል ሰው የዘራውን ያጭዳል እግዚአብሔር ይማርሽ ልብ ይሰብራል
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 4 жыл бұрын
ልጅሽን እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ
@6z500
@6z500 4 жыл бұрын
የትውልድ ቦታ ዎን ንገሩኝ እማውቃት መሰለኝ
@tsehaytegegn7455
@tsehaytegegn7455 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልሽ ወይ እናት
@mahitube9113
@mahitube9113 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ የናቶች ስቃይ እኮ ከባዲ ነው የኔ እናት አይዞሺ
@በእምነት-ጐ1ጰ
@በእምነት-ጐ1ጰ 4 жыл бұрын
ቸሩ መዳኒያአለም ይማርሽ እሱ ይዳብስሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ኢትዮ ኢኒፎ እግዚያብሔር ይስጣችእህ ተባረኩ
@asteraleme8845
@asteraleme8845 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ልጂ በዜህ መንገድ ማሳደግ ከባድ ነው እህቴ አይዙሽ አንችን እድሜ ይስጥላቸው
@yegnachanal6285
@yegnachanal6285 4 жыл бұрын
Ye jegina jegina nesh ehite Egziabiher yimarish Emebirhan tidabisish mechershashin yasamirilish sakishin yasayegn 🙏
@nmha4141
@nmha4141 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ጤና ይስጥሽ እህቴ ፈጣሪ ልጅሽ ይጠብቅልሽ መሲ ተባረኪ የረዳችሽ ህታችን ዘመነ ይባረክ
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ሁሉም በእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይማርሺ 😭😭😭😭😭
@ሀይማኖትየሚካኤልወዳጂ
@ሀይማኖትየሚካኤልወዳጂ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጉብኝሽ እህቴ መሲዬ ተባረኪ ግን ፀበል እሚወስዳት ሰዉ ካለ ብትጠመቅ ምንይሳነዋል አምናለሁ ትድናለች 😢😢😢😢😢😢😢🙏
@bbvvv8406
@bbvvv8406 4 жыл бұрын
አላህያሽርሽ አይዞሽ ያልፍል አይዞሽ እህቴ
@mimibh7495
@mimibh7495 4 жыл бұрын
እግዚቤሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ልጅችሽን ለትልቅ ቆምነገር ይብቃልሽ
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 4 жыл бұрын
ልጆቻችውን: ትታችው; የምትኖሩ : አባቶች : : የናንተን: ሀላፍነት : ያላደጉ: ልጆች: ላይ : ጥላችው: እንዴት : ተኛላችው? እናንተ: ስው: ናችው:: እግዚአብሔር : የጆችውን: እንደሚስጡ : እርግጠኛ :ነኝ!!
@salamsalam3691
@salamsalam3691 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዛሽ
@mekdesasrat7873
@mekdesasrat7873 4 жыл бұрын
Egziabher yimaresh yene Enat
@aedyfente1773
@aedyfente1773 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት
@keetamaketama388
@keetamaketama388 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ምህርት ይላክልሽ የኔናት
@febenblessed2963
@febenblessed2963 4 жыл бұрын
Ye background musicu yirebshal
@ብዙነሽየሸዋዋ
@ብዙነሽየሸዋዋ 4 жыл бұрын
አዛኝቷማሪያምየጭትአማላጇትማርሽእህቴዋ
@alemhaile625
@alemhaile625 4 жыл бұрын
መሲየ የኔ መልካም ሰላምትደርጊው መልካም ስራሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ የማታውን እንጀራ ይስጥሽ እህት ማር
@tsehaynegatu8689
@tsehaynegatu8689 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹህ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 жыл бұрын
የረዳሻቸው እህታችን ከነ ናትሽ እግዚያብሄር ይስጣችው እውይ አንጀቴን በሉኝ
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 4 жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ መከራ 😭😭😭😭እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@sofiaals1718
@sofiaals1718 4 жыл бұрын
ያረብለተቸገሩትሁሉፈረጁንአቅርብላቸው።😢😢
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
ቤየቢቱ ስንት ጉድ አለ እመብርሃን ትፈወስሽ እህቴ ደግሞ ፃርቃኔ ማርያም ፀበል ተጠመቃሚ ደግሞ በልጆችሽ ታገኝው አለሽ እንኳን ወለደሽ
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 3 жыл бұрын
በሽተዋ Hiv ነው ለመናገር ከብዷት ነውጂ በሽታው በጣም ያጨናንቃል እራስ ያስታል ሲሉ ሰምቻለሁ እመቤቴ ማርያም በለተ ቀኗ ከበሽታሽ ትፈውስሽ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ደፋሪ ወንዶች ዝም መባላቸዉ እቃቸዉን ቆርጦ ባደባባይ ማዋረድ ነበር እንዲሁም ወንዶች ሁሌ ከሀዲ መሆናቸዉ ይገርመኛል/ክብር ለእናቶችችች 🤔🤔
@fitsumkassa9750
@fitsumkassa9750 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርይማርሽእናት
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@tigehabte451
@tigehabte451 4 жыл бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ
@halema4313
@halema4313 4 жыл бұрын
አበት የወዶች ግፊ ጥግ ደረሰ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
@yoditt8549
@yoditt8549 4 жыл бұрын
የኔ ናት የልብሽን ስብራት ሳስበው ያማል ግን ደግም በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ለናት ዋጋ አነሳት ማአን ያቃል ይህም አልፍ ስትስቄ እናይሽ ይሆናል አዳዴ ኢትዬጲያ ውስጥ ሴት ሆኖ መፈጥር ያሳዝናል ባንዳድ ክእፍ ውንዶች ምክንያት ስንት ምስኬን ሴቶች አለቀሱ ብቻ በልጆቺሽ ይካስሽ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እባካችሁ በእግዚአብሔር ይዥችሃለሁ የእትዮ በላ ስልጣናት የተማሬውን ልጅ ሥራ አስገብት ቦታ ፍላልጋችሁ እእእእእፍፍፍፍ አንጅቴን በላኝ ከችግር ወጥቼ እቃይራለው ስል በችግር ላይ ችግር አራ ይካብደል ተምሮ ተማርቆ ተመልሶ የቀን ሥራ መስራት እግዚአብሔር ይርደችሁ በጣም ነው የያዛንኩት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ማማየ ከባድ ስራ አይወድም እንዲህ አይነት ሕመም
@Sumayafanit
@Sumayafanit 4 жыл бұрын
ባለጌ ወንዶቺ ሁሉ አላህ ይጨርሳቺሁ እይይይ ሰው ሆኔ ልጂን የሚክድ ወይኔ ህሌላ አረ ፈጣሪ በዚህ ዘመን ለምን ፈጠርከኝኝ
@adengebrekidan5604
@adengebrekidan5604 4 жыл бұрын
Meserete bezwo eqezeyabere lesaneshene tebarekeleshe wede ehete ebakeshe yeremare newe enatewene yereda Sera fekewelete ebakeshe keberete lanehe yehuone mese👆💚💛💟👍👏👍
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እማዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ መሲ
@woodynech9997
@woodynech9997 4 жыл бұрын
Yanaa nege hulem kabadi nwu😢😢😢😢😢😢😢
@jameelajameela4527
@jameelajameela4527 4 жыл бұрын
አዞሽ እህቴ የማያልፍ ችግር የለም ፍጣሪ ይድረስልሽ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 4 жыл бұрын
መሲ መቼም ስለምትሰሪው ስራ አምላክ ውለታሽን ይክፈልሽ
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ 4 жыл бұрын
Masi egzabher yibarkish
@k1af33
@k1af33 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ እናት
@ቤቲትዩብ
@ቤቲትዩብ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እናት
@amenamen655
@amenamen655 4 жыл бұрын
Egiziyabher yimareshi ehita hulum yalefale .... ..... Lejeochinem fetari yitebikileshi....,
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 4 жыл бұрын
አይዞሸ እናቴ ምንም አትሆኝም ጨጎራሸ አሲድ እረጭቶልተብዬ በመድሃኒት ሃይል 2አመት ሞላኝ አሰሪያ እሰፔሻላሰት ዶክተር ነው የካንሰር ህሙማንኦፕራሲዮን ያደርጋልኑሮ ለንደንነው በየቀኑ መድሃኒት ይቀያይርልኛል በአለሁበት በሰደት አገር ያልሔድኪበት ሆሰፒታል የለም ምንም ተሰፋ አላገኘሁም ጸበል ቅባቅዱሰ እወሰድ ነበር አሁንሁሉን ለማግኘት አልቻልኩም ዝግነውየምወሰደው መድሃኒት Dexilant Sandoz Gaviscon
@lemlemberhe4929
@lemlemberhe4929 4 жыл бұрын
Egzabher ymarsh Betam tenkara enat nesh
@የአምላክእናትኢትዮጵያንአ
@የአምላክእናትኢትዮጵያንአ 4 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
@hsee3071
@hsee3071 4 жыл бұрын
እፉፉፉ አምላኬ እግዚአብሔር ይማርሽ
@lemlemlake2899
@lemlemlake2899 4 жыл бұрын
Egziabeher yimarshi ema
@mastwale..704
@mastwale..704 4 жыл бұрын
እህቴ.እግዚአብሔር.ይማርሺ.የሴትልጆ.ፈተናው።አይይይ
@rahatfamiliy5157
@rahatfamiliy5157 4 жыл бұрын
ምን ሁኖነው ተመልካቸ የቀነሠው ሥታ ሣዝን እናንት ደጋግ ኢትያኖች እንርዳት ያለንን ሁላችንም
@እማቀሪሃብቴ
@እማቀሪሃብቴ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ጠንካራ ሴት ነሽ 3ት ልጅ በብቸኝነት ማሳደግ ከባድ ነው
@amarechaschalew
@amarechaschalew 4 жыл бұрын
ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝሺ ይች ህወት ሲንትነገር ታሳየናለች😭😭😭
@zahrah6200
@zahrah6200 4 жыл бұрын
እመ አምላክ ትድረስልሺ
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 4 жыл бұрын
Egziabeher yemareshe
@neweyuio1755
@neweyuio1755 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እኅት ዓለም አይዞን ሰው ጤና ካለው ይኖራል ጠግበን ባንበላም እግዚአብሔር በፈቀደ እንኖራለን ኢትዮጵያ ስንት ጦም አዳሪ ያለባት የድኅ ጎጆ ናት ከጠግቦ አዳሪው በጣም ጥቂት ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዛኛው ጦም አዳሪ ነው
@ለይላወሎyoutube
@ለይላወሎyoutube 4 жыл бұрын
😭😭😭
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 4 жыл бұрын
ስንት ወንዶች ይሆኑ የሴቶችን ህይወት ያሰናከላችሁ? በሰላም መኖር ሲችሉ።
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 4 жыл бұрын
ትክክል
@AsSAMSUNG-xg8wr
@AsSAMSUNG-xg8wr 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭
@sawrtysaerty7253
@sawrtysaerty7253 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭🤲
በልጄ ምክንያት ባለቤቴ ጥሎኝ ሄደ
30:42
EthioInfo
Рет қаралды 1,9 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
🚀 ምግብ እየሰራን ሀይሚ ተቃጠለች
44:56
Miftah Key
Рет қаралды 128 М.
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50