✅💯3 አይነት ለቁርስ 🍌 ለምሳ 🥕🥔እና ለእራት🍎 ከ6 ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት ምግብ አስራር ‼️6manths baby food ethio baby food ‼️💯👍

  Рет қаралды 374,417

Ethio baby food

Ethio baby food

Күн бұрын

Пікірлер: 249
@Mama-u2o6t
@Mama-u2o6t Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አቅምን ያገናዘበ ቀላል ነው ግን ብዙ ጊዜ መጠኑ ይበዛና የሚደፋው ይበልጣል
@kamilawel-h2r
@kamilawel-h2r 11 ай бұрын
ጥሩ ነው ሌላም አይነት ስሪ ደስየሚል ቀለል ያለ ምግብ ነው አናመሰግናለን
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ ምግቦች ለልጆች እናመሰግናለን ውዴ😘🙏🏻
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው🙏🏻ለብዙ እናቶች ጠቃሚ ነው አንዳንዴ ግራ ይገባል ምን እንደሚሰራ👌 keep sharing
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 3 жыл бұрын
Thanks 🙏
@ፍቅርሽማረከኝእመቤቴ-ቨ2ቨ
@ፍቅርሽማረከኝእመቤቴ-ቨ2ቨ 3 жыл бұрын
ለምን በአማርኛ አትናገሪም ኡትስ ምናምን እያልሽ ግራ ታጋቢናለሽ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 2 жыл бұрын
@@ፍቅርሽማረከኝእመቤቴ-ቨ2ቨ ኦትስ ማለት ኩከር ነው ኢትዮጵያም አለ በቆርቆር የታሸገው
@sahilemariam1703
@sahilemariam1703 Жыл бұрын
@hermelayele4495
@hermelayele4495 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔ ገና ነኝ 3ት ወር ነስጡር ነኝ እና ትምህርት እየወሰድኩ ነው
@ሰሚራአብዲረህማን
@ሰሚራአብዲረህማን 3 жыл бұрын
ዋው እኔ ለልጀ የምሰጣት ነገር ግራ ገብቶኚነበር አመሰግናለሁ
@sntayewmezgebu5121
@sntayewmezgebu5121 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን
@zaharazahara2059
@zaharazahara2059 11 күн бұрын
እናመሠግናለን የኔቆጆ😊
@WaliCabsi
@WaliCabsi 7 күн бұрын
Betam inmeseginalen berchi
@mahletfssehaye9244
@mahletfssehaye9244 3 жыл бұрын
Nice keep it up
@milatmamo6923
@milatmamo6923 Жыл бұрын
ደስ ይላል ቀላል ነው እናመሰግናለን🙏🙏🥰🥰🥰
@tgyaeysuse1273
@tgyaeysuse1273 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ!!!
@adanegrma-v9h
@adanegrma-v9h 11 ай бұрын
ሀይ ሰለም ነሺ
@ethio8172
@ethio8172 3 жыл бұрын
Thank you fore sharing .
@asnakutesfaye5554
@asnakutesfaye5554 3 жыл бұрын
አመሰግነለው በጣም ይቸግረኝ ነበር
@berukjohny2507
@berukjohny2507 2 ай бұрын
እህቴ ተባረኪልኝ ጉልበትሽን ይባርከው ገላገልሽኝ
@Neberubelay
@Neberubelay 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@meriasegd8935
@meriasegd8935 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ባትጠፊ ደስ ይለናል እግዛብሄር ይባርክሽ።
@JoyIluobetv
@JoyIluobetv 3 жыл бұрын
So amazing thanks for sharing
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 3 жыл бұрын
Thank You 🙏
@animalworld9462
@animalworld9462 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው። ደመርሁሽ ጀምሪኝ
@meskeremgebregiorgis6597
@meskeremgebregiorgis6597 2 ай бұрын
እናመድግናለን ተባርኪ
@selamawityayina9567
@selamawityayina9567 Жыл бұрын
እንዴት ነሽ ሙዝ ሳይበስል ከወተት ጋር ተፈጭቶ ቢሰጥ ችግር አለው?
@RozaDendir
@RozaDendir 2 ай бұрын
AW mabsel ayasfelgm
@mirtalemgemechu
@mirtalemgemechu 11 ай бұрын
ተባረኪ ❤❤❤
@ferahiwetayaliwu5
@ferahiwetayaliwu5 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@danigeni3089
@danigeni3089 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ቤተሰብ ሆኛለሁ እንቺም ቤተሰብ ሁኝን 👍
@Lisanumekonnen1658
@Lisanumekonnen1658 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@TsehayGirma-o7w
@TsehayGirma-o7w Жыл бұрын
አሪፍ ነው ፍራፍሬ ግን እንዴት ይቀቀላል ኦትሱስ የታሸገ ምግብ አይደል የአጃ እህሉን እራሱን ብንጠቀምስ
@EmebetGirma-b8m
@EmebetGirma-b8m Жыл бұрын
Muz sibesel cheger yelewum
@haregeweyenasefaw7052
@haregeweyenasefaw7052 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ❤️❤️
@emratub1218
@emratub1218 2 жыл бұрын
አጃና ሙዝ ለቁርስ ሰርቴለት ዛሬ እንዴት እደበላልኝ ለራቱ አፕሉን ተሰራለት እንደዛው ወደደው የታሸጉ ፕዮሪቲ ፖሬጅ ብዙ ፍለቬር ነበረ ልጥላቸው ነው ከሰራተኛ ነው ሚውለው እሱ እየበጠበጠች ነበረ ምታበላው ሼር ስላረግሽኝ አመሰግናለው
@ktkid7037
@ktkid7037 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቺ
@HananMunewer
@HananMunewer Ай бұрын
ግን ለጨጓራቸው አይከብዳቸውም?
@meseretworku1054
@meseretworku1054 9 ай бұрын
Wow😉👍🙏
@sntayewmezgebu5121
@sntayewmezgebu5121 2 жыл бұрын
በነካ እጅሽም 2ና ከዚያ በላይ ላሉ ልጆችም ቀለል ያለ ብታሳይን ጡሩ ነበር
@FayzaSurur
@FayzaSurur 5 күн бұрын
Are mami tratsh tru new gn apple ehen yahla aykakalm be,estim bich ena muzu dagmo mecheresha stfachew mechemer new enji ke,besela eko tkm yetel
@netsanetsebsibew5531
@netsanetsebsibew5531 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 2 жыл бұрын
እንዴት ሙዝ ይቀቀላል
@TsegenetMulatu19
@TsegenetMulatu19 Ай бұрын
ፋራ😂 ስለሚቀቀል
@sophiatsegaye
@sophiatsegaye 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር ነው የኔ እህት ለብዙ እናቶች ይጠቅማል እናመሰግናለን። ለቻኔልሽ አዲስ ነኝ። ቤተሰብ ሆኛለሁ ሲበችሽ ብቅ በይ።
@yemisrachkebede9140
@yemisrachkebede9140 3 жыл бұрын
Muz aykebdem
@hnegussie
@hnegussie 2 жыл бұрын
ቡላ ነው??? ፅሁፍ ያስፈልገዋል
@meriyalo9513
@meriyalo9513 2 жыл бұрын
መፈጫውን የት ነው ላገኘው የምችለው
@yoditbure9106
@yoditbure9106 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 I have 7moth baby
@shewadegandiye
@shewadegandiye Жыл бұрын
Tnx sis
@fnbvnf4534
@fnbvnf4534 3 жыл бұрын
betam Das Ylali Eina Gena 6 t Wer Ruguzu Nag Gin Besltch Asbgi Einat Lemohon Gaguch Alehu Bezam timrt Eiy Wesdku Neg
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
thanks 🙏👍❤
@mukeremzeynu3256
@mukeremzeynu3256 2 жыл бұрын
Ots hulat ayent naw enda ?metawku negrugh pls
@Alem9078
@Alem9078 3 жыл бұрын
ሰላም ልጄን መጀመርያ ምግብ በምን ነው እማስጀምርው ግራ ገባኝ
@meriasegd8935
@meriasegd8935 3 жыл бұрын
በተለያየ አትክልት እና ፍራፍሬ 🥕🥒🥦🍎🍐🥑🍌ከፈለግሽ በመደባለቅ ወይም ለየብቻው አብስለሽ በመፍጨት ቀጠን አርገሽ ብዙ ሳታበዢ መመገብ ትችያለሽ።
@Alem9078
@Alem9078 3 жыл бұрын
@@meriasegd8935 አመሠግናለሁ ውጤቱን አብርን እናያለን በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 3 жыл бұрын
አይዞሸ ቀላል ነው ትንሸ ትንሸ እያደረግሸ ድንች ካሮት ለየብቻ እየቀቀልሸ በቀን 1 ውይም 2 እየስጠሸ ማስለመድ 👍
@ddd1993d
@ddd1993d 3 жыл бұрын
@@ethiobabyfood3664 የተረፈውን ከምሳ ምን እናድርገው
@atenasymaregu9316
@atenasymaregu9316 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚማ ።ኦትሱን እንዴት ማዘጋጀት እችላለሁ ብነግሪኝ ደስ ይለኛል።
@meronnegash1794
@meronnegash1794 2 жыл бұрын
እዉነት እናመሰግናለን
@mekdesgizachew2649
@mekdesgizachew2649 2 жыл бұрын
Thanks!
@bineyammamo973
@bineyammamo973 10 ай бұрын
wow
@lorenmekeda1594
@lorenmekeda1594 3 жыл бұрын
thank you
@EeEe-n1j
@EeEe-n1j Ай бұрын
ኡጥ ምድነው😊
@rsftyhguwerdtyujh5345
@rsftyhguwerdtyujh5345 2 жыл бұрын
ያምራል
@tigistmezgebu1410
@tigistmezgebu1410 2 жыл бұрын
የእዉነት በጣም እናመሰግናለን ል
@meseretamare617
@meseretamare617 3 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ካንቺ ብዙ ተጠቅሚያለሁ በጣም እመሰግናለሁ በርቺልኝ ብርቱካን ከ ስንት ወር ጀምሮ ነው ማጠጣት ሚቻለው ?
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 3 жыл бұрын
ብርትካን 7ወር ጀምሮ መስጠት ትችያለሽ ጨምቀሸ ውሀውን 9ወር ሲሞላቸው ልጠሸ ፍሬውን አውተሸ በትንንሹ እየቆረጥሸ መስጠጥ vitamin C ስላለው ቁንጆ ነው 👍
@meseretamare617
@meseretamare617 3 жыл бұрын
@@ethiobabyfood3664 አመሰግናለሁ
@yodityosef-wq7hi
@yodityosef-wq7hi 6 ай бұрын
Dukatu yamen dukate naw enth
@ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
@ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
@hanamulatu388
@hanamulatu388 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ተምሬበታለው ለልጄ የምጥን አጥሚት ከስንት ወር ጀምሮ ብጀምርላት ይሻላል ?ካወቅሽ ብታካፊይኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@RahmaSeid-th2iy
@RahmaSeid-th2iy Жыл бұрын
እኔ የምተኛው ጧት ነው እንዴት ልጠቀምለት ማለቴለቁርስ የሰራሽውን መቅሰስ ሰአት መስጠት እችላለሁ ወይ?
@balytilahun605
@balytilahun605 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 8 ай бұрын
Bananaw abero baybesel tiru jew. You can add rhe banana after the oats fully cooked😢
@paradisetube1473
@paradisetube1473 5 ай бұрын
ምን እይነት ኦትስ? ኖርማል ይትልቅ?
@selamawityayina9567
@selamawityayina9567 Жыл бұрын
እና ከተረፋቸው ምግቡን ፊሪጅ አድርገን እየቀነስን መመገብ ይቻላል?
@RahmaSeid-th2iy
@RahmaSeid-th2iy Жыл бұрын
ለ24ሰአት ብቻ ፍሪጅተጠቀሚ
@fetiyamudesir8223
@fetiyamudesir8223 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew arif aserar new
@alebachewteka6483
@alebachewteka6483 2 жыл бұрын
interesting
@Tamehabesura74
@Tamehabesura74 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@fetiyasultan784
@fetiyasultan784 3 жыл бұрын
ሁሉንም አማልቼነው ያመጠሁት በርቺ አድ ጥያቄ አለኝ ሶድሽ መልሽልኝ ልጅ ስድስት ወር ልጫርስ 15ቀን ይቃረወል ግን ምግብ አላስጀምርኩትም አሁን መስጀማር እችላለሁ
@eyerusalemdesta9669
@eyerusalemdesta9669 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ጥሩ ነው ልጄ 6 ወሩ ነው ያንቺን እያየው ነው ምሰራለት አመሰግናለው
@genetshfreaw1445
@genetshfreaw1445 2 жыл бұрын
ሰላምላንችይሆነእህት እህት ሰወነታችዉጀል የሆነባችዉ ልጅች አሉ ማለት ከተፈጥሮ ዘብሉ የሚጨምረ እና ምን አይነት ምግብእንመገባችዉ ማለቴ ከወፍረት ወጨ ጥንካረ እናተሰማሚ የሆነዉ ምግብየቱነዉ?
@fasikatemesgen2624
@fasikatemesgen2624 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@siyummegersa2657
@siyummegersa2657 11 ай бұрын
Muz sibesel sheger yelewum malt besat
@azutyhami5531
@azutyhami5531 Жыл бұрын
lje Tlant 6Wer Molat Gn 6Wer Limolat 3Ken Sikerew New Beserifam Yasjemerkuat 6wer Kurs yebula Genfo Abelaht Thanks Betam Allah Ychemrlsh Temarku
@ABSALATDagem-ow7mw
@ABSALATDagem-ow7mw 11 ай бұрын
ማብሰሉ ግን ግድ ነዉ?
@selamawityayina9567
@selamawityayina9567 Жыл бұрын
አኔ ምልሸ ...ሳምንቱን ሙሉ በዚው ነው ሚቀጥሉት?
@wogeniehailu8079
@wogeniehailu8079 3 жыл бұрын
What is ots
@TensuGashu
@TensuGashu 2 ай бұрын
Dukat min nw yadergesh
@TsegenetMulatu19
@TsegenetMulatu19 Ай бұрын
ባማርኛማ እያወራነው እናንተ ስለማይገባቹ ነው
@TsegenetMulatu19
@TsegenetMulatu19 Ай бұрын
ኩከር ማለት ነው
@tjluvnwjs
@tjluvnwjs 2 жыл бұрын
ዋው
@Soli-Rov_Family-rv5qd
@Soli-Rov_Family-rv5qd Жыл бұрын
ኣቨካዶው በ ጣሳ ወተት ኣርገን መፍጨት እንችላለን
@yetnayetteme4876
@yetnayetteme4876 3 жыл бұрын
Applu aylatim?
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 3 жыл бұрын
አይላጥም
@nolawi9382
@nolawi9382 3 жыл бұрын
New dad here... I can't thank you enough
@Lazarus2938
@Lazarus2938 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@emanahmed6851
@emanahmed6851 3 жыл бұрын
Thanks keep going
@tenayegebremaryam5843
@tenayegebremaryam5843 7 ай бұрын
አልመንድ ማለት ምንማለት ነው
@bathuel16
@bathuel16 Жыл бұрын
በቆርቆሮ ወተት አቮካዶ ጁስ መስራት የቻላል እንዴ?
@edentewolde6935
@edentewolde6935 Жыл бұрын
Awo yichilal
@tizita6363
@tizita6363 2 жыл бұрын
የአራት ወር ልጅ ምግብ ልጀምርለት ጡቴ ብዙም አደለም እናም መንታ ናቸው የዱቄት ወተት እምቢ አሉኝ
@emratub1218
@emratub1218 2 жыл бұрын
ጀምሪ ችግር የለውም ወተቱም ተስፍ ሳትቆርጭ አስለምጃቸው አላህ ያሳድግልሽ
@emusarayoutube5180
@emusarayoutube5180 3 ай бұрын
ኦድስ ምንድን ነው
@Tigist-t3x
@Tigist-t3x 11 ай бұрын
ለ አንድ አመት ልጅ የሚሆን ስሪልኝ ውዴ
@XxXx-g7j
@XxXx-g7j 8 ай бұрын
መልሽልኝሲ እህቴ ልጀ ሴሪላክ አመገብኮት ነበር ግን በሰውነቷላ አላርጅክ ሆነባት ሲሪላክ አላርጅክ ይሆናልደ መልሽ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 7 ай бұрын
አይሆንም አሰራርሽን አስተካክይ
@foziyaali4661
@foziyaali4661 11 ай бұрын
እኔ ልጄ እንደዚህ አትበላም ከትልልቆች ከሚመገቡት ነው ሚሻላት ችግር አለው ይሆን ?
@AhmedNegash-r4g
@AhmedNegash-r4g 9 ай бұрын
ኦትዝምንድነወ?
@ivamydaughter5715
@ivamydaughter5715 3 ай бұрын
Aja
@MeseretAbebe-ro9ir
@MeseretAbebe-ro9ir 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን ሙዝ ባይበስል ጥሩ ነው እላለሁ
@andamilakbirhanu2940
@andamilakbirhanu2940 2 жыл бұрын
ኩከረ ነው እንዴ
@aishaabdu2419
@aishaabdu2419 Жыл бұрын
ኦት ምንድነው ?
@MekdesAgeda
@MekdesAgeda 6 ай бұрын
ልጄ ምግብ አስጀምሬ ካካው በጣም ደረቅ ነው በጣም ትንሽ ምን ላርግ እንዲለሰልስ
@destawabate6435
@destawabate6435 2 жыл бұрын
Thanks
@LovelyArcticBirds-xk9lr
@LovelyArcticBirds-xk9lr 2 ай бұрын
❤❤❤❤ዋው ልጄ ዋዳ ስድስ ዋር እያሄዳ ናው
@FanoFano-tg5lc
@FanoFano-tg5lc Жыл бұрын
Ots ያልሽው ምንድን ነፃ ?
@SelamAsheagry-zr9ll
@SelamAsheagry-zr9ll Жыл бұрын
ኡትስ ምንድን ነዉ ማማዬ
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ከ6 ወር ጀምሮ ልጄን ምን ልመግበው?
19:20
Eyoha Media
Рет қаралды 124 М.