#34 I አልፈታዋ I ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ጋር I ጥር I 16 I 04 I 2020 ዓል I አፍሪካ ቲቪ I Africa TV1

  Рет қаралды 28,816

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

Күн бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 127
@ስአድነኝየወሎዋብክክንያያ
@ስአድነኝየወሎዋብክክንያያ 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ እድሜ ይስጥልኝ
@gfgscf6218
@gfgscf6218 4 жыл бұрын
ውይይይ ልብ ውልቅ ያሸህ ሶብር ይስጣችሁ የምጠይቁ ሰወች ዛዛታ አታብዙ
@SameeraEth
@SameeraEth 2 ай бұрын
Allah.yakoyehue yarbe
@zaharaahmed5858
@zaharaahmed5858 2 жыл бұрын
አላህ ይጠቅህ ኡስታዛና
@asghadfd4929
@asghadfd4929 2 жыл бұрын
አላህ። እድሜውን። ያርዝምልን
@እሙሷሊሀየደሴልጂ
@እሙሷሊሀየደሴልጂ 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
@saeedarak5564
@saeedarak5564 2 жыл бұрын
ጀዛከ አህ ኸይረ
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛክእላኸይረን ያርቢ ሀያታችውን ከእፊያጋር ያርዝማን ያረቢሸህና
@r-ld7g
@r-ld7g Жыл бұрын
አሠላሙ አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ሸህ አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን❤
@አሞነኝከላላ
@አሞነኝከላላ 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ሽህ
@fatumafatuma2238
@fatumafatuma2238 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እሽ ጀዛኩመላህ ኽይር ጀዛ ያ ኡስታዝ ያረቢ ልብ ውልቅ ነው እሚያደርጉትኮ ይሄን ሁሉ ችለሁ አላህ ይጠብቅሁ እረጅም እድሜና ጤና
@zer7muss
@zer7muss 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሠላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለንንሼህ አላህይጠብቃቹህ
@gdjfegw136
@gdjfegw136 Жыл бұрын
መሻአላህ
@እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ
@እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ሼካችን እረ አላህን ፍሩ ስትደውሉ ቲቪ አጥፉ በጣም ይረብሻል መከታተል አልቻልንም
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
እንደው አይሠሙም ቢነገራቸውም
@aminatube1385
@aminatube1385 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን ያርብብብብብብ. ሽኩርን ለኩም
@ydhdh3332
@ydhdh3332 3 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ያረብ
@asdfhj5055
@asdfhj5055 4 жыл бұрын
ጀዛኪላኽርንጀዛ
@አስያሰይድስደተኛዋ
@አስያሰይድስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ 4 жыл бұрын
Jezakumllah hyren shehuna Masha allah
@kadeejayunus7594
@kadeejayunus7594 4 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይርን ኡስታዝ
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይረን ያ ሸኸና
@زيدبنيتمحمد
@زيدبنيتمحمد 4 жыл бұрын
ኢዝታዝ ጀዛከላህ ከይር ወይኔ አጠያየቃችው ልብያወልቃሉ
@tube9602
@tube9602 4 жыл бұрын
ወይኔ ባሌ ስራ ፈቶ የቤት ኪራይ አጥቸ ያለችው ልጅ አሳዘነችኝ እባካችሁ የአፍርካ ቲቭ ወች ለሚረዱ ሰወች ስልኮን ስጡላት ማጣች ከባድ ነው የኔ ሚስኪን
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
ያሸህ ጀዛኩመላህ ኸይር
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህይር ያሸህ
@susimkrti283
@susimkrti283 4 жыл бұрын
Jezakumelahe alfff keyr bzu yemalakewn temrylehu. Subrun ystewot wstaz
@miftachannal2895
@miftachannal2895 4 жыл бұрын
ማሸህላ
@lubabamolla8232
@lubabamolla8232 2 жыл бұрын
መሽአላ
@መኪነኝየሀርቡልጅ
@መኪነኝየሀርቡልጅ 4 жыл бұрын
ጀዛ ኸላህ ኸይረን ኡስታዝና
@fhhfgh2463
@fhhfgh2463 4 жыл бұрын
ኡስታዝጀዛኩምአላህህይትትግስተውወላሂ
@lailafadhlu3664
@lailafadhlu3664 4 жыл бұрын
አላህ ሀያታችሁ ያረዝምልን
@mmnn-er7eo
@mmnn-er7eo Жыл бұрын
الله يطول عمرك
@luluhabshawit1438
@luluhabshawit1438 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@ኸይርያአሚር
@ኸይርያአሚር 4 жыл бұрын
Walykum selam wrahmtullahi wbrkathu jezakumllah hyren ya sheh endihum Africa tv
@ሰሚራሙሀመድአላህነውወኪሌ
@ሰሚራሙሀመድአላህነውወኪሌ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ውስታዝ ጀዛኩም አላህሀይር
@AsQw-kk9fe
@AsQw-kk9fe Жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረቢ
@ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
@ሀናንዩቱብ-ነ7ነ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይረን
@محمدمحمد-ص7خ7خ
@محمدمحمد-ص7خ7خ 4 жыл бұрын
ጀዛከላከይር ማሻአላህ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዘ9ኀ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዘ9ኀ 4 жыл бұрын
አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ
@fatumasayed877
@fatumasayed877 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረ
@nesryutub5941
@nesryutub5941 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን
@ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ
@ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@አብደላአጣዬጉባ
@አብደላአጣዬጉባ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
@mnsjsnsnjsjs7199
@mnsjsnsnjsjs7199 4 жыл бұрын
አላህ ዩጠብቅልን ያዉስታዝ
@LoloLolo-fj8mr
@LoloLolo-fj8mr 4 жыл бұрын
ወአሊኩምአሥላም ዉራህመቱላህ ወበረካተሁ ጀዛኩም አላህ ክይር አሚንንንንን ያያያ ረቢላለሚንንን አላሁመ አሚን ያረብ
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 4 жыл бұрын
ሼካችን ጀዛክ አላህ ኸይር ሶብርና ፅናቱን ይስጦት ጥያቄ ስጠይቁ ስያደርቁ እእእ😔😔😞
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ 4 жыл бұрын
Walykum selam wrahmtullahi wbrkathu
@ፋነኝተስፋያደከመኝ
@ፋነኝተስፋያደከመኝ 4 жыл бұрын
Jezakum Alah Hayeran Yasheh
@fatimamuhammad3641
@fatimamuhammad3641 4 жыл бұрын
جزاك الله خير شخ.محمد زن الله يطول عمرك
@nuramahmmad4446
@nuramahmmad4446 4 жыл бұрын
Wowowo 💞 wowowo 💞 wowowo 💞
@samikiyar7860
@samikiyar7860 4 жыл бұрын
Jezaku allah keyren
@ያለድኔዱኔያለምኔ100
@ያለድኔዱኔያለምኔ100 4 жыл бұрын
ጀዛከላ ከይር
@smscekk288
@smscekk288 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወርህመትላሂ ወበረከቱ ጀዛኩምላህ ኸይረን በሰማነው ምንጠቀም አላህያርገን
@ያረብእዝነትህን
@ያረብእዝነትህን 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
እረ የምንጠይቀዉን እንወቅ ስራ ፈቶ ባሌ ተጨናነቀብኝ ምላድርግ ፈትዋ ጥያቄ እንጅ እርዳታ ድርጅት አይደለም እኮ ለምን ሸህየዉን አዛ እናደርጋለን ለምንጠይቀዉ ነገር እናስብ ከመጠየቃችን በፊት
@ዜድዜድወሎየዋዜድዜድወሎየ
@ዜድዜድወሎየዋዜድዜድወሎየ 4 жыл бұрын
አህለን ሸኹና
@ኡሙሢረጅ
@ኡሙሢረጅ 4 жыл бұрын
ትክክክል
@fatumafatuma2238
@fatumafatuma2238 4 жыл бұрын
እረ ልብ ውልቅ ነው እሚያደርጉትኮ የአላህ
@zahraaahmed7299
@zahraaahmed7299 4 жыл бұрын
አይባልም እህት
@zahraaahmed7299
@zahraaahmed7299 4 жыл бұрын
ጨቆት ነው
@Ppmhayat
@Ppmhayat 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@sofiasofia2880
@sofiasofia2880 4 жыл бұрын
ዋሌኩም እሳላም ዋራህማቱለይ ዋባራከቱ
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ኸይር ሸህና አላህ ሶብሩን ይስጥወት ጥያቄ የምትጠይቁ ለምን በስርአት አትጠይቁም ቲቪ ወሬ ምናምን መሽቁል ታደርጋላችሁ
@toybafentaw5255
@toybafentaw5255 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ረህመቱላሂ. ወበረከቱ. ጀዛኩም. ላኩኸይር
@ያረቢእዘንልኚ
@ያረቢእዘንልኚ 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመዓ ፈትዋ የሚጠየቀው ለአዚም በቀጥታ ተዴውሎ ነው የሚጠቀው ነው በዋትሳፕ ችግር የለውም በአላህ ንገሩኝ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 жыл бұрын
Jzkum allah kheyr
@HfHg-p7e
@HfHg-p7e Ай бұрын
❤❤❤❤❤💖💖💖💖
@fatumatube7357
@fatumatube7357 4 жыл бұрын
ወላሂ ጠያቂወቹ ደምያፈላሉ ከአንዳዶቹ ውጭ ምናይነት ናቸው ማለት ይሄሁሉ ሠው መጠየቅ አያቅበትም ወይሥ ንቀት ነው አላህ ይጠውል ኡምርክ ያሸህ ወላሂ እኔ የሸህ ኢብራሂም ማለፍ እያደር እደግር እሣት ያመኛል አላህ ቀብራቸውን ኑር ያድርግላቸው
@ዝሀብእሙሀያት
@ዝሀብእሙሀያት 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Ht-mg9cd
@Ht-mg9cd 4 жыл бұрын
አላሕጀዛችሑን ይክፈለወት እኝም በሠማነው እምንጠቅም ያድርገን
@munirayezid1672
@munirayezid1672 4 жыл бұрын
Jezk Allah wakheran shek
@rahmaaahmed5082
@rahmaaahmed5082 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸህ
@zidtupe4547
@zidtupe4547 4 жыл бұрын
ሼክ ጀዛኩም አላህ ኻይር
@ሀዩዩትብ
@ሀዩዩትብ 2 жыл бұрын
ቁጥራቸውንየሚያቅካለላኩልኝእስኪ
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@vivophone1769
@vivophone1769 3 жыл бұрын
🤝🤲🤲
@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ
@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ 4 жыл бұрын
እር ምድነው ጥያቄ ምርጡ ሆ ኡስታዝ ጥናቱን ይስጣችሁ
@temutitemu2970
@temutitemu2970 4 жыл бұрын
ጀዛኩመሏሁ ኸይር ... ወዮ የትዳሩ ጉዳይስ ተከድኖ ይበሰል ጉድ ነው
@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ
@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ 4 жыл бұрын
አምላክ አለኝ ይላል. አሁን ይሂ ምን የሚሉት ጥያቄ ነው እር ተው የምንጠይቀውን እንወቅ
@NoorNoor-yj2gm
@NoorNoor-yj2gm 4 жыл бұрын
አስላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እሱታዝ ጀዛኩም አላህ ህይር ስንት ስአት ነው ስልክ እሚስረው እረ በአላህ እሩዱኝ ጥያቄ ነበርኝ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
//// Allah ///// 👉#ህይወት #ያለ #አላህ #እድለቢሰ #ነው🌸 👉#አላህን #አለማወቅ #ውርደት #ነው🌱 👉#ያለ #አላህ #ውዴታ #መኖር #ክሰረት #ነው🌷 👉#ህይወቴ #ደሰተኛ #መሆን #ሰለምፈልግ🍃 👉 #ከአላህ #ርቄም #አላውቅም #ምክኒያቱም🌺 #እኔ #የምፈልገው #ነገር #ሁሉ #በእሱ #እጅ መሆኑን ልቤን ሰላሳመንኩት ኩን ፈየ ኩንብየ ነው የምኖረው
@حيريحسن
@حيريحسن 4 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ትክክል ነሽ
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ያ ጀምአት ቤተሰብ እንሁን
@bsbdbsbdbdbdbd2473
@bsbdbsbdbdbdbd2473 4 жыл бұрын
አህለን እህት 🌹🌹🎁💐💐
@fafiTube-px7dp
@fafiTube-px7dp 4 жыл бұрын
Umu
@fatimaimam8275
@fatimaimam8275 4 жыл бұрын
جزاكاالله خيرا شيخ محمد زين
@zinetmuhammad-3378
@zinetmuhammad-3378 4 жыл бұрын
ያአላህ ትግስታችሁ ልብ ውልቅ ነው የሚረጉት ጫጫታቸው ተሌብጅኑ ወይ ጀዛችሁን አላህ እጥፍ ድርብ አድርጓ ይክፈላችሁ ያሸኸ
@zer7muss
@zer7muss 4 жыл бұрын
እኔምለው ውተር ሲሰግዲ ሶስት እረካ መስግዲ አይቻልም እዴ ከዛደሞ ሁለት እረካ መስገዲ እምታውቁ መልሱልኝ
@m.sabdullah5802
@m.sabdullah5802 4 жыл бұрын
ዊትር ሰላት ሶስት ረካአ ነው ልክ እደ መግሪብ ሶላት መስገድ ትችላላችሁ ግን የበለጠ የሚወደደው ሁለት ረካአ አሰላምታሽ ከዛ አንድ ረካአ ይህ ይወደዳል አላሁ ያእለም
@zer7muss
@zer7muss 4 жыл бұрын
ጀዛከልሏሁ ኸይርን
@ጀሚላየወሎልጅያላህባርያነ
@ጀሚላየወሎልጅያላህባርያነ 4 жыл бұрын
እደመቅሪብ አይደለም ሶስት መስገድ ከፈለግሸ ሁለት ሰግደሸ አሰላምችና እደገና አንድ ለብቻዉ ሰገች እጅ አደመቅሪብ አንድ ላይ አይደለም
@zer7muss
@zer7muss 4 жыл бұрын
ጀዛከልሏሁ ኸይርን እሺ
@hshshshdjd2205
@hshshshdjd2205 4 жыл бұрын
2 raka'a segdesh aselamitesh endegena 1 raka'a sigeji
@kkalo659
@kkalo659 2 жыл бұрын
ምንአለ በሥረአት ቢጠይቁዉ
@رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع
@رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع 4 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡስታዜ እኔ ጥያቄ አለኝ ሴት ልጅ አስልማ ማግባት ትችላለች እንደ አስልሜ ላገባዉ ነበር ስት ሰምቻት ነዉ ለምን ዛሬ አይሰልምም አልኳት
@tamraabi1751
@tamraabi1751 4 жыл бұрын
@soniasonia7710
@soniasonia7710 4 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራሕመቱላሒም ወበረካቱ ውስታዝ አላሕ ሰብሩን ይስጦት ምነው ወድም እሕቶቼ ጥያቄያቹ አታዛዙ ሲቀጥል አደብ ባለው መልኩ ጠይቁ መሼኮቻች ሐዛ አታድርጉ አላሕን ፍሩ
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 4 жыл бұрын
አህለን
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 жыл бұрын
ግን ቲቪ ሳትዘጉ እምትደውሉ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ እኛንም ሸህንም እራሳችንን አሳመማችሁን
@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ
@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ እኔ ለነሱ ስቅቅ አልኩን ጨዋታ መስላቸው ሆ
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
ወዶቼ ኢስላሚክ ቻናል ላይ ስትገቡ ላይክ እያደረገቹ ግቡ እናበረታታቸው
@3bdallamsa3d40
@3bdallamsa3d40 4 жыл бұрын
ሥልኩ እቢአለኝ
@bultutt3454
@bultutt3454 4 жыл бұрын
As.wrwb 👍😍🙏💖
@yuty6926
@yuty6926 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረቢ
@hawaahmad4364
@hawaahmad4364 4 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም
@mohmadaoal1864
@mohmadaoal1864 3 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር።
@m.sabdullah5802
@m.sabdullah5802 4 жыл бұрын
አጂብ ነው ንያ አላህ ብቻ ነው የሚያቀው
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 жыл бұрын
ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. አህለንንን. አደኛ ነኝ
@kedija619
@kedija619 4 жыл бұрын
wwr wb ጉድ የምጠይቁትን እያሳባችሁ ጠይቁ ሆ ልብ ዝቅ ነው የምታደርጉት
@زيدبنيتمحمد
@زيدبنيتمحمد 4 жыл бұрын
ግንእኔምመጠይቅ እፈልግነበር
@Aነኝያአላህባሪያአልሀምዱ
@Aነኝያአላህባሪያአልሀምዱ 4 жыл бұрын
جزح اللله كدر
@hirj2602
@hirj2602 4 жыл бұрын
ኢጭ እር ታው ያጀማአ በስነስራአት አነግሮቸው እደ ደወላችሁ ሌላማወራት እርእናክብራች ሸሀችንን
@mariamalali4604
@mariamalali4604 4 жыл бұрын
جزكلله حير
@ረመዷንከሪም
@ረመዷንከሪም 4 жыл бұрын
አሰላም አለይኩሽህ የሻዕባንን ወር 28መጦም ይቻላል ቀዷላለበትሰው
@ኡሚየእኔቢቻ
@ኡሚየእኔቢቻ 4 жыл бұрын
የኮሜንት ጥያቄ ሚመልሱ አይመስለኝም እሁቲ ረሱል ሰለላህ አለይሒ ወሰለም አብዛኛው ቀን ፆመዋል ነው ሲባል ሀዲስ የሰማሁት እኔ እረመዳን አላህ ካለ ቀጣይ ስላለ እችላለሁ ካልሽ አላሁ አለም
@momo99m90
@momo99m90 3 жыл бұрын
@Mahah-et8ed
@Mahah-et8ed 3 ай бұрын
❤❤❤❤
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 25 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,5 МЛН
ሙሀመድ ፈረጅ || ሱረቱል ፋቲሀ || ክፍል 01
27:57
አል ፈታዋ || በሸህ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲ || 19-07-2024 || #አፍሪካ_ቲቪ
53:10
ፈታዋ | አፍሪካ ቲቪ Africa TV Fetawa
Рет қаралды 4,8 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 25 МЛН