"34 የባንኩ ሠራተኞች በዘረፋው ተሳታፊ ሆነው ተገኝተዋል" |ነፃ ሃሳብ - ክፍል 2

  Рет қаралды 193,872

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 565
@Nonbehil1921
@Nonbehil1921 8 ай бұрын
አቶ ስሜነህ በቅድሚያ ስላቀረብካቸው ውብ የሆኑ ጥያቄዎች በግሌ እያመሰገንኩ ነገር ግን በመሃል በፈጠነ መልኩ ሃሳብ ሳታስጨርስ ጣልቃ የምትገባበት ነገር ትንሽ ለተመልካች ጥሩ ስሜት የሚኖረው አይመስለኝም። ትንሽ አንተ ጠያቂ አንተው መልሱን መላሽ ያደርግሃል። ለማንኛውም ጥሩ ጊዜ በመመኘት በርታልን ለማለት እወዳለሁ።
@laugh7973
@laugh7973 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው፥ ያነሳሃቸው ጥያቄዎች በጣም ጥሩዎች እና ለሁሉም ግንዛቤ አስጨባጭ ናቸው። ትንሽ ቅር ያለኝ ግን የባንኩ ፕሬዚዳንት ለጥያቄዎች መልስ እንዲሰጡና እንዲያብራሩ እድል ነፈግኀቸው። ይሄ ደግሞ ለእኛም በደንብ እንዳንሰማ እና የተብራራ መልስ እንዳናገኝ አደረገን። ግንዛቤን ለመፍጠር የተደረገ ሳይሆን እውነትን ለማውጣጣት የምታፋጥጣቸው ይመስላል።
@Saba-y3g
@Saba-y3g 8 ай бұрын
ያው ሀርድ ቶክ አደል
@laugh7973
@laugh7973 8 ай бұрын
@@Saba-y3g ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚደረግ ቃለ መጠይቅ እንደዚህ መሆን ያለበት አይመስለኝም። ከአንዳንድ ሰዎች ጋር የሚያደርገውን "hard talk" አደንቃለሁ። ምክንያቱም የሚጠየቁትን ነገር አድበስብሰው ለማለፍ ይሞክራሉ። ያኔ "hard talk" ደስ ይላል።
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 7 ай бұрын
ሕግ ሕግ እያለ የሚደጋግመው እውነት ሕግ አለ ሊል እንዳልሆነ ልቡ ያውቃል።
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 7 ай бұрын
Ye Ethiopia gazetegnoch culture new!! 😂😂
@NebiyouTeacher-lq3wb
@NebiyouTeacher-lq3wb 8 ай бұрын
እጅግ በጣም አስመስጋኝ።አቶ አቢ ሳኖ።ክቡር ።መልካም የስራ ዘመን እመኝልዎታለሁ።
@ethiodaily2142
@ethiodaily2142 8 ай бұрын
Mr Abe is the man of principal and behaved business leader!. The way to forward and addressing a question is smart and super!.
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 8 ай бұрын
አንዳንዴ መልካም ሰዎችን እንዲህ ሳይ ተስፋየ ወደፊት ለሽዘመን ይለመልማል። የዚህ ክቡር ፕሬዝደንት ለዛና ምግባር እውነት እድሜ ይስጥህ ያሰኛል። ተባረክ!
@belatagebretsadik2576
@belatagebretsadik2576 8 ай бұрын
ስሜነህ መልካም ውይይት ታደርጋለህ። ብዙ ግዜ ግን ሳትጠባበቁ እኩል ስለምታወሩ አድማጭን ግራ የማጋባት ሁኔታ ይታያል እና ብታስብበት
@damenatesfaye2127
@damenatesfaye2127 8 ай бұрын
I like the president confidence ,and the ability to transmit the idea clearly ,Simeneh you have to give sufficient time to express his idea ,mony times you interrupted him
@NafarraSA
@NafarraSA 8 ай бұрын
My point, too.
@abyewondimu308
@abyewondimu308 8 ай бұрын
I agree. Simeneh why do u keep interrupting your guest. This so disrespectful.
@asfaw212
@asfaw212 8 ай бұрын
after all his failure more than a billioner EBR in a ingle night kkkk
@Goodthing1009
@Goodthing1009 8 ай бұрын
ስሜነ ምነው ዛሬ ወረድክብኝ ሰውየው በጣም ምርጥና ቦታውን የሚመጥን ሰው ነው ። እንደዚህ አይነቱን ባለስልጣን ያብዛልን በትክክለኛ የኢትዮጵያዊ አስተዳደግ ያደገ የተከበረ ሰው ነው ። በቀጣይ ብዙ ነገሮችን እንደሚያስተካክል ተስፋ አለኝ! በርታ የተከበሩ የንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት በርታ
@henokkebede1783
@henokkebede1783 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው የትኛው ጥያቄ ነው የወረደው
@Goodthing1009
@Goodthing1009 8 ай бұрын
@@henokkebede1783 የወረደው ያንተ የዘረኝነት አስተሳሰብክ ነው ሰውየው ቦታውን ሲይዘው በጣም የተዘረፈና የተበላሸ ቦታ ነበር እሺ ብሎ ተቀብሎ መስራቱን የእውቀቱን ልክ የሰውየውን ትህትና ለምን አትመለከቱም ከዘረኝነት ወጥታችሁ
@GeraldNtaganda
@GeraldNtaganda 8 ай бұрын
A very knowledgeable and nice bank president
@Tube-blessed
@Tube-blessed 8 ай бұрын
Ere bro respect when u ask Ur gust.
@KINFEASNAKE
@KINFEASNAKE 8 ай бұрын
ውድ አቤ ሳኖ በተረጋጋና ደስ የሚል አገላለፅ ግንዛቤ ሰለሰጡን ከልብ አመሰግናለሁ ።ውድ ጋዘጠኛ ስሜነህ ለስራ ታታሪና ግልፅ ሰው በሆን ከፍተኛ ክብር አለኝ በርታ።
@yb8765
@yb8765 8 ай бұрын
I like Mr Abe Sano! Genuine…thank you.
@Wseifu1
@Wseifu1 8 ай бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ ስራህን እንከታተላለን። ግሩም ጋዜጠኛ ነህ። በርታ! ከሰሜን አሜሪካ።
@ሥ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 8 ай бұрын
የሚያሳዝነው ግን አሪፍ ጥያቄ ይጠይቃል፣ ችግሩ ግን ጥሩ መልስ የሚመልስ የለም አድበስብሰው ነው የሚያልፉት፣
@bekeletadesse2827
@bekeletadesse2827 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ ስሜነህ : ውይይታችሁ በጣም፡ ጥሩ፡ ነው። መልሱም ፡ እንደዚያው፡ ነገር ግን ጥያቄዎችን : ስትጠይቅ : ሳታሰጨርሰ ወደ ሌላ፡ ጥያቄ፡ ትገባለህ : ብታስተካክል፡ እላለሁ፡ ፡
@supernovaentertainment5543
@supernovaentertainment5543 8 ай бұрын
The best interview I have seen. Thank you president
@samueltesema5670
@samueltesema5670 8 ай бұрын
Professional ethical and qualified leader. I prioud by President Abe Sano.
@WondimagegnMulat-yg8rk
@WondimagegnMulat-yg8rk 8 ай бұрын
ካውንተር ላይ ያሉ ሰራተኞቻችሁን እባካችሁ ህብረተሰቡን እንዲያገለግሉ ብትከታተሎቸው መስተንግዶ ይጎላቸዋል
@tekletsadikgebrekidan1198
@tekletsadikgebrekidan1198 8 ай бұрын
Question to Mr Abdi sano, why the bank didn't do a trail transaction before fully activating the new system at least for 5 to 10 minutes? Cos they can protect the bank from such kind of damage.
@wondebayu5601
@wondebayu5601 8 ай бұрын
ውድ አቤ ሳኖ፣ ድንቅ ኢትዮጵያዊ፣ ታጋሽ፣ የተረጋጉና ሃሳብዎን በስነ ስርአት የሚገልጹ ስለሆነ እናደንቅዎታለን። የሚመሩት ባንክ ግን በስነ ምግባር ብልሹነትና ደንበኛን በአግባቡ ያለማስተናገድ የተጠናወታቸው ሰራተኞች ያሉበት ስለሆነ ደንበኞቻችሁን ስለአገልግሎት እርካታ ቃለ መጠይቅ ብታደርጉ መልካም ነው።
@tsehaytesema1477
@tsehaytesema1477 8 ай бұрын
😂😊❤😊😢😊🎉😮😊😂❤
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 8 ай бұрын
The interviewer is too hard on his guest. Give him the chance to reply to your question.
@habitamumindaye3386
@habitamumindaye3386 8 ай бұрын
He is answering his own questions. Other cases, he finishes his guest's statement
@marsanadam4622
@marsanadam4622 8 ай бұрын
ሰካራም ቆርቆሮ ሰው ነው ጋዜጣኛ ነኝ ባይው፣ የጠየቀውን ጥያቄ ተመልሶልኛል ብሎ እንግዳወን ያቋርጣል፣ አድማጭ ደግሞ በደንብ አድምጦ መስማት ይፈለጋል፣
@AmenYihonal
@AmenYihonal 8 ай бұрын
​@@marsanadam4622ቲሽ አስመሳይ አትሁን አሉ ከሚባሉት ምርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ነው።በጥያቄው የነካችሁ ነገር አለ ማለት ነው።እስኪ ጋዜጠኛው የተሳሳተበትን አንድ ነጥብ አንሳ።የለህም።እራሳቸው ይታዘቡሀል
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 8 ай бұрын
@@marsanadam4622menew ye banku serategna nehe ende haha
@ravacar4840
@ravacar4840 8 ай бұрын
ክቡር ፕሬዚዳንት ዛሬ ነው ያወኩዎት።ከኢንተርቪው ዕውቀትዎን:ያለዎትን ምርጥ ስነምግባር ትግስት:መረጋጋት እንደ አንዳንድ ከፍተኛ ባለስልጣናት ያለመኮፈስ ቀለል ያሉ መሪ በመሆንዎ አድናቆቴን እገልፃለሁ።ሀገሬ እንደርሶ ፈገግታ:እርጋታና ብቃት ያላቸው መሪዎች እንዲመሯት እመኛለሁ።
@yohannyohonn8739
@yohannyohonn8739 8 ай бұрын
እኔሞ ሳላመሰግንዎት አላልፍም በተለይም እንደዚህ ያለ ድንጋይ ራስ ከሆነ ጋዜጠኛ ጋር እሄን ያህል ግዜሆነን በትግሰ ት ማሳለፍሆ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እኮራብዎታለሁ
@mosasastu9083
@mosasastu9083 8 ай бұрын
​@@yohannyohonn8739manew dingay rasu bakih yihen yenesele jegina gazetegna keyet abah tametaleh
@KedirAssefa-tm4pm
@KedirAssefa-tm4pm 8 ай бұрын
ክቡርነትወ መልካም መሪ በመሆንወ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 8 ай бұрын
ብታምኑኡም ባታምኑም ዘረፋው የሚሰራው ለዓድዋ ተወላጆች ብቻ ነው መሰሪ ተንኮላቸው ሰው ኣላወቀዉም ለሌላው የዉስሀት ብር ሲገባለት ዉሸት ነው ብሎ ዪተዋል ምስክርም ይሆናል ለዓድዋ ተወላጆች ግን ገብቶላቸው ብር ኣውጥተዋል ዘረፋው የፈጸሙት ሰዎች በርካታውን ብር የወሰዱት የዓድዋ ተወላጆች ሲሆኑ ትንሽ ብር የዘረፉት ግን ማለትም ከዓድዋ ተወላጆች ዉጪ የሆኑት ግን ተይዘው ለምስክርነት ተያዙ ለማስባል እና ህዝቡን ለማስተኛት ሲባል ተጠያቂ ኣደረጉዋቸው ኣጅሬዋች ግን ኣሜሪካን ሆነው እየጨፈሩበት ነው የኣድዋ ተወላጆች እንደሚታወቀው ስማቸዉን እና የትዉልድ ቦታቸዉን ቀይረው በተለያየ ብሄር ስም መታወቂያ ኣውጥተው እንደሚኖሩ የሚያውቅ ያውቃቸዋል
@AmenYihonal
@AmenYihonal 8 ай бұрын
​@@yohannyohonn8739ይህንን የመሰለ hard talk አይነት ጥያቄ የሚያቀርብ ጋዜጠኛ ሊደነቅ ይገባል።ግዴላችሁም ሁሉንም ስህተት በመሸፈን ችግሮችን ማባባስ እንጂ ማስተካከል አይቻልምና ድንጋዮች ሆይ ሰዎችን ድንጋይ አትበሉ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 ай бұрын
አይችሉሀ እናክብርሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏
@We2Gether-Forever
@We2Gether-Forever 8 ай бұрын
እጅግ በጣም አስመስጋኝ።አቶ አቢ ሳኖ።ክቡር ።መልካም የስራ ዘመን እመኝልዎታለሁ
@AbebeErena
@AbebeErena 7 ай бұрын
እባክዎ አቶ አቢ ፥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአገር ደረጃ ችግሮች አለበት ። በATM የተቆረ ገንዘብ ለደንበኞች አይመለስም ፥ 889 ይቆራረጣል ፥ በCEB app የተጀመረውም ብዙም አይደለም። ለምሳሌ ፡ከራስ acct. transfer አይቀበልም..... ስለዚህ አገልግሎቱ መዘመንና ቅልጥፍና ይቀረዋል።
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 8 ай бұрын
I love the transparency.... it's good telling the information to the people directly....
@mahletteklemariam2302
@mahletteklemariam2302 8 ай бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ, ይህ ስምህን ያፈረሰብኝ ቃለ መጠይቅ ነው!!!
@AdisuWorku-v8p
@AdisuWorku-v8p 6 ай бұрын
ምነው ባንክ ነው የምትሰራው
@EsmaZey-o8g
@EsmaZey-o8g 8 ай бұрын
ስሜነህ ባክህ ጣልቃ አትግባ፣ለተጠያቂው በቂ ጊዜ ስጥ፣ለሃላፊው የሚመጥን ክብር ይኑርህ። ከይቅርታ ጋር ጣልቃ ስለምትገባ ራስህን እንደ በሳል ጋዜጠኛ ባትቆጥር። የባንኩን ፕሬዚዳንት እርጋታና ብስለትን አለማድነቅ ግን ንፉግነት ነው።
@AlmazTeklu-mg7dv
@AlmazTeklu-mg7dv 8 ай бұрын
በክልል ከተሞች ላይ እንኳን ዩኒፎርም በህጉ መሠረት ሊለብሱ ቀርቶ ሥራዉን እንኳን ለማከናወን እዉቀቱ የሌላቸዉ ሠራተኞች እየበዙ የመጡ ስለሆነ በቂ ሥልጠና ቢሰጣቸዉ ባንኩን ከወቀሳ ያድናል።
@versaahmed4628
@versaahmed4628 8 ай бұрын
Abe's level of compression and his level of decency in answering all your questions is astounding. Thank you for asking all these questions, and thank you, Abe, for being so honest and straightforward.
@assegedech3380
@assegedech3380 8 ай бұрын
እኔም ያየሁት ችግር ነዉ ከመስኮት ጀርባ 3እና 4 ሰዉ ቆመዉ ሲያወሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኛዉ ስራ እንደማይሰራ ብዙ ይታማል:: የሰራተኛ እጥረት ኖሮ ደንበኛ ተሰልፎ በአንድ መስኮት እየተስቸናገደ ማኔጅሩ ቢሮ ምን ይሰራል ሰራዉን ቆም አድርጎ ቦታዉን መሸፈን አለበት አገር እንደዚህ ፈፅሞ አታድግም ችግሩን መቀበል የመፍተሄዉ 50% ነዉ ይባላል:: እንተማመን::
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 8 ай бұрын
Wow Simeneh,its amazing & highly appreciated your activity. As for me you are professionally equipped & qualified furthermore , you have a blessed mind & stay blessed!!!
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 8 ай бұрын
ይህ ሰው በጣም አዋቂ ነው። Respect!!!
@keysquadyosef9026
@keysquadyosef9026 8 ай бұрын
Abe Sano, you are so kind and humble
@hadushabreha3993
@hadushabreha3993 8 ай бұрын
Really I appreciate This Guy,Full of Confidence, Simeneh Atekbezbez.
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 8 ай бұрын
.ስሜነህ ውይይትህ መደማመጥ አይታይበትም አድምጥ ተራ ጠብቅ አድማጭ ሁን ለተጠያቂው ጊዜ ስጣቸው
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 8 ай бұрын
Ere betam leflafi new
@SEP2922
@SEP2922 8 ай бұрын
መስሚያዉ ጥጥ ነዉ ልጁ አይሰማም,,,,የሚጠይቃቸዉን ሁሌ እንዳሰቃየ😅
@ruhmahussien7036
@ruhmahussien7036 7 ай бұрын
ደግ ኣደረገው ሳያስብበት ባናት ባናቱ ነው ትንፋሹ እንዲያጥር
@abdurahmanmusa9822
@abdurahmanmusa9822 8 ай бұрын
ምርጥ ቃለ መጠይቅ እናመሰግናለን
@denekealembo840
@denekealembo840 8 ай бұрын
እውነትነው አለባበስላይ ያለው እዝላልነት ይታያል ደንበኞችን ያሸሻል የዱርዬ አለባበስ ነው የሚታየው🎉❤
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 8 ай бұрын
እኔ የማደም ቅመም ነኝ ከሀገሬ ከወጣው አመታትን አስቆጥሬያለው አሁን አሁን ግን ንግድ ባንክ ላይ ያለኝ እምነት ትንሽ ይከብደኛል የቡዙዎች አኮዎኒት ገቢ እንጂ ወጪ የለውም ግን እህቶች ሀገር ሲገባ ገንዘብ የለም ማን እንደአወጣ አናቅም ይላሉ ይህመ ልታሳቢበት ይገባል 🙏
@DawitSolomonguru
@DawitSolomonguru 8 ай бұрын
Abe, you are good leader. We love you sir.
@tadiedamtie
@tadiedamtie 8 ай бұрын
አቶ ስሜነህ በጣም አድናቂህ ነኝ እንዲሁም አቶ አቤ ደስ በሚልና ትዕግስት በአለው መልኩ በሳል የሆነ መልስ እየሠጡ ነው ነገር ግን አንተ መልስ ሲሰጡ ብታስጨርሳቸው የተሻለ ነው ምክንያቱም ለህብረተሠቡም መልዕክት ማስተላለፍ እንዲችሉ ለማለት እፈልጋለሁ
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 8 ай бұрын
ቃለመጠየቁ በጣም ደስ ይል ነበር ጠያቂውም መልስ ሰጪውም በጣም የበሰሉ መሆናቸውን ያሳያል
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 8 ай бұрын
Ato Abe zsano Egziabher yibarkot❤
@dassalegntaddess7354
@dassalegntaddess7354 8 ай бұрын
ከአሜሪካን ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ናዝሬት በሚገኘው የመጀመርያው ንግድ ባንክ ጎራ አልኩና አካውንቴ ውስጥ ገንዘብ ላወጣ ስል ካውንተሩ ጋር ያለውን ኮምፒተር ፊቱን ወደኔ አዙሮት ስራውን እንዲሰራ አካውንታቱን ጠየኩትና አዞረልኝ። ኮምፒተሩ ውስጥ የሶስት የማላቃቸው ምስል ሳይ ደነገትኩና ''እነማናቸው'' ስል ጠየኩኝ አካውንታቱም እነዚህ ሰዎች እርሶ ሙሉ ውክልና የሰጧቸው ሰዎች ናቸው ብሎኝ እርፍ። እናቴ ድረሽልኝ። ከዚያ ባንኪን በአንድ እሩ ሳቆመው ይቅርታ ስህተት ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ብለውኝ ወደ ኋላ ማናጀሩ ጋር ወስደው ስተት ነው። ብለው ሰዎቹን አወጧቸው። ጉደኛ አገር
@SosinaHaddis-i7w
@SosinaHaddis-i7w 8 ай бұрын
አቶ አቤ ሳኖ አከብረዋለው የቤት ባለቤት ያደረገን ምርጥ ፕሬዝዳንት ነው ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።
@asternegasi2928
@asternegasi2928 8 ай бұрын
ስሜነህ በናትህ እረ በጣም ጠይቃቸው ንገራቸው በግድ የባንክ ደምበኛ በዝቶላቸው አገልገሎታቸው የወረደና ክፉ ነጋዴዎች ናቸው። የጡረታ ተቆሪጭ ገንዘብ ሲያጠራቅሙና ሲሰሩበት ኖረው ለሰሩበት ገንዘብ ወለድ መክፈል ሲገባቸው ጡረታ የወጣ ሰው ብሩን ሊወስድ ሲፈልግ ሳያውቀው የአገልግሎት ክፍያ የሚቆርጡ ግፈኞች ብዙ ሰራተኞቻቸው ጥሩ አገልግሎት ከመስጠት ይልቅ የሚኮፈሱ ጥሩ መስተንግዶ ለመስጠት ፍላጎት የሌላቸው ናቸው። ያንሰራራችሁት መንግስት በግድ ብር አስገብቶላችሁ አይደለም እንዴ?
@addisalem696
@addisalem696 8 ай бұрын
ስሜነህ ጎበዝ ጋዘጠኛ ነበርክ ምነው ዛሬ ቀምሰሽ ነው የገባሽ ተጠያቂውን ጠይቀህ አላናግር አልክ ወቸ ጉድ ? አቶ አቤ ሳኖ እጅግ በጣም ትእግስተኛ ትጉህ ታታሪ አኢትዮዽያዊ ኮራንቦት ። ስሜም በጥፊ ከመመታት ተርፈሀል ትግስት ጉልበት ነው
@Aschsoftwaremaintenancet9676
@Aschsoftwaremaintenancet9676 8 ай бұрын
ጉበዝ መሪነው በርታ
@fanuelhaile8746
@fanuelhaile8746 8 ай бұрын
You should know hard talk interviews are available in main stream media. The idea of physical intervention makes you sound stupid.
@yaredgutema4963
@yaredgutema4963 8 ай бұрын
Hi Simeneh, you intervied intelect. Having profound numerical Experiance. Better to avoid interupting when it comes to such kind of interviews to capture the tecknical details.
@fuadgena3067
@fuadgena3067 8 ай бұрын
Mr. Abie Sano really he is Geinnus leader. really i Appreciate him!👌👌👌
@yigzawmekonnen6111
@yigzawmekonnen6111 8 ай бұрын
ባንኩ ወለድ እየከፈለ አይደለም የህዝቡን ሃብት ኦየሠረቀ ነው ይጠየቅልን
@debelegonjeba7373
@debelegonjeba7373 8 ай бұрын
ሰሜ፣ ብዙ ጊዜ የጋበዝካቸውን ሰዎች ሃሳብ ለማስጨረስ ትቸገራለህ። እንደሰፈር ወሬ በየመሃሉ ጣልቃ መግባቱን ብታቆም። በአንተ ደረጃ አይጠበቅም። በግድ አድምጡኝ አትበል።
@binyamasseged2066
@binyamasseged2066 7 ай бұрын
እረ ጎበዝ ባንካችሁን ቼክ አርጉት ያላችሁ ወለድ እየተሠረቀ ነው መክፈል አቁመዋል
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 8 ай бұрын
ትክክለኛና ስንምግብር ያላቸው ሠውናቸው ፕሬዳቱ፣
@Alias23686
@Alias23686 7 ай бұрын
አቶ ስሜነህ መጠየቅ ጥሩ ነው። መልስ ካልፈለክ ግን መጠየቁን ብትተወውስ? ጉብዝና ማለት ጥያቄ ማዘጋጀት ብቻ ሳይሆን መልስንም አዳምጦ የኢንተርቪውን ፍሰት ማሳለጥ ነው። ይሄ ጭንቅላት ይጠይቃል። ፅፎ መምጣትንማ ቲክቶከሮችም ይችሉታል።
@sebleakelilu4365
@sebleakelilu4365 8 ай бұрын
ንግድ ባንክንም፣ መንግሥትንም ያስቸገረው በውስጥ ሆኖ ተንኮል የሚሠሩ (የሚያጣሉ) እግዚአብሔር ያጋልጣቸው።
@fidel8659
@fidel8659 8 ай бұрын
የሚመስላችሁን ብቻ መጠየቅ የሚመስላችሁን ብቻ መመለስ ተገቢ አይደለም። ንግግር ለማድረግም ሆነ ለመጠየቅ በቂ ዝግጅት አላየሁም
@MafiAlemnew
@MafiAlemnew 8 ай бұрын
Amazing Conversation Big respect for president Abie Sano and journalist Simeneh 🙏🙏
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 8 ай бұрын
ውድ ጋዜጠኛ❤፣ በየትም አገር ባንክን ካጨበረበርክ ፎቶክ በባንኮቹ ወስጥ ሊለጠፍ ይችላል። እንኳን ባንኮች፣ ሱቆችም ስትሰርቅ የሚያሳይ ፎትክን ሊለጥፉ ይችላሉ። መፍትሄው አገርን እና ህዝብን አለመስረቅ ነው።
@AmenYihonal
@AmenYihonal 8 ай бұрын
ህጋዊ ግን አይደለም።ሂደት አለው ለፖሊስ እና መሰል ተቋማት ካሳወቁ በኋላ ያ የህግ አካል እንጂ ባንኩ እራሱ ይህን ማድረግ አይችልም።ሌላው የሚገርመው ተራ የመንደር ሱቆችን ከብሔራዊ ባንክ ጋር ማነፃፀርህ ነው።እስኪ ሁሉንም ነገር አትከላከሉ።ሌቦች ይጋለጡ ግን ህግን ተከትሎ መሆን አለበት።
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 8 ай бұрын
ንግድ ባንክ ግን ማህረሰቡን ለማመስገን እና ማህበራዊ ተሳትፎ ለመንግስት ሰራተኛ ለመምህራና ለጤና ባለሞያና መከላከያ አገልግሎት የሚሰጥ ሆስፒታል ብትገነቡና ማህበራዊ አገልግሎታችሁን ብታሰፋ።
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 8 ай бұрын
The work ethics of this country is totally under rated, despite so many reforms are going on in different institutions throughout this country. Rampant corruption, maladministration, robbery & so on have prevailed in all institutions that must be fought bitterly.
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 7 ай бұрын
When the country is lead by wetete gallawoch, the end result is corruption, arbitrary arrests, and killings, and its development trajectory is on shiny buildings of parks and museums ....
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 7 ай бұрын
Are you a participant of theft ?What is the reason to expand the issue beyond its topics of this particular banking problem ?
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 8 ай бұрын
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በጣም አከብርሃለሁ ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ❤🎉
@alazarasrat8454
@alazarasrat8454 8 ай бұрын
እባክህ ስሜነህ ባይፈርስ ይሄንን ስፍራ አታቃልለው!!! ፕሬዘዳንቱን አስጨርሳቸው በጉጉት እያዳመጥን ነው
@LakewWake-lw8pt
@LakewWake-lw8pt 8 ай бұрын
ኢንተርቢው ጥሩ ሆኖ መደማመጥ ቢኖር የተሻለ ይሆናል ይስተካከል
@danielabebe3490
@danielabebe3490 8 ай бұрын
በእውቀት የሚሰራ ሰው ከ ንግግሩ ያስታውቃል እናመሰግናለን አቶ አቤ
@TezazuBireda
@TezazuBireda 8 ай бұрын
Appreciation for the open discussion, the frankness of the journalist and the confidence and competence of the President. However, journalistic professionalism should have been highly respected accounting the audience! Tezazu Bireda
@workudebrework6768
@workudebrework6768 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት አሰጣጡ ከሌሎች ባንኮች እጅግ በጣም ያነሰ ነው ።ማለትም ጋዜጠኛው እንዳለው ባዶ ካውንተሮች በጣም በብዙ እያሉ በአንድ ብቻ እየሠሩ ተገልጋዮች በየቀኑ የመጉላላት ችግር መፍተሄ እስካልተበጀ ብዙ ደንበኞች ወደ ሌላ ግል ባንኮች የማይሄዱበት ምክንያት የለም ይታሠብበት ደንበኞች ይከበሩ ።
@desdemo7993
@desdemo7993 8 ай бұрын
I love yr interviews
@ሃገሬኢትዮጵያ-ኸ9ቘ
@ሃገሬኢትዮጵያ-ኸ9ቘ 8 ай бұрын
I will always be proud of you, Boss!
@olingahsule1040
@olingahsule1040 8 ай бұрын
President Abe Sano matured leader.Respect you !
@Samuel-ld6qv
@Samuel-ld6qv 8 ай бұрын
I proud of my bank's president response. U are really, the president. Go ahead.
@FasilTegegn-fq9bp
@FasilTegegn-fq9bp 8 ай бұрын
Yes Go ahead aperciate
@semerebelay9045
@semerebelay9045 8 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስቸጋሪ ደንበኞቹን የሚያንከራትት ተቋም ነው !። የዚህ ሰዉዬ መልስ አሰጣጥ በራሱ ለአንድ ሰው ብቻ እየመለሰ ያለ ነው የሚመስለው ።
@andreasyoseph7418
@andreasyoseph7418 8 ай бұрын
ትክክል ብለሀል። ወሬውና ተግባሩ አይገናኝም።
@Habesha5473
@Habesha5473 8 ай бұрын
Abie Sangno, Great! unassuming!
@ethiopianationnationalitie5043
@ethiopianationnationalitie5043 8 ай бұрын
Abe Sano, So Brillant leader and with charismatic face and to his people and community. moreover, his confidence on the system he built and guidance and when speak so carefully and diligently. Sir! thank you for your service. I am so proud. last but not least, Simeneh wisely intertwined the point, but several times has been interrupted, I understand your audience yet let him finish his idea of intention this should be done. simeneneh thank you for clarity as well.
@Sadam-l9t
@Sadam-l9t 8 ай бұрын
ስሜነህ ግን ምርጥ ጋዘጤኛ ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ከዝ ከከሸበ ብልጽግና መሪ አይን ይሰውርህ እላለው
@EsayasLulu
@EsayasLulu 8 ай бұрын
ጀግናና የሰከነ መሪ ነው!!!
@berhanufantu843
@berhanufantu843 8 ай бұрын
በዘረፋው የተባበሩ የባንኩ ሰራተኞች አይደለም በንግድ ባንክ በየትኛውም ባንክ እንዳይቀጠሩ መታገድ በህግ አለባቸው። የዘረፉትንም ገንዘብ ከነወለዱ መመለስ አለባቸው። ሸቤ መግባት ይገባቸዋል ።
@Mustafa-si4cg
@Mustafa-si4cg 8 ай бұрын
Impressive discussions from the Commercial Bank of Ethiopia Governor Mr. Abe and the 'hardt talk news man.. Bravo CBE
@abrahamaddis4499
@abrahamaddis4499 8 ай бұрын
የሞቫይል ኔትዎርክ ችግርን በኢትዮ ቴሌኮም ሴራ ምክኒያት እንደሆነ ለማስረዳት የሞከሩነት አጋጣሚ በጣም በጣም ሸም ነው፡፡ ችግሩን ተቀብሎ በማሻሻል ፋንታ ችግሩን ለመግፋት መሞከር በጣም ያሳፍራል፡፡ ከአአገልግሎት አሰጣጥ አኳያ ንግድ ባንክ በርካታ ችግሮች ያሉበት ተቋም ዕየሆነ መቷል፡፡የመጣኸው ችግር ለመፍታት ሳይሆን ለብሄር ተዋጾ ይመስለኛለ፡፡ ስሜነህ ደግሞ የድርጅቱ የውስጥ ጋዜጠኛ ነው የምትመስለው፡፡ ከፈለገው አምጥቶ ይመልስ፡፡ ማን አስተባብል አለህ፡፡
@jonijoni534
@jonijoni534 8 ай бұрын
ባይፈርስ አላስወራው አልክ የዛሬውን ጋዜጠኝነትህን አልወደድኩትም
@SEP2922
@SEP2922 8 ай бұрын
የሚታወቀዉ የሚጠይቃቸዉን አላስወራ በማለት ነዉ!😅
@denekealembo840
@denekealembo840 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው እውነቱን ነው ሚጠይቀው ውስጡ ብዙ ሰራተኛ እየተተራመሰህ ደበኛው ስራውንና ሰአቱን እያቃጠለህ አንድሰውብቻ ይሰራል ሌሎቹ ላይ ክፍትነው ሰራተኛ የለም ይህ ለምን ይሆናል
@gezahgnebekele4370
@gezahgnebekele4370 8 ай бұрын
Thank for your question
@Zfighterof_life
@Zfighterof_life 7 ай бұрын
Thank you President
@idrisdaandii2433
@idrisdaandii2433 8 ай бұрын
Hats off for Mr President 🙏🙏🙏
@mignotasnake4581
@mignotasnake4581 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለውጥ አለው አንዳንድ ባንኮች የሚሰሩ ስራተኞች የስነምግባር ችግር አለባቸው ።
@paulosdesta2084
@paulosdesta2084 8 ай бұрын
Good heart bank president. We appreciate for his honest explanation.
@paulosdesta2084
@paulosdesta2084 8 ай бұрын
ስሜንህ ጥሩ ጥያቄዎች ነው ያነሳህው ከባንኩ ማኔጀር የበለጠ knowledge ያለህ ትምስላለህ he should hire you for bank inspector.
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 8 ай бұрын
The program is like a hardtalk and I appreciate the journalist that cornered the President of Commercial Bank of Ethiopia.
@aregayenidashaw
@aregayenidashaw 8 ай бұрын
System lay chigir endifeter yaderegut gileseboch lemin mirmera alitederegem???
@tolaatamrat1772
@tolaatamrat1772 8 ай бұрын
Enezhe sebakiwoch, Bank gara agreement yelechawum tagabi tiyakem ayidelem. esachawunim yemimeleket guday ayidelem. Tiru newu gin main point bicha mehon alebet tiyakewu ❤
@hannahanna6885
@hannahanna6885 8 ай бұрын
Ende, the interviewer luck professionalism. Not only his questions but also his face expressions are laughable. ቂም ይዞ የመጣ የጎረቤት ጎረምሳ እንጂ እድሜ የጠገበ ልምድ ያለው ጠያቂ አይመስልም
@semerebelay9045
@semerebelay9045 8 ай бұрын
ሕዝብ እየተከታተላቸዉ እንዳለ ዘንግቷል ፣ ባንክ ሄደሽ ለብቻሽ እየነገረሽ ያለ ይመስላል ።
@EsmaZey-o8g
@EsmaZey-o8g 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ ስሜነህ ጥያቄህን ካቀረብክ በዃላ መልስ በሚሰጥበት ግዜ ተረጋግቶ የማዳመጥ ችግር አለብህ፣ ወደፉት በሚኖርህ ኢንተርቪው ይህን ችግር ግን አስተካክል። የዋልታ ማኔጅመንትን የሠከነ ግምገማ በማድረግ የማስተካከል እርምጃ እንደሚወስድ እንጠብቃለን።
@kikmelese8761
@kikmelese8761 8 ай бұрын
ውነትም ስሜነህ የውነተኛ ጋዜጠኛ የልባችንን እንደመስታወት የምታይ የተባረክ ሰውዬው የእውቀት ችግር አለበት አይ ኤትትዬጲያ ታሳዝናለች
@fanuelhaile8746
@fanuelhaile8746 8 ай бұрын
Incompetence in a human form and in one of the biggest financial sectors as well
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 8 ай бұрын
አቶ አቢ እናመሰግናለን
@AddisuZewdu-py6lo
@AddisuZewdu-py6lo 8 ай бұрын
Abe,thanks
@tingirtshobe7617
@tingirtshobe7617 8 ай бұрын
ሁሉም ሰው የሚጉላላበት ባንክ ቢኖር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ነው።
@genetdemisse4163
@genetdemisse4163 8 ай бұрын
ለምሳሌ እኔ አንድ ቅዳሜ ሴቭ ባደረኩት ስልክ የምደውለው ከንግድ ባንክ ነው። የእናት ስም አስፈላጊ ስለሆነ እንድነግረውና ፎርሙን ለመሙላት የሚከተለውን ቁጥር አስገቢ በማለት ብሬን ዘርፎ ወደራሱ ዋሌት አካውንት አስገብቶ ለፖሊስ ባመለክት አልተባበረኝም ለባንኩ እስከላይኛው ኃላፊ ዘንድ ማመልከቻ ይዤ ብቀርብ ማመልከቻዬን እንኳን ለመቀበል ሲቸገሩ አየኋቸው። ሌባው የደወለበትም ሆነ የሰረቀበትን ስልክ ብናገርም ደንበኛችን ነው በማለት ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ነገሩኝ።እኔስ ደንበኛ አይደለሁም? ባንኩ ተጭበርብሬአለሁ ተብሎ ማመልከቻ ሲቀርብለት ሁለቱንም ደንበኞች አገናኝቶ መፍትሄ የሚሰጥበት ሲስተሞ መዘርጋት አለበት።
@tadubezina5809
@tadubezina5809 8 ай бұрын
Semenh, you are spoiling your own interview. You should also allow for him to speak....
@berhanabera6727
@berhanabera6727 8 ай бұрын
ስሜነህ በጠም እናመሰግናለን ንግድ ባንክ በራሱ ችግር አለበት ብር ስናስገባም ይሁን ስናስወጣ ደረሰኞን ለመውስድ ተጨማሪ አስር ብርና ሃያ ብር እሚያስከፍሉን ለምን እንደሆን አልገባኝም
@gesurafelbedilu6036
@gesurafelbedilu6036 8 ай бұрын
Bravo, my lovely CEO
@tadelechtadele1692
@tadelechtadele1692 8 ай бұрын
Ato Abe kebere yesetelene you are very smart
@mybodythomas9549
@mybodythomas9549 8 ай бұрын
ትሁት የዋህእና ሀቀኛ የሆነ president i hope ur future is bright... Pls ሌላ ሰዉ ጠይቅ እሱ ሰርቶ ያሳየ ሰዉ ነዉ...
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ከኳስ ሜዳው ጀርባ  -  ፋና ምርመራ
55:50
Fana Television
Рет қаралды 72 М.
Ոչ ոք թող մեծ-մեծ չխոսա․ Շանթ Հարությունյան
40:37
Noyan Tapan TV. Special Programs / Հատուկ ծրագրեր
Рет қаралды 42 М.
በእድሜ ትንሹ ባለሀብት - ክፍል 1
24:11
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 203 М.
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Fana Television
Рет қаралды 71 М.