36 ቀናቶች : Ethiopian Full Movie 2023 - 36 Kenatoch

  Рет қаралды 90,558

Arada Movies

Arada Movies

6 ай бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 45
@user-uh8ym9tw4q
@user-uh8ym9tw4q 2 ай бұрын
ከቋንቋ ጥራት.ከባህል አጠባበቅ ጀምሮ..የተዋጥለት አሰተማሪ ፊልም ነው ..ደግሞ ወደላይ ወጣህ ስንልህ (ወርድህ) እዳናይህ ክብርህን ጠብቅ.ለተጎዱ ለተገፊ በሞያህ ብሶታቸውን በመግልፅ ልሳን ሁናቸው.ምክንያቱም ስነጥበብ ከህዝብ አብራክ የወጣች የህዝብ ድምፅ ናት...ጥበብ የምትወግነው. ለፈጠራት ህዝብ እንጂ ለገዥዎች አይደለም.... በርታ ያዝልቅልህ ::
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 6 ай бұрын
ከራሴ በሃሪ የምወደው በጆሮዬ ሳይሆን በአይኔ አምናለው ይበልጥ ከሰማውም አለ የተባለውን ሰው ሄጄ ፍለፊት መጠየቅ ነው የኔ አቃም። እባካቹሁ አለች እና አለ በሚባል ወሬ ከሰው አንጣላ ያለውን ሰው ቀግንባር መጠየቅ አስተማሪ ነው ❤❤❤
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤❤❤ በርቱ ሀገራችን ሰላም ያድርግና
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 6 ай бұрын
BETAM YETEWATELET FILM NEW YASLEKSAL ❤❤❤❤BERTU BEZIHU KETLUBET🎉🎉🎉🎉SELAM LESEWLGOCH BEMULU 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mg7fd1ug2e
@user-mg7fd1ug2e 6 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 6 ай бұрын
የምወዳቸው፡፡፡፡፡፡አርቲስቶች፡፡፡፡፡፡፡፡ሰላማችሁ፡፡፡፡ይብዛ
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 4 ай бұрын
ድሃ ልጆች እየተከራያችሁ ስታበላሿቸው ኃፍረት ይሰማችሁ።
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 6 ай бұрын
የሚገርም❤❤❤
@Hameremedia21
@Hameremedia21 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ እና አስተማር ነው ለዚህ ድራማ ነጥብ ስጡ ብትባሉ ስንት ትሳጣላችሁ እኔ 10%9 ሳጥቻለው
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 6 ай бұрын
ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 6 ай бұрын
ምናለበት ሁሉም ሰዉ የበደለዉን ይቅርታ ጠይቆ ቢሞት ልክ እደ ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው❤
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 6 ай бұрын
ምርጥ ፋልም 10ደቂቃ እራሱ ዋጋ አለዉ
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 6 ай бұрын
ማኪመጣሸ❤❤❤
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 6 ай бұрын
ሰው ሞኝነው የውነት አስመስለው የሚወዱትን ለማለያየት የሚዋደዱትን ለመለያየት ቆርጦ መነሳት ለሚወዱትኮ መልካም ነገር መመኝት ነው ለውሳኔ አለመቸኮል ነው
@user-hu5gs5tw4f
@user-hu5gs5tw4f 6 ай бұрын
ምርጥ ዲራማ
@kiyaa3315
@kiyaa3315 6 ай бұрын
Ehe hulu mejemara ende semachi mexeyeqi neberbat negerechun mayet ena mesmat buzu tsatst yamexal 👍👍👍👍
@filagotstore
@filagotstore 6 ай бұрын
ይገበያዩ
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@helenberhere
@helenberhere 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 6 ай бұрын
@TekusFilms
@TekusFilms 6 ай бұрын
konjo film nw 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-in3ep3bi5u
@user-in3ep3bi5u 5 ай бұрын
ሲፉ እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤
@SaraSara-wn3qb
@SaraSara-wn3qb 6 ай бұрын
Meret film now meliyon 🎉🎉👈gobaze nake 🎉❤❤❤❤
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 6 ай бұрын
በህይወታችን ውስጥ ግን እንደ አስመሣይ ሰው በሽታ አለ ኡፍፍፍ😭😭😭😭አደራህን አምላኬ
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@WadiEado-wi1fs
@WadiEado-wi1fs 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Teddy-cs6eb
@Teddy-cs6eb 6 ай бұрын
ፊልሙ እስከሚያልቅ 9ኛው ሺ እያየሁ የነበርኩ ያህል ነው የተሰማኝ 😂😂😂
@DajuhEdosa-ce2xc
@DajuhEdosa-ce2xc 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@abejedaba
@abejedaba 6 ай бұрын
tx
@sosotete425
@sosotete425 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@amentube6074
@amentube6074 6 ай бұрын
እስኪ እንየው ኮሜንት የለውም እሳ 😮😮😮
@Ehab20007
@Ehab20007 5 ай бұрын
Hahahahah
@user-ub4ut9zh6e
@user-ub4ut9zh6e 5 ай бұрын
36 ስቲጌቢ ይገቢሻል
@mesimesi7545
@mesimesi7545 6 ай бұрын
Mirt filmi
@aishaali6195
@aishaali6195 6 ай бұрын
አራፍነዉ😊😮
@MasalaMuluna
@MasalaMuluna 2 ай бұрын
23:05 23:06
@merawikassaye5639
@merawikassaye5639 6 ай бұрын
ወተቱ ሳይመጣ
@mita4rn
@mita4rn 6 ай бұрын
😂😂😂
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 6 ай бұрын
ማኪመጣሽ
@user-zj1tm9qs7c
@user-zj1tm9qs7c 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አውቆ አበድ - Ethiopian Movie Aweqo Abede 2024 Full Length Ethiopian Film Aweko Abed 2024
1:31:35
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 316 М.
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 25 МЛН
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 15 МЛН
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 98 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 490 М.
Yearada Lij full Ethiopian movie 2018
1:51:33
AmharicTV
Рет қаралды 179 М.
የጠበቃ ልጅ - Ethiopian Movie Yetebeqa Lij 2023 Full Length Ethiopian Film Yetebeka Lij 2023
1:25:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 913 М.
(ዘመን )ZEMEN Part 180
43:07
ZEMENTV
Рет қаралды 500 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
Книжка где, пончик? #shorts #сериалы #юмор
0:44
Мир Сватов
Рет қаралды 7 МЛН
Сопрано | Тони поставил их на место (Клан Сопрано)
0:59
𝐂𝐫𝐢𝐦𝐢𝐧𝐚𝐥 𝐄𝐝𝐢𝐭𝐬
Рет қаралды 1,3 МЛН
Эффект Карбонаро и бесконечное пиво
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,7 МЛН