39 | የመውደቅና የመነሳት ምክንያቶች በጴጥሮስ ሕይወት | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 22 ፥ 54 - 62

  Рет қаралды 15,380

Ayat Mekane Yesus Church

Ayat Mekane Yesus Church

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@gmalmu650
@gmalmu650 9 күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው እጂግ ድንቅ ሰለሆነው መልክትህ
@samcook9137
@samcook9137 9 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ...የሚገርም ቃልን እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስለሚገልጥልን እግዚአብሔር አመሰግናለው....በዚ ዘመን እንዳንተ የእውነት አገልጋይ ገንዘብ አብት ላይ አይንህን ያልጣልክ አገልጋይ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይባርክ....your the only one I know
@chaltugasso7948
@chaltugasso7948 9 ай бұрын
Geta Amlak abizto yibarkhi Kesu. Yanten timhrt ewadawalehu. Zemenh yibarek.
@MulugetaDerbe
@MulugetaDerbe 9 ай бұрын
የጌታ ሠላም ይብዛልህ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ ቄስ እወድሃለሁ
@Mihrtudeyridhdj
@Mihrtudeyridhdj 9 ай бұрын
ድንቅ መልክት ጌታ ይባርክህ❤❤
@rb2782
@rb2782 9 ай бұрын
የተወደድክ የጌታ ባርያ ወንድማችን ቄስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም በእውነት፡ እግዚአብሔር ሁሌ በአንተ አልፎ ይመክረናል ይገስጸናል🙏🏽🙌🏾🙌🏾🔥🔥🔥🔥
@CheAmedere4
@CheAmedere4 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 9 ай бұрын
ቄስ እግዚአብሔር ይ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@bekimeron150
@bekimeron150 9 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ😊😊😊😊❤❤❤❤
@Mintesnot77
@Mintesnot77 8 ай бұрын
Geta zemenhin yibarkew wendme
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 9 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደህና መጣህ ቄስ ትግስቱ አሜን እግዚአብሔር ይርዳን
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 9 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@eyerusalemmamo4797
@eyerusalemmamo4797 9 ай бұрын
Egziabher abzto yebarke, betam tetekemebetalehu❤
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 9 ай бұрын
kes geta zemenehen yebarek geta tsegawen yabezaleh
@tiegstibeyene7103
@tiegstibeyene7103 9 ай бұрын
Abzeto xaga yebzalhe ❤❤❤❤
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 9 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ ሞገስ ተባርከናል ተባረኩ፡፡
@sababebezabeh9417
@sababebezabeh9417 9 ай бұрын
Geta huy erdan. Inachen huley lai beche mayet yhunelen. Paster Geta Jesus azeto yebareklen.❤
@almazane2645
@almazane2645 9 ай бұрын
❤❤❤ tebaraki
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 8 ай бұрын
amen
@zablonsolomon8715
@zablonsolomon8715 9 ай бұрын
Sound guys, please የድምፁን ማነስ fix አድርጉት. ተባረኩ.
@meseratjaleta6940
@meseratjaleta6940 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 9 ай бұрын
Bless you kes
@speaktruth7536
@speaktruth7536 9 ай бұрын
ተባረክ
@mulukaypaghian4157
@mulukaypaghian4157 9 ай бұрын
የተወደደ ቄስ ትምህርትን በመስማት ሁሉጊዜ ምልክት አለው የጊዜው ምልክት 🙏
@amalethiopia4888
@amalethiopia4888 9 ай бұрын
ምነው ጠፉ ቀሰ😢
@NardosFeleke-n7c
@NardosFeleke-n7c 8 ай бұрын
ቄስ ተባረክ ግን እየጠፍክ ነው
@tesfanshtesfaye3147
@tesfanshtesfaye3147 9 ай бұрын
er betam enji mntyikw sew yeln..enkwan metak wnaw esu nw
@amanuelayele4162
@amanuelayele4162 8 ай бұрын
ቄስ እግዚአብሔር ይባርኮት
@eyasutesfaye3701
@eyasutesfaye3701 9 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰...😨😥😭😭😭😭😭😭🙏
@naturalworld5006
@naturalworld5006 9 ай бұрын
እኔ ያለኝ ጥያቄ እየሱስ ለሰው ልጆች ሀጢያት ለመሞት እንደመጣ ያውቀዋል ። ግን ለምን ያንተ ፍቃድ ከሆነ ይሁን ለምን አለ ? የእግዚአብሔር ፍቃድ መሆኑን እያወቀ ማለቴ ነው ። ተባረኩ 🙏
@eliasteshome-gy6ef
@eliasteshome-gy6ef 9 ай бұрын
Fitsum sew sileneber 1. besiga sewinetu yemigetimew kebad sikay yasferaw sileneber 2. lesu betam yekebedew kenekeraw belay yene hatiat betam bizu neber yenen hatiat manim lishekemew aychilim leza new 3,4,5.... kes ychemiribet
@SiratuFujaga
@SiratuFujaga 9 ай бұрын
በመጀመሪያ በስነ ስርዓት ጥያቄ ማቅረብክ/ሽ ስነ ስርዓት እንዳለክ/ሽ ያሳያል እና ወደ ጥያቄው መልስ ስንሄድ ኢየሱስ ልክ እንደኛው ሰው ነው።ነገር ግን እንደኛ ሀጢያተኛ አይደለም እየሱስ ቅዱስ፣ ስህተት የሌለበት ፣ፍፁም ሰው ሆኖ ነው በዚህ ምድር ሳለ የተመላለሰው እና የሚሞትበት ጊዜ ሲደርስ መፅሀፍ ቅዱስ ይጨነቅና ያዝን ነበር ብሎ ይናገራል እስኪ አስበው አንተ የምትሞትበት ቀን ቢነገርህ እንዴት ምትሆን ይመስልሀል እና ኢየሱስ እኮ ከፊቱ የሚጠብቀው ዝም ብሎ ሞት አነበረም የመስቀል ሞት ነበር እና የጭንቀቱ ብዛት ደም እንኳን እስኪያልበው ነበር እና ደግሞ ኢየሱስ አለመሞት ይችል ነበር የማቴዎስ ወንጌልን ምዕራፍ 26 ቁጥር 53 ወይስ አባቴን እንድለምን እርሱም አሁን ከአሥራ ሁለት ጭፍሮች የሚበዙ መላእክት እንዲሰድልኝ የማይቻል ይመስልሃልን?እንደዛ ካለ ይቻል ነበር ግን ደግሞ ኢየሱስ ካልሞተ በምንም መንገድ ከእግዚሀብሔር ጋር መታረቅ አንችለም ነበር በነገራችን ላይ በ 2ኛ ነገሥት ምዕራፍ 19 ቁጥር 35 ላይ አንድ መልአክ 85 ሺህ ሰው ገድሏል ኢየሱስ አባቴን ብለምን 12 ጭፍሮች የሚበዙ መልአክቶች ይልክና ያድነኛል አላለም 12 ጭፍራ መልአክ ማለት 72 ሺህ እንደማለት ነው እና በዚያን ጊዜ የአለም ፍፃሜ ይሆን ነበር ግን ኢየሱስ ለኛ ካለው ትልቅ ፍቅር የተነሳ መሞትን መርጧል በእሱ ሞት እኛ ከእግዚሀብሔር ጋር ታረቅን ደግሞም ኢየሱስ ሞቶ አልቀረም መፅሀፍ እንደሚል በሶስተኛው ቀን ተነሳ ወደ ሰማይም አረገ በዚያም በአብ ቀኝ ተቀመጠ ስለ እኛም ይማልዳል ደግሞም ኢየሱስ እሄዳለው በዚያም መኖሪያ አዘጋጅላችዋለው ተመልሼ እመጣለው እወስዳችዋለው ብሏል ያለውን ሊፈፅም ታማኝ አምላክ ነው። ኢየሱስ ይመጣል በእሱ የሚያምኑትን ይወስዳቸዋል ለዘላለም ከእሱ ጋር ያኖራቸዋል እና ወንድሜ/እህቴ በኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ጥፋት አምልጡ ኢየሱስ ብቸኛው ማምለጫ መንገድ ነው።ኢየሱስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 ቁጥር 6 ላይ ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ብሎ ተናግሯል በኢየሱስ በማመን ከሲዖል አምልጡ
@amanuelgetahun4816
@amanuelgetahun4816 9 ай бұрын
dimts aysemam
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 9 ай бұрын
ተ ባ ረ ክ ክ ክክ
@ToranBurte-Gojjoo
@ToranBurte-Gojjoo 9 ай бұрын
@zezugeber2025
@zezugeber2025 9 ай бұрын
ድንቅ መልክት ጌታ ይባርክህ❤
@speaktruth7536
@speaktruth7536 9 ай бұрын
ተባረክ
@speaktruth7536
@speaktruth7536 9 ай бұрын
ቄስትግስቱ መካነእየሱስ እያለሁ የመፀሀፍቅዱስ አስጠኒ ነበርኩ እና ጥናቱን ሲጨርሱ የሰጠህኝ የመፅሀፍ ሽልማት አይረሳኝም እንደስብከትህ ፍሬህ የበሰለ ሰው የተባረከ ነህ
@speaktruth7536
@speaktruth7536 9 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ መፍታ ፈልጎ የሚፍታ የለም የዘመኑ አገልጋዮች በሴቶች እህቶች እየቀለዱ በቃሉ እየተሳለቁ ስለሆነ እንጂ ሰው በፕሮግራም ሀጢያት አይሰራም
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 64 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
አትፍራ || ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || Rev Tigistu || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb
26:33
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 68 М.
እግዚአብሄር አንድ አምላክ ነው ማለት? መልስ || Pastor Asfaw Bekele
12:37
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 10 М.
ጥያቄ እና መልስ # 7
1:50:26
Grace family
Рет қаралды 9 М.
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 64 МЛН