3ቱ ሴትልጅ በጣም ደስተኛ የሚያደርጉዋት ነገሮች። የእውነት መስክሩ ሴቶች

  Рет қаралды 8,229

ye Nathan enat tube

ye Nathan enat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
ኢንስታግራም ካላችሁ ቤተሰብ እንሁን👇 instagram.com/p/CbDxTbboRJu/?
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ትምህርት ትልቅ ደረጃ መድርሰ ተዳር የድንግል ማርያም ልጅ ሰጦታ ነው እናመሰግናለን መሲዬ ሰለመክር ተቀበያለሀለ🙏🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ!!! መሲ💝 እንኳን መጣሽልን 🌷 እኔ የሚያስደስተኝ እናቴ ተደስታ ማየት ሰላም ( ነፃነት ) ሌላው እንዳልሽው ሾፒንግ ማድረግ በጣም👌👍
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ያራስ ገቢማ በጣም አስፈላጊ ነው ሁሉም ያልሽው የልቤን ነው በቃ የተናገርሽው 🙏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
እኔን የሚያስደስቱኝ 👇 1/በጣም የያስደስተኝ ለችግረኞች ስደርስ 2/ በጧት ተነስቸ ጸልየ የእግዚአብሔር ቃል አንብቤ እንደእግዚአብሔር ቃል ስውል 3/ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኝ የዘላለም ህይወት ስላገኝሁ 4/ እግዚአብሔር የዘላለም መኖሪያየ መሆኑን ሳስብ
@amiyoutube3888
@amiyoutube3888 2 жыл бұрын
አህለን መሲየ
@alemasefa4064
@alemasefa4064 2 жыл бұрын
ትክክል ነው መሲ
@amiyoutube3888
@amiyoutube3888 2 жыл бұрын
የሚስደስተኝ ነገር ቢኖር በዱናላይ ከስደት በሰላም ተመልሸ እናቴን እና አባቴን ማስደሰት
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ
@estertektel5987
@estertektel5987 2 жыл бұрын
መስዬ የኔ መልካም በሰላም ነው ጠፍሽ ልጆችሽ ሰላም ናቸው ስላየሁሽ ደስብሎኝል🙏💚💛❤
@ተፈስሒኦማርያም
@ተፈስሒኦማርያም 2 жыл бұрын
መሲዬ ይገርምሻን ደግሞ እኔ ሾፒንግ ብዙም አይደለሁም የኔም ጥያቄ ነው እርግጥ ነው ወደ ውጭ ከወጣሁ የሆነ የቤት እቃ ሳላንጠለጥል አልመለስም! ደስስ የሚያሰኘኝ ግን ከቤተሰቦቼም ይሆን ከባለቤቴ ከጓደኞቼ ብቻ በአቅራቢያዬ ካሉት ሰዎች ስኬት ጀርባ የኔ እጅ ቢኖርበት ማርያምን ይህ ነገር በቃ ደስስስ ያሰኘኛል በሃሳብም ይሆን በምንም ይሆን ብቻ በኔ የተነሳ ስኬታማ ቢሆኑ 😒 ጅል በሽታ ይመስለኛን ግን 🙄ከንቱ ውዳሴን ስለምወድ ይሆንዴ ግን አግባብ ካልሆነ ገስጹኝ ጸሎትም አድርጉልኝ! አንቺ ከዘረዘርሻቸው ትንሽ ውፍረት ቀንሶ ሸንቀጥ ማለት ደስስ ያሰኛን በቅርብ ስሜቱን አይቼዋለሁ ቅልል ስሮጥ ደረጃ ስወጣ ልብስ ስለብስ ብቻ ደስስ ያሰኛን ውፍረት መቀነስ 67 ነበርኩ 59 ዘው ብዬ ቁጭ ምንም ነገር አልተጠቀምኩም የሚያከሳ🤷‍♀️
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
እውይ ይሄማ መባረክ ነው እንጅ የኔ እህት በሰው ስኬት መደሰት በውነት እንደዚ አይነት ሰው በጠፋበት ዘመን መገኘትሽ ደስ ያሰኛል ፈጣሪ የልብሽን ሁሉ ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ። ጎበዝ አወ ውፍረት ያስጠላል
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
1. Be in God's presence 2. Cuddle with my partner 3. Happy marriage 4. Stay fit/ healthy food/fitness 5. No Financial stress 6. Have clean house/place
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
👌
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
@@yeNathanenat stop by army channel if you have time. Glad I found you!!!
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Messie konjo welcome back ,shopping haha
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 жыл бұрын
ዋዉ መሲ ሸንቀጥ ብለሻል የኔ ቆንጆ
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 2 жыл бұрын
ዋው ዋውእንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ስወድሽ❤
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
💕💕💕
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
welcome back
@alhamdlliha8232
@alhamdlliha8232 2 жыл бұрын
1,ጤና 2,በቂ ገንዘብ ገቢ 3,እውነተኛ ፍቅር ልጆች💐
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
👌👌👌
@ተፈስሒኦማርያም
@ተፈስሒኦማርያም 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ልጆች ጤና የተባሉት እነዚህ የራሳቸው ደስታ አላቸው 😍
@fehabesha2307
@fehabesha2307 2 жыл бұрын
Berchi
@pomikidani835
@pomikidani835 2 жыл бұрын
Ye koj meseye
@የድንግልልጅ-ጀ1አ
@የድንግልልጅ-ጀ1አ 2 жыл бұрын
እሱ ይቆየንና ወይኔ ቅርፅሽ ሲያምር በፈጣሪ ለካ ሁለት ወልደውም እንዲህ አለ ዋው👌👌👌👌
@ZemaTube100
@ZemaTube100 2 жыл бұрын
Welcome beautiful like share
@ሎሚታደስyoutube-d5o
@ሎሚታደስyoutube-d5o 2 жыл бұрын
ሰላም አህቴ ❤🙏
@ቃልቃልነው-ደ7ቐ
@ቃልቃልነው-ደ7ቐ 2 жыл бұрын
አረ መሲዬ በጣም ጠፍተሻል ውይ ሜን ሆነሽ ነው ደግሞ በጣም አምሮብሻል
@አልሚየሀይቅልጅ
@አልሚየሀይቅልጅ 2 жыл бұрын
ቅርጽሺበጣምያምራል ማሻአላህ ድሮምቆጆነበርሺ አሁንደሞ በጣጣጣጣምቀሺትሁነሻል💚💚💚💚💚
@nebilabeauty
@nebilabeauty 2 жыл бұрын
መስ የጤፋ ሰው በሰላም ነውየጤፋሽው ሰላምሽ ብዝት ይበል ዊዴ እነን የምያስ ደስተኚ በአንደኛ ደሬጃ የአጌር ሰላም ሁለተኛ ጤነኛ ሰው መሆን 3ተኛ ደሬጃ አትክልት መሜገብ💚💛❤😂
@-hotul-pubg9067
@-hotul-pubg9067 2 жыл бұрын
✅💯🙏👏🥰
@atesdeasmamaw1962
@atesdeasmamaw1962 2 жыл бұрын
ጠፋሽበሰላምነው
@mamahira9374
@mamahira9374 2 жыл бұрын
1 playing with ma girl 2 shoping ya 3 my job am health worker
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
🤌👌
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
እኔ ሚያስደስተኝ ሁሌ ሾፕ ማረግ እና ካለኝ ማካፈል
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
Me too ✋
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ወድ እውነት አንቺና meski tube ትለያላችሁ በውነት የኔ መልካሞች ፈጣሪ ከነ ቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ ውድድድ ነው መረግሽ ❤️❤️❤️🙏
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ እህት
@هوبي-ض9م
@هوبي-ض9م 2 жыл бұрын
ይገርምሻል እኔ ደሞ ሲደብረኝ ሻወር ስወስድ ንፁህ ልብስ ስለብስ በጣምም ደስተኛ እሆናለሁ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
Wow
@ያረሡለሏህሀቢበሏህ
@ያረሡለሏህሀቢበሏህ 2 жыл бұрын
ዉይይይ ቀሽት ሁነሻል እኔም ለኢድ ምርጥ ሰዉነት እድኖረኝ ጥረት እያደረኩ ነዉ
@שמחהסימון-ב2צ
@שמחהסימון-ב2צ 2 жыл бұрын
👍♥️🇮🇱
@hanateshome1264
@hanateshome1264 2 жыл бұрын
I need ur help can how can i talk u inbox pls
Trump announced the end date of the war / Emergency plane landing
14:05
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
چطوری بدون میکاپ خوشگل باشیم؟
15:36
Gisoodiba
Рет қаралды 49 М.
Ինչպես թույլ չտալ մարդկանց «նստել գլխիդ» (շահագործել)
26:16
Ժամանց եւ Տեղեկատվություն. Hayk Blbulyan
Рет қаралды 133 М.