3ቱ የመፅሐፍ ቅዱስ አሳዛኝ ሴቶች - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

  Рет қаралды 93,388

መባዕ ቲቪ MEBA TV

መባዕ ቲቪ MEBA TV

Күн бұрын

Пікірлер: 142
@Meba_tv
@Meba_tv 3 ай бұрын
🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇 youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ
@Hab428
@Hab428 3 ай бұрын
መዳኒቴ ሆይ መች ይሆን ወደኔ ሕይወት ምትመጣው
@ururur6108
@ururur6108 3 ай бұрын
ድንቅ ትህምርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም በሰማነው 40 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርደን ❤❤❤❤❤❤
@SofiaSyoum
@SofiaSyoum 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህንና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን
@netsiart
@netsiart 2 ай бұрын
አቀራረብህ እና ምስጢራትን የምትጨምርበት መንገድ በጣም ያስደስታል። ቃለህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 3 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ኤርትራዊት ነኝ ሁሌም ትምህርቶችህን እሰማለው ተባረክ እራሴን እንደማይ ነው ያረከኝ ከሚለመልሙት ያርግልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ እርሱንም፡ጸጋውን ያብዛለት ኢቲዮጲያ የቃልኪዳን ሃገር ናት ኣይዞን እኛ ኣንለያይ ❤❤❤
@FrewAbe
@FrewAbe 3 ай бұрын
@betiGebrehiwet-p6m
@betiGebrehiwet-p6m 2 ай бұрын
❤🥰🥰🥰🥰እኔም
@hanayoutube4254
@hanayoutube4254 2 ай бұрын
ይሄን ዉብ ቃል ስላሰማከኝ በ እለተ መድሃኒያለም በሱ ስም አመሰግንሀለሁ❤️❤️🙏🏽
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 3 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የሰማሁት😢 😢 ወደ እናንተ የመጣ ጌታ ወደ እኔም ህይወት ይምጣ፣ አሜን
@ngsti277
@ngsti277 3 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ድምፅህ ራሱ ኣጥንት የምለምልም ነው ፀጋው ያብዛልህ ፡፡ ብዙ ድንቅ ትምህርት ኣስተማርከን ቃል ህወት ያሰማልን❤❤❤❤
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን እናቶች ፀሎታቸው በረከታቸው ለዘላለም ከእኛ ጋር ትኑር❤❤❤
@nnnnnnnn-mg9dk
@nnnnnnnn-mg9dk 5 күн бұрын
ቃል እይወት ያሰማልን ወንድሜ
@MeMe-e7f8x
@MeMe-e7f8x 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@YesytChekole
@YesytChekole 3 ай бұрын
ከእነዚ ውስጥ አድዋ እኔነኝ ካለሁበት የተመሰቃቀለ ህይወቴ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ በምህረት እዲጓበኘኝ ፀልዩልኝ ክርስቲያን ወድም እህቶቸ
@AbebaHabte-p4k
@AbebaHabte-p4k 3 ай бұрын
Ayizosh yene Enat, enem andewa negn 🙏😭♥️ Yegna Abat mehari new 🙏🙏
@YesytChekole
@YesytChekole 3 ай бұрын
@@AbebaHabte-p4k ልክ ብለሻል አወ የሚምር አምላክ ነው ያለን
@WaasWssa
@WaasWssa 3 ай бұрын
በጣም ትልቅ እውቀት እያሰጨበጠን ያለ ሚዲያ ነው። መባዕ ቲቪ በርቱ ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን💚🙏
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm 3 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጣቹ በጎደለው ይሙላላቹ ይህን የምታቀርቡል ሁላቹንም 💖
@biniyamzeray5046
@biniyamzeray5046 3 ай бұрын
አቀራረብህ ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን
@ፔaiንኪlleር
@ፔaiንኪlleር 2 ай бұрын
እግዚኦኦኦ ይህን የነፍስ መና የስጋን ፈውስ የሆነውና የዘወትር መባዕ የሆነውን ት/ት በሀጢዓት የበርሃ ቀትር ሁሌም ለምንመላለስና ለተጠማች ነፍስና ለዛለው ስጋችን በሚያረሰርሱ ዕንቁ ቃላቶች እንደ ጅረት ኩልል አእያለ በሚፈሰው ቅዱስ ትምህርት ለላረካችሁንና በሰማያዊ መና ጎስቋላ ነፍሳችንን ለምታጠግቡን ለእናንተ ለመዕባዎች ቃለ ህይወትን ይመግብልን በእናንተ አድሮ ይህን የነፍስ መና ለመገበንና የዘልዓለም ህይወትን የሚያረካ ፅዋ ላጠጣን ለድንግል ማርያም ልጅ እስከ ዘልዓለሙ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜሜሜን።
@QatarGaraffa
@QatarGaraffa 3 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤
@AnatAnat-y1y
@AnatAnat-y1y 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@MeseretTadel-f7p
@MeseretTadel-f7p 13 күн бұрын
Wow mrti tarik new yemtakerbt❤❤
@WorkeFerede
@WorkeFerede 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላ ንፅህ ህሊና ልቦና ይስጠን ይስጠን
@wbeyaseteng7718
@wbeyaseteng7718 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@vibvib45
@vibvib45 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ጎበዝ በርቱ ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ብርታቱን ጉልበቱን ይስጣቹ
@NetsanetKebede-e7o
@NetsanetKebede-e7o Ай бұрын
አቤት እንዴት ደስ የሚል ቻናል ንው ፀጋውን ያብዛልህ
@lelmlemeyob2605
@lelmlemeyob2605 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ አሜን
@RadetAyalew
@RadetAyalew Ай бұрын
በጣም የወደዲኩት ቻናል እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ ለብዙ ሰወች ሸር አደረኩት ትልቅ ትምህርት ያለው ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ነው እንድህ ቃላትን ብትን አድርጎ የሚያብራራ ዩቱበር ነበር ያጣነው ፍፃሜህን ያሳምረው ጅማሬህ ያማረ ነው 🙏🥰
@ZeynebWagaye
@ZeynebWagaye 3 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ለእኛም። መልካሙንህሌናእናልቦና። ያድለን❤❤❤
@AlganeshAmdezion
@AlganeshAmdezion 3 ай бұрын
@Fyf-du5yf
@Fyf-du5yf 3 ай бұрын
አሜን፫❤😢
@ReditebekeleRedi
@ReditebekeleRedi 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ነዉ❤❤❤
@AlemMehari-g5y
@AlemMehari-g5y 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
@estegenettekesete240
@estegenettekesete240 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@YvgFxx
@YvgFxx Ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@eyarusgatechewwajo2612
@eyarusgatechewwajo2612 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Ewentenaw kali hiwote yasemalen
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 3 ай бұрын
❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማህ!
@abenetnegash82
@abenetnegash82 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን
@frehiwotlemma4437
@frehiwotlemma4437 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@yemariyamjerry1743
@yemariyamjerry1743 3 ай бұрын
❤❤❤ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤
@tigis3246
@tigis3246 3 ай бұрын
Amen Amen Amen qalUewt.....❤❤❤❤❤
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን ወንድሜ ❤❤❤
@AmeneSisaye
@AmeneSisaye 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 3 ай бұрын
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin 🎚️⛪🎚️🙏
@Aine2721
@Aine2721 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@Kgssft
@Kgssft 3 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
@marthatale5127
@marthatale5127 3 ай бұрын
እውነት በዚህ ቤት መሆን መልካም ነው ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@VhHi-b4y
@VhHi-b4y Ай бұрын
ልለካም ነገርን እንድትናገር እንድትተርክ የረዳህ እኛንም በአንተ አድሮ ያስተማረን አምላክ ስሙ ይመስገን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤
@SetySe
@SetySe 3 ай бұрын
ማርያም እንተ እፍረት ፣ ሳምራዊቷ ሴት ፣ ደም ሲፈሳት የነበረችው ሴት 🙏🙏🙏 በረከታቼው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@SelfuAyele
@SelfuAyele 3 ай бұрын
እ/ር:ጸጋን:ያብዛልህ:ስሰማው:እጅግ:በጣም:ነብሴ:ረክታለች።የነብስ:ዋጋ:ያድርግልህ።
@FikirLoza
@FikirLoza 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@alemayhuMamo
@alemayhuMamo 3 ай бұрын
አሜን ቃለህዬወት ያሰማልን።
@yeneneshsenbeto9372
@yeneneshsenbeto9372 2 ай бұрын
አሜን
@T8Gz-rq9st
@T8Gz-rq9st 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Qale hyewet Yasemaln🙏💜
@MeleseMedhin
@MeleseMedhin 2 ай бұрын
Kalihiwotin yasemalin
@Habab-q1z
@Habab-q1z 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@Aselef3620
@Aselef3620 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
@AlimazEndalew-l7q
@AlimazEndalew-l7q 3 ай бұрын
Amen Amen Amen abate kale hiwet yasemalin Amen Amen Amen 💒💒✝️✝️✝️🕯🕯🕯💔💔💔❤❤❤❤💙💙💙🙏🙏🙏
@Amiጓልትግራይ
@Amiጓልትግራይ 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ👏👏👏💖
@uaeuae9553
@uaeuae9553 3 ай бұрын
አሜን፫በኡነት ቃለሒወትንያሰማልን🙏💕🙏💕🙏💕💕💕
@alemayhuMamo
@alemayhuMamo 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል እግዚአብሔር ይባርክህ።
@SamiKibrom-b1s
@SamiKibrom-b1s 3 ай бұрын
Kale hiwet yasemalen
@TawfekTawfek-u6n
@TawfekTawfek-u6n 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንን
@saratsegay6095
@saratsegay6095 3 ай бұрын
Amen kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen ❤🙏❤🙏❤🙏amen
@fetatube8465
@fetatube8465 3 ай бұрын
Betam amesegnalew konjo akerareb Tebareku
@jerrysll5525
@jerrysll5525 3 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ ስደት ላይ ነኝ ጨልሞብኛል ጭንቀት ሊገለኝ ነው እባካችሁን ምህረትን ለምኑልኝ እግዚአብሔር ሆይ ድረስልኝ😢😭🙏
@AbebaHabte-p4k
@AbebaHabte-p4k 3 ай бұрын
Ayizosh yene Enat, wede Egziabher seliyi. Alqshi ❤🙏♥️ Yemayasafer Amelak alen!!!!Ye Dingel lij Eyesus. ❤❤
@tibeweldegiorgis-hr4ph
@tibeweldegiorgis-hr4ph 3 ай бұрын
Azosh May our Lord bless your heart Continue guiding you in his ways always praying be safe 🙏
@cerkic3510
@cerkic3510 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይድርስልሽ አይዞሽ
@WedeFikir-ht6bg
@WedeFikir-ht6bg 2 ай бұрын
ሰላም
@WedeFikir-ht6bg
@WedeFikir-ht6bg 2 ай бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሄር መሀሪነው እደሰው አይደለም በርትተሽ ፀልይ
@WelsnsaWeidhv
@WelsnsaWeidhv 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HanaErkaHani
@HanaErkaHani 3 ай бұрын
የልብሱን ጫፍ ብነካው አዳኝጌታዬን ብጠጋው አምናለው ደሜ ቀጥ ይላል🙏🙏🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን እኛንም ፈጣሪ ይርዳን ወደሱ ወደ ፈጣሪያችን ለመቅረብ 😢
@Mesert.Tefera-ud1sw
@Mesert.Tefera-ud1sw 3 ай бұрын
ameeeeen.geta.yimariki.tsaga.yabzalohi
@maron278
@maron278 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን አዲስ ነኝ ለዚ ቻነል ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@crstinlord3710
@crstinlord3710 3 ай бұрын
ታበርክ 😢ታበርክ ❤❤❤❤❤
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl 3 ай бұрын
እነዚ 3ሴቶች አሳዛኝ አይባሉም እድለኞች ጌታ የደረሰላቸው ታሪካቸው የተለወጠ ብለህ ብታሻሽሽለው ጥሩ ነው ! አርእስቱን ሳይ ገናሁለቱን ራሔልንንና የሎጥን ሚስት ገመትኩ የሚያሳዝኑ ከተባሉ እነዚህ ናቸው
@AbebeshiAlbalushi
@AbebeshiAlbalushi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WorknehAdamu-nk6vw
@WorknehAdamu-nk6vw 2 ай бұрын
እኔም እንደ 3ቱ ሴቶች አይነትደርሦብኛል ግን እንደነሡ ለኔምደርሦልኛል ለናንተም ክርስቶስይድረስላችሁ አሜን!!!!!!!
@fevfeb7534
@fevfeb7534 3 ай бұрын
አምላኬ ለእኔም ራራልኝ እባክህ😭😭😭
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 19 күн бұрын
🙏🙏🙏✝️💕
@masreshajorgi7938
@masreshajorgi7938 3 ай бұрын
እድሚና ጢና ይስጥልጞ ቃለህይወት ያሰማልጞ
@WoyenshetZeleke-t3m
@WoyenshetZeleke-t3m 3 ай бұрын
@helenlove2791
@helenlove2791 3 ай бұрын
EGZIABHER ymesgen ❤
@InterCell-i2m
@InterCell-i2m 3 ай бұрын
amen amen
@Asmeretgebregzibher
@Asmeretgebregzibher Ай бұрын
Amlakachin mahari new hiwetin yemilewit amlak hewetachinn yelewetew
@AfeworkSeyoum-b4t
@AfeworkSeyoum-b4t 3 ай бұрын
ሼር❤ላይክ❤የምናደርግ ቢሆን ጎበዝ❤❤❤
@Haya-v3t
@Haya-v3t 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 3 ай бұрын
Maren maren maren🤲🤲
@MimiLula-z8z
@MimiLula-z8z 3 ай бұрын
❤❤❤
@gaalozzz5391
@gaalozzz5391 Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@alemeshetgebremariam4935
@alemeshetgebremariam4935 3 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ጥያቄ አለኝ?ማርያም እንተህፍረት(ባለ ሽቶዋ)የአልዓዛር እኅት ናት ሲሉ ሰማሁኝ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ እርግጥ ነው ወንድማችን????
@InterCell-i2m
@InterCell-i2m 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@genetdubei9894
@genetdubei9894 3 ай бұрын
😅😅😅😅እኛንም ማረን ይቅርበለን❤🎉
@AfeworkSeyoum-b4t
@AfeworkSeyoum-b4t 3 ай бұрын
ያልከፈተልዎ 😂 ዝግጅቱ ገና አልጀመረም መሠለኝ ❤ይጠብቁ ❤
@dawitheluf5978
@dawitheluf5978 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Haya-v3t
@Haya-v3t 3 ай бұрын
😢❤❤😰😰👏👏👏
@HenaGman
@HenaGman 2 күн бұрын
ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም እከታተልአለው ጥሩ ስራ ነው ግን ሶስተኛዋ ሴት ላይ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እምነትሽ አድኖሻል ነው እንጅ ሀይማኖት ያለ አይመስለኝም እና ቢታረም ጥሩ ነው
@metadeldubai1025
@metadeldubai1025 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 3 ай бұрын
KAle Hewet Yasemalen Beedeme Betsega Yetebeklen
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 3 ай бұрын
ሽር ላይክ ስብስክራይብ ❤️ እያረጋችሁ ዉዶችዬ
@TigistGirshe
@TigistGirshe 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰🥰
@annapetter2777
@annapetter2777 3 ай бұрын
kALE HIWOT YASMALEN
@Hiwot-w3u
@Hiwot-w3u Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇🥰🥰🥰🙏🙏
@mariamgugsa16
@mariamgugsa16 3 ай бұрын
ማርያም በእንተ እፍረት እና ማርያም የአላዛር አህት አንድ ናቸው ወይስ አይደሉም?
@ruthymeglas
@ruthymeglas 3 ай бұрын
አዎ ራሷ ናት
@ggg-275
@ggg-275 3 ай бұрын
አንድ ናት
@Amanfreefiregaming235
@Amanfreefiregaming235 3 ай бұрын
4:00 4:13
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
የዮሴፍ ታሪክ//story of joseph
49:29
selihom Tube
Рет қаралды 210 М.
ዘውድ ያስረሳ ፍቅር | የፍቅር ታሪክ | Yesewalem
1:05:51
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 17 М.