No video

4 የብልህ ሰው እይታ /Be wise

  Рет қаралды 8,361

Wintana Yilma

Wintana Yilma

8 ай бұрын

I am Wintana Yilma, I will help you improve your love life

Пікірлер: 28
@solelove6710
@solelove6710 8 ай бұрын
❤❤❤❤ ሰላም ዊንታ እውነት ነው በተለይ በዚህ ዘመን ብልህ አና አስተዋይ መሆን እንዳልሽው መሰረታዊ የህይወት መርህ ሊሆን ይገባል። ናህ በፈጣሪ በታዘዘው መሰረት ከፍጥረታት ጥንድ ጥንድ እያደረገ ወደ መርከብዋ አስገባ እናልሽ ውዴ እርግብ እንቁላል በጣለች ቁጥር እባብ እንቁላሉን ብቻ ይበላ ነበር እርግብን ከበላት ነገ የሚበላ እንቁላል እንዳያጣ በማሰብ ብልህነቱን አሳይቷል በአንፃሩ እርግብም በየዋህነት እንቁላል ትጥል ነበር እንቁላል መስጠቷን ብታቆም በእባብ እንደምትበላም ታውቅ ስለነበር። አስተዋይ እና ብልህ ስንሆን ተጠቃሚ እንደምንሆን ሀሉ በማወቅ ውስጥም ካለ የዋህነት ጋር በረከት እንዳለ መርሳት የለብንም እላለሁ። አድናቂሽ ነኝ ከልብ ❤
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 8 ай бұрын
ዊንታየ የኔ ብርቱ አንችኮ ልዮ ሴት ነሽ ❤❤❤ ስሚኝማ ተጣላንና እጮኛየ ጋ ሂጂ እንኳን አንች ወርቅ የመስለይዋ ሚስቴም ሂዳለይ አለኝ በፍት ግን ይዋሽኝ ነብር የኔ ቆንጆ እያለ ያሞኚኝ ነብር ከዛ እኔን ለማባባት አባቴ ለኔ ድክመቴ ነብርና የአባቴን ፎቶ ፕሮፍይል አርጎ ትመለሳለይ ሙስሎት ይሁን አላቅም እኔ ደግሞ ቆርጫለሁኝ የዱሮዋን ሚስቱን በመጥፎ ነብር የሚያውራው ግን እኔ ብዙ የሆንኩለትን እኔን ዝቅ ሲያርግኝ ከፍኝ እስኪ መልሽልኝ እማ ?
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 8 ай бұрын
ሲጀመር ሰለበፊት ሚስቱ መጥፍነት የሚነግርሽ ከሆነ እራሱ መጥፍ ስው ነው እንዲህ አይነት ወንድ አይጠቅምም
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 8 ай бұрын
እኔ አንድ ቀንም አላሳማውም አልፍቅድለትም ግን መጥፎ እንደሆናች ነብር ያውራኝና እንደት ይህንን ሊለኝ ቻለ ብየ ይገርመኛል 🤔
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 8 ай бұрын
@@ekramyimam4895 አብሽር አንቺ አትግፊ እንጂ ይሂድ ከሱ የተሻለ ይመጣል ዋናው ባለፈው ትምህርትን መውሰድ ነው ሕይወት ግን ይቀጥላል
@SnitSenayt-uz4ub
@SnitSenayt-uz4ub 8 ай бұрын
ኣንቺም ተወዳጅ ነሽ ዊንቱየ ነኛ ኣስተዋይ❤❤❤❤😊
@liyaabohay9176
@liyaabohay9176 8 ай бұрын
የኛ ውድ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ዘመንሽ ይባረክ😘🥰😊😊
@hayetindreas9600
@hayetindreas9600 8 ай бұрын
እድሜ ይሥጥሽ
@manyalush6163
@manyalush6163 8 ай бұрын
God bless you!
@senaityohans888
@senaityohans888 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 ай бұрын
እኔ መጀመሪያ አልጎዳኝም ሁለተኘመጣ በጣም ጎዳኝ ዳግመኘ ህደ ለ3ኘግዜም መጣ ተቀበልኩውት ግን ተመልሦ ህደ አሁንም ግን 3ኘው በጣም አሥተምሮኝጅ አልጎዳኝም አውቄ ዝቅብየነበረ የቀረብኩውት መልሦ ያውነው ቁምነገረ የለለው ወላዋይ ወድደሁ ማንነቱውን በደብ አወኩውት እኔም ቆረጠልኝ
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 8 ай бұрын
በትክክል ግን ቆራጥነት የለንም ውስጣችን እየታመመ እንቀጥላለን
@user-mi4dl2bn7r
@user-mi4dl2bn7r 8 ай бұрын
አይ ነው ውድ እኔ ሰው አስጠልቶኛል በእውነት ፈጣሪ በሚያውቀው ጨካኝ ሆኜ ሳይሆን በቃ ብቸኝነት መልካም ነው ድክመትሽን ይዘሽ
@user-hw1hn4jc5y
@user-hw1hn4jc5y 8 ай бұрын
ውዴ ተባረኪ ቃሉን ስላነበብሽልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HabibeFerja
@HabibeFerja 8 ай бұрын
ሀይ።ሰለም።ነው❤
@user-kp1bs2ck6k
@user-kp1bs2ck6k 8 ай бұрын
Enamesegnalen leseteshin tmhrt❤❤❤
@user-op3pe3cj3e
@user-op3pe3cj3e 7 ай бұрын
@mahizewelde4497
@mahizewelde4497 8 ай бұрын
Yena konjo hulem andegna nesh berchilen
@hiwe569
@hiwe569 8 ай бұрын
always 🥰❤
@user-op3pe3cj3e
@user-op3pe3cj3e 7 ай бұрын
አንችን አግኝቶሽ የገበሽ ግን ፈጠሪ ያበረከው ነው በእውነት
@Makdas1224
@Makdas1224 8 ай бұрын
❤❤❤❤ ልዪ ኘሽ😊
@nanirebeka3342
@nanirebeka3342 8 ай бұрын
Anchim tewedgn neshää❤❤
@bachejon4982
@bachejon4982 8 ай бұрын
የኔ ማር
@Bedilish-tq4qt
@Bedilish-tq4qt 8 ай бұрын
wintaye endet lagignih
@afomiyaalamerewu6480
@afomiyaalamerewu6480 8 ай бұрын
ሰላም ዊታ እዴት ማወቅ ይቻላል
@tsenbelojesus7478
@tsenbelojesus7478 8 ай бұрын
Dear Winta, first of all I would like to express my respect and appreciation. What is your advice inorder to separate from this kind of husbands or wifes, do u think divorce is a solution? How do see divorce according to the Bible? Thank you!!
@kena_2023
@kena_2023 8 ай бұрын
Ewenet Teleyalesh
@user-op3pe3cj3e
@user-op3pe3cj3e 7 ай бұрын
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 44 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 695 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН